ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu
  • 33
  • 11 553

วีดีโอ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጆች አሏት ወይ? መጽሃፍ ቅዱሳዊ መልስ | ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊያየው የሚገባ | ዘማሪያም እና ፈለገ
มุมมอง 17510 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጆች አሏት ወይ? መጽሃፍ ቅዱሳዊ መልስ | ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊያየው የሚገባ | ዘማሪያም እና ፈለገ | felegeatinatiwos | lidetekale | gadisa
ምንድን ነው እንደዚ ያሳቃቸው? | ፈለገ | ልደተቃል | ጋዲሳ | felegeatinatiwos | lidetekale | gadisa
มุมมอง 1.6K17 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ምንድን ነው እንደዚ ያሳቃቸው? | ፈለገ | ልደተቃል | ጋዲሳ | felegeatinatiwos | lidetekale | gadisa
ጆሲ እና ኤርሚ አልተቻሉም | መዝሙረ እና አቡዬ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ገለጻ | ERMI HD | Jossey | abuye (ApostolicSuccession)
มุมมอง 3K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጆሲ እና ኤርሚ አልተቻሉም | መዝሙረ እና አቡዬ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ገለጻ | ERMI HD | Jossey | abuye (ApostolicSuccession)
ኤርሚ HD ፕሮቴስታንቶች ኑ ተጠየቁ | የውይይት ጥሪ | ኤርሚያስ | Ephrem balegiza
มุมมอง 962 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኤርሚ HD ፕሮቴስታንቶች ኑ ተጠየቁ | የውይይት ጥሪ | ኤርሚያስ | Ephrem balegiza
ጆሲ ስለ ኦርቶዶክስ ተማረ | አክሊለ እና Ermi HD | Jossy
มุมมอง 4602 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጆሲ ስለ ኦርቶዶክስ ተማረ | አክሊለ እና Ermi HD | Jossy
አክሊለ እና ኤርሚያስ ተገናኙ | በቅድስ ቁርባን እና ታቦት ዙሪያ ክርክር ለማደረግ ተጠያየቁ? | Nu Bebirhanu Temelalesu
มุมมอง 5157 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#NuBebirhanuTemelalesu አክሊለ እና ኤርሚያስ ተገናኙ | በቅድስ ቁርባን እና ታቦት ዙሪያ ክርክር ለማደረግ ተጠያየቁ?
ኦርቶዶክሳዊ መሰረታዊ ትምህርት የት እናገኛለን ? እንዴት መማር አለብን ? መማር የምትፈልጉ ኑ | Nu Bebirhanu Temelalesu
มุมมอง 739 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#NuBebirhanuTemelalesu ኦርቶዶክሳዊ መሰረታዊ ትምህርት የት እናገኛለን ? መማር የምትፈልጉ ኑ
ድንቅ መዝሙሮች | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክሳዊያን | Nu Bebirhanu Temelalesu
มุมมอง 249 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ድንቅ መዝሙሮች | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክሳዊያን | Nu Bebirhanu Temelalesu
የክርክር ጥሪ ለ ኤርሚያስ እና ለ ትዝታው ከአክሊል
มุมมอง 13714 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የክርክር ጥሪ ለ ኤርሚያስ እና ለ ትዝታው ከአክሊል
ዮሃድ እና ኤፍሬም | መዳን በእምነት ብቻ ነው ወይስ በስራም ነው
มุมมอง 514 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዮሃድ እና ኤፍሬም | መዳን በእምነት ብቻ ነው ወይስ በስራም ነው
ጆሲ ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ተማረ መሰራትዊ የኦርቶዶክስ ትምህርቶች እና እውቀቶች | ፈለገ አትናቲዎስ | Ermi Hd | Jossy | ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ
มุมมอง 11K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጆሲ ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ተማረ መሰራትዊ የኦርቶዶክስ ትምህርቶች እና እውቀቶች | ፈለገ አትናቲዎስ | Ermi Hd | Jossy | ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ
ስዕለ አድኖ- ኦርቶዶክሳዊ መልሶች | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
มุมมอง 13819 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ስዕለ አድኖ- ኦርቶዶክሳዊ መልሶች | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |
ተጠንቀቁ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ዘማሪያም | መዝሙረ ያሬድ | ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 18221 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተጠንቀቁ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ዘማሪያም | መዝሙረ ያሬድ | ድንቅ ትምህርት
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ዘማሪያም ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 1721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | ዘማሪያም ድንቅ ትምህርት

ความคิดเห็น

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንእያለነውልጅ😮😮😮😮

  • @SanayitdasalenyHh
    @SanayitdasalenyHh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @SelamHailemaryam-x3j
    @SelamHailemaryam-x3j 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስታምሩ❤❤❤

  • @ሚስጥርየድንግልማርያምልጅ
    @ሚስጥርየድንግልማርያምልጅ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርያምን ብዙ ተምሪለሁ እሁን 😢😢😢😢እኔም😢አመስገናለሁ ወንድሞቼ ቃል ሂወት ያስማልን🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiTilahun-f4z
    @YeshiTilahun-f4z 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በናትህ ጋዲ ቆይ አትሂድ

  • @enatneshwube3600
    @enatneshwube3600 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን የጌታ ጸጉርህን መላ በለው። የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ሁለመናቸው ይሰብካልና።

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ

  • @enatneshwube3600
    @enatneshwube3600 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደህና አመሻችሁ። ውድ ወንድሞቼ ሁሉም ነገራችሁ እንዴት እንደሚገራ የቆማችሁላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ትርዳችሁ።

  • @HanaAnebsu
    @HanaAnebsu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፈሩ የተቀመጥከዉ ሰለሰው ልታወሩ ነው አረ ነስሀ ግቡ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AB_TUBE-2016
    @AB_TUBE-2016 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ዋጋችሁ ከሰማይ ነው

  • @lidulidya2918
    @lidulidya2918 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ayutekle5574
    @ayutekle5574 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮

  • @letinaberhane2559
    @letinaberhane2559 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማኑኤልyoutube
    @አማኑኤልyoutube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱልን የተዋህዶ ልጆች

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀውስ ኣህያ ውሾች

  • @jnat5776
    @jnat5776 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂😂 yaga jagenoce

  • @Pikokf3
    @Pikokf3 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነንት ኣዝጐች ቀልድ ቁምነገር መከባበር....…....ሁሉ የምያምርባችሁ ዘመነችሁ በሳቅ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelRezene-j2x
    @SamuelRezene-j2x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ነዉ የምናመረው ያለው ኣይዛቹ በርቱ

  • @dreje-e5t
    @dreje-e5t 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላዋቂ ጴ ን ጤ እና ፖለቲከኛ ጆሮ የላቸውም ፤ ያልተገራ ምላስ አላቸው የሚሰሙበት ጆሮ ግን የላቸውም ይህም ልጅ ያልተገረዘ ምላሱን ሲያንዘላዝል ያባቱን የክህደት አምልኮውን ነው የተናገረው ፤ ኑሮውም የሽንገላ እና የርኩሰት ነው ፡፡

  • @HanamaryamHanayemaryam
    @HanamaryamHanayemaryam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nu ba berhanu temlalsu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbateSuliman-kv3zv
    @AbateSuliman-kv3zv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ እንደዚህ እዉቀት ያላችሁ ልጅች ከፊት ተሰለፋ ብዙደካሞችን ትረዳላችሁ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዛቹሁ በረቱ መንፈስ ቅዱስ አይለያቹሁ ወንድሞች

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮሐንስ ወንጌል እያነበብኩነበር

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jnat5776
    @jnat5776 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MaNafek 00000 Enata tetafalcehu Enje orthodox Atafame majamareya Anebbe

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡዬ ማለት???

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡዬ.እደነዚ.አይነት.ግብረገብ.የሌላቸው.ልጆች.ጋር.እራሳችሁን.አታድክሙ ድሮ.እናንተ.ብትፈጠሩ.በምድር.ላይ.አንድ.ጴንጤ.አይኖርም.ነበር.እድሜ.ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AffectionateAcorn-en3pp
    @AffectionateAcorn-en3pp 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይጠብቃቹህ ለስሙ ስንበት ተማሪ ነበርኩ ምንም እማላቅ ስው ንኝ እግዛብሄር።ይስትኝ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @YosefGebru-vf8kn
    @YosefGebru-vf8kn 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈለገ፡የሆነ፡መተት፡ትሰራለ፡ደብተራ፡ትችላለ፡፡ተምረሀል፡አይደል

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስካት ቲና የሚሉህ ጨቅላ ሚኒስትሪን ማለፍ ያልቻልክ ማቶ በየትኛው አቅምህ ነው መፅሀፍ ቅዱስን የምትረዳው?? እንደ ጴንጤ አይነት የዘቀጠ አመለካከት ያለው የአላዋቂ ሰዎች ስብስብ ሊኖር አይችልም!!! ትእቢት ያፀድቃል ተብለዋል እንዴ ጴንጤዎች!!!!!

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሲ ወንድሜ ንቃ የማያደረጉትን ( የማይኖሩትን ትምህርትን) ነው የምነግሩህ። የሞተልህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንጅ መላእክቶች ወይም ፃድቃን ሰማእታት ለንተ አልሞቱልህም:: please be aware focus on Jesus. Please read the Bible.

    • @ኢትዪጵያህይወቴ
      @ኢትዪጵያህይወቴ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኦርቶዶክስ ትምህርት መላእክት ሰማእታት ሞተዋል የሚል አስተምሮ የላትም ዉሸት መጥᎋ ነዉ። ክስቶስን የዐለም ብርሀን መድሀኒ ዐለም ነዉ የምትለዉ የዐለም መድሀኒት ለመሆኑ እራሱ ስም አለዉ ። የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አምላክ ነዉ። የክርስቶስ ፍቅር ካለሽ ኦርቶዶክስ ነዉ መሆን ያለብሽ ።

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሬት ላይ ያለች ኦረቶዶክስ ሌላ ምድያ ላይ ያለች የሰማይና የምድሪ ያህል ነው ። በ ኦርቶዶክሴ ቤተክርትያን ገድላት እንጅ ወንጌል መች ይሰበካል። እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአሔብርን ፍሩ እየዋሻቹ ሕብን ወደሲዖል አትንዱት 🙆🙆🙆🙆

  • @TakeleTekeba-lx1dn
    @TakeleTekeba-lx1dn วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ር ያድልልን በቤቱ ያፅናልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቃልይውት ያሰማልኝ

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt วันที่ผ่านมา

    ቀውስ ውሾች

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tselotaklog
    @tselotaklog วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስስ ስለሀይማኖቱ እስካሁን ስላላወቀ ስለኦርቶዶክስ ሲያወራ የሚውለውንስ ምን ትለዋለህ?

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta วันที่ผ่านมา

    ንገሩት ለዚያ ሰው ሐፍረት ለማያውቀው ሄድኩኝ ብሎ ግብሩን ስድብ ላደረገው የባለጌ ሚስጥር ሲጣሉት ይወጣል የጠራውን ስቶ ድፍርሱን ይጠጣል ትዝታው ክፉ ነው ሲያስታውሱት መጥፎ አሁን ግን ሰላም ነኝ ደመናው ተገፎ። ይህም የአርቲስት ነፃነት መለሰን ምነው ጃል የሚለውን ዘፈን ያስታውሰኛል ከዚህ ዘፈን ውስጥ ያለው ግጥም ታወራለህ አሉ ተወደድኩኝ ብለህ ታማኛለህ አሉ አልወዳትም ብለህ አልቀየምህም እንዳሻህ ተናገር ባትታደለው ነው ሲያፈቅሩህ ለማፍቀር ትላለች። ይህች ምላስ ብርድ ሳይነካት አፍ ውስጥ በሙቀት ተቀምጣ የቀዘቀዘ የሞቀና የጣፈጠ እየበላችና እየጠጣች የምታመጣውን መዘዝ መንግስትና ጦር ሰራዊት አይመልሰውም ትላለች እናቴ እግዚኦኦኦ ሲጀመር አንተ ስላዘዘክ እምዬ ተዋህዶ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ወይንም ሆቴል አይደለችም አንተ ትዕዛዝ የመሠለህን ቆሻሻና ፅዩፍ ስድብ የምትቀበለው? ነገር ግን ይህን ትዕዛዝ ያወረድከው ማን ስለሆንክ ነው አንተ ሰይጣን ይደረግልኛል ካልክ የምትመጣውስ ለምንድን ነው? ቀጥሎስ ይህ ሲደረግልኝ ነው የምመጣው ያልከው አምኜበት ሄጃለሁ ካልከውና አሁን ካለህበት አዳራሽ እወጣለሁ ያልከው አዳራሽህ ውስጥ የጎረበጠህ ነገር እንዳለና ካፈርኩ አይመልሰኝ የሚል መፈራገጥ እንዳለብህ ያሳብቃል።

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraBh-e3r
    @SaraBh-e3r วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YehalaDeresu
    @YehalaDeresu วันที่ผ่านมา

    እስራ ላይ ሆኜ ነው እምሰማው ( ላይቭ ላይ እንዴት መግባት እችላለን

    • @-ethi-youtube6297
      @-ethi-youtube6297 วันที่ผ่านมา

      ጥያቄ ለመጠየቅ ነው?

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f วันที่ผ่านมา

    እሺ እናንተ ጌታ በመሰረተው ቤተክርስትያን ሀዋርያቶች የምትመሩ ከሆነ ለምን ወንጌል ወታቹ ለአለም አትሰብኩም? እናንተ እኮ ወንጌል በሚሰብኩት መልክተኞች ድንጋይ ወርዋሪ ናቹ😂 ውይ አይደብራቹም ግን?እዛው ተሟሙቃቹ የሰንበት የዝክር ቡሌ ስትለቅሙ እናንተ ጌታ እየሱስ የመሰረታቹ ቤተክርስትያን ከሆናቹ ለምን የሀዋርቶች ፈለግ አትከተሉም? እንደ እስላም እየተዋለዳቹ መብዛት እኮ ነው የተያያዛቹት።

    • @FM-hx7jb
      @FM-hx7jb 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ በየቦታው እሚተከሉት ቤተክርስቲያን እኮ ወንጌል ነው ሚሰበክበት ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትናን ያስፋፋች ናት

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 วันที่ผ่านมา

    አቡዬ ሰላም ነህ ከስንት ግዜ በህላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል