እንኳን አደረሳችሁ🎊 የኛ ቤት በዓል 🎊 ምስር ጥብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 3 หลายเดือนก่อน +14

    ወ/ሮ እጅጌ ምርዬ እንኮን አደረሳችሁ ውዶቼ በጣም ደስ ትላላችሁ ወ/ሮ እጅጌ ሲያምርብሽ ታውቂበታለሽ ደግሞ ኑግ በቆሎ በጣም ነው የምወደው በዓል በአገር ነው ደስ የሚለው አንድ ነገር ቀራችሁ መጀመሪያ ጦአት ፌጦ በሎሚ ውሃ ተበጥብጦ በእንጀራ ተፈትፍቶ በባዶ ሆድ ይበላል ምንአልባት ጦት በልታችሁ ይሆናል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน +3

      Awo argenal feto selslkeretsen new

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማደምሪሽ አለሁ❤❤❤❤​@@ejigemoya

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ውብ ደርባባ እናት ናቸው Beautiful Family የተባረከ አመት ያድርግላችሁ እጅግ ባለሙያ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኑግ ተለጥልጦ ነው ጎንደር ጎጃም ትግራይ ለበዓል እንደዚህ ነው የሚያረጉት እንዃን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Ametatus?

    • @nalamimi-lh4yr
      @nalamimi-lh4yr 3 หลายเดือนก่อน

      የጥንት የመጣ ነገር ሳይሆን አይቀርም አመጣጡን ባላውቅም ዘይት የሚባል ነገር በፊት አይታወቅም ወጥ ሁሉ ሲሰሩ የተለጠለጠ ኑግ ጨምረው ነው የሚሰሩት ጎጃም ውሰጥ የሚጋገር ዳቦ አለ በኑግ በተለባ የሚሰራ በተለይ ጎጃም ኑግ በጣም ብዙ ምግብ ይሰራበታል ዘይት አይታወቅም ነበር 🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማዘርዬና ምርዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ❤❤🎉🎉

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተወዳጆች ቤተሰብ እንኳን አደረሳችው❤
    ወይ ማሚ ስታምሪ ሙያ ከውበት ጋር ሲሆን ደስ ይላል ልጆችሽም በአንቺ ወተው ነው ውብ ናቸው ምሬ ተናፍቀሻል የኔ ውድ ኸረ እንይሽ ።
    ኑጉ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደዚህ ተደርጎ ይበላል ❤❤❤❤

  • @tehetnamekonn231
    @tehetnamekonn231 3 หลายเดือนก่อน +1

    😮ማሚዬ ስወዳቹ ስታምሩ መልካም በአል

  • @seblewongel844
    @seblewongel844 3 หลายเดือนก่อน

    Etiye Ejig😍😍😍My favourite. Ergit yalu Enat.

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 3 หลายเดือนก่อน

    ኈግ ነው እንኳን አደረሳቹ🎉

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም በዓል my family 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 หลายเดือนก่อน

    በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ምርዬና እጅጌ በእውነት የበዓል ድምቀት ናችሁ አመት አመት ያድርሳችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️❤️❤️

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 หลายเดือนก่อน

    እንካን አደረሳችው ይቺ ምሱር ወጥ አደራ እጁ ይባርክ የኔ ባለምያ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ማን እንደ ሀገር እናንተን እያየን እንደሰት 🌻🌻🌻🌻

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 3 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ❤️ እንኳን አደረሳችሁ😃

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 3 หลายเดือนก่อน

    2017 ende mamyii yamare yetwabe yargelen fetariiii አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saratesfazgi1712
    @saratesfazgi1712 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ, የፍቅር የሰላም ዘመን, ያርግልን የአገራችን ሰላም ያሰማን

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆዎች

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት አገራችን ሰላም አርግልን

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው እዴኔ ባለሙያ ባለሴትነት ያለው ያሳውቀኝ በላይክ❤ የኔ እናት ደስ ትያለሽ❤ ይስለም ኢዴኪ ብልአፊያ❤❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት ❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመቱ የሰላም የደስታ ያርግልን ማዘርዬ ቆሎው ላይ ያለው ኑግ ይመስለኛል እናቴም ድሮ ታደርግ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Awo betekekel

  • @niniz8365
    @niniz8365 3 หลายเดือนก่อน

    Ejegye tAmrialesh, melkam beal

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 หลายเดือนก่อน

    እጅጌ መልካም አዲስ ዓመት ❤❤❤❤እናትና ልጅ ታስቀናላችሁ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 3 หลายเดือนก่อน

    የምርዬ ባለቤት የትሄዶ ነው እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት

  • @kkd2528
    @kkd2528 3 หลายเดือนก่อน

    Wowww, melkam beale. Thanks for sharing, you are such inspirational mother.

