EOTC Television - የሰማይ ደጅ - ቅድስት ጣራ ገዳም (ክፍል ሁለት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ለመኖሬሚስጥሬእመቤቴናት
    @ለመኖሬሚስጥሬእመቤቴናት ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከት አይለየን ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በርቱልን🎉❤

  • @atikiltmulualem2783
    @atikiltmulualem2783 2 ปีที่แล้ว

    የመቤታችን አማለጅነት የአባቶች በረከታቸዉ ይደርብን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว +17

    ይህን ድንቅ ታአምር በነብር የሚጠበቀውን ና እንደሽማግሌ ሰውን የሚያስታርቅ ገዳም አምላኬ ፍቃድ ይሁንልኝ በረከትን እንዳገኝ ድንግል እማማዬ በምልጃ ጸሎትሽም አስቢኝ የገዳሙ እረዴትና በረከት ይደርብን ለአባታችንም ለወንድማችንም የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @bayushmolla1409
    @bayushmolla1409 6 ปีที่แล้ว +5

    እደት መታደል ነው ኦሮቶዶክስ መሆን ይመስገን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንን እድሜ ጤና ይስጥልን ።በረከታቸው ይደርብን።

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከስደት ተመልሸ ይህንን ቅዱስ ገዳም በረከት እንድንካፈል የአንተ ፍቅድ ይሆን
    የአባቶቻችን በረከት የገዳሙ በረከት ይደርብን

  • @hdhd7958
    @hdhd7958 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር 6 ปีที่แล้ว +2

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምንኛ መታዳል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምናታችን ለዘላለም ትኑር

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚያብሂር ጥበብ ሀያል ነው ክብር ምስጋና ይግባው ለስም አጠራሩ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሆይ የአንተፈቃድ ይሁን በረከት እንድንኻፈል አድርገን
    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 ปีที่แล้ว

    እግዚኣቢሄር ተመስገን
    ቅዱሳን ኣባቶች ስለ ሰጠሀን

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ
    @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣምድቅነውእግዛቤርይመስገን።

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የቅድስት ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዛረም በምህረቱ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @ትንሳኤያርሴማልጅማህተቤን
    @ትንሳኤያርሴማልጅማህተቤን 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ላባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜአቸውን ያርዝምልን እኛንም ሀገራችንንም ባባቶቻችን የቃልኪዳን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን አሜንኝ

  • @amenamenamenh3104
    @amenamenamenh3104 8 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ሄውት ያስማልን እባታችን ለመዝምሩ ዝማሬ መለክትን ያስማልን

  • @zerudejenie9509
    @zerudejenie9509 6 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ Aleph TV & SEMAYAT TV ፕሮግራም መጀመር ትልቅ ዋጋ ለከፈላችሁ ለማህበሩ አባላት እና በሃሳባችሁ ፤በገንዘባችሁ ፤ በጉልበታችሁ እና በጸሎታችሁ ትልቁን ድርሻ በመውሰድ እንዲሁም ይበል የሚያሰኛችሁን ትምህርት እና ቃለ መጠይቃችሁ ህዝብን አስተማራችኋል ፕሮግራማችሁ ግን በጣም ቆንጆ ቢሆንም የሰዓት ጉዳይ ግን አመቻቹልን የሚደገሙበት ቀናቶች ቢጨመሩበት ሁሉም እንድደርሳቸው እንድማርባቸው ቢሆን ፤EOTC በወር 1 ጊዜ ያስተላለፉትን ወሩን ይሁን ማለቴ አይደለም እንዲሁ ለአትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ፋናችንን እየበራችሁልን ነው ፡፡ተጨማሪም ፕሮግራሙ ከሰኞ እስከ አርብ 2 ቀን ቢኖራችሁ ሰማያት ደግሞ ከተደራጀ ራሱን የሚችልበት ካልሆነ ከሰኞ እስከ አርብ ያለውን ቢይዝ የአገልግሎት ግዜያአችሁን እግዚአብሔር ይባርክ !!

