Sheger Cafe - ስለ ኢትዮጵያውን ፈላስፋዎች ! ከራስ በላይ ንፋስ!Aemayehu Gelagay With Meaza Birru Interview Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @selam801
    @selam801 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለማየሁ ገላጋይ ከመጽሐፍህ ይልቅ ንግግርህ ይመሰጠኛል ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ😊❤

    • @KirubelBeyene-p1s
      @KirubelBeyene-p1s 12 วันที่ผ่านมา

      me to ጌታን ንግግሩ ህይወት አለዉ ንግግሩን አልፎኝ አያዉቅም

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ግሩም ነው። ይቅርታ አሁን አመንኩህ፣ እና መፅሀፍቶችህን ማንበብ እንዳለብኝ ወስኛለሁ።

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 2 หลายเดือนก่อน

    አሌክስዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልህ ❤❤❤❤

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሸገር ራዲዮ አዘጋጆች እና በተለይ ወ/ሮ መኣዛ በሩ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ፍሬ ያለው ቁምነገር ለህዝብ ስለምታደርሱ : አሌክስ ደግሞ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን እላለሁ: በርቱልን 🙏

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael หลายเดือนก่อน

    ዋው አልኩ ተሳስቸ! ፈረንጅ የሆንኩ መሰለሽ ማዝየ! አለማየሁ በሥም የማውቀው ወዳጀ ነው ረጅሙ ዘመን ተመ.።

  • @HailayMedhn
    @HailayMedhn 6 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ምን አይነት እወቀት እንዳለህ ዋው ከልብ እናመሰግናለን በዚ አጋጣሚ ማሀዚንም በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን ሁለታቹንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 7 หลายเดือนก่อน +1

    Alemayehu is an amazing and genius gentleman. I respect you.
    Thank you so much. You made my night beautiful.

  • @biruklemma-q4e
    @biruklemma-q4e 7 หลายเดือนก่อน +4

    ረብ ያለው ወሬ ነው በጣም ጥሩ። ይህ እንደቀላል ሳይሆን ለብዙ ጥናቶች መነሻ ሚሆን ዳሩ እኛ ገና ምግብ ፍለጋ ላይ ነንጂ

  • @gethab2306
    @gethab2306 6 หลายเดือนก่อน

    Wow, thank you!

  • @nasser7831
    @nasser7831 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ከ አድናቂዎችህ ነኝ ነገር ግን የ አፄ ቴዎድርስ የሚጣፍጥ ምግብ አባባል የነቢዩ መሀመድ ታሪክ ነው ሙስሊም ጓደኞችህን ጠይቀህ አረጋግጥልኝ ስለነብዩ መሀመድም እግረ መንገድህን አጥናቸው

    • @AdorHinato
      @AdorHinato 7 หลายเดือนก่อน

      Show us the proof man or just keep it to ur self other wise it's seems like u try to defame him

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you both

  • @ቶርኔተርቱዩብ
    @ቶርኔተርቱዩብ 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ የቁም ነገር ጨዋታ!!!! እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @mayimiran
    @mayimiran 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው እንኮን ደና መጣሽሽ መጣችሁ :: አሌክስን አምና ጎንደር ከህልሙ ከተማ መጥቶ አግኝቸው ነበር ... በትንሽ ስአትም ቢሆን ስለ ብዙ ነገር አውርተናል ዶር ማእዛ በጣም የማከብርሽ የጎንደር አድናቂሽ ነኝ ...ብቻ አድናቆቴን አሌክስ እንዲነግርልኝ ልኬ ነበር ... ጋሸ ሳይረሳ አድርሶልኝ ከሆነ .... በርቱልን ❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 6 หลายเดือนก่อน

    ጋሸ የተደፈነው ጀሮየንና አዕምሮየን እየከፈትክልኝ መጣህ አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 6 หลายเดือนก่อน

    Atse Tewedros is my favorite king of all time ❤❤❤

  • @Mrbiniyammoges
    @Mrbiniyammoges 7 หลายเดือนก่อน

    Philosophy 🎉❤

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 7 หลายเดือนก่อน

    Aemayehu
    ..

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 7 หลายเดือนก่อน

    አፄ ቴውድሮስ❤️

  • @awokemihretu9516
    @awokemihretu9516 7 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian philosophy of man has 3 volumes

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 7 หลายเดือนก่อน

    ሸገር ሸጋ ሬድዮ

  • @ተመስገንጌጡ
    @ተመስገንጌጡ 7 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ በመጀመሪያ እንኳን ተወለድክልን ..የልደት ሰርፕራይዙን በደስታ ከተመለከቱት ወዳጅ አድናቂዎችህ አንዱ ነኝ ..መአዚ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ ሁለታችሁንም ፈጣሪ በክብር ያሰንብትልኝ ..!!!!
    ይህንን ክፍል ግን ቀደም ብሎ በሸገር ካአንዳቸው ጣቢያ የሰማሁት መስሎኝ ከሳትኩ መልሱኝ አልያም በአዲስ ዳሰሳ ካሱኝ!!!!!!!....

  • @tewodroseassefa8723
    @tewodroseassefa8723 7 หลายเดือนก่อน

    Telayalek ..