Teacher nigus 195 - Sentence Starters - እጅግ ጠቃሚ መግቢያዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 204

  • @abrtogebrie5164
    @abrtogebrie5164 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ነው የማመሰግነው!!ግዜዬን በቲክቶክ ነበር የማሳልፈው አሁን ግን ባተ ነው እረዠም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @elseatebebu9466
    @elseatebebu9466 ปีที่แล้ว +7

    ቲቸርየ በጣም እናመሰግናለን አንተ ትለያለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ አንድ ቅን ይገባዝኝአል ብየ ከራሴ ጋር እታገላለሁ ትምህርትህን ይገባል

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 ปีที่แล้ว +3

    በየ ትምህርትቤቱ ያሉ እንግሊዝኛ አስተማሪዎች ማወቅ ያለባቸው ማስተማሪያ ዘዴ ነው። የማይረባ ነገር ላይ ጊዜ ከማቃጠል ! የእንግሊዝኛ ክፍለ ጊዜ ዋናው ቋንቋ ለመማር እስከሆነ ድረስ መናገር እና መስማት መቻል ነው ።ተማሪዎች ግን ይህንን ገና ሳይችሉ ሌላ ኮተት ሲማሩ ዋናውን መናገር መስማቱን ሳይችሉ ይቀራሉ።

  • @abity392
    @abity392 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ንጉስ ክበርልን ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ በጥያቄ እና መልስ ብታደርግልን ደግሞ አሪፍ ነው

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 ปีที่แล้ว +1

    11 አመት ተምሬ englizinga አልቻለም ዛሬ ግን እየትማርኩ ነዉ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ የዛሬዉ በጣም ተመችቶኛል የምታሳዬዉ ለማስረዳት ደስ ሚል ነዉ እዳትቀይርብኝ ከዚህ በሗላ በቀን አድ ቪድዮ ለማየት ወስኛለሁ አተ ምትለዉን ሁሉ እላለሁ ቲቸርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏😍

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ማወቅ እፈልጋለሁ ቸልተኛ ሆንኩ ጅ😢😢😊

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 ปีที่แล้ว +1

    🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 ปีที่แล้ว +2

    ቲቸርዬ የት ሔድክ ሠላም ይሑንልሕ!

    • @jeryytaye3053
      @jeryytaye3053 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እየጠየኩ ነው ለመጨርሻ ግዜ ለ ማብሰያ እቃዎች የሚለውን ለቀው ፓርት 2 አለው ብለው በዛው ጠፉ ኦልሞስት 2 መንዝ ሆናቸው

  • @alem5097
    @alem5097 ปีที่แล้ว +1

    እኔ. ዛሬ. ነው. የሰማሁህ. እለት. አለት. ሂሌ. የምንገለገልባቸውን. አባባሎች. ነው. የሰራህልን. ደጋግመን. ካየነው. We will be. Perfect thanks

  • @nasermohammed7521
    @nasermohammed7521 ปีที่แล้ว +6

    ቲቸር እንደዚ ኣይነት ብታመጣልን ደስ ይለናል ከተቻለ በተረፈ እናመሰግናለን

    • @Emebet-or8fo
      @Emebet-or8fo 3 หลายเดือนก่อน

      Thank you teacher

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh 5 หลายเดือนก่อน +1

    I.d like to ...?
    1 BA MIYETSARAKALI YEMITSAFU FIDALATE ASAYUNE T.N❤❤❤

  • @yalemworkhailu1247
    @yalemworkhailu1247 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ የማመሰግንህ ጸጋዉን ያቤዛልህ ወዴሜ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว +1

    እዳንተ. ቆንጆ. ትምኸርት😊😊😊

  • @borkenamidia
    @borkenamidia ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ቲቼርየ ቆይልን።በጣም ነው የተመቼኸኝ።ጊዜየን አንተ ጋ እንዳቆይ አድርገኸኛል

  • @meseretdesalegn4663
    @meseretdesalegn4663 ปีที่แล้ว

    አንድመምህርነበረኝበህመምምክንያትአቆርጧልናአስታወስከኝመምህርብቻሳይሆንአባትምነህበርታ

  • @senaitghberekristos8150
    @senaitghberekristos8150 ปีที่แล้ว +2

    well come teacher I am late write the comment Thanks so much

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ግዜህን ሰጥተህ ስላስተማርከን መማር ፍላጎት አለኝ ከየት እንደምጀምር ግን አላውቅም እርዳኝ::

  • @borkenamidia
    @borkenamidia ปีที่แล้ว +6

    በርታ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እንዳታቋርጥብን

  • @yorifecadu4884
    @yorifecadu4884 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ንጉስ ብጣም ነው የምትምር የኚ ችግር ግን ወጣ ገባስለሚል መረዳት ያቅትኛል ምን ላርግ

    • @teachernigus
      @teachernigus  ปีที่แล้ว +1

      ገባ ብለሽ እዚያው ቆይ!

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamsegenalen memeherchin egzabher yesetelign ❤🙏

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 ปีที่แล้ว +1

    Can you?
    can you help me?
    Show my the office
    Give me some information
    Write it
    Spell your name
    Sign here
    Speak lounder
    Drive slowly
    Turn on the light
    Turn down the volume.
    can i go?
    can i get in
    Shall
    Shall i wait?
    shall i start?
    shall i call you?
    shall i sign?
    shall show my id?i
    I, d like to .....
    Order now
    Have something
    John you
    See you

  • @hewanmork6852
    @hewanmork6852 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Teacher I learn a lot

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @zafumesfun
    @zafumesfun ปีที่แล้ว +1

    Would you like to speak me.

  • @enatyoutub
    @enatyoutub ปีที่แล้ว +1

    thanks teacher 🥰🥰🥰🥰

  • @betreazage5293
    @betreazage5293 ปีที่แล้ว +1

    God bless you thecher

  • @kahsuwayu4615
    @kahsuwayu4615 ปีที่แล้ว +2

    Welcome

  • @petrossemagn7262
    @petrossemagn7262 ปีที่แล้ว +2

    ለ12ኛ ክፍል

  • @natuteklia1082
    @natuteklia1082 ปีที่แล้ว +2

    Ab seata kxbe xenihe

  • @mohammedhinika1715
    @mohammedhinika1715 ปีที่แล้ว +1

    You helped as so much

  • @qonjiitjiloo4215
    @qonjiitjiloo4215 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Techar

  • @Temesgen.db_22
    @Temesgen.db_22 ปีที่แล้ว +1

    you are best teacher.

  • @fgsd1103
    @fgsd1103 ปีที่แล้ว +1

    Tanx teach🙏🙏🙏

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @tadelechmule7368
    @tadelechmule7368 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much.i am excited

  • @asmatemam9792
    @asmatemam9792 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እጅግ በጣምነው የማመሰግነው ምርጥ አስተማሪ ትችላሌክ

  • @AtiHan-l1j
    @AtiHan-l1j ปีที่แล้ว +1

    Ilove you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ ปีที่แล้ว +1

    I Thank you

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 ปีที่แล้ว +1

    thanks teacher

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 ปีที่แล้ว +2

    ቲቸርየ በጣም ነው የማመሰግንህ ቨዲወችህ በጣም ብዞ ሰለሁነ ብዞ ግዜ ለጀማሪ ወች የሚለው ነው የማየው በተረፈ የልጆችን ፈልም አያለው 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቲቸር የምታስተምረው ደሞ እንዴት ይገባል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nugusutadesse4917
    @nugusutadesse4917 ปีที่แล้ว +1