  • @letishebaraki8708
    @letishebaraki8708 5 ปีที่แล้ว

    አባ ገብረ እግዝኣብሔር ቃለ ህወይት ያሰማለን እግዝአብሔር ዕደመ ይስጣችው

  • @نوافاساي-د1م
    @نوافاساي-د1م 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዝያብሄረይመሥገን

  • @letushtesfay9778
    @letushtesfay9778 8 ปีที่แล้ว

    abatacihen kale hiwet yasemalin egziabiher amlak bedmena betsgawun ytebkilin amen.

  • @emmehnigoussy2448
    @emmehnigoussy2448 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewet yasemalen

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ምን ይሳንሃል።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 ปีที่แล้ว

    Amen (3) Kale hiwet yasemaln Abatachin !!!

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት በጣም ያኮራል 🙏🙏🙏

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን በእጅ የሚዳሰስን ድንቅ ቅርስ ባይታይ በአፋ ብቻ ቢነገራቸዉ ተረት ተረት ነዉ ማለታቸዉ አይቀርም ነበር መናፋቃን የኛ ግን የናባቶቻችንን ታሪክ ግሩም እና እዉነት ነዉ

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 5 ปีที่แล้ว

    Egziabhir amlak talak msgana yigebahal fetariye

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 5 ปีที่แล้ว

    Weladitamlak belyou kalkidansh asbin emebrhan amen amen amen

  • @waffiki
    @waffiki 9 ปีที่แล้ว +1

    thank God for the Mehabere Kiddusan.

  • @mesertnagshmesertnagsh2597
    @mesertnagshmesertnagsh2597 6 ปีที่แล้ว +1

    Labatachin kale hiwet yasemalin betlotachu asibun welet senibet Elllllllllllllllllllllllllllll zemar meleakit yasemalin endet metadeli lew tewahdo mehon!!!

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ሀይማኖትምትኩ
    @ሀይማኖትምትኩ 5 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman Berketachewu Yederben

  • @ollikillen6257
    @ollikillen6257 7 ปีที่แล้ว

    ምኬኤል ጎታ። ይሰማልን እልልልልልልልልል

  • @abelberhane2942
    @abelberhane2942 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነዉ

  • @brhankelem6305
    @brhankelem6305 10 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemal

  • @mihretgeremew2546
    @mihretgeremew2546 9 ปีที่แล้ว

    Amlake kidusan yitebkln

  • @aubady3233
    @aubady3233 5 ปีที่แล้ว +1

    Abiyetu Amelaka hoye yeberketu tekafay aregen

  • @نوافاساي-د1م
    @نوافاساي-د1م 7 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetregassa4214
    @genetregassa4214 6 ปีที่แล้ว

    Endat mehud endemchal betenagerugn adirasha mehude efelegalew yemetawequt ebakachew tebaberugn

