ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቤተክርስቲያን ጋብቻ እሰይ በጣም ነው ደስ ያለን I live in London እኔና ባለቤቴ የዛሬ 17 አመት በቅዱስ ተክሊል ነው የተጋባነው 3ልጆች አሉን ይሄ መባረክ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የጌታ ቃል ይሄ መመረጥ ነው ተባረኩልኝ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሑ ሙሸሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሑ
እጅግ እንደ አንቺ እድለኛ ሰዉ የለም ፈጣሪን አመስግኚዉ ልጆችሽ የተባረኩ ናቸዉ እንኳን ደስ አላቹ🙏
ትትክክክለኝኛ ጋብቻ በእግዚአብሔር ቤት በቃሉ ተባርኮ ማግባት ነው ።እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቃችሁ ሁልጊዜም በንስሐ ፣በስጋ ደሙ ከብራችሁ ነፅታችሁ ከልጅ ልጅ ያቆያችሁ አሜን እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልል👏👏ዝማ መላእክት ያሰማልን ትዳራችሁን ይባርከው 👏👏👏👏💐💐እትዬ እጅግ እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏
Ewnet new egziabhair yakbrelen amen amen
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ እጅግዬ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቸውን በልጆች ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen egziabhair yakebrelgn
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር? What the heck ?
እውነታው ነው ድንግል ማርያም የልዑል እግዚአብሔር እናት ናት ። ልዑል እግዚአብሔ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ጋር ክብር ምስጋና ይግባችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@@ejigemoyaበርበሬና አዳንድ ነገር ለማዘዝ ይቻላል ማዘር
ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ መልካም ጋብቻ
የሁሉም እምነት ጋብቻ ደስ ይላል ሠርግ ስባል የማንም አይማኖት ደስ ይላል የኔ የምል አስተሳስብ የተወጋ ይሁን።
ከመናፍቅ ጋብቻ ግን ማንንም ይሰውር
የቃልዬ ቤተሰብ መሆናችሁ ዕድለኛ ናችሁ ምርዬ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ
በቃ ከዚ በላይ መታደል ምን አለ ምንስ ያረካል ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናችሁ
ደስ ይላል በስጋወ ደሙ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል🎉🎉🎉
እህቶችሽ መገኘት ነበረባቸው ምምጣት !!
እግዚአብሔር ይመስገን ጠጣም ደስ የሚል የቤተክርስቲያን ጋብቻንው ::የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ::እትዬ እጅጋየሁ እንዲሁም መላ ቤተስቡ እንክዋን ደስ አላችሁ ::አመስግናለሁ
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እናት እና ልጅ። ሙሽሮች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያጽናችሁ።
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገንልዑል እግዚአብሔር ይመስገንልዑል እግዚአብሔር ይመስገንየኔ ቆንጆ መጨረሻችሁ ይመር የሥላሴ ጥበቃ አይለያችሁ ክብር ማለት ይሄ ነው!!!!!
Amen
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ሰርግ ነው የአብርህምንና የሳራን ሰርግ የባረከው አምላክ የእናንተምን ሰርግ ይባርክላችሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑራችሁ ልጆች ወልዳችሁ ለመዳር ለመኳል እንዲአበቃችሁ የሁል ግዜም ፀሎቴ ነው 🙏 ኑሩልኝ ከ አውሮፓ
በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🙏🏽🥰👍🏽👏🏽
እሰይ ማምዬ እንኳን ደስ አሎት ሙሽሪት ሙሽራው ትዳራቹ ይባረክ ጕጆችሁ ፍቅር፣ሰላም እንዲሁም በረከት ይሙላበት❤❤❤
እንኳን ደስያላችሁ። የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። ግን ምነው ቅዳሴ ስታስቀድሱ፣ ሌላ ሰውም የለም፣ ስጋ ወደሙ ስትቀበሉ አላየሁም። ያደረጋችሁት ቃል ለመግባት ብቻ ካለ ቅዱስ ቁርባን ከሆነ ይህ ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያናችን ስርአት አይደለም። ለዚህ ክብር አምላክ ያድርሳችሁ።
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ አምላክ። በቃና ዘገሊላ የተገኙት እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር እናንተም ትዳር ላይ ተገኝተው ትዳራችሁን ዘመናችሁ ሁሉ ይባርኩላችሁ። ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ
Amen 🙏 fetari yakbrelgn
ከሁሉ የበለጠ እግዚአብሔር ያለበት ጋብቻ❤❤❤❤❤
ምርዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደሰው ቅዱስ ጋብቻ አበቃሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ ውለዱ ክበዱ እኔም የዛሬ 13አመት በቅዱስ ቁርባን በስርዓተ ተክሊል ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ምርዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ክብርም አበቃሽ
