የሴቶች ምርጫ - ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይመርጣሉ? አለባበስ - ቁመና | Ranking men based on their outfits | Selamta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2022
  • Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

ความคิดเห็น • 719

  • @selamta
    @selamta  2 ปีที่แล้ว +21

    የሰላምታ ቤተሰቦች ቪድዮውን ስላያችሁት እናመሰግናለን!
    ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን።
    ሃሳባችሁን ስለምታካፍሉን ደስ ይለናል! 🙌

    • @nurabdela7194
      @nurabdela7194 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ አዝናናቹኝ በእዉነት በተለይ በቲሸርት የመጣው ልጅ አልቻልኩም ግን የሚጦቁሙት ነገር ቢቀር አሪፍ ወንዶቹ ደበራቹው እና ሞዴሎችን ሳይሆን ተራውን ግለሰብ ጋብዙ አሪፍ ነው

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም ለዚህ ቤት ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ሸር አርጉልኝ እስኪ በሞቴ አይከፈልበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም ለዚህ ቤት ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ሸር አርጉልኝ እስኪ በሞቴ አይከፈልበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jaferakalu6388
      @jaferakalu6388 2 ปีที่แล้ว

      Lemkerbe endat new

    • @NAZRAWI371
      @NAZRAWI371 ปีที่แล้ว +1

      ትሸርት በጅንስ የለበሠ ኣንደኛ

  • @hfyrtddffhg8254
    @hfyrtddffhg8254 ปีที่แล้ว +62

    አጅብ ነዉ እንጨት እንጨት ከሚል ዘመን መድረሳችን ይገርማን
    የሰዉን ልጅ አለባበሱ ሳይሆን ሚዛን ላይ የሚያስቀምጠዉ
    መልካም ስብእናዉ ብቻ ነዉ

    • @merkebabi9924
      @merkebabi9924 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመኑ አይደለም እማ ዘመኑ ምን አረገ ትውልዱ ነው የሞተው

  • @user-xyAb7
    @user-xyAb7 2 ปีที่แล้ว +115

    እዚጋ አንዴ ለመጡት ወንዶች R I P እንላለን 😂😂😂😂

    • @ColderThanIce0
      @ColderThanIce0 2 ปีที่แล้ว +2

      R.I.P😂😂

    • @user-mo4st1vh9d
      @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ColderThanIce0 አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@user-mo4st1vh9d አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@joshiated8597😂😂😂😂😂

  • @betisolomon3419
    @betisolomon3419 2 ปีที่แล้ว +70

    ቲሸርት በጂንስ ያረገው 1ኛ ነው የወንድ አለባበስ serious ያልተጨነቀ ለቀቅ ሲል ነው ደስ የሚለው ,👍

    • @Mikewendwosen
      @Mikewendwosen 11 หลายเดือนก่อน +1

      that's brook from Gugut dude is the best

  • @tube3808
    @tube3808 ปีที่แล้ว +35

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

    • @ሠያ
      @ሠያ ปีที่แล้ว

      ሶሎአለሂወሠለም

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 ปีที่แล้ว +1

      🤔🤔🤔🤔😜

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 ปีที่แล้ว +1

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

    • @AfiLata
      @AfiLata 8 หลายเดือนก่อน

      S a w❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 ปีที่แล้ว +20

    ብሩክ በጣም ጥሩ ነህ even ideaህ ይመቸኛል አለባበስ በሙድ ነው በተጨማሪ ቀለል ያለ ደስ የሚል አለባበስ ነው ለእውነት እንደውም እንደዚህ አይነት ቦታ ሁለተኛ እንዳትገኝ አይመጥንህም።

  • @yidnekachewe.2089
    @yidnekachewe.2089 2 ปีที่แล้ว +136

    አምስተኛ የወጣው በደረጃ እንጂ ጥሩ ስኪል አለው ይሄ አለባበስ በፕሮግራመር የሚለብሰው አለባበስ ነው ብዙ ጊዜውን በኮንፒውተር ላይ በመሆኑ ራሱን ይረሳል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +12

      ስራውን ሊሰራ ስላልመጣ ፡ ለቀረጻው አለባበሱን ማስተካከል ነበረበት ።

    • @answer4523
      @answer4523 2 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ቁም ሳጥኑ ነኝ አልሽ

    • @yidnekachewe.2089
      @yidnekachewe.2089 2 ปีที่แล้ว

      ​@@answer4523 the Facebook owner wearing cloth all the time is the same because it's wanted to all the time focusing on what the community was expected so he's not wasting time choosing the clothes ...

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum Christ loved you enough to die a gruesome death on a cross for you... THERE IS PEACE AND JOY IN HIM
      Believe in him so that you can be redeemed from your sins... Just so you know I'm not coming from a judgmental point of view, your getting this from an ex drug addict not form someone who spent all his life in church. If you are an aethiests please click this link, IF you want to be done being one of course.
      th-cam.com/video/25zrFafJtOMi/w-d-xo.htmlll automatically show here

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@answer4523 Christ loved you enough to die a gruesome death on a cross for you... THERE IS PEACE AND JOY IN HIM
      Believe in him so that you can be redeemed from your sins... Just so you know I'm not coming from a judgmental point of view, your getting this from an ex drug addict not form someone who spent all his life in church. If you are a muslim please click this link, IF you want to be done being one of course.
      th-cam.com/video/Qx1IkH5pNH0/w-d-xo.html automatically show here

  • @tinsaetilahun1589
    @tinsaetilahun1589 2 ปีที่แล้ว +42

    የበአል ሰንጋ እምትገዙ ነው እሚመስለው ብስኩቶች🏆🏆❤😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ከ ፶ - ፷ ኪሎ ግራም የሚመዝን ሰው እንጂ ሰንጋ የለም ። 😀

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 2 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከከ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      Tinsae, that is amazing
      th-cam.com/video/ULfPxoASNRA/w-d-xo.html

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @abiman10
    @abiman10 2 ปีที่แล้ว +151

    "Recycle bin new yemiyaregew" The stupidity is acceptable unfortunately , but the boldness to it is a different matter

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +3

      Bold stupidity should never be acceptable.

    • @ZLaw..
      @ZLaw.. 2 ปีที่แล้ว +7

      i was laughing so hard 😂😂😂

    • @abysiniastudio
      @abysiniastudio 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you

    • @abrahamk251
      @abrahamk251 2 ปีที่แล้ว +7

      Yoo , it’s funny but not knowing perfect English is not stupidity. English is just a coloniser’s language.

  • @fortuneproduction1799
    @fortuneproduction1799 ปีที่แล้ว +12

    Whoever's reading this, i pray that whatever you're going through gets better and whatever you're struggling with or worrying about is going to be fine and that everyone has a fantastic day! Amen

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 ปีที่แล้ว +114

    ችግሩ ድህነት ነው ስራ ስሩ ተለወጡ እንግሌዘኛ መናገር በምን ቢዛን ነው ዘመናዊነት የሆነው ምድረ ቁርቁራ ራስ

    • @habibaredi8201
      @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሃል ወንድም።

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው 😂🥰

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +2

      😁😁እውነት ነው ተለፋደዱብን እኮ 😉

    • @hewanhewan2291
      @hewanhewan2291 2 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel 😂😂😂😂😂😂😂

    • @yordanostesfaye2867
      @yordanostesfaye2867 2 ปีที่แล้ว

      bruh enesu be youtube miyagnutn genzb slmatak eko nw

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ እደበግ መመረጥ ተጀመረ ነብስ ይማር😁😁😁😁😁

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክእድሀለዘምንደረስንውየው

  • @bettyderbie
    @bettyderbie 2 ปีที่แล้ว +56

    ደህና ሴቶች አምጥታችሁ ብታስመርጡስ ቢያንስ ለራሳቸው ግራ የገባቸው እኮ ናቸው ብሩክን ከሰውነት የሚተካው የለም አለባበስም ቢሆን ያለውን ለብሷል ታስጠላላችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว +3

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

    • @lubetuber
      @lubetuber 2 ปีที่แล้ว

      አወ ብሩክ ፀባየኛም ይመስላል ወነደወንድ ነው አቋሙ አለባበሱ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว

      @@joshiated8597 ክክክክክክክክ

    • @rozina3913
      @rozina3913 ปีที่แล้ว

      @@alyayasenshewmolo3632 ይሄን ሳቅ በሳቅሽበት አፍሽ የሆነ ቀን ደሞ ማን ያውቃል ደም እንባ ታለቅሺ ይሆናል ። ብቻ ይማርሽ

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚኪዬ ይመችህ I like professional and cool dress👍 ሌሎቻቹ ባለ ታይቶች በጣም የምጠላዉ ስታይል ነዉ 😆

  • @soliyanah7243
    @soliyanah7243 2 ปีที่แล้ว +1

    Um z First :-

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d 2 ปีที่แล้ว +50

    እኔ የብሩክ አይነት ቀለል ያለ አለባበስ የሚለብስ ወንድ ደስ ይለኛል።ለአለባበሱ የሚጨነቅ ወንድ አይመቸኝም

    • @hewanhewan2291
      @hewanhewan2291 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @essamyimam358
      @essamyimam358 ปีที่แล้ว +1

      Drom endeanchi aynet borko setoch zerekrek wend yemimechachu

    • @sdgyxxff5916
      @sdgyxxff5916 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky ปีที่แล้ว

      ትክክል የባለቤቴ ፀባይ ነው ያለሽ

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... 2 ปีที่แล้ว +16

    ኧረ አጭር ቀሚስ ያረገችው ፋራ ናት የሱፍ ኮት ከጂንስ ጋር አይለበስም አላለችም ቆዳ ልጁ በጣም ነው ደስ የሚለው outfitum ገራሚ ነው ስድብ ነው ምርጫ ነው የያዘችው🤔እራሷን እንደ ቆንጆ ታያለች እንዴ😂😂😂

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 2 ปีที่แล้ว

      Btam fara enji setdebir

    • @flowersbaby6983
      @flowersbaby6983 2 ปีที่แล้ว

      Kelal fara hulun metak memeselat menem matak segete nat

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      @@siredtodamonsalvatore9491
      በጣም ፋራና ደባሪ ያልሆነ ሰው ፡ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ይጽፋል ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      @@flowersbaby6983
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ እንዳለበት አለማወቅ ከባድ ፋራነት ነው ። 🤗

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum relax kido

  • @wisdomwayeducation
    @wisdomwayeducation 2 ปีที่แล้ว +17

    ብሩክ የምር አንዳይለምድህ አንደዚህ አይነት ቦታ you are guguts hero

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 ปีที่แล้ว +9

    ነፍስ ይማር ብለናል ወንዶች😅😅😅😂

  • @yacob8422
    @yacob8422 2 ปีที่แล้ว +2

    Please what's the meaning of recycle bin

  • @selamta
    @selamta  2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/XqGJoBz0eLE/w-d-xo.html

  • @gojomedia8115
    @gojomedia8115 2 ปีที่แล้ว +3

    አምስተኛ የወጣው ሊያለቅስ ነበርኮ ክክክክክክክክክ ለኔ ምርጫቸው ተመችቶኛል ገና እንደገቡ የመረጥኩት ሱሪ በጥቁር ሸሚዝ የለበሰውን ነበር አንደኛ ሲሆንልኝ ደስ አለኝ 👍👍

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +3

    አምስተኛው ትክክለኛ ቦታው መሆን የነበረበት ሶስተኛ ላይ ነበሬ ገናራም አለባበስ ነው ሴቶች አለባበስ ምርጫ አታውቁትም ብልጭልጭ እንጂ