    Teacher nurillin betam new yemitimechegn ,,,,fetari idmena tena yistih💞💞💞💞❤❤❤❤

  • @monaalsbousi116
    @monaalsbousi116 4 หลายเดือนก่อน

    teacher እኔ ምንም አይገባኝም ለምንድን ነው ችግር አለብኝ ማለት ነው አይምሮዬን ምንም አይዝም።እባክህ መልስ ሌላ ምንድነው

  • @getachewfikadie9541
    @getachewfikadie9541 ปีที่แล้ว +1

    Tanks techer

  • @Nani-hj5pr
    @Nani-hj5pr ปีที่แล้ว

    ቲቸርዬ በጣም በምታስተምረው እውቀት አግኝቼበታለው በዚህ ቀጥል

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 ปีที่แล้ว +2

    Thank you teacher nigus

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @channei338
    @channei338 ปีที่แล้ว +1

    THAN ተርጉሙልኝ እማ የመዳም ቅመሞች

    • @channei338
      @channei338 ปีที่แล้ว

      THAN የዚህን ትርጉም

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቲቸር እድሜይስጥልን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጥ መምህር እናመሰግናለን

  • @yenenshabetew4479
    @yenenshabetew4479 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ በጣም ጏበዝ ነህ

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አዲስ ነኝ

  • @yalemworkhailu1247
    @yalemworkhailu1247 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እነመሰግነለን በተለይ በሰዉ አገር ላለን ለኝ ትልቅ ስጣታ ነዉ አመሰግነለሁ

  • @yezinasetaregu5716
    @yezinasetaregu5716 ปีที่แล้ว +1

    He btfl💙❤️♥️❤️💜

  • @yiregalemtesfaye4395
    @yiregalemtesfaye4395 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much teacher 🙏

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው "please? " ደግሞ ቢጨመር ከኋላው የበለጠ ጥሩ ይሆናል🙏

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ቲቸር ንጉሴ አእረጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 ปีที่แล้ว +1

    Betam emwedh astemari neh gn eni be onlayn memar felgi neber eni yalehut dubay new ycala

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +2

    Hi thanks very nice 👌 all blessed

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t ปีที่แล้ว +1

    Teacher nigus,
    Can i complimet to you?
    You are so!! berliant teacher.
    Keep going be like you are.

  • @shasheyadsssa4568
    @shasheyadsssa4568 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ ቋንቋን ተረድቶ አብራርቶ ለጻፍ

  • @QalkidaYohans
    @QalkidaYohans 6 หลายเดือนก่อน

    ቲቸርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanadato6101
    @birtukanadato6101 ปีที่แล้ว +2

    welcome teacher thank you very much

  • @nugusutadesse4917
    @nugusutadesse4917 ปีที่แล้ว +2

    Thanks a lot 🙏🙏

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው ትቸር እናመሠግናለን 💙

  • @kifayajemalayub2295
    @kifayajemalayub2295 ปีที่แล้ว +1

    Thanku my dear teacher Afaan oromo nuuf egalee barsisaaa Thanku you very much my teacher

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 ปีที่แล้ว +1

    thank you teacher nuguse after today i follow you 🎉🎉🎉

  • @goytiwancho5308
    @goytiwancho5308 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Teacher nogous

  • @butterfly-85
    @butterfly-85 ปีที่แล้ว +1

    Tanks ❤️

  • @emebetbiru5609
    @emebetbiru5609 ปีที่แล้ว +1

    Thenk you so much

    • @genetsolomon4358
      @genetsolomon4358 ปีที่แล้ว

      🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @sms9104
    @sms9104 7 หลายเดือนก่อน

    Why don't you order now
    Why don't you have something
    Why don't you join us
    Why don't you see the manager
    Why don't you sit by the window
    Why don't you change your seat
    Why don't you use the lift
    Why don't you try it on
    Why don't you visit around
    I don't like to order now
    I don't like to join them
    I don't like to see the manager
    I don't like to sit by the window
    I don't like to change my seat
    I don't like to take a taxi
    I don't like to go no foot
    I don't like to use the lift
    I don't like to visit around
    I don't like to take some pictures
    Let me order now
    Let me have something
    Let me join them
    Let me see the manager
    Let's sit by the window
    Let's change our seat
    Let's use the lift
    Let's visit around
    Let's take some pictures
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemdemse4964
    @aynalemdemse4964 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥክ ቲችርዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abdulfetahhamdu
    @abdulfetahhamdu ปีที่แล้ว +2

    Thanks sir you are the best.

