ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግዬ ያንቺን ምርጥ እናትነተ ለማወቅ ልጆችሽን ማየት በቂ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢
አንቺ ጨዋ ሴት ደህና ነሽ ደርባባ ወይዘሮ ስወድሽ
እናቴን ነውየሚመሰሉኝ የተባረኩጨዋ እናት የተባረኩልጆች በዚህዘመን ለማግኘት በባትሪ መፈለግ አለብን ዘመናችሁይባረክ።🙏🙏👍👍
😂😂😂 ውይ ይህቺ የሻይ ማንቆርቆሪያ 😂😂😂 እኔ ብዙ ጊዜ አስቀምጫት ልጣላት አልጣላት እያልኩ ውጭ የምትኖረው ልጄ ማስታወሻዬ ነች ብላ ይዛት ሄደች። 😂😂😂 ይህን ቤተሰብ ስወደው! ሰላምና ጤና ተመኘሁላችሁ🙏🙏❤❤
ረጋያሉ ደስ ይሉኛል።ሁሉ ነገራቸው በጥም ደይላሉ።መቸም ልጆችዎ እርስዎን ይመስላሉ።እናት የኛ ፎቶ ናት።ሁሉ ሰው እናቶን እያየ ስለሚያድ የናቱን ኮፒ ነው።ስለዝህ ልጆቻቹኡን በጥንቃቄ ሳትሳደቡ ሳታሙ ጥላቻ ሳታስዩ አሳድጉ። ማምየ ድግሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከ ሁሉ ቤተሰብሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።ውድድ ነው የማደርግሽ።❤❤❤❤
ሰላም የኔ እናት እንዴት ናችሁ ምህረት እንዴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን ክፉ ነገር ከመስማት በቃችሁ ይበለን ❤❤
የናንተን ዘመን እንዲመጣ ለምኑልን ,,❤❤
እውነት ነው ይህ የሚያዘሳዝን ለመሰማትም የሚከብድ ነው እግዚእአብሔር ለአገራችንን በይቅርታ በፍቅር ይመልከትልን
ጌታ ምህረቱን ይላክልን ማሚየ❤ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
እጅግዬ እንደምን ነሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እንዴት ናችሁ እትዬ እጅጋየሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምሩ እንደተለመደው በድምፅ ::እውነት ነው የሚስማው የሚታየው የሚያሳዝን ነው ::ህፃናት ተወልደው እንዴት ነው የሚያድጉት ትልቅ ስጋት አለ::ህጉ ተስተካክሎ ተግባራዊ ካልሆነ ለባለጌዎች መቀጣጫ መሆን አለበት ::እግዚአብሄር ይቅር ይበለን በቃችሁ ይበለን ::ጉንፋኑን አባሩ ከባድ ቅዝቃዜና ዝናብ እንደሆነ ስምቻለሁ ራስን መንክባከብ ነው :: ምንድነው ስሙ ምሩ ማብራሪያ ስጪን 🙏
እውነት ነው የኔ እናት ❤❤❤
አረ አዋ ወላጅ የሚጨነቅበት የሚፈራበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ልጆቻንን ከንዲህ አሰቃቂ ጭካኔ ወንጅል ይሰውረን🤔 lemon grass tea ይሉታል
❤❤❤❤🥰 indet indemiwedish indemakebrish irgatash bitayi 🙏
ትክክል
እጅግዬ እንደምን ነሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🙏🙏
I love you so much and God bless you and your family ❤❤
Amen enseleyalen enatachin......le kaleye yetelakewin ye buna rekebot yt agegnewalew please
Amen Amen ejege
ወ/ሮ እጅጋየሁ ❤❤❤ መቅመቆ ነው ( ሞቅሞቆ ) በጣም ጥሩ ነው
ደስ ሰትሎ
Endate endemwedot❤
ለይመን ግራስ ይባላል እናመሰግናለን
ይገደል
❤❤❤❤❤❤
Betam melkam enat
ፍትህ
It is called lemon grass
እጅግ የት ይገኛል
❤❤l❤
ሞቅሞቆ ያልሽውን ስራስር የት ነው ማገኝው ተባበሪኝ እናታችን?????