  • @NeimajemalNeimajemal
    @NeimajemalNeimajemal 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀነላህ😢😢😢ኢክራም መሆኗን ማመን አቃተኝ አላህ በራህመትህ ይቅር በለንን ያረቢ😢😢

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 6 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ ደጋግሜ አየሁ ጨነቀኝ😢

  • @etparadise7277
    @etparadise7277 2 ปีที่แล้ว +4

    can't imagine being that podcast guy, dawd daym

  • @dawityisma8627
    @dawityisma8627 2 ปีที่แล้ว +8

    Earphonun pause yarege sew kale
    Emotional damage 😂😂😂

  • @Alinaa525
    @Alinaa525 ปีที่แล้ว +3

    Brook is a 12 outta 10😍 His personalityy bchaa eko 🤌i would seriously choose him without second guessing

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ የተመቸኝ ከአለባበስም ከመልክም ጥቁርና ነጭ ልብስ የለበስ 1
    ሁለተኛ እሮዝ የለበስ
    3ተኛነጭሸሚዝ ከውስጥ የለበሰው
    4ትሸርት የለበሰው
    4ባለ ድዛይኑ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      የራሱን ልብስ ሰርቶ የሚዘንጥ አይመችሽም ማለት ነው ፧

    • @saratube1230
      @saratube1230 ปีที่แล้ว

      1እሮዝ የለበሠው በራሴ እይታ ሴቶቹ ግን🤔

  • @samriwselassie3335
    @samriwselassie3335 2 ปีที่แล้ว

    I want to watch it but the audio in all videos are bad. Please work on it🙏

  • @yordanostesfaye2867
    @yordanostesfaye2867 2 ปีที่แล้ว

    bzu arif aymselem sewen compare mareg lezgizew fun bemslem teru adlem

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @biruklema543
    @biruklema543 2 ปีที่แล้ว

    Is't gona last Marriage like this?

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይ ጉድ እኔ ድሮ ከብት ነጋዴ ነበርኩና እንደዚ እየመረጥኩ ነበር ምገዛው ወንድን በችርቻሮ እሯሯሯሯ የቁም ግምት

    • @hewanhewan2291
      @hewanhewan2291 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aumuaebukitubetube835
      @aumuaebukitubetube835 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @theshowp9642
      @theshowp9642 2 ปีที่แล้ว

      ከውጭ አገር የተወሰደ ፕሮግራም ነው፡፡ ለመዝናኛ …ባህላችን ባይሆንም እንደ መዝናኛ ውሰደው፤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      Mame, why are you not be our family as well. YOu are missed here
      th-cam.com/video/ULfPxoASNRA/w-d-xo.html

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 2 ปีที่แล้ว

    huleshenem gen software engeneru yebeltachual cool naw wende lej over mezenet ayamrebetem

  • @media6504
    @media6504 2 ปีที่แล้ว

    Bruke luv u and ur podcast

  • @liyamati8798
    @liyamati8798 2 ปีที่แล้ว +1

    ye videow idea arif nw betam gn videown alodedkutm mknyatum mehal lay yalut setoch nachew ena enesun asweteth arif setoch asgebteh beziw idea lela video btsera arif nw bay negn.

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 2 ปีที่แล้ว +22

    Biruke belihu bold and honest as usual

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
      th-cam.com/video/uj3FBn7dVR0/w-d-xo.html

    • @engidasewmekonnen6473
      @engidasewmekonnen6473 2 ปีที่แล้ว

      @@joshiated8597 So, what!

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@engidasewmekonnen6473 believe and you'll be saved
      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @habeshawit6887
    @habeshawit6887 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሠዉ ለራሡ በሠጠዉ ግምት ልክ ነዉ አንደኛ ነኝ ያለዉ አንደኛ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wftb944
    @wftb944 2 ปีที่แล้ว +17

    ለምን ሴቶችን ና ወንዶችን በችርቻሮ መሸጥ ጀምረናል አትሉም ሆሆሆሆሆሆ😒😒😒😒

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

    • @fasikakebede6027
      @fasikakebede6027 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 2 ปีที่แล้ว +1

    የራስ ማሰሪያ ያደረገች እና ጥቁር ኮት የለበሰችዉን አገናኙኝ ስልኳን፡በዚ ላኩልኝ ላውራት ፕሊሥሥሥ

  • @michaelmilka365
    @michaelmilka365 ปีที่แล้ว

    1 bas
    2 Brook
    3 pink yargew
    4 black be white yadergew
    5 sijmer mn ayhedm albabesu kesu gar ketach skinny kza shemiz be coat ayamerm esu lay tuta mnmn biyareg yishalwal

  • @dagmedebebe
    @dagmedebebe 2 ปีที่แล้ว +1

    chirashe setochu ersu lememeret alebekum benzi yetegemete wede ersun edayewekes dena melk ersu yelachewem eko

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @Beke-ut9xu
    @Beke-ut9xu 16 วันที่ผ่านมา

    Tishert ysregewu suri alebabes arif new sefa yalenew yelalwu eko ketachi sebez kelay shehm balance alhonum yewend lij suri sefa sil new.

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 2 ปีที่แล้ว +14

    እንዲሁ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ይመቻቹ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 ነይ እንደማመር

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@welotube463 lChrist loved you enough to die a gruesome death on a cross for you... THERE IS PEACE AND JOY IN HIM
      Believe in him so that you can be redeemed from your sins... Just so you know I'm not coming from a judgmental point of view, your getting this from an ex drug addict not form someone who spent all his life in church. If you are an aethiests please click this link, IF you want to be done being one of course.
      th-cam.com/video/25zrFafJtOMi/w-d-xo.htmlll automatically show here

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @user-yt1fi9qw8j
    @user-yt1fi9qw8j ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ምረጡል ኝ በቅርቡ ላገባ ነው 👈🏻

  • @miheretanteneh806
    @miheretanteneh806 2 ปีที่แล้ว +5

    Brookey u r my obsession 🥰

  • @_eotc
    @_eotc 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እናንተም በሴቶች ምድብ ውስጥ ናችሁ?

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለመስማማት የተለያዩ ሴቶች ግን አቤት ጉዳቸው ሳይስማሙ እኮ ነው የዘጉት። ይህ የሚያሳየው ሁለትም ሴቶች ብቻ ቢሆኑ አይግባቡም።

  • @wubitfekede7145
    @wubitfekede7145 2 ปีที่แล้ว

    i didnt know i could say "recycle bin nw miyadergewu" shit i should hv known better hahaaaaaah

  • @user-rd2wt6nt6u
    @user-rd2wt6nt6u 2 ปีที่แล้ว +27

    አይ ዘመን በግ ተራ ሄዳችሁ በግ የምትመርጡ ትመስላላችሁ ምድረ ኮልኮሌ

  • @Rebei43
    @Rebei43 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንድን ነው አፈር ሚመስሉ ሴቶች😂

    • @hewanhewan2291
      @hewanhewan2291 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂omg

    • @Yorda697
      @Yorda697 2 ปีที่แล้ว

      Exactly am saying too 🤣🤣🤣🤣🤣 they looks crazy

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 ปีที่แล้ว +9

    ችኮቹ ራሳቸዉ አለባበሳቸዉ የሰገሌ ዘመን ነው እናንተንብሎ ለባሽ መራጭ እዚህ ሀገር ባያቹ አለባበስ 😁😁😁

  • @EmanAli-gf7sl
    @EmanAli-gf7sl ปีที่แล้ว

    Ekeram Allahn fire endat new ke wend fit sure lbesexh ymetqomew

  • @onelove4324
    @onelove4324 2 ปีที่แล้ว +4

    5የወጣው ልጅ አለባበሱን መቀየር አለበት መጀመሪያ የነበረውን ኮንፊደንስ በአለባበሱ ምክንያት እየተሸረሸረ መጥቶ ሲያሳዝን ወደሚባለው ደረጃ ወረደ ግን እውነት ለመናገር እለባበሱን ቢቀይር ኮንፊደንስም ስለሚኖረው ደስተኛም ስለሚሆን ቶሎ አይን ይገባ ነበር....."ሪሳይክል ቢን" የሚያደርገው ደሞ ኦቨር ኮንፊደንሱ ከእይታ ውጭ አደረገው 4ኛነት እራሱ በግድ ነው ያገኘው ከ1እስከ3 ግን እኔም እስማማለው።

    • @ZLaw..
      @ZLaw.. 2 ปีที่แล้ว

      recycle bin ሲል ትን አለኝ 😂

    • @user-ty4zj6gq3m
      @user-ty4zj6gq3m 2 ปีที่แล้ว +2

      አይ መጨረሻ የወጣው ሁለተኛነበር መሆን ያለበት አራተኛ የወጣው መጨረሻ ነበር መሆን ያለበት ጥቁር በጥቁር የለበሠው ከኔውጪ ሠውየለም ነው ያለው ቡጥጥ ብሎ kkkk

  • @mussiekebede9483
    @mussiekebede9483 2 ปีที่แล้ว +3

    0:55sec....."Recycle Bin" Fashion Boy....

  • @azzzzam6292
    @azzzzam6292 ปีที่แล้ว +3

    5የወጠው ነው አንደኛ አለባበስ

  • @messijokers2214
    @messijokers2214 2 ปีที่แล้ว

    Why you don’t use smush or pass

  • @yohannessheleme5666
    @yohannessheleme5666 2 ปีที่แล้ว +14

    Gugut podcastua ላይ አይምሮው ላይ ተፀዳዱበት😂

    • @davemoment2853
      @davemoment2853 2 ปีที่แล้ว +1

      Ikr🤣🤣🤣asazenen 😂🤣🤣

    • @hananumer388
      @hananumer388 2 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      አይምሮ ማሰቢያ እንጂ መፀዳጃ አይደለም ። 😀

    • @hewanhewan2291
      @hewanhewan2291 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @lijnatty2082
      @lijnatty2082 2 ปีที่แล้ว

      😂

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 ปีที่แล้ว

    Well, it happens in our daily life; so, why not! Rank them up; whether they are women or men.😯

  • @babytube3863
    @babytube3863 2 ปีที่แล้ว

    Letbrhean endet nw candy mihonew aiater

  • @ethioagnogirl3768
    @ethioagnogirl3768 2 ปีที่แล้ว +19

    ብሩክ ፈገግታው ይበቃል💕💕💕

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว +1

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @amirjemal775
    @amirjemal775 2 ปีที่แล้ว +18

    Bruk is the best seriously dont judge a book

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

    • @samtek5890
      @samtek5890 2 ปีที่แล้ว +2

      what do you mean he himself chose to be judged superficially. and whether we like it or not our appearance does play some role in our daily livelihood.

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      @@samtek5890 Jesus Christ loved you to death while you are in your sins but calls all men to repentance

    • @zoned3mon838
      @zoned3mon838 ปีที่แล้ว

      @@joshiated8597 mtsm

  • @babamama550
    @babamama550 2 ปีที่แล้ว

    mn aynet kebtoch nachew benatachu kumew yigemetalu

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻው ዘመን ቱ
    ዱሮ በቤተሰብ በስርአት የተጫጨ ልጅ እራሱ እጮኛውን ሲያይ/ ስታይ ይተፋፈራሉ አሁን በምርጫ ሆነ ልብስ እራሱ ስንገዛ እንደዚህ አገላብጠን አላየንምኮ ጎበዝ

  • @kalimohamed7099
    @kalimohamed7099 2 ปีที่แล้ว +8

    The fifth guy deserves 2 or 3 or 1 he is chill guy

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      Christ loved you enough to die a gruesome death on a cross for you... THERE IS PEACE AND JOY IN HIM
      Believe in him so that you can be redeemed from your sins... Just so you know I'm not coming from a judgmental point of view, your getting this from an ex drug addict not form someone who spent all his life in church. If you are a muslim please click this link, IF you want to be done being one of course.
      th-cam.com/video/Qx1IkH5pNH0/w-d-xo.html automatically show here

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ኢትዮጵያ ሰው እንደ በግ ሲመረጥ አየው ደሞ በ ለተብርሀን እና ኢክራም😭😭😭

  • @SammySey813
    @SammySey813 2 ปีที่แล้ว

    Bruk Developer nesha bro! Ine demo Ye Network Balemuya nengh Plus Development leyh gobez nengh sibeza Web development!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @saditube5199
    @saditube5199 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሰው የሚለክው በአለባበሱ ነው ማለት🙄🙄 ከሴቶች ወንዱቹ ቆንጆ ናችው በትለይ መሀክለኛዋ ሴት ሰታሰጥላ

  • @bocheor1788
    @bocheor1788 2 ปีที่แล้ว

    Re cycle bean ,sorry what it means ?

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 ปีที่แล้ว +26

    ብሩክ ባስልኤል እና ሚኪ ምችት ይበላችሁ እኔ ቃርያ ጥብቆ የሚለብስ ወንድ በጣም እጠላለሁ

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 ปีที่แล้ว

      አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)

  • @goitomkahsay2302
    @goitomkahsay2302 2 หลายเดือนก่อน

    Eskeza drese makabedu mn ametaw yfelgew sew endemflgew yhun

  • @noritooala2752
    @noritooala2752 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጫ ብሩክ ነዉ ደስየሚል አለባበስ

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 ปีที่แล้ว +8

    ያቺ ልዩ የምትባል ልጅ በትቀርብ ጥሩ አድርጋ ትመርጥ ነበር

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @user-dc4wr5gv3h
      @user-dc4wr5gv3h 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarina971 ደምሬሻለሁ ውዴ

  • @user-yh7di4oh3l
    @user-yh7di4oh3l 5 หลายเดือนก่อน

    Lane biruke stochu kotet nachowu enje he so cool ba hullem zuriya

  • @toficshemsu3473
    @toficshemsu3473 2 ปีที่แล้ว

    tiwketoch sew eyemote balebet ager enante tichemalekalachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-qx6wz6rf3s
    @user-qx6wz6rf3s 2 ปีที่แล้ว +4

    አምስተኛያረጉትልጂከሁሉምአደኛአደርገዋለሁ

  • @EthioFunTv
    @EthioFunTv 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ሰው እንደበግ ሲመረጥ😁😁😁

  • @giftgift7210
    @giftgift7210 ปีที่แล้ว

    Yene mrcha gin mecheresha yaregachun bale esras keleru ketsguru jemro kelerum yamral yekeru .......

  • @kate_bush_is_bae
    @kate_bush_is_bae ปีที่แล้ว +1

    18:00 bro was felling butterflies :)

  • @user-cc7lc3xx8e
    @user-cc7lc3xx8e 9 หลายเดือนก่อน

    ለኔ
    1አረንጓዴ ሹራብ ያደረገው
    2ፒች ሹራብ ያደረገው
    3ነጭ ሱሪ በጥቁር ያደረገው
    4ጅንስ ሱሪ በቲሸርት ያደረገው
    5ዲዛይነር ነኝ ያለው ምክኛቱም ለመዘነጥወንድ ልጅ በጣም ውጥርጥር ማለተሰ የለበትም። ሴቶች ዘላቹ መልክ አትዩ

  • @Melosdesign16
    @Melosdesign16 2 ปีที่แล้ว +10

    አረ ወንድ ሁኑ ወንድሞቼ ምድረ ኩታራ በግ አደርጉአቹ እኮ 😂😂

  • @YT-ep6we
    @YT-ep6we 2 ปีที่แล้ว +1

    Editing lay megbiyaw lay eko wetetun asgebachihut megbiya lay endiyaguaguan new mareg yalebachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @ashewizzee2080
    @ashewizzee2080 2 ปีที่แล้ว

    Ye kercha bere metgezu new mimeslew men aynet daim yehone chawata new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @playpausemovesstore
    @playpausemovesstore 2 ปีที่แล้ว

    tqmeynetachn sanaqew mnyahl hulachnm lay endemiyanezn berasu yemitemamen wend bzum techenaqi adelem belebsu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @esmailabdlhak3370
    @esmailabdlhak3370 2 ปีที่แล้ว +3

    beruk ante lenim 11/10 neh gn alebabeskn aytew sayhon le 1deqiqa abrewk biqemetu nw

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @aschalemhiretu2440
    @aschalemhiretu2440 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 2 ปีที่แล้ว

    Inzih setoch lerasachew wetatoch nachew tinish yayech set mehon yalebat

  • @nurabdela7194
    @nurabdela7194 2 ปีที่แล้ว

    በቲሸርት የመጣው ልጅ ምን አለ እኔን አምስተኛ ነው የሚያረጉኝ ግን ጭንቅላት ካላቸው አላለም ደሞ ሊያለቅስ ምን ቀራው he was never ready for the show

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረቁሌታም የመጨረሻው አንደኛ ነው ብታቁ ወላሂ የመጨረሻው አለባበስ መጣም እወደዋለሁ

  • @infinity_hope_0
    @infinity_hope_0 2 ปีที่แล้ว

    lemn endayehut erasu alakm betam new yemiyastelaw

  • @bonnie_Tm
    @bonnie_Tm 2 ปีที่แล้ว +5

    We stan biruk🖤🖤 basliel ena biruk meroachewal😂

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 หลายเดือนก่อน

    ሂክሩ ግን እኔ እድል ብትሰጠኝ ተጋብን ከሷ ጋር ህይወት ፍፃሜዬ ቢሆን ሁሌም ምኞቴ ነው በቃ ሁለ መናዋ ደስ ደስ ደስ ትለኛለች 😢😢😢😢

  • @wowtube
    @wowtube 2 ปีที่แล้ว

    Konjo sra newu bertu 🙏 tiktakerochu yetesegne ketawaki tiktokechi gar yemiderg koyita yizen metenal subscribe eyaderegn beteseb enhunnn🙏

  • @jolymusic960
    @jolymusic960 2 ปีที่แล้ว

    Biruk endi aynet bota memtat yalebek aymeslegnm ante telk sew nek ehe lante mimeten bota aydelem

  • @kiyuaman4794
    @kiyuaman4794 2 ปีที่แล้ว

    acir kamis yarekshiew mirca achim 4 lay yehonaw 2 naber

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @AlemuFentabil-s6y
    @AlemuFentabil-s6y 10 วันที่ผ่านมา

    Sigemer aynachihun yegaredachihu negar ale shimagle hula

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም የሚያምረው 1 የብሩክ ነው ያተነው ስረአት ያለው ቀለል ያለው ያተና የትንሹ ልጂ ነው እና ውድ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ በማረግ አብረን እንደግ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @amanhunkese9653
    @amanhunkese9653 ปีที่แล้ว

    Ke setoch GN ye ikram alebabes is so shame full new yewnet

  • @danielg2177
    @danielg2177 2 ปีที่แล้ว

    Wendochem Semete alachew Biruken be kumtu ena be alebabesu mesake tikekel aydlem tasafralchu setochu.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @ermiassamuel6492
    @ermiassamuel6492 2 ปีที่แล้ว +15

    So sad to see people choosing better person based on looks not based there personality

    • @SoulTaken
      @SoulTaken 2 ปีที่แล้ว +5

      But the whole point of the video was to rate them by outfits

    • @messinati2101
      @messinati2101 2 ปีที่แล้ว

      you're really smart aren't you

  • @sadulayweldeab1945
    @sadulayweldeab1945 2 ปีที่แล้ว +1

    ስምንተኛ ሽ እየቀረበ ነዉ። ተዘጋጁ።
    ወደ ትገባላቹ