  • @msrak4498
    @msrak4498 3 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶችችችች❤❤❤,አሜን,እንኳን,አብሮ,አደረሠን,ማሚ,በጣም,አምሮብሻል,❤❤❤❤,ምሩ❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️enamesgnalen

  • @medinahussen5964
    @medinahussen5964 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ክፍለ አገር ነው ያለሁት ምን አለ አግኝቸሰላም በልኩሽ

  • @selam7643
    @selam7643 3 หลายเดือนก่อน

    ድንች የቀይስሩ ከለር ሳይነካው እንዴት ነው የተሠራው ይሠራልን 🙏

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 3 หลายเดือนก่อน

    እጅጌና ምርዬ እንኳን አደረሳችሁ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆዎች ደስ ስትሉ ማሚ ስታምሪ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥሽ 🎉🎉🎉 ምሬ ሸተተሽ ወይ??? እህህህ ተጠራጥሬአለሁ🎉❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 หลายเดือนก่อน

      @@saadaahmad5973 አረኩሽ ቅድም በርቺ እሺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️amesegnalew

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት ውዶች

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 3 หลายเดือนก่อน

    Enkan aderesatu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopahagere6577
    @ethiopahagere6577 3 หลายเดือนก่อน

    Happy new year for you and your children and grandchildren this culture is from gojam god blessed your family 👪 🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 หลายเดือนก่อน

    ኑግ ነው እኛም ቤት ሰሊጥለብቻው ኑግ ለብቻ ይለጠለጥና በድፎ ዳቦ ይበላል

  • @asternega5642
    @asternega5642 3 หลายเดือนก่อน

    Enkuan adersachiihuu 🎉🎉🎉❤

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ኢትዮጲያ ስሄድ ቤቶት መጣለሁ አላውቅሽም አይሰራም ቤተሰብ ሆነናል
    Love from Seattle

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 หลายเดือนก่อน

    Melkam Ades Amet yehunlachue Enteye sewedshe❤🌻🌻🌻😘

  • @ConsueloReid-e7o
    @ConsueloReid-e7o 2 หลายเดือนก่อน

    Efren Mountain

  • @CharleyHelen-l6h
    @CharleyHelen-l6h 3 หลายเดือนก่อน

    Miller Mountain

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 3 หลายเดือนก่อน

    Setamere yene kongo egegeye yene balemoya tebareke melekameAdisamete ❤❤❤

  • @mzmlalhasan1697
    @mzmlalhasan1697 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን አብሮ አድረረሰን ኑግ ይባላል እኛቤት ይደረጋል ❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Betekekel

  • @ephremdemissie9450
    @ephremdemissie9450 3 หลายเดือนก่อน

    Ejige betam akibarish negn. Melkam Beal

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 enkuan adersachu ...happy new year !! #2017

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️ happy new year

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 หลายเดือนก่อน

    አዎ ኑግ ይባላል በሀል ነው

  • @BarkotTubee
    @BarkotTubee 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ደምሪኝ እማደምርሽ አለሁ እማ ❤❤❤

  • @KukuMessay
    @KukuMessay 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan aboro aderesen 😍 nug fendasha lay I love it

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Betam

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 หลายเดือนก่อน

    Omg you guys so so gorgeous love you happy Ethiopia new year ❤ 🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @MuhammesEtp
    @MuhammesEtp 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ቤት ይደረጋል ለዘመን መለወጫ ኑግ በማር ተለውሶ በዳቦወ ይበላን

  • @CecilliaLiz-t5d
    @CecilliaLiz-t5d 3 หลายเดือนก่อน

    Ayden Camp

  • @HuxleyStevenson-p6z
    @HuxleyStevenson-p6z 3 หลายเดือนก่อน

    Manuel Centers

  • @MaryRobinson-u7m
    @MaryRobinson-u7m 3 หลายเดือนก่อน

    Cole Canyon

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    እንጀራው

  • @MehretKiflay
    @MehretKiflay 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 3 หลายเดือนก่อน

    Enkan Aderesschu 🙏❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Enkuan abro aderesen ❤️

  • @KidusanYimer
    @KidusanYimer 3 หลายเดือนก่อน

    Enkan adersachue enkan adersen

  • @JoelGilbert-q7b
    @JoelGilbert-q7b 3 หลายเดือนก่อน

    Turcotte Flats

  • @tjj269
    @tjj269 3 หลายเดือนก่อน +1

    melkam adsi amt🌻🌻🌻

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤አበረታችኝ❤ማሬ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Lehulachen

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️❤️❤️

  • @BrianZerbe-x9q
    @BrianZerbe-x9q 3 หลายเดือนก่อน

    Nitzsche Valley

  • @MacMillanCarter-m6g
    @MacMillanCarter-m6g 3 หลายเดือนก่อน

    Freddie Hollow

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 หลายเดือนก่อน

    ኑግ ነው

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 3 หลายเดือนก่อน

    🌼🌼🌼

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @SharitaHerdman-t1u
    @SharitaHerdman-t1u 3 หลายเดือนก่อน

    Farrell Crossing

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 3 หลายเดือนก่อน

    ኑግ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    የቶፎ ሊንኩን አታች አላረጋችሁም።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏❤❤🎉🎉🎉💅💅🤳

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 3 หลายเดือนก่อน

    Kerb behon emetana ebela neber yetebarek yehun melkam beale

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ያዳቦ ነገር አይወራ

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 3 หลายเดือนก่อน

    Nug

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Correct

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 3 หลายเดือนก่อน

    ኑግ ነው በጣም ይጣፍጣል አብዛኛው አማራ ክልል ይጠቀሙታል

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኘ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 3 หลายเดือนก่อน

      @@saadaahmad5973 እሺ የኔ ቆንጆ

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 3 หลายเดือนก่อน

      @@saadaahmad5973 ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Ametatus kemndenew?

  • @emebetAssefa-m4g
    @emebetAssefa-m4g 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ከፈመነ የሐንስ ወደ ማቲያስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤አበረታችኝ❤ማሬ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት