የዘንድሮ አእላፈት ዝማሬ | ፕሮቴስታንቶቹ በአንድ ላይ በአእላፋት ዝማሬ ሊገኙ ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @151360ful
    @151360ful 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ መልካም ሰው ንግግርህ ራሱ የተመረጠ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏♥️

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 16 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስና ፍቅር ነው፣ ማንም ቢመጣ ተዋህዶ ስለክርስቶስ እንጂ ስለሌላ አይደለም

  • @tigaethio
    @tigaethio 18 วันที่ผ่านมา +10

    አምሮብሻል ኑኃሚን እንወደሻለን

  • @gengalo417
    @gengalo417 15 วันที่ผ่านมา

    Birhane ikoo Eyesus naw so weda Geta nuu Birhane be Eyesus mamene naw ikoo so ezee layii yaalachuu wondemochii weda Geta Eyesus Geta nuu Eyesus ye zelalem Geta naw

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ የአራዳ ልጅ ስንቱን ሰገጤ ፕሮቴስታንት አጃጅሎ ህይወትን ተረክ አደረገ ይመችህ

  • @AyenAbera
    @AyenAbera 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሶፊ እንወድሀለን ናልን

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 17 วันที่ผ่านมา +6

    ይመስለኛል የሆነ የፈራው ነገር አለ 😅እውነቱን ማየት አልፈለገም😅😅

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 15 วันที่ผ่านมา +1

    በሚቀጥለው ዓመት አላለም አየ ሶፊ😂😂😂😂😂😂

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t 18 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ እንወድሃለን

  • @LidyaGelaye
    @LidyaGelaye 16 วันที่ผ่านมา

    Sofy cher cil aywedem dr kira sweety temuye🎉teleyalhe

  • @melaktedla4176
    @melaktedla4176 17 วันที่ผ่านมา

    Yanema teklelek new yemtemetaw

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 16 วันที่ผ่านมา

    ስለ እመቤታችንም ይዘመራል እንዳትረሱ እሺ!!!

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 17 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሳውያን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ትላላችሁ የትኛው ብርሀን እንደሆነ ግራ ገብቶናል የፀሀይ የጨረቃ ወይስ ሌላ እቤካችሁን ማብራርያ ብትሰጡ
    ተባረኩ

    • @alemTilahun-k4f
      @alemTilahun-k4f 17 วันที่ผ่านมา +2

      ያው እናንተ ሁሉም ነገር ቃል በቃል ካልተነገራቹ ለመረዳት ትቸገራላቹ ግልፅ ነው።እውነተኛው ብርሀን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ!!!

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@alemTilahun-k4f አትድከም ምንም ብትል አይገባቸውም፡ ሶፊ አይን ያፈጠጠ ውሸት ሲዋሽ አታይም? መዋሸት ማደናገር የቤቱ ደንብ ነው።

    • @genenedejene2789
      @genenedejene2789 14 วันที่ผ่านมา

      @@alemTilahun-k4f ጎበዝ አሁን ጥሩ ብለሻል መጀመሪያውኑ ስሙን ለምምን አስቀራችሁ ዋናው ነገር ያለው ስሙ ላይ ነው መጀመርያእንዳልኩት ህይወት ዩማይሰጥ ብዙ ብርሀን ስላለ እውነተኞው የአለም ብርሀን ግን ጌታ ኢየስስነው
      አሁን ጥሩ ነው በአየ ር ላይም ቢሆን ስለ ኢየስ ለማውራት እየሞከራችሁ ነው ግን ብዙ ይቀርችሗል በቤተክርስቲያንናችሁ ያለውን የጣኦት የመላእክት የሰው የስእል የመሳሰሉ አምልኮ አስወግዳችሁ ኢየሱስን ብቻ ስትነግሱ ያኔትክክለኛ ክርስትና ይሆናል
      ማቲ 4 10 ላይ ዲያቦሎስ ወድቀህ ስገድልኝ ባለው ጊዜ አንተ ሰይጣን ሂድ ላምላክህ ብቻ ስገድ እሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፏል አለው እናንተም ይህንኑ አድርጉ የዛን ጌዜ አብረን እናመልካለን ስገድ ለሚላችሁ ሁሉ እትስገዱ እታምልኩ

    • @genenedejene2789
      @genenedejene2789 14 วันที่ผ่านมา

      @@ትንሳኢወርቅ ልክ ነሽ እኛ ያለኢየሱስ የሚገባን ነገር የለም
      ተባረኪ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 17 วันที่ผ่านมา +1

    😄😄😄😂😂 አይ ሶፊ መሄድ እየፈለክ ለምን ትፈራለህ እንታገሳለን ሶፊ ሴቷም ሶፊ ወንዱም አንድ ቀን ትመጣላችሁ ❤❤ የኔ ውዶች ፍቅር እኮ ነው ምትሰብኩት የሚሰድበንንም ነው ምትጋብዙት በዛው ልክ መልካሞች ፕሮቴስታንቶች አላችሁ እናመሠግናለን ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 16 วันที่ผ่านมา

