Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 143

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለትግራይ እናለአማራ ንፁሀን ስትል ሰላምን አምጣልን ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @Yitulala
    @Yitulala 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    የኢትዮጵያ ባለውለታ ሚድያ ነው ብልጽግና ሸኔ ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ እስልምና ጸረ ባንድራ ጸረ ትምህርት የቫቲካን ግብረሰዶም ስርአት አስከባሪ ነው ብልጽግና❤

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚቀጥለው የወያኔ ጦርነት ከአብይና ከፋኖ ጋር (ወልቃይት ጠገዴ) ነው ጌቾ ከተገለበጠ ጦርነት የማይቀር ነው

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በይቅርታ አይኑ የኢትዮጵያን ምድር ይጎብኝልን🤲 አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ሰላምና ፍቅር ንፁህ ልብንም ስጠን መልካሙን የምናደርግበትን መልካም መንገድም አሳየን🤲 ከሁሉም በላይ የዘረኝነት ፖለቲካ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም አጥፋልን🤲 እግዚአብሔር አንድነትን እና ፍቅርን እንደቀድሞው ይመልስልን🤲 አሜን🙏🙏🙏

  • @teddy17069
    @teddy17069 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መሳይ መኮንን እግዚአብሄር ጤና ይስጥህ በተለይ ስለ oligarchy ያነሳኽው ነገር በጣም በጣም ልክ ነው

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የመከላኪያ ጄነራል በንግግር እያሰመሰለ ያለው ከመንግሰት ገለለተኛ ተቋም ሆኖ ለመታየት እንጂ ከነ አብይ ትዕዛዝ ገለለተኛ ሆኖ አይውቅም‼️‼️‼️

  • @tezerahailu-o7d
    @tezerahailu-o7d 33 นาทีที่ผ่านมา

    መሳይ በጣም ብርቀቐ ጋዜጣችን ነህ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰትል ግን ሰምቼ አላውቅምና ለምስጋና ትጋ እንጂ አትሰስት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 นาทีที่ผ่านมา

    Welcome Jegnachin Messay

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፋኖዎች አንድ ሲሆኑ ግርማ ሞገሳቸው በአለም አነጋጋሬ ሀይል ይሆናሉ ስለዚህ አንድነቱን ይጠንክር ይበል ብለናል ድል ለመከረኛው አማራ ህዝብ ለኛም ለሰቡቦች ብለናል

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በሴፍትኔት ተደራጅተው በየቀበሌውና በየሰፈሩ ወሬ በማቀበል ስራ ላይ የተሰማራችሁ ዜጎች ከዚህ የደም ገንዘብ በመራቅ የራሳችሁን ስራ ብትሰሩ ይሻላል አብሮአችሁ የሚኖረው ሕዝብ ምን ያሕል እንደሚጠየፋችሁ ብታውቁ ጥሩ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @liyaendu1817
    @liyaendu1817 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላምመሣይ አንተ ጀግና ነክ ምን ያደርጋል የሀገሬ ህዝብ ሀሞቱ ፈሷል ሁሉንም ነገር አሜን ብሎ ተቀብሎ ነው የሚኖረው ይገርማል አንተግን በርታ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢቲዬጲያ ውስጥ የትኛውም አካባቢ የሚፈፀም አመፅ ለፋኖ. ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም አብይን እንዲወጠር ያደርገዋል. ሁለተኛ. የጋራ የብሶት የመከራ መንሴኤ አብይ መሆኑን አለም ይረዳል

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 16 นาทีที่ผ่านมา

    FANO my 💎

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማረው

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሆ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይን ሀይል. አንጃ ከማለት የህዝብ ተቆርቆሬ በሚል ሰይሙ. ፋኖ የህዝቡ ልጄ ከተባለ tdf የህዝብ ልጄ ነው የምላስ ወለምታ ተጠንቀቁ. ከትላንት ስተት እንማር

    • @SosinaY-x7m
      @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወያኔ፡ ዘረኛና፡ አውሬ፡ ድርጅት፡ በአማራ፡ ሕዝብ፡ ላይ፡ ለፈፀመው፡ ወንጀል፡ ይጠየቃል

