Mekoya - Ahmed Gaid Salah የታመነው የጦር ሰው! ጀኔራል ሳላህ - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @yibeltalzelalem1360
    @yibeltalzelalem1360 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ እሸቴ ያንተን ራዲዮ ዶክመንተሪ ለመስማት ሁሌ እንደጓጓሁ ነው እና በቻለኸው መጠን ቶሎ ቶሎ ብትለቅ ደስ ይለኛል❤

  • @DvidDavid-x7x
    @DvidDavid-x7x 13 วันที่ผ่านมา +1

    Eshete I love every thing that u report bro keep it up David from Israel

  • @SamuelGetachew-d5y
    @SamuelGetachew-d5y 13 วันที่ผ่านมา +1

    Whenever I hear this program, it makes me feel better, long live mr eshete and the whole shger staff love you guys. Stay blessed, shger is contributing a lot to our country as media entitie

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 13 วันที่ผ่านมา +2

    ብልህ ከሆኑ የኢትዮጵያ መሪዎች የእሸቴ አሰፋን ፕሮግራሞች ይከታተሉ ለህዝቡ ሰላም እፎይታ እና እድገት ለነሱም በውርደታ ፋንታ ሙገሳን እና ክብርን ይጎናፀፋሉ

  • @gebeyehuumer6937
    @gebeyehuumer6937 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ለመስማት የሚመች አቀራረብ!

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 5 วันที่ผ่านมา

    ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ።

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 13 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ሱስ የሆነብኝ መቆያ ነው ሁሉንም ብሮግራም ደጋግሚ ነው የምሰማው መቆያን ካልከፈትኩ እንቅልፍ አይወስደኝም አመሰግናለሁ በርታ ... ሁሉንም ደኩመንት አድርገህ ልላይበራሪ መቀመጥ ያለበት ነገር ነው

    • @SamuelGetachew-d5y
      @SamuelGetachew-d5y 13 วันที่ผ่านมา +1

      Me too, it makes me feel better whenever I hear this program and most of shger fm programs

  • @Tedy-i7t
    @Tedy-i7t 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ስራህን ይባርክ

  • @Josi560
    @Josi560 5 วันที่ผ่านมา

    እግረህ መንገድህን ስለ ሞሮኮ እና ስለ ምዕራብ ሳህራ ፕሮግራም ስራልን ጋሽ እሸቴ

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav 14 วันที่ผ่านมา +8

    የመጀመሪያ ኮመንት
    ችርስ ለእሸቴ የትረካ ብቃት 🍻

  • @yisihakabdiadem
    @yisihakabdiadem 13 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ መልካም የደስታ ዘመን እመኛለዉ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 9 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ አንተን በምን ቃል ልግለጽህ ።❤🎉

  • @muhamedfenta7764
    @muhamedfenta7764 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eshete mekoya manw yemiwed2w

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 13 วันที่ผ่านมา

    አገራችን እንዳለመታደል እንዲህ አይነት ብሔራዊ የጦር ጀግና የላትም። እንዲህ አይነት አገር ወዳድ የጦር መሪ አይደለም አልጀሪያን የመሠለ ፓን አፍሪካዊት አገር አይደለም የጠላት አገርም ሰው ቢሆን መደነቅ አለበት።
    ነፍስ ይማር

  • @wondiyekebede
    @wondiyekebede 14 วันที่ผ่านมา +8

    አቀራረብህ ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነህ። ከአገራችንም ብታካትት!? ለምሳሌ ስለ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ

    • @johnbaraki5399
      @johnbaraki5399 13 วันที่ผ่านมา +2

      በዛብህ ጴጥሮስ ከሃዲ ' ወለታ የማያውቅ'
      በገዘብ የሚገዛ (ይሁዳ) በቤተሰብ በልጆቹ
      የሂወቱ የሚጫወት ስግብግብ ሰው ነው::
      የሁን እጁ አገኜ :

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 13 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@johnbaraki5399ጀግና ነው በዛብህ ጴጥሮስ !!!

    • @Moha-xc2xq
      @Moha-xc2xq 12 วันที่ผ่านมา +1

      Ho yigdelut end zeregnochu

    • @Moha-xc2xq
      @Moha-xc2xq 12 วันที่ผ่านมา

      ​@johnbaraki5399 i never and ever see before like you dumb and backwards racist little literate fulishe person 😂

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@johnbaraki5399በኣንተ አፍ የምጠራ ሰው አይደለም ከምሽቱ 2 ሰዕት ከቤት መውጣት የምትፈራ አንተም ሰው ሆነህ ተወራለህ እንደመውራት ቃላል ነገር የለም ለነገሩ።

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 10 วันที่ผ่านมา

    ጋዜተኛ እሸቴ አሰፋ ስለ Harrison Okane video ብትሰራልን ደስ ይለናል. ከ30 ሜትር በላይ በባህ ውስጥ ተገልብጣ ከሰጠመች መርከብ ውስጥ ከሶስት ቀን በሁአላ በህወት የተረፈበት ታሪክ ነው. በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉ አፅናኝ እሚሆን ይመስለኛል

  • @mirtalemgemechu
    @mirtalemgemechu 9 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቪዲዮ 🦄❤️🙏

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq 12 วันที่ผ่านมา

    Esheta legend 🙌

  • @abinaabdu8970
    @abinaabdu8970 14 วันที่ผ่านมา +1

    Chers ስንተኛ የኝ

  • @gashawnegash9953
    @gashawnegash9953 11 วันที่ผ่านมา

    በ6 ዓመት ሚሊዮኖች ያለቁባት ኢትዮጵያ አንድ ቀን ሸገር መቆያ ላይ ይቀርባል

  • @IbnabasAbas
    @IbnabasAbas 13 วันที่ผ่านมา +2

    በድገሚ የቀረበ ነው

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 13 วันที่ผ่านมา

  • @WondwossenHunde
    @WondwossenHunde 10 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ይሄ ሚዲያ መጨረሻው አምባገነን መውድስ ገፅ ሆኖ አረፈው😂 ከአረጁ አይበጁ😢

  • @NebaaSuper
    @NebaaSuper 11 วันที่ผ่านมา

    Denk akerareb . Sele wektawi hunetswochim betaweta . Berta

  • @amexman19
    @amexman19 13 วันที่ผ่านมา

    Upload adrgut tolo tnant mata stebk neber 😢

  • @WondwossenHunde
    @WondwossenHunde 10 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሶሪያ የሰረኸው ጦር የሰራሁ ሊሳፍር ይገባህ ነበር ግልገል አምባገነን አወዳሽ

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 14 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @KhaildMussa
    @KhaildMussa 14 วันที่ผ่านมา +2

    ብርሀኑ ጁላ ና ቁጭ በልና ቁመነገር አዳምጥ

  • @sudi1879
    @sudi1879 13 วันที่ผ่านมา

    Why repeating always ????

    • @samsontadesse9499
      @samsontadesse9499 13 วันที่ผ่านมา

      ሱዲ። በኃይማኖት ሰበብ ድብቅ የግድያ አጀንዳ ለማስፈጸም ለሚተጉ ጉዳቸዉ ስለወጣባቸዉ አዝነህ ነዉ?

    • @sudi1879
      @sudi1879 12 วันที่ผ่านมา

      This program aired some time ago and is now being repeated. Recently, Mekoya program is repeating previous episodes frequently. While I enjoy the program, it seems to lack new content which is why I shared my feedback.
      Just a small piece of advice: negativity and the attitude you are showing is not good for your health.