EOTC Television program - የሰማይ ደጅ (ከ6ቱ የገነት ገጾች ደብረ ገሊላ እና ጀበራ ማርያም)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @Tadegabrha
    @Tadegabrha 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    የቆዩ ቢዲዎችን መልሸ እያየሁ ነው እናንም ከልሱት
    በጣም ምርጥ ናቸው።።

  • @waffiki
    @waffiki 9 ปีที่แล้ว +6

    how lucky are we to get the Mehabere Kedusan. the churches are now opening, they treated the churches with love, respect, appreciation and refurbishing.
    thank God.

  • @osamaabdallrahman4695
    @osamaabdallrahman4695 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 9 ปีที่แล้ว +4

    EGZABHER YESETLEN AMENNNNNNNNNNNNNN

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwot yasemalin orthodox lezelalem tinur.

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እንባዬን ተናነቀኝ እኔም የአባቶቼ መቆሳቆል ግራኝ መሃመድ የቤተክርስትያናችን የገዳማችን ቀንደኛ ጠላት ማህበረ ቅዱሳን የቅዱሳን አምላክ ያበርታችሁ እኛንም ለዚህ ለታላቅ በረከት ይፍቀድልን

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 9 ปีที่แล้ว +1

    Amenn EGZIHABER yimsgen

  • @SaraSara-wn9wr
    @SaraSara-wn9wr 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @masresham
    @masresham 11 ปีที่แล้ว +2

    @20:00 I can't stop crying watching the second half of this video!

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    የእጅበራ ማርያም እናቴ አዛኝቷ 😭😭

  • @alemneshqobo6527
    @alemneshqobo6527 8 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwete yasemalen Mengste Smayt ywareselen Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman yeserawite Gata Kenate mahibere ydeblkigin

  • @maledemekonnen8298
    @maledemekonnen8298 9 ปีที่แล้ว +14

    ይህንን ኦርቶዶክሳዊ ታሪካዊ ገዳማዊ ትውፊት ቀርጻቹህ ዛሬ ለምእናን የምታስተላልፉ እህት ወንድሞቼ ሉዑል እግዚአብሔር በአምደ ወርቅ በስማይቤቱ ስማቹህን ይጻፍላቹህ ይህን ብቻ ሳይሆን ሌላም ብዙ ዘርፈ ስራ እንድምትሰሩ በሚዲያ እከታተላለሁ በርቱ ተብራቱ በወንጌል በዕውኑ ይህ ቤት ፈርሶ እናንተ በተሸለሙ ቤቶቻችህ የምትኖሩበት ጊዜው ነውን፡ ? ይላልና እንግዲህ ይህንን ካልኩ ዘንዳ ቀደምት አባቶቻችን ስለውነተኛዋ ሐይማኖት ለእግዚአብሔር ተመችተውት ቀንተው ተጋድለው ቤተክርስቲያንና ገዳማትን ንዋያተ ቅዱሳትን ሁሉ እንዳስረከቡን እኛም በመንፈሳዊ ቅናት ቀንተን ከዚች ከምንወዳት ከተዋህዶ ሐይማኖት ሳንናውጽ የሚጠብቅብንን ሁሉ ለማድረግ ብፍቅር እንነሳ! ሉዑል እግዚአብሔር የናቱን ፍቅር ጣእሞን ያሳድርብን የጻድቃን ሰማእታትን ምልጃ የመላአክታንን ተራዳይነት አይንሳን

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔን ይራበኝ እመቤቴን ኣምኜ ተቀምጫለው ቤታችን ልንገባ ጥቂት ግዜ ቀርቶናል ኣዲስ ኣለም የሚያዩበት ቀን ቅርብ ነው ቸሩመዳንያለም የኣብርሃምን ልጆች ይላክላችሁ ተንከባክበው ቤታቸው ያስገቡዋችሁዋል

  • @tinatina5317
    @tinatina5317 7 ปีที่แล้ว +1

    be ewenat Egziabher yesetelen yaberetachu egnanim labotaw yabkan

  • @ወለተአማኑኤል-አ8ለ
    @ወለተአማኑኤል-አ8ለ 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እረ ይኼ ግራኝ ስንት ግፍ እና መከራ እንዳደረሰብን አሁን ገና ታወቀኝ ያልነካው ቤተክርስቲያን የለም በጣም ያሳዝናል እባካቹ ክርስቲያኖች የቀረውን እኛ እንታደግ ማህበረ ቅዱሳንም ገና ብዙ ይጠበቅበታል አልሰራም ከዚ በላይ መስራት አለብን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንበርታ

  • @alemazturga9093
    @alemazturga9093 9 ปีที่แล้ว +1

    kalgywotin yasemaln egnam ye berketu tekafayi yadirgen

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 5 ปีที่แล้ว +1

    Mengeste semayaten yaweresachu !!!!!

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 9 ปีที่แล้ว +1

    leb ymineka ymiyaslks new Tarikun slasawkachun EGZIHABER yibarkachu

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 ปีที่แล้ว +2

    yekdusanu abatochache berketachew yedrbn
    😭😭😭😭😭

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 3 ปีที่แล้ว

    Grum .

  • @baha6976
    @baha6976 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 3 ปีที่แล้ว

    ያህ ከ8 ዓመት ነዉ የተቀረፅዉ በአሁኑ ስዓት ምን ላያ ደርሳል በደጋሚ ማለት አዲስ ቀርፃቹሁ በታሳዮን እግዚአብሔር ከፈቀደልን ከበርከቱ እንድንካፈል

  • @selamaweitmekonen9524
    @selamaweitmekonen9524 8 ปีที่แล้ว +1

    can I have the address please so that I can do what I have to do is like helping tha orthodox church is so sad really special the old person the have netting except God

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 ปีที่แล้ว +2

    በገዳም ውስጥ የሚኖሩ ኣባቶቻችን እና እናቶቻችን ኣብርሃም ቤት የመጡ መስሎኝ ነበር እኮ

  • @marksamuels7330
    @marksamuels7330 5 หลายเดือนก่อน

    H.I.M.

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ደጋግሜ አይቸዋለሁ አሁን ጥያቄ ማንሳት የፈለግሁት እኒህ አባት" አባ ዘወንጌል "በቅርቡ በትግራይ ያረፍት አባት ናቸው ?

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +3

    TANA WEDFIT YE ADAM ZEREN METSEBSEB YE NOHE MERKEB YE GENET NEFASE MINFESBAT TALQEWA TANA!!!

  • @muludelelegn7253
    @muludelelegn7253 4 ปีที่แล้ว +1

    mulunesh delelegn
    ከናንተ ጋር መሁን እፈልጋለሁ

    • @muludelelegn7253
      @muludelelegn7253 4 ปีที่แล้ว

      እንዴት ትገኛላች ገዳማት ማገልገል እፈልጋለሁ

    • @muludelelegn7253
      @muludelelegn7253 4 ปีที่แล้ว

      ያማል ባለኝ ትንሽ ነገር ልርዳ እባካችሁ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 10 ปีที่แล้ว +1

    So sad ,, endekedemut aynet ewnetegn ethiopiawe mere ,, yelakelen ,!

  • @israelisraelgebruegebrue7039
    @israelisraelgebruegebrue7039 10 ปีที่แล้ว +1

    so sad