  • @endrisa4495
    @endrisa4495 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀዳዳ በርሜል ደስ ይላል ወንፊትም ይገልፀዋል መሳይ ሀሳብን የምትገልፅበት ንግግርህ ትክክልም ነው ደግሞም ያስቃል ጤና ይስጥህ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @User15809
    @User15809 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይፍረስ ሳይሆን ማስተካከያ እንዲደረግበት ነው የተባለው:: 50+1 ደግሞ ከመጀመሪያው የነበረ ነው::

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    mesayachin Berta❤❤❤

  • @Truth-12
    @Truth-12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @TunaDehun
    @TunaDehun ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተጋሩ አዳምፅዎም እዞም እንስሳታት

  • @Mulugeta-r7h
    @Mulugeta-r7h ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ላይ እየታየ ያለው ነገር ለትግራይ ብቻ ነው ብሎ ማሰብ ድንቁርና ነው። በሀገራችን ከሚካሔዱ ጦርነቶች ውስጥ ወያኔ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል ስለዚህ ጦርነቱ ሀገር አቀፍ መሆኑን ተረድታችሁ ማናችንም ቀድመን ማጋለጥ ይጠበቅብናል ላለፉት አመታት እራሳቸውን ሲያደራጁና የመከላከያንና የፋኖን አቋም ሲገመግሙ ቆይተው ጊዜው አሁን ነው ብለው ለሁሉ አቀፍ ጦርነት ተዘጋጅተው ተነስተዋል

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይመቻቸው ! 7 ሆነን ነው ደርግን ለመገልበጥ ትግል ጀመርን የሚሉት አይደል ? ያው አሁን ቢያንስ ብዙ ናቸው እስኪ እንያቸዋ ?
    ወያኔ ወደፊት ኦሮሙማ ተሽንፎ ሀገር ነፃ ቢሆን እንኩን መዝገር ስለሆነ መሄጃ ስለሌለው እዳ ነው! They are just like night mare!
    ለአማራ ያላቸው ጥላቻ አሁን እንኩን ጥምረት ፈጥረው ይህን አረመኔ ስራት አይዋጉም ? ደናቁርት ...ለነገሩ ሞተውም ከብአዴን አሽከሮች ይሻላሉ ...

    • @SosinaY-x7m
      @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወያኔ፡ መቼም፡ የአማራ፡ ወዳጅ፡ አይሆንም

  • @barackaboye516
    @barackaboye516 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይና ገለታው ምስጋናችንይድረሳችሁ። እነዚህ ተሃሕቶችጤነኞች አይደሉም። የማንረሳላቸው ራሳቸው የፈጠሩትን ተረት ተረት ራሳቸው አምንነው ጥቂቶችንም አሳምነው በአቦ ሰጥ ያገኙትን ስልጣን ለዘላለም ለማቆየት እጅግ ጨክነው በምድር ላይ እጅግ አዛኝ ፤ እጅግ ጠንካራ ሰራተኛና አምራች ፡ እጅግ ጀግና የሆነውን የአማራ ሕዝብ መርጠው ኢላማ በማድረግ ፤ ተጎዳሁ ፤ተበድያለሁ ያለ ሕዝብ ሁሉ መፍትሄ እንዳያገኝ ምን እናድርግ በነሱ ምክንያት ነው እያሉ በማሳሰባችው ሰው ሁሉ አማራ ፤አማራ ሲሉ ተሃሕቶቹ የሁሉንም ዳቦ የራሳቸው አደረጉ፡ ዳሩ ግን የግፍ እንጀራ ያንቃልና አሁን ወያኔ ያለበትን እዩ፤ ትርክቱም እውነት የመሰላቸው ሁሉ ዛሬም ከአማራ ራስ አንወርድም ብለዋል ። አንዳንዶቹ ወያኔ የሰራላቸው የ እቃ እቃ ካርታ እውነት አድርገው በብዙ ደምና አጥንት የተሰራ አሜሪካንን የመሰለ አገር መሄድ ይናፍቃሉ። ይልቅ ፍትሃዊና ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምትሆን ኢትዮጵያን መገንባት ይሻላቸው ነበር። ከዚህ ባሻገር አማራ ዳግም ላይጨቆን ተነስቷል። የሚሰነዘርበትን ዱላ ሁሉ እንደ ሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት እየበላ ወደማይቀረው የተደላደለች፡ ከ ሃ እስከ ፐ ላሉ ኢትዮጵያውያን በፍትህ ፤ በእኩልነት በነጻነት በኩራት በጥንካሬ የምታገለግል አገር ትሆናለች፤ የነአቢይ ኦሮሙማ ቅዠት ሆዳም ጅብ ሁሉ ከነቡድኑ በእሳቱ ይበላሉ። ኢትዮጵያ በነጻነት ለዘላለም ትኖራለች።

