የምሑር ኢየሱስ ገዳም ታሪክ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @እቱእቱ
    @እቱእቱ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀሎቶት አይለየን መጥቼ ለመባረክ ፈጣሪ ይፈቅድልኝ ዘንድ ፀሎቶት አይለኝ አሜን

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሀይማኖቴን እጅግ በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ይድርገን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +3

    የብጹዕ የአባታችን የጻዲቁ የዜና ማርቆስ በረከት እረዴት የአቡነ ጎርጎርዮስ በረከት ይድረሰን ለአባታችንም ለአቡነ መልከ~ጼድቅም እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን እንደእናንተ ያለን አባቶቻችንንም ያብዛልን ለዚህ ታላቅ ገዳም ያብቃን ለወንድማችንም የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን(፫)♥♥♥

  • @አባታችንመምህርግርማይኑር
    @አባታችንመምህርግርማይኑር 9 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂዎት ያስማልን ይህ ታላቅ መንፈሳዊ የፕሮግራም ያቀረብሉን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Wise888
    @Wise888 8 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ለብፁዕ አቡነ መልከ ፀዴቅ እረጅም እድሜን ይስጥልን ። በጣም ደስ የሚል የሚያኮራ ስራ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እና በገዳሙ ዉስጥ የሚያገለግሉትንና እንዲሁም ተማሪዎችና ህፃናትን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን። ለተዋህዶ ሀይማኖታችን ተስፋ የሚሆን ስራ ነዉና በርቱልን ሁላችንም የቤተክርስቲያኗ ልጆች የአባታችንን ህልም ለማሳካት በምንችለዉ ሁሉ እንሳተፍ። የብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ ደቀመዛሙር ሆነው መልካሙን ስራ እየሰሩ ነዉና እርሶም ብዙ ደቀመዛሙሮችን አፍርተዉ የቤተክርስቲያናችንን ችግር የሚፈቱና አለኝታ እንዲሆኑ የእግዚያብሔር
    አምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎትና ምልጃ እንዲሁም የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ
    እረድኤትና በረከት ይርዳን። እኛንም ለገዳሙ እንዲያበቃን የእግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁንልን።

    • @keryodtube
      @keryodtube 3 ปีที่แล้ว

      በረከታቸው ይደርብን አባታችን አቡነ መልከ ጼዲቅ ያረፉት እኮ 2003 ዓ.ም ነው 😢😢😢

    • @Wise888
      @Wise888 3 ปีที่แล้ว +1

      @@keryodtube አሜን በረከታቸው ይደርብን በወቅቱ ኮሜንቱን ሰልፍ አላወኩም ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ደግ መች ይበረክታል አመሰግናለሁ።

    • @keryodtube
      @keryodtube 3 ปีที่แล้ว

      @@Wise888 አሜን አው ደግ አይበረክትም ገና በ49 ዓመታቸው ወደ አምላካው ሄዱ

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
    @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደልን ነው ለዚህ በረከት ላካፈለን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋራ ይስጥልን የማያልቀውን ፀጋ ያልብሥልን ርዕስተ ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን በጣም ደስስስስስ ይላል ቅድስት ሃይማኖታችንን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫
    አባቶች በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @menbereendale9734
    @menbereendale9734 6 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ስርተው የሚያስሩ ኣባት እግዚኣብሄር ኣምላክ ስለስጠን ክብር ምስጋና ይግባው:: በኽውነት በኦርቶዶክስ ሀይማኖት በተለይ በገዳማችን እንደዚህ ያለ ስራ በማየቴ የተስማኝን ከልብ የመነጨ ደስታዬን ሳልገልፅ ማለፍ ስላልፈለኩኝ ይህችን ፅሁፍ መላኬ ይህንን በጎ ኣድራጎት ለሚስሩትም ሆነ ለተገልዬቹ ስላምንና ጤናውን ይስጣችሁ::

  • @zedloveseid7460
    @zedloveseid7460 9 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰልማልን እናመሰግናለን በርከታቸው ይደርብን አሜን

  • @adanech820
    @adanech820 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን.ላባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ለኛም ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን.

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 3 ปีที่แล้ว

    Betame des yelal Egzabhar abzeto yebarklen amen.

  • @ኤፍታህ-መ4ቘ
    @ኤፍታህ-መ4ቘ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረዴት በረከታቸው ይደርብን ምጃ ጶለታቸው አይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kidusafiker7096
    @kidusafiker7096 8 ปีที่แล้ว +6

    አምላካችን ሆይ ይህንን እያየን እንድንጽናና ላደረጋሁችን ኣምላካችን የባርክልን። አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን። ሃይማኖታችን የ ዘላለም ናት ግን እንዴት እና በማ እንደምትጠበቅ እሱ ኣምላካችን ብቻ ነው የሚያውቀው። ለሁሉም ጸንተን በእምነታችን እንቁም።
    ኣምላካችን ኢነዚህን ታዳጊ ወጣቶች የቤቱ ኣገልጋይ እና ጠባቂ ያድርጋቸው። ኢነዚህን የ አፈራች ማህፀን የተባረከች ናት።
    እኔም መጥቼ የበረከታችሁ ተካፋይ ለመሆን ያብቃኝ ። ለልጅዖቼም ማሳየት እን ድችል በጸሎታችሁ ኣስቡኝ። አሜን።

  • @mulugetaendale2394
    @mulugetaendale2394 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም እናመሰግናለን ፡፡በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው፡፡ የወረዳው ታሪክ የወረዳው መንግስት ምንም የሰራው ነገር ባይኖርም የምሁር አክሊል ታሪክ ጭምር በጥሩ ሁኔታ ቀርቧል እናመሰግናለን፡፡ በሄድሁበት ሁሉ ከወረዳው ውጭ ያሉ ማህበረሰብ ኦኸ የጎሳ ስም ነው እያሉን ነው በዚህም ከብዙ ሰዎች የወረዳ ስም ነው ሲባሉ ግራ ይገባቸዋል፡፡ ገዳሙ የሰራው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ከገዳሙ በተጨማሪ የወረዳው አመራር ምሁር አክሊል ካሉ በኋላ በቅንፍ ውስጥ ታፔላ ሲጽፉ ኦኸ የሚል ስም ማካተት አለባቸው፡፡ የወረዳው ተወላጅ ሆኖ ኦኸ የሚለውን ስም የማያውቁም አሉ፡፡ አሁንም እላለሁ ከገዳሙ በተጨማሪ ወረዳው ጥንታዊውን ስም ሊያስተዋውቅልን እንፈልጋለን፡፡

  • @yhonalbegizew3865
    @yhonalbegizew3865 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln rste mengste semayat yawurslen bereket rediet yabatotachachn ayleyen

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 6 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይውር ያስማን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለደጅህ አብቃኝ ጌታየና አማላኬ

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ኡፍ እንዴት ደስ ይላል በጣም እግዚያብሄር ይመስገን እወነት አረአያ ነቸው እግዚያብሄር ያክብርልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔስ ይመስገን አባታችን ቡሪኪዎ ይድረስኝ ይባርኩን ነፋስን ያድሳኝ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @waffiki
    @waffiki 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባት አብዝቶ ይስጠን::

  • @salamethiopia4905
    @salamethiopia4905 8 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwot Yasemaln

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 9 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemalen amen amen amen yabatochachen berket erdet khulachen gar yehune

  • @ያንቺውአፍቃሪቱዬብ
    @ያንቺውአፍቃሪቱዬብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @khadijhsari4204
    @khadijhsari4204 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን እሄዳለሁ ሁሉ ነገር ልቤን ማረከው በእውነት

  • @shewitgidey572
    @shewitgidey572 8 ปีที่แล้ว

    kale hywet yasemaln Egzabher zemenh ybarkaw edmena tsega yabzln amen amen amen

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
    @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 8 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባት ይስጠን
    ለአባትችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @rahelrahel807
    @rahelrahel807 9 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና
    ይስጥልን አሜን

  • @kalkidan1781
    @kalkidan1781 8 ปีที่แล้ว

    ⛪💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒kale hewetn yasemalin

  • @asdfgazxcv7543
    @asdfgazxcv7543 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @amanuelheyile5878
    @amanuelheyile5878 8 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ኦርቶዶክስ ደስ ሲል እንኮንስ አማኝ ሆንኩ አሜን ኢኔ ኤርትራዊ ነኝ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 6 ปีที่แล้ว

    Amen AmenAmen
    ♥♥♥♥♥♥
    AmenAmenAmen
    ♥♥♥♥♥♥
    AmenAmenAmen
    Kale hiwot ySemlin

  • @ብርዜመንገሻ
    @ብርዜመንገሻ 8 ปีที่แล้ว

    BIRZA M...
    kale hiywet yasemalin .yaGeliglot zemeniwon.ybariklin.aman aman aman.!!!

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 8 ปีที่แล้ว

    kalehwot yasemalin Amen.

  • @6hdhd709
    @6hdhd709 8 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን፡አምላኬ፡ይሄን፡እንዳይየፈቀድክልኝ፡ክብረምስጋና፡ላንተይሁን፡አሜን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hìywot yasemalen amen

  • @haneemar4059
    @haneemar4059 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅነ
    @ወለተማርያምየማርያምልጅነ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetytagesfbxcvjc6540
    @emebetytagesfbxcvjc6540 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ ปีที่แล้ว

    እኔንን ስላሣያችኹን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
    @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እንዴት ደስ ይላል

  • @fahakuwait2043
    @fahakuwait2043 7 ปีที่แล้ว

    amen amen amen le wendemachin kale hiwet
    yasemalin be tena be edemeye ytebkelin

  • @mheletcharamlac1973
    @mheletcharamlac1973 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kelemuakale996
    @kelemuakale996 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazhabte9922
    @almazhabte9922 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ለአባታችን

  • @kalfekrsaki2947
    @kalfekrsaki2947 8 ปีที่แล้ว +2

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ በረከታችሁ ሁሉ ለትውልድ ይተላለፍልን ፡፡

    • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
      @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ 8 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @vbnnn9026
      @vbnnn9026 7 ปีที่แล้ว

      Kal fekr Saki ይቅርታ እየሱስ የማነው ልጅ ከከከከከከከ

    • @vbnnn9026
      @vbnnn9026 7 ปีที่แล้ว

      Kal fekr Saki ይቅርታ እየሱስ የማነው ልጅ ከከከከከከከከ

  • @bettytesfaye2499
    @bettytesfaye2499 9 ปีที่แล้ว

    betam des ylal igzihabher ymesgen iske zelalem amen !!

  • @user-temu
    @user-temu 5 ปีที่แล้ว

    betam ygermal amen amen amen

  • @sarasaraha4726
    @sarasaraha4726 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalhewt yasemalin

  • @trngoalmeraw5874
    @trngoalmeraw5874 7 ปีที่แล้ว

    amen amen klahiwot yasmaln

  • @mikielekahase4574
    @mikielekahase4574 8 ปีที่แล้ว

    kal hiwet yesmealna

  • @alemazturga9093
    @alemazturga9093 9 ปีที่แล้ว

    kalehywotin yasemaln

  • @tizitayemariyamlji5764
    @tizitayemariyamlji5764 7 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen Kalehywet yasemaln mengstesemeyatn yawrsln

  • @ብርዜመንገሻ
    @ብርዜመንገሻ 8 ปีที่แล้ว

    BIRZA M...
    kale hiywet yasemalin
    aman aman aman !!!

  • @abebahailu5423
    @abebahailu5423 8 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @aersamat9115
    @aersamat9115 8 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንም። ትልቅ እድሜ ይስትልን

  • @waffiki
    @waffiki 7 ปีที่แล้ว

    i wish I was taught this way. missed out a big chance. a very educational programme.

  • @solnets12sol80
    @solnets12sol80 8 ปีที่แล้ว

    ADDRASHA WEYM SILKE KUTER BINOR TIRUNEBER
    BRHANE KIRISTOS YEBARI CACHU

  • @helenloveraya5801
    @helenloveraya5801 8 ปีที่แล้ว

    abtcen yakoyeleni amen egzabhar yemesgan betam des yelal eshi

  • @selamselam8827
    @selamselam8827 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameen

  • @mimilemlem5328
    @mimilemlem5328 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
    @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @GedleEngida
    @GedleEngida 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @shewakena7165
    @shewakena7165 9 หลายเดือนก่อน

    I would like to train in Mhur Eyesus

  • @Aa-ww9pj
    @Aa-ww9pj 7 ปีที่แล้ว

    Kal Haywet Yasmelne

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን የሀገሪ ገዳም ነው

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER ETHIOPIA ORTHODOX TEWAHDON YETBQELEN AMENNNNNNNNNNNN

  • @solnets12sol80
    @solnets12sol80 8 ปีที่แล้ว

    EGIZIABHAR BE EWNET TADULUWAL EMIYE MARIYAM BREHAN SILSSIE.YEKIBER LUJOCHU HONE MELIKESTDIK

  • @goldcell403
    @goldcell403 8 ปีที่แล้ว

    Amen♥♥

  • @meseretbayssie1694
    @meseretbayssie1694 8 ปีที่แล้ว

    Aemn Aemn Aemn kalhwt yesmalen

  • @mayenayoutubecom
    @mayenayoutubecom 8 ปีที่แล้ว

    እኛ የኢትዬድጵያ ህዝብ በእግዚአንሑር የተመረጠች አገር እ።ደሆነች ጥርጥር ሊኖረው አይገባም። ቅዱስ ሲኖዶሱ የመጡበትን አባቶቻው የተንከባከቡትን ለትውል ማስተላለፍ። ነውና እየሱስን የስዋልን እናም እንኳንስ የቆሎ ተማርያት አሁን ወጣቱ የሚያስተምረው የሚፈልገው ነው ፓፓሳቶች ያላቸውን በቅነትና ማገልገል የእግዚያብሔር መልክት ነውና ዋናው በሙሉ አገልጋይነት መቆምና መምመረጥ መታደል ነው። ልቦና ይስጥልን ለገንዘብ ለድሎት ጥለነው ለምንሄደው የስጋችንን ፍላጎት የምንስገበገብ አዘንኩ ደርስው ደርስው የአይጥዋ ተረት መሆኑ። አቤቱ እኛንም እንድንፈርድ እንዳንሆን አቤቱ ታማኝ አገልጋይ የሆኑትን ተመልከት ልቦናም ስጣቸው።

  • @weddyw5005
    @weddyw5005 7 ปีที่แล้ว

    tewedo Lezelelem tenorelechi

  • @adanech820
    @adanech820 8 ปีที่แล้ว

    elllllllllllll tbarku babetu yasdgachu marchu tesfchin enant anchu Yegzeybhar tabka aylychihu

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 ปีที่แล้ว +1

    KALEHIWOTYASEMALIN💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👌👍👈

  • @Kidylicious
    @Kidylicious 6 ปีที่แล้ว

    sile abatachin kalat yelegnim, deginetachew, seminetachew, derashnetachew ... Zena markos ... degu abate ...

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 6 ปีที่แล้ว

    ሰው ሁሉም ነገር ትቶ እዚ መኖር አለበት አይ በምን እድላችን

  • @sefimeshkinfe4132
    @sefimeshkinfe4132 3 ปีที่แล้ว

    በውእነት የተቀደሰና የተባረ አገር ነው

  • @habetamyeortodox4559
    @habetamyeortodox4559 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @kefaleyayeh374
    @kefaleyayeh374 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 ปีที่แล้ว

    👉ORTHODOXTHEWAHDOHAYMANOTACHIN👉KURATACHIN👍👌👈💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖amn💖💖💖💖💖💖amn💖💖💖💖💖💖💖amnnnnnnnnn💖💖💖

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 ปีที่แล้ว +7

    💙ORTHODOXTHEWAHDOBEMEHONACHINBICHAENKORALEN💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