"ሴክስ የምናደርግ አይመስላቸውም "/ ብዙ ወንዶች ያስቸገሩኛል/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

ความคิดเห็น • 255

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 7 หลายเดือนก่อน +80

    ትዳራችሁ በጤና በልጅ በሃብት ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 หลายเดือนก่อน +29

    ግሩም እና ድንቅ አድርገህ ፈጥረሀኛልና አመሰግንሃለሁ እንዳለው ቅዱስ ዳዊት ውብ የፈጣሪ ሥራ ናችሁ

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ማርያምን

  • @mekdesyealmaz2135
    @mekdesyealmaz2135 7 หลายเดือนก่อน +94

    ባለፈዉ እይታ ቲቪ ላይ ተፋታን አላላችሁም እንዴ? ለማንኛውም ታርቃችሁ ከሆነ ደስ ብሎኛል።

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከከከከከ 😂

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 7 หลายเดือนก่อน +3

      ተጋብተው ነበር እደ😂

    • @user-ew6nn9lk8o
      @user-ew6nn9lk8o 7 หลายเดือนก่อน

      Yyeah this is My ?

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 7 หลายเดือนก่อน +2

      የ ቢዝነስ ጉዳይ ነው bro

    • @semu639
      @semu639 7 หลายเดือนก่อน

      አረ ክክክክ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 หลายเดือนก่อน +5

    ክብር ይኑርሽ ለባልሽ እሱ በጣም አስተዋይ እና ትሑት ነው እሱ ፊት ክብር ቢኖርሽ ጡሩ ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 7 หลายเดือนก่อน +26

    የቆየ ቭዶዮ መሰለኝ እንጅ ተለያይተዋል ወይስ ታረቁ ከታረቁም በጣም ደስ ይላል❤❤ቤታቸው ስያምሪ❤❤❤🎉🎉

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 7 หลายเดือนก่อน +7

    ስታምሩ ዋዋዉ እግዘብሔርን ቀሪዉ ዘመናቺሁን ይብርክላቺሁ ያጋደኛቺሁ የት ሄደ አቅርቡልን ቃልን ወዳት የነበረዉ

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሴት ብታጥርም ቅመም ነች ግን ቡና እያፈላሽ ፅጉር ማፍተልተል ምን ይሉታል አይጭ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 7 หลายเดือนก่อน +23

    ምኑም አልሳበኝም አይባልም ሞራል ሚባል አለ እሱን አየሽው ሳቅዋ ፊትዋ አለ ምናለ እንደሱ ሞራሉን ብጠብቂ

  • @semu639
    @semu639 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአሏህ ሥታምሩ ማለቴ መጀመሪያ በአስራአምስት ቀን ተለየን እያላቹ ነበር ግን ይሁን

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 7 หลายเดือนก่อน +22

    የሰው ሞራል ጠብቂ ምኑም አላልሽም 😣😣

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔራሱእዳናደደቺኝ

  • @saravera4082
    @saravera4082 6 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤🎉🎉🎉ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤በልጅ ይባረክ

  • @user-fk2cy3bl1w
    @user-fk2cy3bl1w 7 หลายเดือนก่อน +16

    እነዚህ ሰመች የፍቅር ፊልም እየሰሩብን ነው ባለፈው ተዋደድን አሉ እሺ አልን በሳምንቱ ተጋባን አሉ እንካን ደስ አላቹ ብለን ሳንጨርስ በወሩ ተፋተናል አሉ እሺ ብለን ዝም አለን አሁን ደግማ እየተማዳሞድ መጡ ምንም ማለት አይቻልም

    • @madina3828
      @madina3828 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sameeragasho9596
      @sameeragasho9596 6 หลายเดือนก่อน +2

      ያሳቀኝ ኮሜንት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 6 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 6 หลายเดือนก่อน

      በልጅቷ ሳቅ እየሳኩኝ በዚ ኬመንት ደገምኩኝ ክክክ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማቲዬ ሄሊ እውነትዋን ነው ሎተሪ ነው የደረሰህ ሄሊዬ እኮ በጣም ቆንጆ ናት ።ግን ሄሊም ሎተሪ ደርሶዋታል ማቲ በጣም ቀልደኛ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው።
    ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውዶቸ ደስ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ኣሜን❤❤❤

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ በልጅ ይባርካቹ ፈጣሪ እረዥም ሸበላ ልጅ ውለዱ 😊

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 7 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ ቲበተኛ ነሸ ባልሸን እንደዚህ አትበይ ሁሉነገር እወድለታለሁ ብትይ

    • @user-iq8ol3vk6h
      @user-iq8ol3vk6h 7 หลายเดือนก่อน

      kkkkk በጣም ገገማ ናት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል😂

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ስታናድ😂

  • @Sead647
    @Sead647 7 หลายเดือนก่อน +19

    አችው ታመጭው አችው ታሮጭው አለች ጎረቤታችኝ እናተው ተጋባን አላችሁ እሽ አልን ድጋሜ ተፈታን አላችሁ እሽ አልን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ib5gq7ru8w
      @user-ib5gq7ru8w 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 7 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይወሸሉ ሀቁን አያወሩም 😂😂😂😂

    • @zebibafaris7461
      @zebibafaris7461 7 หลายเดือนก่อน

      አሁን ታረቅን አሉ😅😅😅🎉🎉🎉

    • @user-ie3ue7tg2j
      @user-ie3ue7tg2j 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c 6 หลายเดือนก่อน +11

    አይን ያለው እንጀራ ነው የምጋግረው
    አላለም 😂😂😂

  • @dnnfbdhhf1300
    @dnnfbdhhf1300 7 หลายเดือนก่อน +17

    ፀጉሩ ስኳር ነው ለቡናው😅😅😅

    • @aberuaberu2584
      @aberuaberu2584 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤😅

    • @ZahraAdem
      @ZahraAdem 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Rose-ef1ks
      @Rose-ef1ks 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሔሉ እንደው ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምን የመሳሰሉ ሸበላ ልጆችን ነው ምትወልዱት በርቱ❤

  • @kokibintmohammed873
    @kokibintmohammed873 7 หลายเดือนก่อน +20

    የናንት ወሬ ምኑም አይያዝ😅😅

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 6 หลายเดือนก่อน

    በርቱ እግዚአብሄር ሁል ጊዜ ልክ ነው ።በትእግስት ውስጥ በጊዜ ብዛት ብዙ ለውጦች ይመጣሉ።

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 6 หลายเดือนก่อน

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በደንብ መንከባከብ ደግሞ የእናንተ ድርሻ ነው ። ጠያቂው ደግሞ የቆየን የግል ታሪክ መጠየቅ አስተማሪ ያልሆኑ ነገሮች ባታነሳቸው መልካም ነበር ። ከዚ በፊት ጓደኛ ነበረህ ወይም ነበረሽ ብሎ አሁን ላሉበት የትዳር ህይወት የሚጠቅም አልመሰለኝም። ሰው በትዳር እየኖረ ምኑን ትወጅዋለሽ በተደጋጋሚ መጠየቁ ተገቢ አይደለም ከአስተማረህ ተማርበት።

  • @HawaMoussa-px2cn
    @HawaMoussa-px2cn 7 หลายเดือนก่อน +7

    God bless your marriage...😊

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 หลายเดือนก่อน +4

    የቆየ ነዉ ወይሰ ምንድነዉ ተለያዬተዋል ተብሏል እኮ ነዉ ድራማ እየሰሩ ነዉ

  • @user-pm4tx7fn3p
    @user-pm4tx7fn3p 4 หลายเดือนก่อน

    አችምልጅ እኔምልጅ ተጋቡይሉናል የተሰቀለእቃ ማንያወርድልናል አለ አስተሳሰባቸዉ እደህፃን ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r 7 หลายเดือนก่อน +7

    የለለው ነው አላለም😂😂😂😂

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 7 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞችሁ በርቱ

  • @FygGuv
    @FygGuv 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሰተዋል ይሰጠን ባህሪሸን አሰተካኪዪ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 7 หลายเดือนก่อน +7

    ባለፈው እይታ ቲቪላይ ተለየያተናል አላሉም

    • @SndayoMeresa
      @SndayoMeresa 7 หลายเดือนก่อน

      Eko

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน

      አሁን ታርቁ😂😂😂😂

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s 6 หลายเดือนก่อน

      @@WorkeGelana-sv5if ደሰ ይላላ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር ያለው ናንተ ጋር ነው ይበለጠ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 7 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም የትዳር ዘመን

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲሉ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-nn9ms5ty2w
    @user-nn9ms5ty2w 6 หลายเดือนก่อน +6

    እበልጠዋልሁ በመልክ ልትይነዉ ተሣሥተሻል እሱነዉ የሚበልጥሽ ድቢጥ ነገር

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አይባልም

    • @Rose-ef1ks
      @Rose-ef1ks 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምኒቱ ኮለል ናት ምኑም አይስበኚ ከሰውነቱ አለች ባለጌ ነሺ ጅል ሞራሉን አጠብቂም 🙄🤔

  • @ThaibaA
    @ThaibaA 6 หลายเดือนก่อน

    ባልና ሚስት ከአንድ ዛፍ ይቆረጣል የሚባለው እዉነት አደለ ማሻላህ እረጅም እረሜ እመኛለሁ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሔለን እጅግ ሲበዛ ደስተኛ ሳቂታ ጨዋታ አዋቂ አራዳ የደስደስ ያላት ቆንጆ ኮንፋደንስ ያላት ንቁ ግልፅ ሴት ናት

  • @ZitaMecheso
    @ZitaMecheso 6 หลายเดือนก่อน +3

    What a nice drama!

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዪቺሴትዮመችነዉልጅየምጣረግጃዉ😂😂አርጉትነሽኮ😂😂😂

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ ግን ታርቃችሁ ነዉ ?እግዚዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 6 หลายเดือนก่อน

    I love ❤️ 😍 both.. please keep confidence 🙏 all the time

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 6 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኮን ታረቃችሁ

  • @user-qg5dt9ty5g
    @user-qg5dt9ty5g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ፀጉሯን አሳሩን አበላችው እውይ

  • @audibarro
    @audibarro 6 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዱ ጥያቄህ ልጓም የለውም። ቃላትን መምረጥ አለብህ

  • @AddisGumata
    @AddisGumata 7 หลายเดือนก่อน +7

    ስታምሩ የኔ ዉዶች ትዳራችሁ ይስመር❤❤❤❤

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይቺ ትንሸ ከሱ የተሻለ ቁመት ቢኖራት አትቻልም ልጅን ለማሸማቀቅ ምኑም አይሰበኝም ትላለች አንቺም አሰቀያሚ ነሸ በቃ ቲሺሺሺ ለፍላፊ እሱ ነው ያከበረሸ አክብሪው

  • @emano5974
    @emano5974 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ሰላም ጤና ካለ ሲያምሩ አንደኛ❤❤❤🎉🎉

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ትላላቹ😢😂❤😂❤😂😂😂

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 หลายเดือนก่อน

    በተረፈ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 6 หลายเดือนก่อน

    ድምጻ ደስ ሲል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውብ ናችሁ❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግን እውነት ነው ወለ ድራማ ነው

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቡና እያፈላች ፀጉር መምዘዝ ቱ 😡

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 7 หลายเดือนก่อน

      ኼኼኼኼኼ

    • @Zhara123-q4x
      @Zhara123-q4x 6 หลายเดือนก่อน +1

      አታካብዱ አይቶ ማለፍም ይልመድባቹ

  • @user-zy9nn8yt2d
    @user-zy9nn8yt2d 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow tamralachu des silu ❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 6 หลายเดือนก่อน +2

    በፍሬ ይባርካችሁ

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ እረጃጅሞቹማ ቁመን ቀረን

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኮ እህቴ መጠግረር ብቻ መዳም ቤት

    • @meryamali-fz6qt
      @meryamali-fz6qt 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @user-hi3jy7fi9y
      @user-hi3jy7fi9y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኢሻአላህእኛምከስደትመልስእናገባለን

    • @youtube1745
      @youtube1745 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @aminetibrahim-dz3dj
      @aminetibrahim-dz3dj 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em 6 หลายเดือนก่อน

    የልጂቱ መልስ ያስጠላል ለባሎ ንቀት አላት ደፋር ናት በጣም

  • @user-fp9df8ho2w
    @user-fp9df8ho2w 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አታወዛግቡኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት እንተርቢ ነው ግን

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ተጋቡ ነው

  • @saberatemo
    @saberatemo 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 6 หลายเดือนก่อน +1

    1ቀን ሳናርፍ አላለም😅

  • @mihretyoseph5847
    @mihretyoseph5847 6 หลายเดือนก่อน

    ድርቅ ያለች ናት

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +3

    እርሱ ያስደነግጣል

  • @user-gg5te9ho3k
    @user-gg5te9ho3k 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላሀምዱሊላህ እኔምተስፋአለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢

    • @hananm1530
      @hananm1530 6 หลายเดือนก่อน

      ቱቱቱቱቱ አላህ ይቅር ይበልሽ ውዴ አትሳቂ እሺ

  • @linayareid6925
    @linayareid6925 6 หลายเดือนก่อน

    Agzabher tadrtchuane yabrke ❤🙏🏻❤️❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 6 หลายเดือนก่อน

    አልቀናም አለች ታዲያ ለምን አጠገቡ ሆንሽ ይቺ ልጅ ጠሽ ናት

  • @user-gc6rc4rk1d
    @user-gc6rc4rk1d 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይትያለዉ እጀራነዉየምጋግረዉ😂😂😂😂

    • @hidayaa7171
      @hidayaa7171 6 หลายเดือนก่อน

      አረ እለፊውዴ😂😂😂😂😂😂

    • @user-gc6rc4rk1d
      @user-gc6rc4rk1d 6 หลายเดือนก่อน

      @@hidayaa7171 እሺ😁

  • @user-ey2em8zy5b
    @user-ey2em8zy5b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሚድያ ላይ ያለ ሁሉም በሚባል ደረጃ ውሸት ነው

  • @derejeararso9348
    @derejeararso9348 6 หลายเดือนก่อน +1

    እቃቃ የሚጫወቱ ይመስላሉ።

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 7 หลายเดือนก่อน +6

    የሰው ቤት ገብታቹ ቪዲዮ መስራት ጀመራቹ አይ ዩቱበሮች ሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meryamali-fz6qt
      @meryamali-fz6qt 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሰውነው እዴ😂

    • @hidayaa7171
      @hidayaa7171 6 หลายเดือนก่อน +1

      አረውዷ ሢጃጃሉ ለማለትነውጂ ነውርጠፋኮ😅

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 6 หลายเดือนก่อน

    ደ ስሰስ ሲሉ💚💛❤

  • @betkrkor5936
    @betkrkor5936 7 หลายเดือนก่อน

    Are betam des telalachw aylyachw❤❤❤❤❤

  • @user-lq9mp9js6s
    @user-lq9mp9js6s 7 หลายเดือนก่อน +1

    Woww❤❤❤❤❤❤

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 6 หลายเดือนก่อน

    ከሴቶች የምጠላው ባህሪ አድሬ ፀጉራቸው የሚነካኩት ነገር

  • @ttlove618
    @ttlove618 6 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz 6 หลายเดือนก่อน

    ስንት አይት ነገር ነው ምታሩት ተደበላልቆባቹሀል ሆሆሆሆ😢😂😂😂

  • @safsisey
    @safsisey 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ት ላ ላ ች ሁ

  • @meryem1143
    @meryem1143 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታረቁ እንዴ ወለደች ወይ ባአንድ ቀን እንዴት ይረገዛል አለኮ

  • @Kedstyosp-lu2vv
    @Kedstyosp-lu2vv 7 หลายเดือนก่อน +3

    dirama naw bedab yastawekal

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gaztegna tebyow gn tyakew syastela

  • @user-cr2zr6vk8u
    @user-cr2zr6vk8u 6 หลายเดือนก่อน

    ባለየ

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 6 หลายเดือนก่อน

    ከዘይቱ ነው አላለችም 😂😂

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 6 หลายเดือนก่อน

    የቋንቋ እጥረት ነው እንጂ አስተሳሰቡ ጥሩ ነው

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 7 หลายเดือนก่อน +3

    የብልግና ወሬ ትወጃለሽ ታማኝ ሁሉ አትመስይኝም

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን የሆነ እኔን ያልተመቸኝ ኮመንት ብፅፍ እኔ ላይ ትወርዱብኛላችሁ ኮመንታተሮች አይደል?አሁን እነዚ የሚያደርጉትን የሚናገሩትን ሌሎች ጥንዶች ቢያደርጉ የሚሰጣቸው የኮመንት አሰብኩት

    • @ebawelteji9639
      @ebawelteji9639 6 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ስዎች ነቸው

  • @AshrafHayatu-rg8sf
    @AshrafHayatu-rg8sf 6 หลายเดือนก่อน

    Tamralachu

  • @Sofeay-jz2rn
    @Sofeay-jz2rn หลายเดือนก่อน

    ሰውቢጤውንአያም😅😅😅😅😅

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዘይቱ ነው አላለችም

  • @user-mh6yd4yj5u
    @user-mh6yd4yj5u 6 หลายเดือนก่อน

    እሽሺሺሺሺሺሽሺ ......when you eat food p/s wash your hande

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 หลายเดือนก่อน +2

    እፎይ

  • @user-bq1zo5jr7l
    @user-bq1zo5jr7l 6 หลายเดือนก่อน

    She said she was pregnant

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi 6 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅትዋ ድምጽ ግን ለምንድነው እንደ ህጻን ሆነ ? 😮