Sheger Cafe - ስነምግባር ፣Ethics እና Morality ፅንሰሓሳብ ከፍልስፍና አንፃር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy หลายเดือนก่อน +7

    መዓዛ! ሁሌም ያንቺ ዝግጅት ፤ graduations የሌለው ትምህርት ነው ።
    ሰዎችሽም ደሞዝ ያልተቆረጠላቸው መምህራን ።
    ምስጋናዬ የላቀ ነው ።
    ተባረኩ ።
    ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h หลายเดือนก่อน +11

    መአዚት እናመሰግናለን እደዚህ ያለ ባለ አእምሮ አስተዋይ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ታላላቆቹን የማይረሳ ሰው አክባሪ ትሁት ወድም ስላቀረብሽልን🙏

  • @feve680
    @feve680 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ሮ መዓዛ እና ጋሽ አለማየሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ የፋልስፋና ጥግ አሳይተህናል🙏🏿🙏🏿ማአዛ ብሩ ባለሙሉ ጋዜጠኛ🙏🏿🙏🏿

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ หลายเดือนก่อน +1

    የማይጠገብ ጭውውት ነው. ረዥም ዕድሜ እመኛለሁ።

  • @abayneshdendir8586
    @abayneshdendir8586 หลายเดือนก่อน

    መዓዛ ,ጋሽ አለማየሁ እናመሰግናለን ✍✍✍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @biniyambekele.
    @biniyambekele. หลายเดือนก่อน +1

    Amazing conversation

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 หลายเดือนก่อน

    thank you meazi and alex , it is very crucial ideas we need to recover it into this contemporary world we live right now. I suggest to come back with this idea with all your respect.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน +5

    ወ/ሮመዓዛ ጋሽአለማየሁን በሸገርካፌእባክሽ ሁሌምእንግዳ አርጊልን😂ሃሣብውቅያኖሥነውና ሁሌምየማይሠለች ደራሲነው😂ደሞሲናገር ሁሉን ያበራል።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +2

    አለማየው ገላጋይ በራሱ የቆመ የዘመናችን ምርጥ ደራሲ ነው ዳሩ ኢትዮጵያ የምታከብርው የምታደቀውን አታቅም ።።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +1

    ወሮ/ ድምፅሺን ስሰማ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ ❤❤❤❤

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 หลายเดือนก่อน

    Alemayehu alemayehu Meazame ye Ethiopia gazategnochi negest
    Fesetachihu eko betammm des yelegnal tebareku abo

  • @tekluaklile2440
    @tekluaklile2440 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 หลายเดือนก่อน

    Alex much respect ante mulu matalik metshaf nek Thank you Meazi 🙏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 19 วันที่ผ่านมา

    አለማየው ገላጋይ❤❤❤❤❤

  • @user-gv5cl6hz7p
    @user-gv5cl6hz7p 27 วันที่ผ่านมา

    43:56 / 51:01 , thanks sir

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 หลายเดือนก่อน +1

    Meaze yeha rese betam wesagena angebegabi goday nw Ethiopia 🇪🇹 ahone yalnbet ethics and morality werdo tefto hezbone tetshe kase and pastor mayte beke nw ahone yedrsnbetne betkekle masya beke nw

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ግን ተመለሱበት እና ትንሽ ጠለቅ ቢል!👏

  • @user-fr9nd6lm5n
    @user-fr9nd6lm5n 26 วันที่ผ่านมา

    ሸገሮች እንደው ሳላመሰግን አላልፍም ማዕዚ አሌክስ ብዘገይም ያነሳችሁት ሀሳብ ትውልድ የስነ-ምግባር ጉድለቱ የሚጀምረው ገና ከቤት ነው ባይ ነኝ ልጅን ሙስና የምናስተምረው ውላጆችና በዙሪያ ያሉ ሰዎች ነን ባይ ነኝ እንዴ ብትሉኝ ይህን ካላደረክ አላደርግልህም ብለን ካሳደግን ለምን ሙሰኛ አይሆን ጉቦኛ አድርገን እያሳደግን ካደገም በኋላ እንዲያ ቢሆን ምን ይገርማል ስለዚህ ከቤት ውስጥ ወላጆች ብናስብበት እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @AshueGirma-r7g
    @AshueGirma-r7g หลายเดือนก่อน

    Alex betam makebrew derasi new mazi endehu alexso gen aydegem genertonal talant

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aman7077
    @aman7077 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 หลายเดือนก่อน

    dgame new

  • @mastersol3195
    @mastersol3195 24 วันที่ผ่านมา

    So what talk talk nothing we're is solution?

  • @WitnNess
    @WitnNess หลายเดือนก่อน

    አለማየሁም መአዛም ኦነጎች ናቸው የሴት ኦነግ አያድርስ ነው !!!

    • @DawitTibebu-qz2rp
      @DawitTibebu-qz2rp หลายเดือนก่อน

      ???

    • @selamsime46
      @selamsime46 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