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እደው ብር እየሰጡ በድሮን ህዝቡ አለቀ እርዳታ ባይሠጡ ይሻላል በራብ ማለቃችን አለቀረ

  • @fekadehabte4849
    @fekadehabte4849 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abiy can hold their budget. This is his big hand

  • @ጌምኦቮር
    @ጌምኦቮር 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጌም ኦቮር,,,,,ወያነ

  • @TunaDehun
    @TunaDehun 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግራይ አይፈርስም አተነህ የፈረሰ ጭንቅላት ይዘህ አማራ ያፈርስክ ያለህ አእምሮ አልባ

  • @Balalitilma
    @Balalitilma 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    fatri yedrsline 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለአማራ ፋኖ አይይይ መሳይ እኛ ነን ትግሬዎች የምንወዳቸው እነሱ ከባድ ጥላቻ ነው ለአማራ ያላቸው ሁሉንም አይደለም አሉ አማራን የሚወዱ የአብይ ሴራ የገባቸው እኔ የደረሰብኝን ላካፍላችሁ የሐምሌ ማርያም ቀን ቤተክርስቲያን ስሄድ ከባድ ዝናብ መጣ እና ልደታ አንድ ህንፃ ስር ተጠለልኩ አጋጣሚ ብዙ ሰው እየሮጡ መጡ አጠገቤ አንድ ትልቅ ሰው ቆሟል በግምት እድሜው 45-50 ይሆናል ዝናብ እስኪቆም እናውራ አለኝ እሽ አልኩት ዛሬ ማርያም የአመት ነች ምናምን በማለት ወሬ ጀመርን ቀስ እያለ የአዲስ አበባ ልጅ ነሽ ሲለኝ አይደለሁም የደብረብረሃን ልጅ ነኝ አልኩት እሱም የራያ ትግራይ ልጅ ነኝ አለኝ ከዚያ እኔ ራያ ወሎ እንጂ ትግራይ ሲባል ሰምቼ አላቅም ስለው አማራ ነሽ አዎ አማራ ነኝ ስለው እናንተን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር አለኝ እንደው የቆምኩበት ውሃ ነው የሆንኩት ከትልቅ ሰው ይሄን በመስማቴ ብቻ እንደምንም ብዬ ጦርነት የጀመራችሁት እናንተ ናችሁ አማራ ምን አደረገ ስለው ከአንድ ጎኔ ያለው ወጣት ልጅ ዝም በይ ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም አለኝ ከዚያ ከሰውየው ምንም ምላሽ ሳልጠብቅ ዋጋችሁን ነው ያገኛችሁት ብዬው ዝናብ ስለቆመ ትቸው ስሄድ ቀልዴን ነው ነይ ሻይ ልጋብዝሽ ሲል ከጎኔ የነበረው ወጣቱ ልጅ ነይ እንሂድ ብሎ አብረን ከሰውየው ርቀን ሄድን ልጁም እንደዚህ ካለ ሰው መራቅ ነው አለኝ መልስ አትመልሽ አለኝ እኔም እሺ ብዬ ወደ ቤተክርስቲያንገ ገባሁ እላችሁአለሁ

    • @BirtukanAlamrew
      @BirtukanAlamrew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👍

  • @BirhanieTesfa
    @BirhanieTesfa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ትንታኒ ነው እረ ዳሃ 90%ነው

  • @degifietekle631
    @degifietekle631 55 นาทีที่ผ่านมา

    ኧረ ስታወሩ መንስኤዎቹን በጠራ ሁኔታ አቅርቡት እንጂ፣ ተረጂነት ፣ዐየሥራ እድልን በመዝጋት ፣ የስራ ቦታን በማፍረስ፣በጉቦ፣አለአግባብ ታክስ በመጣልና በስርቆት ሕዝቡ የሚወዳትን ሀገር እንዲጠላ ከመሆኑም በላይ በዘረኝነት በእገታና በአቅም ማነስ ሀገራችንን ወደ ቁልቁለት ሰዷታል እንጆጂ ማን የሰውን ፊት ለማየት ይወዳል።

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለመሆኑ ወያኔን የመሰለ ዘረኛ ቡድን በጤናማ ማህበረሰብ ውስጥ ሊፈጠር ይችላል?

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 22 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወጥር ትግራይ ይሄ መንግስት ብል ተወገደ ስላም የለም አሁን ሁሉም ብሄር ብሄረስቦች ከጎናችሁ ነን እንደሌላው ክልል ምስለኔ መንግስት ለማቁዋቁዋም።

  • @emebathailu7683
    @emebathailu7683 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Welcome Mesayachin and Gash Geletaw

  • @KebedeBultumaNatai
    @KebedeBultumaNatai 55 นาทีที่ผ่านมา

    ገለተዉ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    we hear those solid bitter concrete words of those profound figures.we must inhale and asses those precisely detailed analysis of bitter facts exhibited in our home country

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 30 นาทีที่ผ่านมา

    ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ፣ እህቱን ፣ ልጁን ገደልክ ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ, ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ በእናትና በአባት ፊት ልጃቸውን በመግደል ፍጹም አረመኔነትህን አሳየህ፣ አፈናቀልከው ፣ ዝም አለህ፣ ሰደብከው፣ ዘለፍከው፣ አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!!
    ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡
    አንበሶቹ የአማራ ልጆች ይኅውላችሁ ምን መሰላችሁ አማራ ያሸንፋል ስንል በምክንያት ነው፡፡ አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ባንዳ የባንዳ ልጆች እና በበታችነት፣ በጥበት ባበዱ ዘረኞች ለዘመናት ተሴረበት፡፡ በዚህም ሴራ እጅግ አሳዛኝ መከራ ተቀበለ፡፡ ለሰማይ ለምድር የከበደ ዘግናኝ ግፍ ተፈጸመበት፡፡ ይሄንን ሁሉ መከራ ለሰራት ሀገር ለታላቋ ኢትዮጵያ ሲል ታገሰ፣ አንገቱን ደፍቶ በኔ ይለፍ አለ፡፡ ይሁን እንጂ በጥላቻና በዘረኝነት ያበዱት የአማራ ጠላቶች አልሰሙትም፡፡ ንቀታቸው ልክ አጣ፡፡ ዘለፉት ሰደቡት፡፡ ፈሪ ነህ ምንም አታመጣም ብለው አላገጡበት፡፡ ግፋቸው ቀጠለ፡፡ ትዕግስቱን እንደፍራቻ ቆጠሩት፡፡
    "ቦ ግዜ ለኩሉ" አንዲል ንጉስ ሶሎሞን ግዜው ደረሰ፡፡ ጽዋው ሞላ፡፡ አምላክ ከላይ ከአርያም ተመለከተ፡፡ ተመለከተናም አማራን አስነሳ፡፡ አማራም የአምላኩን ትዕዛዝ ሰማ፡፡ የእሳት ጉማጅ፣ የእሳት ፍላጭ ፣ ረመጥ ሆኖ የአንበሳ ጎፈሩንም ነስንሶ፤ ሀገር ለመጠበቅ የሰቀለውን ቤልጅጉን፣ ምንሽሩን፣ጓንዴውን፣አልቤኑን ከተሰቀለበት አነሳ፡፡ ጀግንነት የአባቶቹ ፣ ትእዛዝ የመጣው ከላይ ከአርያም፣ ህዝቡ ጀግናው አማራ አበቃ፡፡ ምንም አይነት የምድር ሀይል ላይመልሰው ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ይዞ ዘሩን ለማዳን እየገሰገሰ ነው፡፡ ስልጣን መያዝና ሀገር ማስተዳደር የአባቶቹ፡፡

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤እንኳን በሠላም መጣችሁልን: መሣይና ገለታው❤❤❤አምሮባችኋል።።
    ግብረገባችሁ: ዕውቀታችሁ: ብቃታችሁ: ሑለመናችሁ❤❤❤ ሠብዓዊነትን ይገልፃል❤❤❤ ኢትዮጵያዊነትን ይሸታል❤❤❤
    እናም ትግራይ ቢተራመሥ: አማራ አንደነቱን አላልቶ ቢፈረካከሥ: ደቡብ አፉን ለጉሞ ቢቅለሠለሥሥሥ.....? የዐቢይ ደሥታውና ዕልልታው ከበሮ ድለቃው ነው። እነዚህ ሑሉ ግንባር ገጥመው: እሡን አያሥበረግጉትማ። ሥለዚህ እሡም በተቻለው ሑሉ በዚሁ በየጓዳቸው ጉዳይ ብቻ ታጥረው: ሢቧጨቁ እንዲኖሩ ነው። የእሡሥ እጅ በዋናነት በውሥጣዊ ሤራ እየተሣተፈ አይደለም እንዴ....? ታዲያ ማነው ጌታቸው ረዳን ጃሥ ጃሥ እያለ ፍርፋሪ የሚያጎርሠው...?
    ማለቴ: የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠቅላላ አንድነቱን ፈጥሮ ይሕን የቆሠለ ሠይጣን እንጦርጦስ ካልወረወረው በሥተቀር ዘወትር ውድቀት ረሐብ ሥደት ዕልቂት እዬዬና ሐገር አልባነት ነው!😪

  • @AlemayehuDesalegne
    @AlemayehuDesalegne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ የበሻሹ ሰዉዬ አገሪቱ የተበደረችው ገንዘብ ምን ላይ እንደዋለ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ መግለፅ አለበት ሸፋፍኖ ማለት ምን ማለት ነው? አገሪቱን የግሉ plc አደረጋት.

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ መንግሥት ከህዝቡ ጋር ትንሽ ተናቂረዉ በ1 ሚሊዮን ቢቀነሱልን ጥሩ ነዉ.

  • @solomonbeyenekahs2830
    @solomonbeyenekahs2830 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ እድሜ ልክህን ህወሀት እንዳልክ ትኖርለህ፤፤

  • @anegash100
    @anegash100 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በእርዳታ የሚኖር መንግስት ፣ ሕዝቡን የተረጂነት መንፈስ እንዳይስፋፉ ለማድረግ ነው ይላል። ነጣቂ የሆነ መንግስት!

  • @sileshibogale3536
    @sileshibogale3536 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God and the broad mass of Ethiopia are still patient. i am very afraid of this regime. The people are so tired.

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ አብይን ለመንቀል. ከተለያዩ ሀይሎች. ከኦሮሞ ከትግራይ ብድኖች ይቀራረብ. ጀዋር. ህውሀት በተደጋጋሚ ጋብዞዋል ስለዚህ በጥናት. በዘዴ በስሌት ብታሰብበት

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቢይማ በህወሓት ተኮትኩቶ ያደገ ከመምህሩ ደቀመዝሙሩ የሆነ የኢትዮጵያ መጋኛ ነው! አባቱ ህወሓትም የመሰረተው ብልፅግናም አብረው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ካለተወረወሩ ችግሩን መተንበይ በጣም ያስቸግራል !

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሉም አሉ አይ የሉም አሉ የሉም ፣፣፣😀

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ ምርጫ ቦርድን ተቀበሉአቸው ብሎ ያዛል ምርጫ ቦርድም የሆነች ክፍተት ፈጥሮ ይመዘግባል ።በተጨማሪ የህወሓት መኖር አብይን ለመጣል ይመቻል የሌላው ህዝብና የአ/አ ነዋሪ ሌላ አካል ነፃ እንዲያወጣው ተኝቶ የሚጠብቅ ነው

  • @SosinaY-x7m
    @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Don’t fail For TPLFs trap

  • @solomonbeyenekahs2830
    @solomonbeyenekahs2830 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    No war at all in Tigrai.

  • @Asfawsen
    @Asfawsen 6 นาทีที่ผ่านมา

    Bis bis ahiya , tigray layy torinet aynorim bekentu timegnaleh

  • @haftegezahen
    @haftegezahen 28 นาทีที่ผ่านมา

    ነዳጅ በብላክ 300ብር ገብቷል

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን አቢ ከ ትግራይ ዉግያ ከ ከፈተ የ ትግራይ ሰራዊት ቀጥ በሎ አራት ኪሎ ይገባል ድሮም በ ኤርትረአ ሰራዊት ተኣግዞ ነው ስልጣን የቆየ ክሃድው ግን አሁን የሚያግዘው የለም እድያዉም ኤርትረአ ህውሓትና ፋኖን ኦላም ጨምሮ በግልጽ ከ ግብጽ ከ ሶማልያ ሆነው ማገዝ አለባቸው 👌

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የፈደራሉ መንግሥት ጋር ያጋጨቸዋል * የፈደራሉ መንግሥት ተዳክሟል = 0+ analysis

  • @YesufAli-gw6xy
    @YesufAli-gw6xy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Their poletics should be treated well,may not be true!to get Recoginition and to recover again through ambitions.

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወያኔ ማረጡን የተቀበለ እይመስልም ግን እድሜ ለአብይ መጠየቅ የሚገባቸን ባለመጠየቃቸው
    ለነገሩ አባት ናቸው ለምን ይንካቸው

    • @asnakewaltenigus
      @asnakewaltenigus 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😀😀ጎንደሬ ነህ 100%አትቅዘን

  • @danielhabene4146
    @danielhabene4146 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል የማታውቀው ነገር አታውራ።

    • @SosinaY-x7m
      @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምናውቀው፡ ወያኔ፡ የተሸነፈ፡መሆኑን፡ ነው

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ABDU Tedy……Eritrea maninim atfeligim …🫣
    Ezaw rasachew yblalu midre kehadi….💔

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ህወሀትን አልደግፍም። ነገር ግን ከጌታቸው ብልፅግና የህወሀትን አቋም እደግፋለሁ።

  • @MesfinKidan-pd6tr
    @MesfinKidan-pd6tr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቦ ኧረ ሰው ቀይር ይሄን ሰውዬ አበዛኸው

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወደ ቀድሞ ቤታችሁ ልትመለሱ ባልሆነ 😀

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Di ifano

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር !!! ከዚህ ዘረኛና ተንኮለኛ መንግስት እግዚአብሔር ይገላግለናል ፀልዩ ቤተሰቦቼ የኢትዮጵያ መከራዋ ሁሉ ተረት ይሆናል !!!

  • @abdinalawi7392
    @abdinalawi7392 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ሚገረማኝ ምን አገባቹ እናቴ ??

  • @papile7076
    @papile7076 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይናፍቅሀል በታሪክ የትግራይ ህዝብ እርስ በእርስ አይዋጋም ።

  • @gashawwunete3675
    @gashawwunete3675 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራዉ ታጥቋል።

  • @meazaabreha
    @meazaabreha 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚቀልጥ ሃይል ያለው አማራ ክልል ውስጥ ነው ቅምጥ

  • @SosinaY-x7m
    @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታቸው፡ረዳ፡---- ከአማራ፡ ጋር፡ ሒሳብ፡ አወራርዳለው፡ ያለ፡ የዘር፡ ማጥፋት፡ ያወጀ፡ ወንጀለኛ፡ ነው።

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ አውቀው ነው ,,,ትግራዮች አይጣሉም. ..

  • @Lllilo-r1t
    @Lllilo-r1t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigray tisear

    • @SosinaY-x7m
      @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦርነት አይጣም ትግሬዎችም አይጣሉ:: ቲፒኤልፍ ለፍርዲ ይቅረብ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዬሴፍ ያቃብ የት ጠፊ.

  • @negassihaile8939
    @negassihaile8939 27 นาทีที่ผ่านมา

    የራሷ አሮባት የሰው ታማሥላለች አሉ እትዬ ታጊ።

  • @Ambassel
    @Ambassel 20 นาทีที่ผ่านมา

    ዘንዶው አብይ አህመድ የስልጣን ጥማቱ እስካለው ድረስ ከህወሃት ጋር ዳግም የድንቁርና ጦርነት ብጀምር ኢሳያስ አፈወርቂ ይታረቀኛል ብሎ በምኞት ሊያስብና ሊገባበት ይችላል::

  • @mehereteabmekonen1925
    @mehereteabmekonen1925 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pp works in amhara only

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የአሜሪካ አካል ብትሆን ምን ታስባለህ that means next to Greenland and Canada?