እሰይ እሰይ እሰይ ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ እናት ነሽ ሙሽሮች አምላክ በልጆች ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እልልል በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቸውን በልጆች ይባርክ
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ የአብርሃም የሣሪያ አርግላችሁ ውለዱ ክበዱ አሜን በሉ
እልልልል የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ልጄ በጣም ደስብሎኛል ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በተለይ አንቺ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ።ምሬ እንኳን ለዝህ አበቃሽ በጣም ደስ የሚል በተለይ በቤተክርስቲያን መሆኑ እ/ር ይመስገን። ጋብቻቹ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላቹ።
ያስደስታል ያስደስታል የኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስርአታችን 👏🥰👏እልልልልልልልልልልል በፍሬ ይባርካቹ መልካም ጋብቻ እጅግ እንኳን ደስ አለሽ 🤲🥰 የልጅ ልጅ ይጡርሽ 🥰🤲
እንኳን ደስ አለችሁ የወ/ሮ እጅግ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
ዋውዋውዋው:እናቷንአይተው:ልጇንያገባሉ:ትልነበር:አያቴ:የደርባባልጅ:ደርባባ:የአብረሀምና:የሣራጋብቻይሁንላችሁ:እኔምከስደት:መልስእቺንቀን:እናፈቃታለሁ:6ወርቀረኝ:በሰላምግቢበሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ ታድለሻል እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን አሜን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elele i wish you both many more blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤️ 💖 i love u my little sister meruyeeeeee
Betam betam enamesgnalen I wish you could have been here🥺
እጅጌ እና ምርዬ እንኳን ደስ አላችሁ
ታድላቹ እግዚአብሔር የከበረበት ትዳር መታደል ነው ❤❤❤በልጅ ልጅ ልጅ ይባርካቹ በፍቅር አርጁ❤
እንኳን ደስ አላቹ 🎉ከልጆቼ ሆኜ አይቸው ልጆቼም እንደዚ ጋብቻ ተመኙ።
Fetari yelbachewen yasakalesh
@@ejigemoya አሜን
እናት እጅግ ምህረት እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ።
እንኳን ደስ አላችሁ ወይዘሮ እጅጌ❤❤❤❤❤ምርዬ የአብረሀም እና የሳራ ሰርግ ያድርግልሽ❤❤❤❤
ምርዬ እንኳን ደሥ አላችሁ መልካም ጋብቻ ሁሌም የገባችሁትን ኪዳን አሥቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
መልካም ጋብቻ እግዘብሔር እስከመጨረሻው ከናንተ ጋር ይሁን
በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ ምርዬ ከነባለቤትሽ እንኳን ደስ አላችሁ። ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደርሳችሁ። በጣም ደስስስስ አለኝ መርቄ መርቄ በስመዓም በልጅ ይባርካችሁ የሳራ የአብርሀም ይሁን ድንድል ትጠብቃችሁ ተባርኩ እናትሽን እድማዋን እንደማቱ ሳላ ያድርግላት ጅጅት ትበል ። ከልቤ ነው ድንግልን ውስጤን ደስታ ይፈነቅለዋል ስፅፍ ።እነቃልየ ግን ስለሌሉ ቅር አለኝ።ያሜሪካ ነራ እንድህ ነው ትግል ከነራ ጋር እግዙያብሔር ይጠብቃችሁ።ባልሽ ደግሞ ሸበላ ነው ምርየ አፍሰሽዋል ጋታ ነው አንችም እርጋታሽ ከፊትሽ ያስታውቃል።
ውይ ምርዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግልን የኔውድ ደስሲል እጅግም እንኳን ደስ አልዎት🙏🙏🙏
This is the best blessed wedding ! God bless …. I have no words … to see little ምርዬ ለዚህ ትልቅ ቦታ ና ግዜ ደረሽ!!❤ተመስጌን
🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ለወደደው እንዲህ ይደረግለታል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቹ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ
የአብረሀም የሳራያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ ቤታችሁን❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ በፍሬ ይባርካቹ መልካም ጋብቻ
ምርዬ እንኴን ደስ አለሽ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቀጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር አምላክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቼሁ❤🎉🎉🎉
እጅጌ እድለኛ ነሽ። ይባርክልሽ ልጆችሽን።
Amen 🙏
Wow...this was so beautiful. መልካም ጋብቻ❤
❤️❤️❤️enamesegnalen
ምህረትዬ ትዳራሽኝ እስከመጨረሻ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በርቺ!!!
