የሚኪ እናትና ዮርዲ ድብቅ ግንኙነት ። ሚስጥሩን እናትየው ዘረገፈችው !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

ความคิดเห็น • 379

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia1  17 วันที่ผ่านมา +116

    ነገ ትልቅ ሚስጥር እንጠብቃለን ከእናትየው

    • @zinashtulu7696
      @zinashtulu7696 17 วันที่ผ่านมา +8

      አባክህን ዘሌ ያንን ክፉ ሰዉዬ በህግ ከለላ ስር ይሁን::

    • @Halima18685
      @Halima18685 17 วันที่ผ่านมา +4

      አላህ መኪወንደሜ😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 17 วันที่ผ่านมา

      አወን በህግ ስርመሆን አለበት ክፋሰውነው❤❤❤❤ጉዳት ላይእዳይጥላችሁ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 17 วันที่ผ่านมา +1

      ናሬዶስ እና እናትየው ናችሁ
      ይህ እንደ ምክትል ።አቃለሁ ገና ከዜህ የበለጠ ያደርጉታል እነዜህ
      አረመኔወች ተሜ አደራ ሜክን😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@zinashtulu7696ጸበል ጀምር

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 17 วันที่ผ่านมา +100

    አንደኛ ነኝ የሚኪን ምህረት የምትመኙ ላይክ ግጩኝ እመቤቴ በእለተ ቀኗ እውነቱን ታውጣልክ የምትሉ ላይክ ላይክ ላይክ

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 17 วันที่ผ่านมา +36

    ተመስገን የሚኪን ኬዝ እተከታትልክ ሰለሆነ በጣም እናመሰግናለን።።ግን የሚኪ እናት ምን እያሉ ነዉ።ምንድነዉ የደበቁት ነገር። እደኔ ግራ የተገባቹ 👍👍👍ላይክ

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 17 วันที่ผ่านมา +25

    እኔን የሚገርመኝ በዚህ እድሜአችሁ ስርአታችሁ ስነ ምግባራችሁ እግዝብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤🎉

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 วันที่ผ่านมา +35

    ማዘር ልጅሁ እድጠነቀቅ ቀድመሁ ማስጠቀቅ ነበረብሁ ማዘር ሚኪያስ አላህ ይድረስልህ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 17 วันที่ผ่านมา +22

    ተሚ ጎበዝ ጋዜጠኛ እባክህ ከጎኑ ቆም እለት ሚኪ አላህ ያሽርህ🎉❤❤🎉🎉

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 17 วันที่ผ่านมา +34

    የተረታ ሚደዪ አሩዱት ሚኪ ጥሩ ልጅ ነው

  • @user-lj7do2hk5w
    @user-lj7do2hk5w 17 วันที่ผ่านมา +22

    ሚኪያስ በደረስብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ😂😂😂😂
    የኔጀግና ምንምአትሁንብን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ወደቀድሞው ጤንነትህ ትመለሳለህ አይዞህ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ እንኳን ለራስህ ለስው ትተርፍለህ የኔ አንበሳ ነህ።

    • @ንፁህዋሌ
      @ንፁህዋሌ 17 วันที่ผ่านมา +1

      እናአ ምን ያስቃል

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 17 วันที่ผ่านมา +9

    😢😢😢ይች ክፉ የጇን ታገኛለች ሚኪ ድነህ ወደ ሥራ እደምትመለሥ ተስፋ አለኝ ድንግል ማርያም የውሻ ቁል ታድርግልህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 วันที่ผ่านมา +38

    ሚኪየ አላህ ይድረስልህ ሚስኪን የሚኪይ እናት ለምን ልጅሁን አሳልፈሁ ሰጠሁ

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir2527 17 วันที่ผ่านมา +21

    ሚኪ እና ተመስገን በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ በውነት ስራቹ ከባድ ነው እራሳቹ ጠብቁ ነውራቸው መደበቅ ሚፈልጉ ሰዎች እንዳይጎድዋቹ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሜቼ❤❤❤❤

    • @HulumgzeAlew
      @HulumgzeAlew 17 วันที่ผ่านมา

      Yes❤❤❤❤❤

  • @ekru7258
    @ekru7258 17 วันที่ผ่านมา +23

    ዩርዲ በፊት እናቱን ለመበቀል ነው ብላ ነበር ስለዚህ የሚኪ እናት የደበቁት ነገር አለ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 17 วันที่ผ่านมา

      Yes 😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 17 วันที่ผ่านมา

      💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏💓💛💚✔️✔️✔️✔️🤝🤝🤝🤲🤲🤲💓💛💚

  • @bettydesaly8409
    @bettydesaly8409 17 วันที่ผ่านมา +38

    ዛሬ አንደኛ ነኝ🤔 እስኪ በደንብ ሰምቼ እካምታለሁ ኮሜንት ወንድማችን ሚኪያስ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ 🥰🙏🥰❤️

  • @2Mariam21
    @2Mariam21 17 วันที่ผ่านมา +10

    ሚኪየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መድሀኒአለም ሙሉ ምህረት ይስጥህ በጣም እንወድሃለን🙏🙏🙏

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 17 วันที่ผ่านมา +12

    ሚኪዬ የቅንነትህ አምላክ ይጎብኝህ እንወድሐለን።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 17 วันที่ผ่านมา +9

    ተመስገን ከሚኪ ጎን ስለሆን እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤ሚኪ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እነዚህን አስመሳዮች ግን እንዳትለቃቸው😢😢😢😢

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 17 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ትርታሜዳ ጀግናችን ስወድህ። እደዚህ ስትተባበሩ ስትጠያየቁ ደስይላል❤❤❤ ሚኪዬ አፊያህን ይመልስልህ አይዞህ በርታልን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 17 วันที่ผ่านมา +10

    ሚኪ አላህ. ያሽርህ ያረብ ቀላሉን ያድርግልን 😢😢😢😢. ይሄ ጋዘጠኛ ጎበዝ ነው ፍልፍሎ የሚያውጣው. 😂😂😂 ጀግና ነው. አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤.

    • @Bertukan-eg7nq
      @Bertukan-eg7nq 17 วันที่ผ่านมา

      አይዞ አይዞ ወድሜ እመብርሐን ምረት ትላክልሕ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 17 วันที่ผ่านมา +9

    የአንድዬ እናት በይለተቀኗ ትፍረድልህ ብዙወዳጆችህ አዝነናል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 17 วันที่ผ่านมา +8

    መንጉድንዉ ሚኪ አይዞህ አላህያሸረህ😢😢

  • @mawaysh
    @mawaysh 17 วันที่ผ่านมา +19

    ፍትህ ሔቭን 😢 ደምሩኝ ውዶቸ አያስከፍልም😍

    • @ruqiyanasir9812
      @ruqiyanasir9812 17 วันที่ผ่านมา

      ሂጅ ስራጥ ፈትህ ለአማራ ህዝብ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሌም የወላጅ ሀጥያት ለልጅ መሆኑ አዝናለሁ ለዚህም ምስክር ይሁዳ ነው ሚኪን የመሰለ ልጅ እንዲህ ሲጎዳ ማየት ያሳዝናል

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 17 วันที่ผ่านมา +16

    ዩሩዲ አና አናታ ለህግ የቀረቦ ?????????

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሚኪዬ የኔ ሚስኪን የውሻ ቁስል ያርግልህ 😢😢😢

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 17 วันที่ผ่านมา +6

    ዘሌ ያንን ሴጣን ካላሳሰራችሁ እኛም እረፍት የለንም ::ሚኪዬ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ ::

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወዳጅ መሰሎ ጠላት ፈጣሪ ይጠበቅ በመርዝ ያለመጨርሳ እግዚአብሔር አመሰገን ሚኪ

  • @user-rp5sj8zs1q
    @user-rp5sj8zs1q 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምን መፃፍ አልችልም ለልጁ አላህ ይድረስለት ብቻ ነዉ ማለት የምችለዉ

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 16 วันที่ผ่านมา +1

    አንደው የሰውን ሞት የአካል መጎዳት የምታደርጉ ሰውች የእናንተን አድሜን ይጨምራል ያሣዝናል እግዜአብሄር ከሠጣቹህ ውጭ የምትፈልጉትን ነገር አታገኙም እግዜአብሄር ልቦና ይስጣቹህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 17 วันที่ผ่านมา +7

    ምናልባት ይህ ወንድም እና እህት 😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 17 วันที่ผ่านมา +8

    እገዚቤረ ጨረሶይማረህ ምኪ አይዞህ እንወድሀለን ገንአገብቻቺህ እሰክተወጡ እናተጋሁኑ

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 17 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም ቢሆን ምንም የማያዉቀዉን ልጅ መጉዳት አያስፈልግም ።ዮርዳኖስና እናቷ ክፉዎች ናቸዉ።

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 17 วันที่ผ่านมา +11

    እነዚህሴቶችናቸዉ።አትጠራጠር።ሰይጣናቸዉ

  • @azite5430
    @azite5430 17 วันที่ผ่านมา +6

    ሚኪ ምህረቱን ያርግልህ አምላክ

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h 17 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይማርህ እንዴት ሆንህ ሚኪ አይዞህ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 17 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤

  • @DuEf8
    @DuEf8 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጋዜጤኞሽ ሁላቹምተባብራቹ የምኪን ጣላት ማውጣት አለባቸው እድታዋጡም ተሰፍ አለን

  • @jamalseid485
    @jamalseid485 17 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ ይድርስልህ ውንድሜ ዴምሩኝ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 17 วันที่ผ่านมา +2

    ተምዬ እራስክን ጠብቅ ወንድሜ አተ ጀግና ነክ ተሜ ምርጡ ገበና ዘግዛኪዉ ምንም አልልክም ለኔ አንደኛ ነክ ተሜ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪየአላህያሸርህያረብ ቁላሉን ያድርግልን ጀግናጋዘጠኛ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-tz3dg5xc2z
    @user-tz3dg5xc2z 17 วันที่ผ่านมา +7

    Baga nagaan dhufte tamuu❤ rabbiin siyaa fayyisu mikii bro😢❣️

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 17 วันที่ผ่านมา +10

    አሁንምእነሱናቸው

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪዬ አይዞህ አላህ ይማርህ የማያም ቁስል ይሁንልህ ሀቁን ይውጣ ተሙ እናመሰግናለን ከጎኑ ሁን ❤❤❤

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣር ይማርህ ሚኪዪ የኔ ዴግ ቲርታዬ በናት ጠላታቹ ፈልፈላቹ ኣውጥት የምትሉ 👍❤❤😥😥😥😥

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 17 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢😢ጉድ እኮነው😢

  • @AlmnishAli
    @AlmnishAli 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሚኪእግዚያብሄርይማርህአይዞህወዲሜእውነቱይወጣል

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 วันที่ผ่านมา +6

    ነገ ያሉት ሌላውሸት ሊዋሹ እዳይሆን አሁንም ልጀወትን ሌላችግር እዳይከቱት

  • @jihadmenale6400
    @jihadmenale6400 17 วันที่ผ่านมา +8

    ምን ጉድ ነዉ?

  • @AskaleKanea
    @AskaleKanea 15 วันที่ผ่านมา

    እኤ ጀግና ገዝጠኛ መቶ 100k እናስገባ እባካቹ❤❤❤❤🙏🙏

  • @jihadmenale6400
    @jihadmenale6400 17 วันที่ผ่านมา +6

    ወደ መጨረሻዉ ዘመን ደረሰን???

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 17 วันที่ผ่านมา +3

    ምንድነው ቂም በቀል ወላጅ ባጠፋው ልጅ የሚቀጣበት ዮርዳኖስ ይምትባለውም ሲትዮ ብትሆን እስከእናቷ ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄዱና አንተን እዚህ ደረጃ ከሚያደርሱህ ጉዳት በአደረሰባቸው ሰው ላይ ለምን ቂማቸውን አይወጣጡም መቼ ነው የይቅርታ ጊዜ የሚመጣው እንዲህ እየሆንን ጌታስ እንዴት ይቅር ይለናል መቼም ቤተክርስቲያን መሄዳችሁ አይቀርም ምን ይዛችሁ ነው የምትሄዱት ቂም ቋጥራችሁ ምንስ ብላችሁ ነው የምትፀልዪትስ እረ ማስተዋልና ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እና በቃ ይበለን ጌታ በጣም ያሳዝናል ሚኪዪጌታ ጨርሶ ይማርህ

  • @user-jn3xc6dd3u
    @user-jn3xc6dd3u 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪየ ምህረቱን ይላክልህ ኣይዞህ ወንድሜ🙏🙏

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 17 วันที่ผ่านมา +6

    😢😢😢😢😢😢አይ ከባድ ነው

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማዘርዬ የልጆት ሒወት አያሣዝኖትም የንስር ዐይን እናትን አላዩቸውም በጣም ያሥቀናሉ እና ልጆትን አድኑት በመድሀኒያለም ሚሥጥሮትን ንገሩት

  • @user-gq2sc7ln8j
    @user-gq2sc7ln8j 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ሚኪ ጡሩ ሰው ነው አላህ ይዲንህ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያሺርህ ሚኪ ጥሩልጂነው ተባበሩት ባለው ነገር ማዘር ማስተካከል ያለበወትን ለልጂሁ ስትሉ አስተካክሉ የቤተሠብ ጣጣ ለልጂ ይተርፍል

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 17 วันที่ผ่านมา +6

    ሚኪ አዩዚህ ወናደሚ በረታ የሂን የመተደረገው የሪዲ ነቸ የመትደረገው የሲ አጀ አል

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 17 วันที่ผ่านมา

      Fouziyayu
      ምንድነው የወፍ ቆንቃ ነው ኮመንቱ

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@SaraBarKot

  • @htwy52
    @htwy52 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምንአልባት ወይዘሮ መሰሉና ወይዘሮ ተወበች ቀደም ብሎ በቦይፍሬንድ ተጣልተው ይሆን፣ በቤተሰብ መሬት /ውርስ ይሆንየመተት ሥራ አጣልቷቸው ይሆን? ይኸ የኔ hypothesis ነው፣ ነገ ነግቶልኝ ባወቅሁ። ሚኪያስ የፈለገው ቢሆን እናትህንም ሆነ ሌላ ሰው እንዳታስቀይም እንዳትቀየምም።Unborn tomorrow and dead yesterday and you should stand solid to see the future . ተመስገንና ሚኪ በርቱ፣ ሀገራችሁ ትፈልጋችኋለች።

    • @htwy52
      @htwy52 15 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ሚኪዬ እንደማንም ብለህ ቀጥ ብለህ ቁም በጨዋነት ተሸፍኖ ነው እንጂ ይኸ ጉዳይ በብዙ ቦታ ያጋጥማል። እናትህን አትራቃቸው። ናርዲና እናቷ ተመካክረዋል። ምንም ይሁን ምንጠ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 17 วันที่ผ่านมา +1

    እነዛ መጥፎ ሰወች ናቸው አሁንም ከለላ ይሁንለት

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጠንከር ብለህ ጠይቃት ለነገ የምትልህን አትስማማ ሌላ ምክንያት ለመፍጠር ፈልጋ ስለሆነ ነዉ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 17 วันที่ผ่านมา +2

    አንተም ተጠንቀቅ ወንድሜ እዉነት የማይዋጥለት ዘመን ነዉ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይማርህወድማችን ተናግረዋልለበቀልነውብለዋል

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 17 วันที่ผ่านมา +4

    ማዘርክ ግን የሆነ ሚስጥር አላቸው ብዬ እገምታለው ከልጅቷ ጋር

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪዬ አይዞክ እግዚሐብሔር ይማርክ ታማስጌኒ በክ ከጎኑ አትለይ እርዳው

  • @user-fo7oy2qf3l
    @user-fo7oy2qf3l 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚኪ ስለደረስከለት የልባችን መሻት ፈጽመሐል፣ ጥያቄአችን መልሰሀልና አመስግኜሀለሁ።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ሁለታችሁም ብቻችሁን አትቀሳቀሱ ጋርድ ሊኖራችሁ ይገባል በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቹ አላህ ከቤተ ጋ ይሁን ሁሌም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ብዬ ነበረ ገና የናቱን ሴራ ልወጣ ነዉስትል ያች መሰሪ ልጅ

  • @tetr4232
    @tetr4232 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኸረ ጉድ የገንዛ እናት በልጇ ጦስ ጉድ ነውኮ

  • @user-bv7im7ws3u
    @user-bv7im7ws3u 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሲመስለኝ የሚኪማግጣ ነዉ ከዮርዲ አባት

  • @hayat227
    @hayat227 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪየ አይዞህ

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ማኪ :እግዚአብሔር የውሻ ቁስል ያርግልህ: እኒህ እናት ልጅ: ሰይጣን መሰሪዎች: ናቸው: አይዞህ ሁሉም ያልፋል።

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ሚኪዬ

  • @amelworktsige3871
    @amelworktsige3871 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን የአብርሃምን ጉዳይ እንዴት አደረግህው እኛ በጉጉት የምንጠብቅው እዴት ሁነ አሁን የትነው ያለው አይሆፓ ፀበልው ወስዳችሁት ይሆናል አሳውቀን? ??

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 16 วันที่ผ่านมา

    ሚኪዬ አይዞህ ወንድሜ ቀላሉን ያርግልህ ሚኪ ወንድሜን በጣም ትመስለዋለህ ፀጉር አይን ከለር ምን ልበልህ ልጆቼ ወንድምሽ መጣ ንው እሚሉኝ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉ጀግናዉ ተሙ እንደጀመርከዉ አሁንም ከጓኑ በመሆንክ በጣም እናመሰግናል በጣም መልካም ሰዉ ነህ ተሙዬ ግን ለምን ለህግ አልቀረቡም ብቻ በናቱም ቂምሞ ሆነ ምንም ይሁን ሚኪን እንደዚህ ማስደረግ የለባቸውም በባለፈዉም ስሙን ባጠፍቱ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ ይሄ ልጅ በነዚህ ቆሻሾች ቢሞትስ ቀረ በቃ ቀጣይስ ምን እንሚያስደርጉት ምን ይታወቃል ስለዚህ ለህግ ቀርበው ቅጣታቸዉን ማግኘት ሲጨርሱ ምንም ነገር ችግር ቢደርስበት ተጠያቂ እንደሚሆኑ መፈረም አለባቸዉ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzok Mikiye Yeyewahenetek Amlak Yerdak Teshelok Denek Wede Serak Temelesalek Lemayet Yabkak Yebeteseb Cheger Lelej Yeterfal Lalefe Tarik Atechenek Kusel Mechenanek Kale Tolo Aydenem Ante Gobez Yelej Awaki Nek Bertalen Fetari Yemarek Enodekalen ❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪዬ black sheep 🐑🐏🐏 ኩነካል ❤❤❤❤በርታ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 17 วันที่ผ่านมา +2

    በናትዬው ምክንያት ሚኪን በምንም አይነት መጉዳት አይገባቹውም

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 17 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢እራሳቸዉንእዳያጠፊ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኪየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነገሮችን ቀለል ያድርግልህ❤

  • @EtabaEtaba-h9c
    @EtabaEtaba-h9c 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪ እግዚአብሔ ይማርክ ያስደበደበችክ አርግዣሁያለችክ ልጅ ናት ከሷ አያልፍም
    ዘላለም ተጠንቀቅ እባክህ እባክህ ልጄ

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 17 วันที่ผ่านมา +3

    Egzabher ydreslh yenie Jegna yemskin fetno derash.

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 17 วันที่ผ่านมา +2

    Yehichi Enat tebalalch bimotes men tey nber Egziabiher redotal betam yasazenal

  • @GvuThj
    @GvuThj 17 วันที่ผ่านมา +3

    ,የኔ.ጀግ.እግዟቤሮ..የሟርሕ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚሳዝ ታሪክ አገራችላይ ምንእየተሰራነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 16 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመስገን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ጎበዞች በርቱልን አቦ 🙏👍🙋💐

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኪ በጣም አዝናለው ስለደረሰብህ አደጋ አዝናዉ ፈጣሪ ይማርህ አሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችዉ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 7 วันที่ผ่านมา

    ሚኪየ አላህ ያሺርህ የኔ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ፍትህ ፍትህ ለሚኪ😢😢

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሻ የከተማሰው በቀል ይወዳልእህህ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 17 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢💔💔 እንደው፡ምንዋ፡ጉደኛ፡ነች፡ውይ፡ልጂ፡አሳልፎ፡መስጠት፡ለምን፡አስፈለገ፡ጉዲ፡እያደሩ፡ነው፡አሉ፡፡😢😢😢

  • @mihretyakob9177
    @mihretyakob9177 17 วันที่ผ่านมา +1

    Nege zbeleto mama miki hders wediki rayi hdere kulu khlfi iyu egzabher amlak msakum ykun ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 16 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሚኪ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ 😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኪ አይዞህ እግዚያብሄር ይማርህ በቅርብ ድነህ ወደስራህ ትመለሳለች አይዞህ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኩ ወድሜ አያዞህ ሁሉም ያልፊል ያቸ ደነዝ ናት ለዝህ ያበቃተህ ንጢህናህ በአለም ታውቆል ሰለዚህ አሊህ ያሹልህ ወድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hdhhd5488
    @hdhhd5488 17 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 17 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኪየ እግዚአብሔር ይድረስልህ ሚስኪን የሚኪ እናት ለምን ልጅሁን አሳልፈሁ ስጠሁ በፆሎት አስቡት የመዳም ቅመሞችየ❤❤😢

  • @CityWhy-ty7re
    @CityWhy-ty7re 17 วันที่ผ่านมา +4

    👍👍👍

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 17 วันที่ผ่านมา +3

    Enat ena lejetu nachew yelekun yelebe lebe atesetat teme anet ataralet endefrah eyetenagrik new yebelet tegodahalch kofeten belh atara

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኪ እግዚአብሔር ይማርህ ይጠብቅህ በርታ ጥንቃቄም አድርግ ስትድን ግን ወደ ሥራህ ተመለስ ለእነዚህ ልክስክስ እናትና ልጅ ብለህ ሥራህን አታቁም እነሱን በሕግ ጠይቅ አጠገብ እንዳይደርሱ ማድረግ አለብህ!

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይ የድሮታርክ ያማልግን ለምድነው ወላሂ እኔም ገናሣልወለድ የሆነ ታርክ ወርውንወሪ ሢያመጣ አድቀን እደቀልድ አወሩኝ ዛሬግን ኢሻአላህ ሁሌም የማሥበው የማቅደውነው