  • @gebreselassiezemariame9788
    @gebreselassiezemariame9788 10 ปีที่แล้ว

    kalahywot yasamalin

  • @ሀናየማርያምልጅ-ቸ7ቈ
    @ሀናየማርያምልጅ-ቸ7ቈ 6 ปีที่แล้ว

    እልልል

  • @sababaye3423
    @sababaye3423 6 ปีที่แล้ว

    egZibar ytbekLn

  • @nddndndbsbxbxxnxn2964
    @nddndndbsbxbxxnxn2964 8 ปีที่แล้ว

    kailye hyawet yasemlen

  • @taddeseheye7026
    @taddeseheye7026 5 ปีที่แล้ว

    We

  • @abduayalew9058
    @abduayalew9058 9 ปีที่แล้ว

    አንድ.ጥያቄአለን.ታቦት.ምንድነው.ከንጨትነውየተሠራው.እኔ.ሤአትመልከቱት.ሥሜሥራገብረ.ሜ.ነውግንሥለታቦት.አልገባንም.ለምን.ትሽፍኑትአላችሁ.ሁሉም.ሠው.መጠየቅይቻላል.መሥደብክልክልነው.ከግብጽነውየመጣውእያሉየሚመልሡልን.ቄሥአሉ.ግብጽ.ውሥጥ.ሄጄአውቃለሁን.ተምሬም.አለሁን.ግንትክክለኛውንአላገኛሁም.ለማንኛውም.እህትወንድም.ተመራመሩ.ሁሉንም.ሀይማኞት.አጥኑ.በቂመልሥእሥገምታገኙድረሥ.እሥለሥላሤም.3እነት..በጭራሽ.አውናባጅነውመልሡሁሉለምን.ሁሉምአጥኑ.እሥላምንምምረጡ.እኔመረጥኩን.

    • @endegenaassayu3218
      @endegenaassayu3218 8 ปีที่แล้ว +1

      temeramreh motehal!!!

    • @robelyehun1780
      @robelyehun1780 8 ปีที่แล้ว +3

      ታቦት ማለት በ ሙሴ ዘመን ከ እግዚአብሔር ዘንድ 10 ቱ ትእዛዛት ተፅፎበት ከ ሰማይ የተሰጠ ነው ስለዚህ ያንን ምሳሌ እያረገን እንሰራዋለን በ መቅደሳችንም እናስቀምጠዋለብ መቅደስ ባለበት ቦታ ሁሉ ታቦት መኖር አለበት ምክንያቱም ትእዛዝን ስለያዘና የ አምልኮት መፈፀሚያ ስለሆነና ስጋና ደሙን መፈተቻ ወይም የ ክርስቶስን ስጋውና ደሙን ተቀብለን መንፈስ ቅዱስን የምንቀበልበት አንተ እንጨት ያለከው ታቦት ነው ስለስላሴ ለጠየከው ደሞ አንድ እግዚአብሔር አለ እርሱ ቃሉን አውጥቶ ልኮልናል ያ ቃልም ኢየሱስ ነው እሱም እኛን ለማዳን ተወለደ እንጂ አልተፈጠረም እግዚአብሔር አለምን ሁሉ በቃሉ ነው የፈጠረው ያ ቃልም ኢየሱስ ነው። እንዲሁም የ እግዚአብሔር መንፈሱ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ይጠራል እርሱም ሰራፂ ነው እግዚአብሔር መንፈሱ ባይኖር ይህን አለም ሊፈጥር አይችልም ምክንያቱም ነፍስ ያለ ስጋ ስጋም ያለ ነፍስ ሊኖሩ ስለማይችሉ ይህ ሁሉ ግን በዚህ ቀን ሆነ ሊባል አይቻልም ምክንያቱም ቀን ና ሌሊት የመጡት እኛ ስንመጣ ነው

    • @ሸዋየተዋህዶልጅ
      @ሸዋየተዋህዶልጅ 8 ปีที่แล้ว

      +robel yehun ታቦት ማለት የእግዚአብሔር ማደርያ ነው

    • @ሸዋየተዋህዶልጅ
      @ሸዋየተዋህዶልጅ 8 ปีที่แล้ว +2

      +robel yehun አንድ ጥያቄ አለኝ ሰለ የእስላም መስጌድ ምንድነው እስላም እሜያመልከው ጨረቃን ነው ተፈጥሮን ማለት ነው እኛ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን

    • @letushtesfay9778
      @letushtesfay9778 8 ปีที่แล้ว

      wegeniye Kencet ysera kewerk yetesrabet eka say hon wustu yale trgum new tabot malet Yegziabiher maderiya malet new alem yefeter egziabiher ymesgen.👐👐👐

  • @aubady3233
    @aubady3233 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen

  • @fikritenigussie377
    @fikritenigussie377 7 ปีที่แล้ว

    kalehiweti yasemalin