መልካም ጋብቻ እናቷም እንኳን ደስ አለሽ
ምሬ እንኳን ደስያለሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾እትዬ እጅግ ባጠቃላይ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ💛
❤❤❤ ሁሌም ደስተኝሁኑ እመአምላክ ትባርካቹ
እንኳን ደሰ አላቹ አግዚያብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቹ በፍሬ ይባርካቹ
እግዚአብሔር የመሰገን በእውነት በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን አልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ወይዘሮ እጅጋየሁ . እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ልጅሽን ምሬን ለመዳር አበቃሽ በጣም እድለኛ ነሽ
🎉በጣም ነው ደስ የሚለው ማሚዬ ምህሩ እንኳን ደስ አላችሁ ቤታችሁ በልጆችና በበረከት ይሞላ
አርቲስት አማኑኤልን አየሁት መታሰሩን ሰምቼ በየቀኑ ስጸልይ ነበር :: እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከእስር ተፈቶአል::
እንኳን ደስ አለሽ ማሚ እጅግዬ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው 🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ያለም ያርገው በልጅ ይባርካችው
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርገው
መልካም የጋብቻ ዘመን ያድርግላችሁ:: እትዬ እጅጌ እንኳን ደስ አሎት::💚💛❤️
Enkuan abro des alen
እልልልልልልልል የአብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ እማምላክ በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤
እካን ደስ አለሽ የኔ እናት ስወድሽ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም እግዚአብሔር የሚከብርበት ጋብቻ ይሁን። ውለዱ ክበዱ
እጅጌ በጣም እድለኛ ነሽ ደስ ይላል መልካም ጋቡቻ ❤❤❤❤
Congratulations to all family , thank you for sharing and showing your beautiful ceremony I like it , simple and beautiful
😮
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ ምርዬ
እንኳን ደስ አላቹ ለዛውም በቅዱሱ ጋብቻ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችው🎉🎉🎉በጣም ያምራል መልኳም የትዳራ ዘመን ይሆንላችው❤❤❤
ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ምርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደሰ አለሸ መርዬ በጣም ቆንጀ ደሰ የሚል እጀግዬ እንዃን ደሰ አላቸሁ ጥሩ Family በጣም ደሰ ብሎኛል የሰላም የጤና የደሰታ ትዳር ከመላው ቤተሰበ❤❤🎉
ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ። ትዳራችሁን በፍሬ ይባርክ። እጅግ እንኳን ደስ ያለሽ ጀግና እናት ነሽና መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ።❤
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ 🙏🥰
እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ ::
Amen fetari yakbrelgn
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ በእውነት በጣም ጎብዝ ❤❤❤
🙏
የመልሱን እንጠብቃለን😊❤
በጣምምምምም ደስስስ ይላልልል!!! እሰይ !እሰይይይይ! የአብረሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለድ ክበድ።🙏🙏🙏🙏🙏💅💅🤳🤳❤❤
እንኽዋን ደስ አላችሁ የተባረከና የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🏾💜💕
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እግዝአብሔር ክብሩን ሁሉ,ይውሠድአሜን,እንኳን ደሥአላቹ,እኛንም ለዚክብርያብቃን🙏🙏🙏በጣም ደሥበሎኛል ማሚ እንኳን ደሥአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትድራሁን ይባርክ
Enqwan des alachu Emebete Maryam tidarachun tibarkelachu 🙏🙏🙏🥰
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአብራም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ምነኛ መታደል ነው በቁርባን በንስአ ማግባት እግዚአብሔር ትዳራችን ይባርክ❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ🙏❤🙏
Ergatash hulu negrachihu miyasdesit betseb yigebachihwall!!
❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት መታደል !!!!!
Yebalemuya lj balemuya new enkuan egziabher lezih kbr abekash mre ejgem enkuan des alwot ljuan lemayet yabkawot
Metadel. Egziyabher zemenachihun yibark
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም ጋብቻ እኔም ምኞቴ ነው ከስደት መልስ
❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ደስ አላቹ ሜላት ዘመናይ❤
እንኳን ደስአላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን
እካን ደስ አላችሁ ያብረሀም የሳራ ያርግላችሁ
Enkan egzabhar erdahu
እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ🎉❤❤❤
በቤተክርስቲያን ጋብቻ እሰይ በጣም ነው ደስ ያለን
I live in London እኔና ባለቤቴ የዛሬ 17 አመት በቅዱስ ተክሊል ነው የተጋባነው 3ልጆች አሉን ይሄ መባረክ ነው እንኳን ደስ አላችሁ
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የጌታ ቃል
ይሄ መመረጥ ነው ተባረኩልኝ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሑ ሙሸሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሑ
እጅግ እንደ አንቺ እድለኛ ሰዉ የለም ፈጣሪን አመስግኚዉ ልጆችሽ የተባረኩ ናቸዉ እንኳን ደስ አላቹ🙏
ትትክክክለኝኛ ጋብቻ በእግዚአብሔር ቤት በቃሉ ተባርኮ ማግባት ነው ።
እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቃችሁ ሁልጊዜም በንስሐ ፣በስጋ ደሙ ከብራችሁ ነፅታችሁ ከልጅ ልጅ ያቆያችሁ አሜን
እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏
እልልልልልል👏👏
ዝማ መላእክት ያሰማልን ትዳራችሁን ይባርከው 👏👏👏👏💐💐
እትዬ እጅግ እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏
Ewnet new egziabhair yakbrelen amen amen
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ እጅግዬ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቸውን በልጆች ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen egziabhair yakebrelgn
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር? What the heck ?
እውነታው ነው ድንግል ማርያም የልዑል እግዚአብሔር እናት ናት ። ልዑል እግዚአብሔ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ጋር ክብር ምስጋና ይግባችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@@ejigemoyaበርበሬና አዳንድ ነገር ለማዘዝ ይቻላል ማዘር
ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ መልካም ጋብቻ
የሁሉም እምነት ጋብቻ ደስ ይላል ሠርግ ስባል የማንም አይማኖት ደስ ይላል የኔ የምል አስተሳስብ የተወጋ ይሁን።
ከመናፍቅ ጋብቻ ግን ማንንም ይሰውር
የቃልዬ ቤተሰብ መሆናችሁ ዕድለኛ ናችሁ ምርዬ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ
በቃ ከዚ በላይ መታደል ምን አለ ምንስ ያረካል ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናችሁ
ደስ ይላል በስጋወ ደሙ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል🎉🎉🎉
እህቶችሽ መገኘት ነበረባቸው ምምጣት !!
እግዚአብሔር ይመስገን ጠጣም ደስ የሚል የቤተክርስቲያን ጋብቻንው ::የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ::እትዬ እጅጋየሁ እንዲሁም መላ ቤተስቡ እንክዋን ደስ አላችሁ ::አመስግናለሁ
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እናት እና ልጅ። ሙሽሮች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያጽናችሁ።
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ቆንጆ መጨረሻችሁ ይመር የሥላሴ ጥበቃ አይለያችሁ ክብር ማለት ይሄ ነው!!!!!