  • @saraabe6210
    @saraabe6210 ปีที่แล้ว

    ቲቸር የውነት እግልዘኛ ላይ ተስፋ ቆርጬ ትቻዋለው ግን ለምን እደሆነ ባላውቀውም ድጋሚ ልሞክረው መጥቻለው እስቲ ይሄን ደጋግሜ ለ አድ ሳምት እሞክረዋለው እግዚአብሔር ፍላጎቴን አውቆ ይርዳኝ

    • @teachernigus
      @teachernigus  ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሳራ። አትሞክሪ። ከሞከርሽ ይከብዴል። ወስኚ።

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 ปีที่แล้ว +1

    Memhreya edmena tena kenebetesebh ysteh btam eko eyagezken new

  • @musbahmusema6525
    @musbahmusema6525 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much teacher

  • @kesgemerjote4775
    @kesgemerjote4775 ปีที่แล้ว

    My name Rer ,Gemer Jote I am very happy when you teaching the English I give you think s for you

  • @Lidiya134
    @Lidiya134 6 หลายเดือนก่อน

    Beloved Teacher Nigus you are hard person bless you❤❤❤

  • @martamm8440
    @martamm8440 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif

  • @yenenshabetew4479
    @yenenshabetew4479 ปีที่แล้ว +1

    🎉

  • @rediet3272
    @rediet3272 ปีที่แล้ว

    Tank you very mauch you are very nice $your poliyite gess avisit

  • @EhetteleeTelahu
    @EhetteleeTelahu 29 วันที่ผ่านมา

    እመሰግናለሁ ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥልኚ

  • @mekdelawitmarege640
    @mekdelawitmarege640 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ብሎኛን ቀጥልበት

  • @muksinaausman965
    @muksinaausman965 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much my teacher .

  • @onelove9567
    @onelove9567 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ሞክርኩ ሊግባኝ አልቻለም

  • @fasilasfaw1297
    @fasilasfaw1297 ปีที่แล้ว

    Thank'u teacher nigus.
    It's good

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565
    @fatheryouarealwaysgreattha3565 ปีที่แล้ว +2

    Welcome, our teacher, let's listen to what I have to say, it will be a lesson for all of us. Have a good stay

  • @bekoo8411
    @bekoo8411 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍♥️

  • @alem3060
    @alem3060 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ መምህር 💚

  • @natuteklia1082
    @natuteklia1082 ปีที่แล้ว +1

    Lk besatu metehani maletie new eyetebekuh neber

  • @filiposmelake5101
    @filiposmelake5101 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif

  • @fatmanesro2739
    @fatmanesro2739 ปีที่แล้ว +1

    🎉❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ቲቸርዬ አመሰግናለው

  • @asnakeamare3365
    @asnakeamare3365 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናሌዉ ምምህርየ

  • @bethelgaegirmaanbasie9969
    @bethelgaegirmaanbasie9969 ปีที่แล้ว +1

    Thenk you !! Teacher Nigus is wonder

  • @famsn8863
    @famsn8863 ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher God bless you

  • @sinatube21
    @sinatube21 6 หลายเดือนก่อน

    ውሃ ስጠጣ አላይህም መምህር እየጠጣህ

  • @wendekebede7333
    @wendekebede7333 ปีที่แล้ว

    Please can you tell me last your video ? I can’t find it please

  • @monavip4469
    @monavip4469 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ትቸርዬ👍👍👍👍👍