Beslam yASAZENL ENTE
Mekmeko be English please
Mom please teach momes to be smart and religious . Upload bew video.
Lemon grass yebalale le nerve betame konjo new
ማዘርየ ሌመን ግራስ የት አገኙ እኔ እፈልጋለሁኝ
Fresh corner
እጅግዬ ለሱኮሩ ቀረፋ ሻይ አሪፍ ነው
የመጀመሪያው በአገራችን የጠጅ ሳር ይባላል በሌላው አለም ደግሞ ሌመን ግራስ አይነቱ ደግሞ እንደጠጅ ሳር አነስ ያለ ሳይሆን የዚህኛው ሳር ተለቅ ተለቅ ያለነው::ያንኛው ደግሞ መቅመቆ ይባላል ስር ነገር ነው እንደ እርድ ብዙ ግዜ ባገራችን ለደም ብዛትና ለተለያዩ በሽታዎች ይጠቀሙበታል በባህላዊ:ትግራይ ደግሞ ብዙ ሰው ዝም ብሎም ለሻይም ለምግብ ከለርም ይጠቀሙበታል አንዳንድ ሰዎች
ሎሚ ሎሚ የሚል ግን የሎሚ ቅጠል ያልሆነ እጠጣለሁ እሱ ይሆን መቅመቆን አውቃለሁ
የፍትህ ያለሕ
Lemon grass ybalal
Abat seratsh desi sal
ታገሉ ነው የሚባለው። ሺ አመት ፀልየናል፣ ቁጭ ብሎ ምኞት
ትግልም ፈጣሪን ይዞ ነው
@@ejigemoya ፋኖ ልቡ ቅን ነው የንቺ ፈጣሪ ደመና ላይ ነው።
❤❤❤
እጅግዬ ያንቺን ምርጥ እናትነተ ለማወቅ ልጆችሽን ማየት በቂ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢
አንቺ ጨዋ ሴት ደህና ነሽ ደርባባ ወይዘሮ ስወድሽ
እናቴን ነውየሚመሰሉኝ የተባረኩጨዋ እናት የተባረኩልጆች በዚህዘመን ለማግኘት በባትሪ መፈለግ አለብን ዘመናችሁይባረክ።🙏🙏👍👍
😂😂😂 ውይ ይህቺ የሻይ ማንቆርቆሪያ 😂😂😂 እኔ ብዙ ጊዜ አስቀምጫት ልጣላት አልጣላት እያልኩ ውጭ የምትኖረው ልጄ ማስታወሻዬ ነች ብላ ይዛት ሄደች። 😂😂😂
ይህን ቤተሰብ ስወደው! ሰላምና ጤና ተመኘሁላችሁ🙏🙏❤❤
ረጋያሉ ደስ ይሉኛል።ሁሉ ነገራቸው በጥም ደይላሉ።መቸም ልጆችዎ እርስዎን ይመስላሉ።እናት የኛ ፎቶ ናት።ሁሉ ሰው እናቶን እያየ ስለሚያድ የናቱን ኮፒ ነው።
ስለዝህ ልጆቻቹኡን በጥንቃቄ ሳትሳደቡ ሳታሙ ጥላቻ ሳታስዩ አሳድጉ።
ማምየ ድግሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከ ሁሉ ቤተሰብሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።ውድድ ነው የማደርግሽ።❤❤❤❤
ሰላም የኔ እናት እንዴት ናችሁ ምህረት እንዴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን ክፉ ነገር ከመስማት በቃችሁ ይበለን ❤❤
የናንተን ዘመን እንዲመጣ ለምኑልን ,,❤❤
እውነት ነው ይህ የሚያዘሳዝን ለመሰማትም የሚከብድ ነው እግዚእአብሔር ለአገራችንን በይቅርታ በፍቅር ይመልከትልን
ጌታ ምህረቱን ይላክልን ማሚየ❤ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
እጅግዬ እንደምን ነሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እንዴት ናችሁ እትዬ እጅጋየሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምሩ እንደተለመደው በድምፅ ::
እውነት ነው የሚስማው የሚታየው የሚያሳዝን ነው ::ህፃናት ተወልደው እንዴት ነው የሚያድጉት ትልቅ ስጋት አለ::ህጉ ተስተካክሎ ተግባራዊ ካልሆነ ለባለጌዎች መቀጣጫ መሆን አለበት ::እግዚአብሄር ይቅር ይበለን በቃችሁ ይበለን ::
ጉንፋኑን አባሩ ከባድ ቅዝቃዜና ዝናብ እንደሆነ ስምቻለሁ ራስን መንክባከብ ነው :: ምንድነው ስሙ ምሩ ማብራሪያ ስጪን 🙏
እውነት ነው የኔ እናት ❤❤❤
አረ አዋ ወላጅ የሚጨነቅበት የሚፈራበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ልጆቻንን ከንዲህ አሰቃቂ ጭካኔ ወንጅል ይሰውረን🤔 lemon grass tea ይሉታል
❤❤❤❤🥰 indet indemiwedish indemakebrish irgatash bitayi 🙏
ትክክል
እጅግዬ እንደምን ነሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🙏🙏
I love you so much and God bless you and your family ❤❤
Amen enseleyalen enatachin......le kaleye yetelakewin ye buna rekebot yt agegnewalew please
Amen Amen ejege
ወ/ሮ እጅጋየሁ ❤❤❤ መቅመቆ ነው ( ሞቅሞቆ ) በጣም ጥሩ ነው
ደስ ሰትሎ
Endate endemwedot❤
ለይመን ግራስ ይባላል እናመሰግናለን
ይገደል
❤❤❤❤❤❤
Betam melkam enat
ፍትህ
It is called lemon grass
እጅግ የት ይገኛል
❤❤l❤
ሞቅሞቆ ያልሽውን ስራስር የት ነው ማገኝው ተባበሪኝ እናታችን?????
Beslam yASAZENL ENTE
Mekmeko be English please
Mom please teach momes to be smart and religious . Upload bew video.
Lemon grass yebalale le nerve betame konjo new
ማዘርየ ሌመን ግራስ የት አገኙ እኔ እፈልጋለሁኝ
Fresh corner
እጅግዬ ለሱኮሩ ቀረፋ ሻይ አሪፍ ነው
የመጀመሪያው በአገራችን የጠጅ ሳር ይባላል በሌላው አለም ደግሞ ሌመን ግራስ አይነቱ ደግሞ እንደጠጅ ሳር አነስ ያለ ሳይሆን የዚህኛው ሳር ተለቅ ተለቅ ያለነው::
ያንኛው ደግሞ መቅመቆ ይባላል ስር ነገር ነው እንደ እርድ ብዙ ግዜ ባገራችን ለደም ብዛትና ለተለያዩ በሽታዎች ይጠቀሙበታል በባህላዊ:ትግራይ ደግሞ ብዙ ሰው ዝም ብሎም ለሻይም ለምግብ ከለርም ይጠቀሙበታል አንዳንድ ሰዎች
ሎሚ ሎሚ የሚል ግን የሎሚ ቅጠል ያልሆነ እጠጣለሁ እሱ ይሆን መቅመቆን አውቃለሁ
የፍትህ ያለሕ
Lemon grass ybalal
Abat seratsh desi sal
ታገሉ ነው የሚባለው። ሺ አመት ፀልየናል፣ ቁጭ ብሎ ምኞት
ትግልም ፈጣሪን ይዞ ነው
@@ejigemoya ፋኖ ልቡ ቅን ነው የንቺ ፈጣሪ ደመና ላይ ነው።
❤❤❤