Amen
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ሰርግ ነው የአብርህምንና የሳራን ሰርግ የባረከው አምላክ የእናንተምን ሰርግ ይባርክላችሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑራችሁ ልጆች ወልዳችሁ ለመዳር ለመኳል እንዲአበቃችሁ የሁል ግዜም ፀሎቴ ነው 🙏 ኑሩልኝ ከ አውሮፓ
በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🙏🏽🥰👍🏽👏🏽
እሰይ ማምዬ እንኳን ደስ አሎት ሙሽሪት ሙሽራው ትዳራቹ ይባረክ ጕጆችሁ ፍቅር፣ሰላም እንዲሁም በረከት ይሙላበት❤❤❤
እንኳን ደስያላችሁ። የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። ግን ምነው ቅዳሴ ስታስቀድሱ፣ ሌላ ሰውም የለም፣ ስጋ ወደሙ ስትቀበሉ አላየሁም።
ያደረጋችሁት ቃል ለመግባት ብቻ ካለ ቅዱስ ቁርባን ከሆነ ይህ ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያናችን ስርአት አይደለም።
ለዚህ ክብር አምላክ ያድርሳችሁ።
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ አምላክ። በቃና ዘገሊላ የተገኙት እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር እናንተም ትዳር ላይ ተገኝተው ትዳራችሁን ዘመናችሁ ሁሉ ይባርኩላችሁ። ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ
Amen 🙏 fetari yakbrelgn
ከሁሉ የበለጠ እግዚአብሔር ያለበት ጋብቻ❤❤❤❤❤
ምርዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደሰው ቅዱስ ጋብቻ አበቃሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ ውለዱ ክበዱ እኔም የዛሬ 13አመት በቅዱስ ቁርባን በስርዓተ ተክሊል ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ምርዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ክብርም አበቃሽ
እሰይ እሰይ እሰይ ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ እናት ነሽ ሙሽሮች አምላክ በልጆች ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እልልል በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቸውን በልጆች ይባርክ
መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ የአብርሃም የሣሪያ አርግላችሁ ውለዱ ክበዱ አሜን በሉ
እልልልል የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ልጄ በጣም ደስብሎኛል
ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በተለይ አንቺ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ።ምሬ እንኳን ለዝህ አበቃሽ በጣም ደስ የሚል በተለይ በቤተክርስቲያን መሆኑ እ/ር ይመስገን። ጋብቻቹ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላቹ።
ያስደስታል ያስደስታል የኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስርአታችን 👏🥰👏እልልልልልልልልልልል በፍሬ ይባርካቹ መልካም ጋብቻ እጅግ እንኳን ደስ አለሽ 🤲🥰 የልጅ ልጅ ይጡርሽ 🥰🤲
እንኳን ደስ አለችሁ የወ/ሮ እጅግ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
ዋውዋውዋው:እናቷንአይተው:ልጇንያገባሉ:ትልነበር:አያቴ:የደርባባልጅ:ደርባባ:የአብረሀምና:የሣራጋብቻይሁንላችሁ:እኔምከስደት:መልስእቺንቀን:እናፈቃታለሁ:6ወርቀረኝ:በሰላምግቢበሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ ታድለሻል እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን አሜን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 elele i wish you both many more blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤️ 💖 i love u my little sister meruyeeeeee
Betam betam enamesgnalen I wish you could have been here🥺
እጅጌ እና ምርዬ እንኳን ደስ አላችሁ
ታድላቹ እግዚአብሔር የከበረበት ትዳር መታደል ነው ❤❤❤በልጅ ልጅ ልጅ ይባርካቹ በፍቅር አርጁ❤
እንኳን ደስ አላቹ 🎉
ከልጆቼ ሆኜ አይቸው ልጆቼም እንደዚ ጋብቻ ተመኙ።
Fetari yelbachewen yasakalesh
@@ejigemoya አሜን
እናት እጅግ ምህረት እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ።
እንኳን ደስ አላችሁ ወይዘሮ እጅጌ❤❤❤❤❤ምርዬ የአብረሀም እና የሳራ ሰርግ ያድርግልሽ❤❤❤❤
ምርዬ እንኳን ደሥ አላችሁ መልካም ጋብቻ ሁሌም የገባችሁትን ኪዳን አሥቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
መልካም ጋብቻ እግዘብሔር እስከመጨረሻው ከናንተ ጋር ይሁን
በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ ምርዬ ከነባለቤትሽ እንኳን ደስ አላችሁ። ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደርሳችሁ። በጣም ደስስስስ አለኝ መርቄ መርቄ በስመዓም በልጅ ይባርካችሁ የሳራ የአብርሀም ይሁን ድንድል ትጠብቃችሁ ተባርኩ እናትሽን እድማዋን እንደማቱ ሳላ ያድርግላት ጅጅት ትበል ። ከልቤ ነው ድንግልን ውስጤን ደስታ ይፈነቅለዋል ስፅፍ ።እነቃልየ ግን ስለሌሉ ቅር አለኝ።ያሜሪካ ነራ እንድህ ነው ትግል ከነራ ጋር እግዙያብሔር ይጠብቃችሁ።
ባልሽ ደግሞ ሸበላ ነው ምርየ አፍሰሽዋል ጋታ ነው አንችም እርጋታሽ ከፊትሽ ያስታውቃል።
ውይ ምርዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግልን የኔውድ ደስሲል እጅግም እንኳን ደስ አልዎት🙏🙏🙏
This is the best blessed wedding ! God bless …. I have no words … to see little ምርዬ ለዚህ ትልቅ ቦታ ና ግዜ ደረሽ!!❤ተመስጌን
🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ለወደደው እንዲህ ይደረግለታል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቹ ቤታችሁ በፍቅር ይሙላ
የአብረሀም የሳራያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ ቤታችሁን❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ በፍሬ ይባርካቹ መልካም ጋብቻ
ምርዬ እንኴን ደስ አለሽ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቀጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር አምላክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቼሁ❤🎉🎉🎉
እጅጌ እድለኛ ነሽ። ይባርክልሽ ልጆችሽን።
Amen 🙏
Wow...this was so beautiful. መልካም ጋብቻ❤
❤️❤️❤️enamesegnalen
ምህረትዬ ትዳራሽኝ እስከመጨረሻ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በርቺ!!!
መልካም ጋብቻ እናቷም እንኳን ደስ አለሽ
ምሬ እንኳን ደስያለሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾
እትዬ እጅግ ባጠቃላይ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ💛
❤❤❤ ሁሌም ደስተኝሁኑ እመአምላክ ትባርካቹ
እንኳን ደሰ አላቹ አግዚያብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቹ በፍሬ ይባርካቹ
እግዚአብሔር የመሰገን በእውነት በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን አልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ወይዘሮ እጅጋየሁ . እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ልጅሽን ምሬን ለመዳር አበቃሽ በጣም እድለኛ ነሽ
🎉በጣም ነው ደስ የሚለው ማሚዬ ምህሩ እንኳን ደስ አላችሁ ቤታችሁ በልጆችና በበረከት ይሞላ
አርቲስት አማኑኤልን አየሁት መታሰሩን ሰምቼ በየቀኑ ስጸልይ ነበር :: እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከእስር ተፈቶአል::
እንኳን ደስ አለሽ ማሚ እጅግዬ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው 🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ያለም ያርገው በልጅ ይባርካችው
Amen 🙏
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርገው
መልካም የጋብቻ ዘመን ያድርግላችሁ:: እትዬ እጅጌ እንኳን ደስ አሎት::💚💛❤️
Enkuan abro des alen
እልልልልልልልል የአብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ እማምላክ በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤
እካን ደስ አለሽ የኔ እናት ስወድሽ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም እግዚአብሔር የሚከብርበት ጋብቻ ይሁን። ውለዱ ክበዱ
Amen
እጅጌ በጣም እድለኛ ነሽ ደስ ይላል መልካም ጋቡቻ ❤❤❤❤
Congratulations to all family , thank you for sharing and showing your beautiful ceremony
I like it , simple and beautiful
😮
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ ምርዬ
እንኳን ደስ አላቹ ለዛውም በቅዱሱ ጋብቻ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችው🎉🎉🎉
በጣም ያምራል መልኳም የትዳራ ዘመን ይሆንላችው❤❤❤
ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ምርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደሰ አለሸ መርዬ በጣም ቆንጀ ደሰ የሚል እጀግዬ እንዃን ደሰ አላቸሁ ጥሩ Family በጣም ደሰ ብሎኛል የሰላም የጤና የደሰታ ትዳር ከመላው ቤተሰበ❤❤🎉
ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ። ትዳራችሁን በፍሬ ይባርክ። እጅግ እንኳን ደስ ያለሽ ጀግና እናት ነሽና መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ።❤
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ 🙏🥰
እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ ::
Amen fetari yakbrelgn
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ በእውነት በጣም ጎብዝ ❤❤❤
🙏
የመልሱን እንጠብቃለን😊❤
በጣምምምምም ደስስስ ይላልልል!!! እሰይ !እሰይይይይ! የአብረሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለድ ክበድ።🙏🙏🙏🙏🙏💅💅🤳🤳❤❤
እንኽዋን ደስ አላችሁ የተባረከና የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🏾💜💕
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እግዝአብሔር ክብሩን ሁሉ,ይውሠድ
አሜን,እንኳን ደሥአላቹ,እኛንም ለዚክብርያብቃን🙏🙏🙏በጣም ደሥበሎኛል ማሚ እንኳን ደሥአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