      የእባብ ለማዳ የለውም ሲያስመስሉ ነው

  • @TigistTadesse-y7q
    @TigistTadesse-y7q 17 วันที่ผ่านมา +7

    ሶፊ አላልኩም እና አላቅም ልማዱ ነው😂😂😂

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 17 วันที่ผ่านมา

    Menafk khadey yueda

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 17 วันที่ผ่านมา

    Yhe deweye meta kere menabatu yametal

  • @Jerry-e27
    @Jerry-e27 17 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ ሶፊ ጤናህ ያጠራጥረኛል እኮ😂😂😂😂

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 17 วันที่ผ่านมา +4

    ምነው እንደዚህ ተለማመጥኩ ከእሱ ምን ፈልገህ ነው መጣ ቀረ የሰውችግር የአለበን አሰመሠልከው

  • @heruyassefa1138
    @heruyassefa1138 18 วันที่ผ่านมา

    Enkwan Adersachu Woud Ethpyan!!

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 17 วันที่ผ่านมา +4

    አወዛጋቢው ፖስተር

  • @Haregwa
    @Haregwa 17 วันที่ผ่านมา +12

    ሶፊን ማመን እኮ ከባድ ነው

    • @samiras2322
      @samiras2322 17 วันที่ผ่านมา +9

      ሶፊ መጣ ቀረ ኦርቶዶክስ በሚሊዮን የሚቆጠር ተከተይ አለት የማያሳስብ አያስስብሽ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 17 วันที่ผ่านมา

      amen ❤❤❤

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @etsegenetbogale4908
    @etsegenetbogale4908 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሆ ክርስቲያን የሌለ ይመስል ሶፊን መለመን ምን ይባላል

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሳያምኑ መሄድ ገበያ እንደመሄድ ቀላል ነው

  • @JcGenene
    @JcGenene 16 วันที่ผ่านมา

    እሱ እኮ እንኳን ዘንድሮ እና አምና ቴዲ አፍሮ ማነው ያለ ሰው ነው 😂

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 የሚቀጥለው አመት እሰይ😂😂

  • @kasachs
    @kasachs 17 วันที่ผ่านมา

    ሶፊን አምኑ😂😂😂

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ ቅዥቢ
    መጀመሪያ ጼንጤ በዚች ቤት ማን ያስረግጠዋል ።ነውርም ነው።
    ድንግል ተመሰገናለች አትርሱ።
    ወጥ ረጋጮች።

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 17 วันที่ผ่านมา

    ሚቀጥለው አመት ነው ያልኩት ዘድሮ ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሶፊ

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 16 วันที่ผ่านมา

      ወንጌሉንም እንዲህ ነው የሚያጣምሙት

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ሶፊ እየጠበኩህ ነው

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 17 วันที่ผ่านมา

    ነጠላ ስትለብሽ አማረብሽ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 17 วันที่ผ่านมา +1

    በአዲስአበባ ያለው ኦርቶዶክስ በጠቅላላ ቢሰበሰብ ከቦሌ መድሃኒያለም ግቢ አይበዛም 20ሺ ገደማ ናችሁ 😂🤣😂

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 17 วันที่ผ่านมา

      ተው እንጂ ጅል 😂😂🤣

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 17 วันที่ผ่านมา

      @SintaywhuMekohu መንግሥት እራሱ ቦታ የማይሰጣችሁ ለዚያ እኮነወ 😂🤣😂

    • @MeklitSisay-n6n
      @MeklitSisay-n6n 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiowisdom7721እስኪ ታሪክ አንብብ እና መስቀል አደባባይ የማን እንደሆነ ትናገራለህ

    • @nitsuhmulugeta3900
      @nitsuhmulugeta3900 17 วันที่ผ่านมา +2

      @@ethiowisdom7721ጥርሴስ ልማዱ ነው ኣይኔን ኣታስቂው ኣልች : hahahaha Eshi ይሁን ደስ ይበልሽ🤣 ዘንድሮ የተጠመቀው Protestant erau 20,000 ኣይሞልም? 2:42 😎it’s okay you can come too ቦታ ኣለ

    • @TenaworkFIKRE
      @TenaworkFIKRE 17 วันที่ผ่านมา

      ለመዳን ክርስቶስን በነፍስ ለመዳን አብረውት የነበሩት እኮ መቶ ሀያ ቤተሰብ ብቻ ናቸው። አፍ ብቻ።ማስተዋል ይስጣችሁ።

  • @yade716
    @yade716 18 วันที่ผ่านมา

    ላቆማሁት ወይስ ለሞነጫጨራችሁት ምስሎች ሊሰግዱ ነው የሚመጡት?

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 18 วันที่ผ่านมา +3

      ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል

    • @meron-cc9vi
      @meron-cc9vi 18 วันที่ผ่านมา

      Yes!!!❤

    • @mekdes2339
      @mekdes2339 18 วันที่ผ่านมา

      ewqetn yemigelt amlak ygletlh😊

    • @TaniyaCuriseteller
      @TaniyaCuriseteller 17 วันที่ผ่านมา +2

      Yehe yante yebichak asitesaseb nw
      Eyesu geta nw

    • @shambelkifle8148
      @shambelkifle8148 17 วันที่ผ่านมา +1

      teregaga,,,bawerahu kuxir didbinah eyetawekebih new