  • @SosinaY-x7m
    @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    TPLF committed a genocide on Amhara

  • @yonasgebretsadik9576
    @yonasgebretsadik9576 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተቆራረጠ የጀነራሎች ቪዲዮ በማሳየት ከጅሎች በቀር ማንንም መሸወድ አይቻልም

  • @GetnetZewide
    @GetnetZewide 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ባካችሁ መሳይ እና ገለታው ይህን ሠውዬ አታንሱብን አሬዎስ ነው

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 13 นาทีที่ผ่านมา

    Mesay why are you talking about Tigray are wishing for another war...

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ዛሬም ገለታው

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንግስት ስላላችሁ ትዝ አለኝ ወያኔ እኮ የደሮ ፊልሚያ ሁኖ ቀረ የማዬነካውን ነክቶ አማራን ሆዳም ሰው ዘመድ የለውም

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    no our farmers do not take aids.even after they take they sell our natural farmers do not use food aid for home families consumptions.our manss natual grass roots are diffeent only those various groups,ordinary fellows,etc in towns,Rural places take those aids,but our society is distinct yes we must deeply know our natual sea society,our natural roots.who we are we offor aids for our natural mass pls take care

  • @reece_james8768
    @reece_james8768 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረፋ ወይም ላሃጭ እያንጠባጠብክ ስለ ትግራይ ከምትለፈልፍ እየተቀጠቀጠ ያለ መንደርህ ድምፅ ሁን

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Who are you talk to about tigray?

  • @rahelAberra
    @rahelAberra 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere mesaye duketena zeyet eko sewen beged eyasekefelu new

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የከንቲባ አብይ አቅም ያለዉ 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂 የትግራይን ችግር መፍታት አይችልም😂😂😂😂

  • @እምነቱኣብኢዱ
    @እምነቱኣብኢዱ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያ የድሮ ጥላቻህ ኣልወጣልህም ማለት መሳይ? 95 ሚልዮን ለ5ሚልዮን ብለህ ጆነሳይድ እንዳ ወጅክብን ኣትርሳ የተሻለ ሓሳብ ታመጣለህ ብለን ኣናምን።

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shaebian liatefa emiasib 🇪🇷 resu new qedmo emitefa….😭

  • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
    @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያንቸ ውጤት ያንተ ጭቅጨቃ ነው ውጤት እንዳነጣጨያደረገው።

  • @samuela.7383
    @samuela.7383 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    If tplf oppses strongly Abiy,that is the downfall of Abiy. You guys totally forgot the brutality of Abiy and want the situation continue as it is.

  • @getachew1038
    @getachew1038 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I don't think you have understood the political deadlock of Tigray, and I don't believe you can analyze the situation's political intricacy.

  • @TesfayGuolay
    @TesfayGuolay 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ሽግር በውግያ ብቻ ነው መፍታት የሚችሎ። የትግራይ ህዝብ ኣሁንም 95% tplf ነው stop የደንቆሮ ኣታሳሰብ።

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ 95 ለ 5 ያልከው ገና ህዛቡ ላይ ጥላቻህን አልወጣልህም:

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    TPLF - a test of their own Medicine.

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ እንዴት እንደሚያዝነኝ እኮ

  • @TomT-g4g
    @TomT-g4g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You guys are clueless. You don't understand the situation. That's why the Amhara struggle doesn't move an inch. Getachew is working with Abiy. He even wanted TDF to fight fano for Abiy. Amhara should side with TDF.

    • @SosinaY-x7m
      @SosinaY-x7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሞኝ፡።
      ወያኔ፡ መቼም፡ የአማራ፡ ወዳጅ፡ አይሆንም። እንደውም፡ ከአብይ፡ ጋር፡ ሆነው፡ ፋኖን፡ ከጀርባ፡ እየወጉ፡ ነው።

  • @sisaymekonnen1591
    @sisaymekonnen1591 31 นาทีที่ผ่านมา

    መሣይ የሴፍትኔቱ አልቆ ሕዝቡ ለኮሪደር አዋጡ እየተባለ ነው ጎንደር ላይ