ቴድሮስ ፀጋዬ እውነታውን ዘረገፈው | አብይ አሕመድ ደብርጽዮን ላይ ለተከታታይ ስድስት ዓመታት ጎል አስቆጥሮበታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @AsnakeBalcha-eo2xj
    @AsnakeBalcha-eo2xj 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታዘቡኝ እነዚህን ሕወሃቶች የሚያንቀዠቅዣቸው የሰዎች ደም ነው የብዙ ኢትዮጵያን ደም ነገ እድሜ ልካቸውን ማረሚያ ይከታቸዋል

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 หลายเดือนก่อน +2

    Taddl man you are amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ልካችንን አጀንዳችን የወያኔ ጉዳይ ይሁን ያሳዝናል

  • @simonsitotaw9518
    @simonsitotaw9518 หลายเดือนก่อน

    Teddy thanks!

  • @UserUser-ej3ec
    @UserUser-ej3ec 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትህ ነው

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 2 หลายเดือนก่อน +3

    For the first time I agree with your idea. "Game of Trones". Debretsion is singing 1970s song in 2024. He is static in the dynamic world.

  • @mengistugebremichael7626
    @mengistugebremichael7626 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for exposing the hidden agenda of those evils.

  • @hiwat691
    @hiwat691 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቴዲ አገላልፅ እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 หลายเดือนก่อน +2

    Victory for prosperity party!

    • @abrhamKelmawork
      @abrhamKelmawork หลายเดือนก่อน

      እውነት ከርሶ ቪክቶሪ ቀውስ ጠማቂ ያለ ደም ማይኖር ሰው በላ ጀኖሳይደር ፕሮስፔሪቲ ሞት ለርሱ።

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ችግራችሁ ቴዲ ይሄ ያሁኑ ችግር የተፈጠረው አሁን ለምን እንደሚመስላችሁ እንጃ።ስትዘሩት የኖራችሁት ነገር መከፈሉ ይቀር ነበር?አሁንም ችግሩ አልገባችሁም።

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂.this is entertaining.

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደጺን የሚገል ትግሬ ይጥፋ እንዲህ ሲጫወቱበት የትግራይን ሕዝብ

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ እውነት ተናገርህ ።

  • @ahmedmestofa1971
    @ahmedmestofa1971 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tedy tanks ❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ደጺ ዛሬ ገና እውነት ተናገርርክ !!! በንጹሃን ደም የተካነው ፋሽስቱ ደጹ ነው ልክ ነህ አብይ ይጫውትበታል እንደ ትግሬዎች የሚጫወትባቸው ነፍስ አላገኘም ደጺ ሰው እንዴት ደጹን ምራን ትላላቹ ትግሬዎች ቴዲን ስሙት !!! አብይ ቁማሩ እየተዋጣለት ነው በደጺ ምክንያት ጌች ደሞ
    ከተመቸው ጋር ነው ስጣን ጥማቱ !!! የትግራይ ሕዝብ አሁን በአማራ ጥላቻ ነው የሚንቀሳቀሰው ይህን ካልቀየረ መቼም አያልፍለትምመቼም !!!!

  • @Besi-si1uc
    @Besi-si1uc 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያልገባኝ ነገር "በአብይ በተጨፈጨፈ ህዝብ ፊት ስትል" ትግራዋይን ያስጨፈጨፈው በማይረባ ስሌት እራሱ ደጺ ነው። ትግራዋይስ ሲጨፈጭፍ የነበረው የሰውን ልጅ እንጂ አረም ነበር እንዴ?? ለምን ሳይድ ትይዛለክ ሁሉም ጥፋተኛ ነበር።

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሽንታም ወያኔ....... !!!!!🤣🤣🤣
    ከቀዘነች ቆየች ..... !!!🤣🤣

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፉከረው ጊዜ ያሸንፋል ብለህ ደጺን ረዳህ እና አሁን አንደማያሸንፍ እርግጠኛ ስትሆን ተቃወምከው? ለህዝቡ ስትል ያኔ ጦርነቱን ተቃውመህ ዛሬ የምታወራውን ብታወራ ትልቅነት ነበር።

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ አንተን ቢደፋህ ስምህን ቄስ ይጥራ የአብይን ስም አትጥራ

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ደብረጽዪኦን ኣማራኪ የለውም ወይ፡፡ወይስ፡የ'አነ ደብረጽዪኦን፡ብዱን የዕቁ ማህበር፡ስብስብ ነው፡ወይ፡

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 หลายเดือนก่อน +1

    ታስታውሳላችሁ ወይ ሳይጣሉ ደብረጽዪኦን ከመቀለ ወድ ኣዲስ ስብሰባ ስብሰባ ከመጣ ከጉ'ኤ የስማማና መቀለ ከተመለስ ሁሉ ግዜ ሃሳቡ ይቀይር ነበር፡፡ወላዋይ የወአንድነት ጠባይ የለዉም፡የከስረ ፡ወላዋይ፡ኣስተዳዳሪ።

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጨፍጫፍው ህዋት ነው

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    It's not just Debretsion all of them are out for themselves they don't care what happens to the citizenry. Who would make a deal with Hitler and Mussolini to bring Peace. Fighting over who can Best deal with fascist Abiy ? No shame ?

  • @HaileGebremedhn-g1n
    @HaileGebremedhn-g1n 2 หลายเดือนก่อน

    ዊስጣዊ ሁኔታ ሳታዉቁ ተንታይ አትሁኑ ሚዛናዊ ሁኑ ለትግራይ ህዝብ ያዘናቹ መሰላቹ አትቅረቡ

  • @MeklitMekonnen-t1b
    @MeklitMekonnen-t1b 2 หลายเดือนก่อน

    What if Theodros Tsheaye is given the chance to lead Tigray, in place of Getachew/D/tsion, given same context ?

    • @Kabmahderey3282
      @Kabmahderey3282  2 หลายเดือนก่อน

      That's an interesting perspective😊 If Tedros were given the opportunity to lead Tigray, it would certainly bring a different approach to governance. His brilliance and experience could potentially offer new solutions to the region's challenges. However, it's essential to consider the complexities of the political landscape and whether his vision aligns with the needs and aspirations of the people. What do you think would be the key changes he might implement?

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 หลายเดือนก่อน +1

    Erjnaw gera agabtot new

  • @WakaBrhanu
    @WakaBrhanu 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድየ አይነ ኩሉ ነህ የሁላችን አይን ማለትነው

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባብን፡እባብ፡እንደሚዉጠዉ፡እርስ፡በርሳቸዉ፡ይበላሉ፡፡ምክንያቱም፡ስራቸዉ፡መራራ፡ነዉ፡ስራቸዉ፡እንደ፡ፋኖ፡ነዉ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ራስህን ቻል ወያላው ጩፋ ፋኖ ያሳይሃል 😂

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 หลายเดือนก่อน

      @@veracity8968 ፈፈና፡የደንቆሮ፡ሰብስብ፡ነዉዘመነ፡ከሴ፡ቡዳ፡ነዉ፡ወደ፡ጅብ፡ይቀየራል፡ማታ፡የጎረቤት፡አህያ፡በልቶ።በሺማግሌ፡ተጠይቋል፡አሁን፡ሺማግሌ፡አይወድም፡ያበረክካቸዋል፡የጅብ፡ነገር

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ዝቃጭ ውረድ ከአብይ ላይ የዘራችሁትን እያጨዳችሁ ነው ገና እርስ በርስ ትጠፋፋላችሁ አንተም አለህበት

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሚድያ የብልፅግና ተላላኪ ነው😂😂😂

    • @biadgialemu2569
      @biadgialemu2569 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊

    • @fantahuntadesse3614
      @fantahuntadesse3614 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተላላኪ ከሆነ እንዴት ነው ብልፅግናን የሚሳደበው?😂😂😂😂

    • @PaulosAbera-i3e
      @PaulosAbera-i3e 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 2 หลายเดือนก่อน

    Why do u care, Tedros!!! Mind ur business. Abby has no moral or discipline to beat anyone. Yes, he is liar, evil and a dictator so he is a winner on those values.

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      He is warning you on how cancerous Detsi is ! You cannot get it of course

  • @cherkoskassa4054
    @cherkoskassa4054 2 หลายเดือนก่อน

    ጎል ሲገባ አይተህ ታውቀቃለህ!

    • @haileassefa5362
      @haileassefa5362 2 หลายเดือนก่อน

      ጨርቆስ አንተ ነፈዝ ውትፍ ነቃይ ማሾፍህ ነው

  • @AdnanAchmed
    @AdnanAchmed 2 หลายเดือนก่อน +2

    Love him or hate him, Abiyi is an evil genius who has outsmarted and rendered all his adversaries and enemies useless.

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 2 หลายเดือนก่อน

      all evils do have some time though.

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 2 หลายเดือนก่อน +1

      I agree.he's just a genius.not evil.😊😊