እናቴ በሄሉ ምክኒያት ውብዬን ተቆጣቻት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #nahitube #ethiopia #habesha

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  7 หลายเดือนก่อน +71

    በቴሌግራም ይቀላቀሉን❤️
    t.me/nahitube123

    • @mahlet7925
      @mahlet7925 7 หลายเดือนก่อน

      ENE gn ajig betam andem wedachu ayawkum aydel?

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o 7 หลายเดือนก่อน +5

      ናሆሜ አንተ ጥሩ ልጅ ነክ ውብየ ግን አካባጅ ነች እሶ ብቻ ፕራክ ስታደርግ ነውዴ ደስ ሚላት ሄሉ የዋህ ነች

    • @amaamm9568
      @amaamm9568 7 หลายเดือนก่อน

      H-

    • @VgF6
      @VgF6 7 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ተዋት እቺን ትደርቃለች የሄሉ ብራንክ በጣም ከባድ ነው ከዚ በፊትም

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 7 หลายเดือนก่อน +3

      ይቸ ደረቅ ሚሠትህ አቃጥላኘ አለይ አልመጣም ይቱብንም አለማየት ወሠኘ አለሁ ከእናተ ትምህረት እጂ ልንማረ የምንመጣዉ ጥጋብ አይደለም ናሂ አተ ምረጥ ሠዉ ትዳረከን አክባሪ ነህ እግዚአብሔር ይሠጥህ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 7 หลายเดือนก่อน +947

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤💜💜💘🌹

    • @ssuser390
      @ssuser390 7 หลายเดือนก่อน +1

      Aeemen mubii❤❤❤❤❤

    • @ababalubaba7456
      @ababalubaba7456 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንያረብ❤❤

    • @meronmilkyasyemisrachlij8354
      @meronmilkyasyemisrachlij8354 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ሙባየ የና ገራገር መልካም እንደተሜኘከኝ መልካም መልካም ፈጣሪ ያዘጋጀልህክ❤

    • @Aisha-sq9gf
      @Aisha-sq9gf 7 หลายเดือนก่อน

      Mobe አደለመ
      ​@@ssuser390

    • @eyuyenahomliji
      @eyuyenahomliji 7 หลายเดือนก่อน

      Amennn❤❤❤❤❤ mube mite sewo

  • @medinaaragaw7990
    @medinaaragaw7990 7 หลายเดือนก่อน +230

    አቦ አታካብጅ ኤጭ ምክንያት አትፈልጌ ወላሂ ምርጥ በተሠቦች ናቸዉ ሄሉ የዋህ ናት

    • @AsAs-dz6tn
      @AsAs-dz6tn 7 หลายเดือนก่อน +7

      በጠም ታጨመለቀች ዉብዪ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህወላ

    • @NeimaNeima-br7dv
      @NeimaNeima-br7dv 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂትክክልተጨማለቀችውብየ

    • @nurumohamed5073
      @nurumohamed5073 7 หลายเดือนก่อน

      ማዘር ድራማአትሰራም ግን በዚህ ልክ ይከብዳል የሄሉ ኘራንክከባድነው ናቲን ያጨለለች

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ትላለችሁ የማዳም ቅመሞ ለነንተም ታማኝ ክብርና እንክብካቤ ለቤቱ የሚኖር ቤተሰብን የሚያከብር ባል ይስጣቹ❤

  • @user-pb6ll8qi4y
    @user-pb6ll8qi4y 7 หลายเดือนก่อน +477

    ሄሉን እናውቃታለን የዋህ ናት ጌታን

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @yabuyabu580
      @yabuyabu580 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new

    • @eteneshigebeyo7957
      @eteneshigebeyo7957 7 หลายเดือนก่อน

      Bexami 😊❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 7 หลายเดือนก่อน

      Betam Helu nesu sew nat

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-rs8is4pe5oደምሪኛ

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 7 หลายเดือนก่อน +58

    ንፁ ሰው በቀልድም ሆነከምርም ክብሩ መነካት የለበትም የጨዋ ሰው ክብር መነካት የለበትም በቀልድም ቢሆን ጎበዝ ነሽ ማዘርን ማክበርሽ እንካን ታረቃቹ

    • @hawibalcha2721
      @hawibalcha2721 7 หลายเดือนก่อน +3

      👌👌👌👌👌👌👌ልክ ብለሻል ያቺ የቀትር ሴጣን የመስለች ክብረ ቢስ ናት ውብዬ ልክ ናት

    • @BezaBet-zy6if
      @BezaBet-zy6if 4 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 หลายเดือนก่อน +62

    የናሂን እናት ስወዳቸው የኔ እናት ውብዬን እንዴት እንደሚወዳት እኮ ማማዬ ስወዶት ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤

  • @makbellakew
    @makbellakew 7 หลายเดือนก่อน +166

    ውብዬ በጣም ተሳስተሻል እንደዚህ መሆን አልነበረብሽም የናሂ ቤቴሰቦች በጣም ነው የሚወዱሽ የሚያከብሩሽ ❤❤❤

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 7 หลายเดือนก่อน +97

    እረ ሄሉ ከዚህ በላይ ነው ፕራክ እምታረገው ውብዬ አታካብጅ እዳች አይነት አማት ባል ይስጠን

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 7 หลายเดือนก่อน +372

    ሄሉ ሚስኪኒ ናት ምንም ነገር አታውቅም ውብዬ አካበደችው

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተሠው እንሁን እህቴ❤

    • @saharttttss915
      @saharttttss915 7 หลายเดือนก่อน +4

      መርዝ ናት አሳዳጌ የበዳላት ነት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😢😢​@@saharttttss915

    • @hdiahadia
      @hdiahadia 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምራቶችምይብሳሉ

    • @Selina6648
      @Selina6648 7 หลายเดือนก่อน +3

      የት ታውቅያታለሺ ሁለቱንም ሚዲያ ላይ ነው ያወቅሻቸው አለቅላቂ ሁላ

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 7 หลายเดือนก่อน +51

    ሄሉ ከፈት የለበትም ግን ቃለቱ ይደበራልልል እንጅ ምርጥ ቤተስቦች❤❤❤❤

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 7 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ የባሌ እህቶች ሚጥሚጣ እቤቴ መተው ሲሄዱ አፋቸውን እያጣመሙ ነው የሚወጡት ሄሉ ግን ፕራንክነው የሰራችው አብሽሪ ውብየ

  • @qqqw140
    @qqqw140 7 หลายเดือนก่อน +33

    ምርጥ እናት ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤እማየ አሁንስ በነበርሽልኝ ወላሂ እናቶችን ሳይ አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢😢

    • @ARITi01
      @ARITi01 7 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ የኔ ወድ እህት የኘሰም እናቶች እናትሽ ናቸዉ እማየ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 7 หลายเดือนก่อน +179

    ኡኡ ለካ ከባድ ነሽ ውብዬ ፍራንክ አይደል እንዴ ናሂዬ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ለናትህ ለአባትህ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያለህ ❤

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 7 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን ይሰጥለት እሷግን ተካበደች እህትክን ምታ ነው እዴ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 7 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴ እንዴት ነው የምንፈርደው ይሄ እኮ ትዳር ነው ሂወት ነው ።በትዳር እና በምንመሰርተው ሰፊ የቤተሰብ ማእከል ቀልድ የለም ።በትዳር ፕራንክ ምናምን የሚባል ቀልድ የለም ። አዎ ሃቅ ነው ለእህቱ ተደርቦአል ።ይሆኖ ሆኖ በመታረቃቸው እና በመስማማታቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።እግዚአብሄር ይመስገን ።

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 7 หลายเดือนก่อน

      በግራ ነው የሚያስቡት ኮማቾቹ​@@sarahawler1292

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 7 หลายเดือนก่อน

      ጎጃሜ አይደለች😅

    • @salihatdawud9549
      @salihatdawud9549 7 หลายเดือนก่อน

      አረ የዉቤ አስትያየት ከባድ ነዉ እንዴት እንደዚህ ታያታለሽ እናትሽን በጣም ነገረኛነች

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 หลายเดือนก่อน +137

    ምን አይነት ሰው ነሽ ልብሽ በጣም መጥፎ ሠው ነሽ ማዘሪየው ደስ የሚሉ እናት ሔለን ንፁ ልብ ነው ያላት

    • @fanustekie4199
      @fanustekie4199 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yesss❤❤❤

    • @btbt4487
      @btbt4487 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz 7 หลายเดือนก่อน +2

      ስድብ ለማንም አይጠቅምም ሀፂያት ነዉ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 7 หลายเดือนก่อน

      🤮🤮ስግጤ አንችም

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q 7 หลายเดือนก่อน +104

    ነገረኛ ነገር ነሽ በቤተሰብ መሀከል ክፍተት አትፍጠሪ አካበድሽ ናሂ ምርጥ ሰው ❤

    • @user-gu7du4ty7y
      @user-gu7du4ty7y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው ተንከሲስ የባል እህት ነሽ መሰለኝ

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc 7 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ኖርማል ነው ዝም ብላ ቀበጥ ነገር ነች ውሃ ቀጠነ ኣድረገችው እኮ እንጂ ብራንክ ነው ከተባለች ማካበድ ምንድነው

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 7 หลายเดือนก่อน

      እረ ዝም ብላ ስታካብድ ነው ​@@user-gu7du4ty7y

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም አካበዲሺ ውብየ ወላሂ የናቲ ቤተሰቦቺ በጣም ጥሩ ናቸው

    • @user-wh1lk6kd6m
      @user-wh1lk6kd6m 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወነትሺነዉይችደደብአስጠላይኚ ከምር እቤተሰብመሀልመግባትአያሰፈልግም

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 7 หลายเดือนก่อน +52

    ማዘረየን ጥሎብኝ ስወዳቸው 😢😢😢

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 7 หลายเดือนก่อน +34

    አረ ፈጣሪሽኝ አመስግኚ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት መታደል ነው አታብዢው

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 7 หลายเดือนก่อน +302

    እናታችሁን አታስቸግሩ ውብዩ ኖርማል ነው ፕራክ ነው እየተባልሽ አይደል ❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 7 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 7 หลายเดือนก่อน +2

      🤮🤮አታበረታትዋት 🤮ስግጤነት ፕራንክ ተብሎ ክብርን አንንካ 🤮ፍረንጅም አልተጃጃለም

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-kp2vl5fc3c አይዞሽ ያለኮየሉም እኔም ፊት አልሰጠሀትኝኝኝኝኝ🤣🤣🤣🤣

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስ ትላለችሁ የማዳም ቅመሞ ለነንተም ታማኝ ክብርና እንክብካቤ ለቤቱ የሚኖር ቤተሰብን የሚያከብር ባል ይስጣቹ❤

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@user-kp2vl5fc3cከምር እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ ያቺ ቀጮ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 7 หลายเดือนก่อน +66

    ኦረ ሄሉ የዋህ ልጅ ነች ❤❤❤❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤

  • @selamyutub9514
    @selamyutub9514 7 หลายเดือนก่อน +101

    የምር ዉብየ ጡሩ ሰዉ ትመስሊኝ ነበር ግን ከባድ ነዉ ናሒ ምርጥ ሰዉ አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ ፅናቱን ይስጥህ😘😘😘

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f 7 หลายเดือนก่อน

      😳🙄ምንአረገይ

    • @user-om5zc4zm2n
      @user-om5zc4zm2n 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኦሮሞ ስለሆነችነው ውብየ

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 7 หลายเดือนก่อน

      ኧር በሰዉ አትፍረዱ እኔም በዉብየ ቦታ ብሆን የባስ ነገር ነበር የሚመጣ።።።

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 7 หลายเดือนก่อน

      አያተሻል ኦሮሞ ምዲነው ዘላለም አለም እጥብ ዘረኝነት ላይ​@@user-om5zc4zm2n

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-om5zc4zm2n😂😂😂😂ናት እደ

  • @BelnLove7164
    @BelnLove7164 7 หลายเดือนก่อน +12

    ትልቅ ሰው እይጥፍ እናታችን አረጅም እድሜ ይስጥሽ መድሐኒያለም

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 7 หลายเดือนก่อน +22

    አረ ውብዬ እንደዚህ አይነት ነሽ አረ እነሱ ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው በጣም አስጠላብሽ ውብዬ

    • @cbmksa7389
      @cbmksa7389 7 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 7 หลายเดือนก่อน +84

    ሄሉ ምንም አላረገችም በቃ ፕራንክ ነዉ አታካብጂ 😢😢😢😢 አንቺ ስታስመልሺባት ምን ነበር ፕራንክ ነዉ ተባልሽ አታካብጂ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 7 หลายเดือนก่อน +550

    የናሂ ቤተሰብ ጡሩ ናቸው ምንም አይወጣላቸውም አታካብጅ

    • @kaminajoker2216
      @kaminajoker2216 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክልል

    • @AmuoSami
      @AmuoSami 7 หลายเดือนก่อน

      yesss

    • @halameashani3651
      @halameashani3651 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yesssssss.100%

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@kaminajoker2216ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AmuoSamiደምሪኛ

  • @seadiyoutube389
    @seadiyoutube389 7 หลายเดือนก่อน +170

    እረ ይበቃል ውብዬ ፕራንክ ነበር በያቸው ጥሩ ቤተሰብ ናቸው ❤❤❤❤

  • @lidiasolomon2156
    @lidiasolomon2156 7 หลายเดือนก่อน +18

    እስቲ ዝምበሉ ውብዬም ልክ ናት ሊሰማት ይችላል ውብዬ ሰላም ፍጠሪ የኔ ቆንጆ❤

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 7 หลายเดือนก่อน +18

    እኛ በሄሉ እና በናሁም ነው እምናቅሽ አትመናቀሪ ሄሉ ንፁህ ልብ ነው ያላት እዳች አሥመሣይ አይደለችም

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 7 หลายเดือนก่อน +65

    ሄሉምንም ያጠፋችዉ ነገር የለም ይሄን ያክል እንደዚህ መሆን ሄለን ንፁህ ልጂ ነች መጥፎ አላሰበችም ዉብየ እንደዚህ አንጠብቅም ካቺ

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y 7 หลายเดือนก่อน

      Abati sew besew kusil echeti sidedubet bergiti keykirta belayi minim yele negeri gin kalatachew sitalekis eqan alazenum kalatachew yizegal manigachihum yebali nateseb edih binagerachihu ayikefachihum

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዉብየ እራሷ ፕራክ እያረገች መሥሎኝ ነበር አካበደች በሰአቱ ትንሽ ከፍ ዝቅ አርጋታለች. ሆኖም ፕራክነዉ ተባለች ሀላስ ነገር መጠምዘዝ ምንድነዉ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 7 หลายเดือนก่อน +47

    ውብዬ በጣም ነው ያካበደችው ፕራንክ ተደራርጋችሁ ታውቁየል ሲቀጥል ሄሉ የዋህ ልጅ ነች

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf 7 หลายเดือนก่อน +95

    ኧር ውብየ አታካብጂ ምነው የሄሉ ቤተሠቡቺ ምርጥ ናቸው

    • @nuniethyop
      @nuniethyop 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኡንት በ ትክክል

  • @user-hl8cb7iw1d
    @user-hl8cb7iw1d 7 หลายเดือนก่อน +17

    ምን ታካብጃለሺ እየሄሉ ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው አሻፈረኝ አትበይ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 7 หลายเดือนก่อน +37

    አማት ማለት እዲሕ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት ምርጥ ሰው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fe4vs1hm9l
    @user-fe4vs1hm9l 7 หลายเดือนก่อน +84

    ማዘርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት የናሆም ቤተሰብ የተባረከ ነው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 หลายเดือนก่อน +88

    ሔሉ አላጠፋችም ፕራክ ሁሉም ይሰራሉ ሒሉየ ቀጥይበት ዉቤን ፕራንክ አታድርጊ ድጋሜ ዉቤም ፕራንክ አታድርጊ ይሄ ጸባይ ከመጣብሽ 😢😢😢

    • @user-xz8ed9oi1i
      @user-xz8ed9oi1i 7 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ እሷን በምንም ጉዳይ አለማስገባት ነው

  • @user-sy6bp5mp9j
    @user-sy6bp5mp9j 7 หลายเดือนก่อน +241

    ውብየ ሲጀመር እንደ ህፃን ልጅ ቀበጥሽ ሔሉ ምንም አላጠፉችም ኘራንክ ነው አለቀ የዚህን ያህል ግር ግር አያስፈልግም ቪዲዮውን ከመጀመርዋ በፊት ይቅርታ ጠይቃሽ ነው የጀመረች በዚህ ጉዳይ ዳግመኛ አትምጡብን አታሰልችን ሔሉ ምንም አታውቅም የዋህ ናት

    • @emushfikadu-ec3hn
      @emushfikadu-ec3hn 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 afe kurit yibel

    • @user-xz8ed9oi1i
      @user-xz8ed9oi1i 7 หลายเดือนก่อน +13

      የምር በጣም ጢባራም ነገር ናት ትጎርራለች

    • @meseretkasu1263
      @meseretkasu1263 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወድልጂ ቆረጠ😂😂😂😂ቁርጥ ያለ ዉሳኔ ጉድ ጉድ

    • @emufamilytube
      @emufamilytube 7 หลายเดือนก่อน +4

      prank is prank done atakabeje helu mirt prank new metisraw

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 7 หลายเดือนก่อน +18

    እናትየው ግን የዋህ እውነት ሀቀኛ🥰🥰

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y 7 หลายเดือนก่อน +15

    ምርጥ ሰወች ናቸው ሰው ብዙ ቢባባልም እዳች ማካበድ ትገርሚያለሽ እናቱ ምርጥ ሁላቸውም ምርጥ ናቸው

  • @Tttt-xe9xq
    @Tttt-xe9xq 7 หลายเดือนก่อน +35

    ቀድማ ይቅርታ ጠይቃለች ሄሉ ምንም እዚህ የሚያደርስነገር አይደለም ውብየ እወዳችኃለው አከብራችኃለው አሁን ግን አካበድሽው

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 7 หลายเดือนก่อน +44

    ሄሉ የዋህ ናት ወላሂ ሥወዳት❤ አታካብጅ ውብየ ደሞ ፕራክ ነው😂

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 7 หลายเดือนก่อน +1

      የቦታው ትክክል ማለት ስትወዱ😂😂

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 7 หลายเดือนก่อน +204

    ውብዬ አካበደችው እንጂ ሄሉ ውስጧ ባዶ ነው

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p 7 หลายเดือนก่อน +7

      ማሬ ሁሉንም ነገር ባአየነዉ ነገር ሚዛአናዊ እንሁን ዝብላአቹ አዱ ወገን ለይ አትዝመቱ ኮሞት የሰው ትዳአር ይረብሻአል በጌታ ይሁንባአቹ ላአድ ብቻ አትወጎኑ

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-gx2ck2rf9p
      እኔ የሰው ትዳር መበጥበጥ ሳይሆን ውነታውን ነው prank ለነሱ አዲስ አይደለም እኮ

    • @mwje1289
      @mwje1289 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@yonatank2354ፕራንክ ነው አለች እኮ

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t 7 หลายเดือนก่อน

      አረተው እነፈራጂ

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚህ ሃሌ ምረጥ ሰውን ናት በእውነት

  • @aliakmel9336
    @aliakmel9336 7 หลายเดือนก่อน +10

    እማዬ የሄሉ እናት የሁላችንም እናት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 7 หลายเดือนก่อน +25

    ውይ ውብየ በጣም አካባጅ ሰው ነሽ ከምር ነገር ታጠብቂያለሽ ፕራንክ ነው ብላሽ የለዴ ሄሉ ምስኪን ልጅ ናት

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c 7 หลายเดือนก่อน +40

    ኧረ ዉብዬ ሰገጠች በስመአብ የናሂ ቤተሰብ በሙላ ላቺ ያላቸዉን ቦታ አደልም አቺ እኛ እንኳን እናቃለን ሄሉ ድጋሚ እሷን አትስሪያት 😳😳

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሰገጠይ😅

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሰገጠይ😂😂😂😂

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ሰገጠይ ሰገጢ ነች ልጅቱ😂😂

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 7 หลายเดือนก่อน +95

    ልጅቷ ከባድ ልጅ ነች ጵናቱን ይስጥሕ ናሒ.

    • @sadahsoso943
      @sadahsoso943 7 หลายเดือนก่อน

      😮😂

    • @user-in2bq7bn7d
      @user-in2bq7bn7d 7 หลายเดือนก่อน +13

      በጣም ናሂና ሄሉኮ ገና ዩቱብ ሲጀምር መጀመሪያ ውብየ ጋር ሳይተዋወቁ በጣም ነበር ፍቅራቸው አሁን ሄሉ ከናሂ ብዙ ነገር ቀንሶባት ለሚስትህ አግዘህ ብላ አታውቅም

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 7 หลายเดือนก่อน

      ግግም ሀለይ አትመለሰም

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 7 หลายเดือนก่อน

      አረ አይባልም ኮመታተሮች ተረጋጉ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 7 หลายเดือนก่อน +128

    ማዘር እግዚአብሔር ይባርከወት🌹❤️🤲🕊🙏

  • @sarasara127
    @sarasara127 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሙብዬ በጣም ሀይለኛ ነች ሄሉ በጣም የዋህ ናት

  • @mesganaalemu8747
    @mesganaalemu8747 7 หลายเดือนก่อน +5

    ናሂ ታድላችሗል የምታስቀና መልካም እናት ስላለቻችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ አባታችሁንም ጌታ ይፈዉስላችሁ።

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 หลายเดือนก่อน +75

    የናሂ እናት እረጁም እድሜ ይስጦት ባለቤቶትን እግዚያብሄር ይማርሎት

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 7 หลายเดือนก่อน +197

    ውብየ አታካብጅ ብራንክ ነው ብላ አስቀድማ ተናግራለች ሄሉ

    • @user-un7hm6wn4w
      @user-un7hm6wn4w 7 หลายเดือนก่อน +5

      የምር አሰማም እዴ ብራክ ነው ተባለች ግን በጣም አበዛቺው ሆይ ማካበድ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 7 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴ

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q 7 หลายเดือนก่อน

      ብረንክ ብረነክ ነው ምንድነው መካበድ ዉብየ እንደ ድሮ ሆኘ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ትላለችሁ የማዳም ቅመሞ ለነንተም ታማኝ ክብርና እንክብካቤ ለቤቱ የሚኖር ቤተሰብን የሚያከብር ባል ይስጣቹ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 หลายเดือนก่อน +48

    ከምር ግን ውብዬ ድራማ እየሰራሽብን እንጂ ስለናሂ ቤተሰብማ አንቺ እራስሽ ምስክር ነሽ ኮሜንቶች ቡድን እያየዙ ከባድ ስድብ የሚሳደቡት ዘመን የምንለቀውን ቪዲዮ ጥንቃቄ ማድረግ እኔ ስድብ የመሸከም ጫንቃ የለኝም እናንተ ቻይ ነን ካላቹ ቀጥሉበት😊❤

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 7 หลายเดือนก่อน +3

      ነገሪልኘ ጥጋብ ነዉ ይከን የሚያረገዉ

    • @rgdtuvfjh8706
      @rgdtuvfjh8706 7 หลายเดือนก่อน +3

      ማርያምን ታካብዳለች

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 7 หลายเดือนก่อน +5

      የመጀመሪያ ቪዲዮ ላይ መልሳ ፕራንክ እያደረገች ነው ውብዬ ክፉ አትናገሩ እያልኩ ስኮምት ነበር ዛሬ እስከመጨረሻው አየዋት ፕራንክ ነው አላለች አናደደችኝ ለካ አካብዴ ናት ቲሽ😅ሄሉኮ ነገር የለባትም ከምር የዋህ ናት ከቅርበት አንፃር ነው በነፃነት ፕራንክ የሰራችው ጥሩ ባይሆን

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@yeshumethiolove275እኔም ፕራክነው ብየ ስሟገትለውብየ😂ያሳፍራል ውብዬ

  • @user-pb1uo5nq7o
    @user-pb1uo5nq7o 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሲዩሸ ጥሩ ትመሰያለሸ እንጅ ውሰጥሸ ተንኮል ነው ውብየ ትገርሚያለሸ 😂😂😂😂

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ የዋናት የምትሉ ሰዎች እናንተ ብትሆኑ ክብር የሚነካ ንግግር አስፈላጊ አይደለም ግን ይቅር መባባሉ መልካም ነው

    • @Huda-nm7jv
      @Huda-nm7jv 7 หลายเดือนก่อน +1

      ግን እንደዚህ አይነት ፖራንክ ይደብራል

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 7 หลายเดือนก่อน +56

    ትክክል ናት እናታችን❤❤❤

  • @trr4862
    @trr4862 7 หลายเดือนก่อน +49

    ውብየ ለካ አካባጅ ነሽ ሄሉ ምንም ጥፍት የለባትም እድ ማንኛውም ቀን ነው የሰራችወ አታካብጅ

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 7 หลายเดือนก่อน +1

      ናሂም ቤተሠቦቹም ምርጥ ናቸው ከምር አሞላቀው እያኖሮሺ ነው በተለይ ባልሺ የምር ይለያል እወቂበት በእጅ የያዙት ወርቅ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 7 หลายเดือนก่อน +2

      እደሰው ውብዬ መከፋቷ ያለ ነው ነገር ግን ከተነገራት በኋላ እዚህ መድረስ የለበትም ሄሉ በጣም የዋህ ናት

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 7 หลายเดือนก่อน +51

    አረ ሔሉ ጨዋነች ምንም አታቅመሳቅጅ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፈትለ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 7 หลายเดือนก่อน +26

    ባሏ በጣም እንደሚወዳታ የምታቅ ሴት ሁሌም ቤተሰቦቹን እንደፈለገች ማረግ ትፈልጋለች

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 7 หลายเดือนก่อน +1

      አወን😢😢😢

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 7 หลายเดือนก่อน

      እረገጣታለሁ ለምን ጥርግ አትልም ቤተሰብ የሚህል ነገር

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 7 หลายเดือนก่อน

      @@NaeemaImam-tp9fp አይ ወንድ ልጅ በፍቅር ከተሸነፈ አቅም የለውም ግን እኔ ባሌ ጡሩ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 7 หลายเดือนก่อน +22

    አራ ተይ ውብ አተከብጂህ ራስሸን ደግሞም ለእናቱ እርሷ ብትይ ምን ችግር አሌ የምር አፈሬብሻለሁ❤❤❤😢😢

  • @hiwotmalaku2643
    @hiwotmalaku2643 7 หลายเดือนก่อน +32

    ዉብየ አካበድሽዉ ሄሉየ እኮ የምር በጣም የዋህ ልጂ ናት ፕራንክ ነበር በቃ አለቀ እንዴ

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 7 หลายเดือนก่อน +69

    😮😮ፕራንክ የማታቂ ከሆነ አንቺም ፕራንክ አትስሪ ተጃጃልሽ አሁንስ ዉብዬ የፀብ የቀን ቅኝት አይደብርሽም እንዴ ልብሽን ንፁ አርጊዉ ነገር አትመዝምዥ

    • @user-zm3gc1gw9f
      @user-zm3gc1gw9f 7 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂አዉቃ ነው እሷም ወከባ ፈልጋ ነው እንጅ

    • @user-bw4dn7ti8w
      @user-bw4dn7ti8w 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከፉናት ወድምና እህትንጨልታጣላ ነበር አሰበ ምንትመስላለች

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v 7 หลายเดือนก่อน +27

    ምርጥ እናት❤❤❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቆጂየ እናት ምርጥ ናት እርሜሺ ይርዘም 👌👌👌👌
    ግን አታካብጂ ዉብየ ወላሂ ሄሉ እኮ የጤነኛ እብዲ ናት 😂😂እንዲትዲን ዱአ ላይ ነን 😂😂

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y 7 หลายเดือนก่อน +27

    አይ ውብዩ በጣም ተሳስተሻል ምን ታካብጃልሽ ብራክ አይደል ሄሉ የዋህ ናት እሷ የሰራቹ ለተመህረትም ነበር አቺ ግን አካዘሽ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 หลายเดือนก่อน +20

    እናትዬ ሲያምሩ የእኔ ብሩክ
    ግን ከልጆቾ ሁሉ ትንሽ ጋጥ ወጥ ናት ማማ ትንሽ ምክር ስጡዋት
    የእኔ ማማ እርሶ ጨዋኖት ባለትዳርን እንዲሁ በማስሚዲያ ማሳየት አሳፋሪነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እያላት እንዲህ ልቅ መልቀቅ ደጋፌ ያጨበጭብላት ይሆናል ግን ጥሩ ስነምግባር ስንል ሆነ ትዝብት ውስጥ ይጥላል

  • @user-yh1sp9ud3v
    @user-yh1sp9ud3v 7 หลายเดือนก่อน +45

    ፕራንክ ስትደራረጉ ቆይታችሁ እሷ ስታደርግ ምን አስከፋሽ ዉብየ😢😢😢
    ለማንኛዉም ተስማሙ የባል ቤተሰቦችኮ መጥፎ ናቸዉ የእነዚህ የናሂ ቤተሰብ ግን በጣም ጥሩ ናቸዉ

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 7 หลายเดือนก่อน +5

      ፐራንክ ነው ተባለች አይደለ በጣም አካበዴች ከዚህ በላይ ሥንት ፐራንክ አለ ካሥከፍት ፐራንክ አታድርጉ ለብር ተብሎ ድጋሜ አሥከፍኝ ማለት ምድነው ደግሞ እሷ ሥታደርግ እኳ ሌሎቹ አይቀየሙም .

  • @sintayewmekonnen8865
    @sintayewmekonnen8865 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉ መስክን ልጅ ነች አንቺ ግን ዉቤ አስመሳይ ነሽ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አታገኝም ናሂ ምርጥ ባል ነው

  • @user-xz1nn1ki6b
    @user-xz1nn1ki6b 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሢጀመርማኩረፍ የለብሽም እደውም ሥጦታ ሥጫት ሥላኮረፍሽ ይቅርታ በያት ሆድሽ ልብሽ ጥቁር ነው ከላይ ነው እምሥቂ ሄሉ ማንም አይላትም አትጨማለቂ😊😊😊😊

  • @user-uu3fj4zq4s
    @user-uu3fj4zq4s 7 หลายเดือนก่อน +92

    መልካም እናት ❤❤

  • @genetalemu9217
    @genetalemu9217 7 หลายเดือนก่อน +40

    አካበድሽ እውነት ውብዬ ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት በዛ ላይ የዋህ ናት የምር

  • @fuziyahyemar9545
    @fuziyahyemar9545 7 หลายเดือนก่อน +962

    ዉብየ ከሄሎ ምክንያት ነበረ የምትፈልጊዉ ዱሮም አትወጃትም ሄሎ ንፁህ ናት

    • @t.gultgist.gultgis2781
      @t.gultgist.gultgis2781 7 หลายเดือนก่อน +13

      በጣም

    • @user-zn9gn4st1i
      @user-zn9gn4st1i 7 หลายเดือนก่อน +12

      ትክክል ማርያምን

    • @sikosilo7977
      @sikosilo7977 7 หลายเดือนก่อน +50

      እውነት ነው ውብ ተብዪዋ እውነት እሷ ፕራክ ስታደርግጀ የምትወዳቸውና የምታዋርዳቸው እሷ ስትደርግ አትወድም ሲጀመር ምደለአ ሁናለች ስታስጠይ

    • @gyt129
      @gyt129 7 หลายเดือนก่อน +57

      አሯ እነሱ ድረመ ነዉ የዙት አትሸወዱ መጥፎ ቀል አትነገሩ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 7 หลายเดือนก่อน +20

      እውነትውብየባለጌናት

  • @user-ub5vy5fi9n
    @user-ub5vy5fi9n 7 หลายเดือนก่อน +7

    እናታችሁ ምርጥ ናቸዉ ዉብዬ ሆደ ቡቡ ሔሉን እኮ ትጫወቱባታችሁ ግን አትከፋም

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ሄሉ እኮ መለፍለፍ ነወ እጂ ቂም የላትም አትፍረዱባት ለምነወ ምትፈረዱባት ሁሌም አይደል እዴ ምሠሩት ፕራክ ምነወ ዉብየ አካበድሽ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 7 หลายเดือนก่อน +18

    እር ውብይ ለምን እንድዚህ ተሆኛለሽ እር ፍጣሪሸን አመሥግኝ ምርጥ ባል ምርጥ የባል ቤትስብ ነው ያለሽ በጣም ነው እሚወዱሽ ማሪያምን እንዴውም በጣም እድልኛ ነሽ ፕራክ እናንተሰ ተሰሩ ተሰሩ አድል እንዴ ❤❤❤❤❤

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 7 หลายเดือนก่อน +46

    ሄሉዬ ቆንጆ ምርጥ ልጂ ናት ሄሉን እንወዳታለን ናሂ እህትህ የዋህ ናት

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 7 หลายเดือนก่อน +18

    ውብዬ አታብዥው ሲጀመር ሄሉ ፕራንኳ በጣም ከባባዶች ናቸው ይሄን ያክል አታካብጅ እንደውም ሄሉ እንደ ታላቅ እህት ነው የምታይሽ የምትወድሽ አታካብጅው።ሄሉ ግን😂😂😂😂😂

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 7 หลายเดือนก่อน +4

    ውብየ እንደዚህ ሰገጤ ነሽ እንዴ አልገመትኩሽም ነበር በጣም መልካም ባል እና መልካም ቤተሰቦች የተሰጠሽ አትቅበጪ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናት መተኪያ የላትም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው መልካም እናት

  • @user-pb6ll8qi4y
    @user-pb6ll8qi4y 7 หลายเดือนก่อน +53

    ወልደሽ እንኳን ቤተሰቦችሽ አላዩሽም አልቀረቡሽም ከ ጎንሽ የነበረችው ሄሉ ነበረች እንደ እህት ይሄ ተረሳሽ ከ ቤተሰብሽ ከታረቅሽ አንድ ወርሽ ነው አይተናል መጎጥ ነሽ ውብዬ

    • @FhhfFjgtt
      @FhhfFjgtt 7 หลายเดือนก่อน +6

      አሁን ከዛ ጋር ምን አገናኘው ውይ አንዳድ ኮሜታተሮች አታካብዱ ወደዛ

    • @user-om5zc4zm2n
      @user-om5zc4zm2n 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኦሮሞ ጋላስለሆነችነው

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 7 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😂😂እ ከቤተሰቦቹ ጠበኛ ነበረች እደ አታረግበኝ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትገርማለች ያሀን ረስታሀ የባልዋ ቤተሰብ ክብር ፍቅር ሲሰጥዋሀት እያሀየን ነው ግን የባል ቤተስብ እኮ ብላ አለማፈርዋ አፍዋ ዘረጠጠች

    • @RiyaRiya-pg9vo
      @RiyaRiya-pg9vo 7 หลายเดือนก่อน

      አስተሳስብሽ የወርደነው እማይገናኝነገር ያተጣፍ አታንብቡ

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d 7 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ እናት ሰታካብድ ነዉ ዉቤዬ ብራክ ነዉ እየተባለ ታካብዳለች ሰትቀብጥ ነዉ ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት የዋህ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 7 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ውብዬ አመረርሽ እንጂ ሁሌም ፖራንክ ትደራረጋላችሁ እኮ ስለዚህ ይሄን ያህል መሄድም አያስፈልግም ደግሞ በጣም ጥሩ እንደሆኑ የናሂ ቤተሰብ ከእኛ በላይ አንቺ ምስክር ነሽ ውቤ ስለዚህ ብዙም አታካብጂ ደስ አይልም ሄለን በጣም የዋህ ናት እኮ❤❤❤❤

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed318 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፈትለ ምርጥ እናት ሺ አመት ኑሪ❤❤❤❤❤

  • @SamsungA54-cs9il
    @SamsungA54-cs9il 7 หลายเดือนก่อน +4

    አካበድሽ. በጣም ውቡዬ😮. መልካም ቤተሰብ ነው ያለችው ሄሉ የምር ምርጥ ሰው ነች❤❤

  • @sumnaihiyar3637
    @sumnaihiyar3637 7 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ውብዬ አበዛሽው አንች ኩቻን ስንቴ በፕራንክ ማይሆኑ ቃላት አወራሽው ስጀመር በጣም ጡሩ ቤተሰብ ናቸው በአንድ እቱ ነገር ትፈልግአለሽ ቱ

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 7 หลายเดือนก่อน +14

    ሄሉን ስንት ጊዜ ነው ፖራንክ ያርግሻት ምን ታካብጃለሺ ውብየ ሆ የኑሀ ቤተስብወቺ ምርጥ ቤተስብ ነው አርፍሺ ተቀመጪ አታጋብጂ ደመ ቪዲወዉ ካልተመቸሺ አለመልቀቅ ትቺሉ ነበር ተመካክራቺሁ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 7 หลายเดือนก่อน +17

    ውብዬ ግን እደዚህ አታካብጂ የምር ቀልድነው ደሞ አች አታካብጂ ሄሉ የዋህ ናት❤❤❤

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 7 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ተይ አንቺ ልጅ አታከብጂ እግዚኣብሄር ጥሩ ባል እና ቤተሰቦቹ ሰጦሻል ተመስገን በይ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 7 หลายเดือนก่อน +10

    እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ ክብር ለእናቶቻችን ይሁን🙏🙏🙏❤

  • @user-en1tp9ou7w
    @user-en1tp9ou7w 7 หลายเดือนก่อน +33

    ዉይይ ዉብዪ ደሞ አካበድሺ የምር ብራክ ነዉ ተባልሺ አይደል

  • @taybatayba1127
    @taybatayba1127 7 หลายเดือนก่อน +13

    ምንታካብጂአለሺ አረጥጋብምነዉ ትንሺ እፍረትየለሺም አትጃጃይ አስመሳይነሺ ወላሂ በጣም እወድሺነበር አሁን ግን በጣም አስጠላሺኝኝኝኝ ሂሉ ምንምነገር አታቅም ሰምተሻል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 หลายเดือนก่อน +38

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጥን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ይቅር ለእግዚአብሔር ነዉ

  • @getahulunchay3640
    @getahulunchay3640 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትሽን ነው ውብዬ ክብርሽን አስጠብቂ ለሁሉም ገደብ አለው።

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትሉ እናትኮ እናት ናት እንደ ናሂ ተከታይ አላየሁም ክብር ይገባቸዋል❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 7 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው ውብየ ትንሽ አካበድሽው እንዲያውም በጣም እሚገባሽ ከማንም ሰው የሰለጠንሽ ሰው ነሽ ሄሉ ያየችው ዩቱብ ተመልካች ጉዳዩን
    ሥቦት እንዲያይ እንጂ አንቺን ለማዋረድ በላይፍ
    በርግጠኘት አንቺንወንዱማን ለማቅለል እውነት ቢሆን እንደሱ አታረግም::

  • @zehara53o
    @zehara53o 7 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ ኩት አትበሉኝ የሹም ዶሮ አልሽሳ ሆሆሆ የምር ኧረ ይልቁንስ በጣም ጥሩዎች ናቸው የናሂ ቤተሰቦች ክብርሽን ጠብቂ ወገኛ የምር ውብዬ እወድሽ ነበር አስጠላሽኝ ምንድነው የምታካብጅው ፕራንክ አንችስ ትሰሪ የለ ምነው እኔ ፍፁም ነኝ አልሽ ቲሽ ምን ያስጠላኛል አካብደ ሰው ሄሉ ምንም አላጠፋችም እናንተም ታደርጓታላችሁ እሷም ፕራንክ ሰራች አለቀ የምን መቅበጥ ነው የናሂ ቤተሰቦች በጣም ስነስርአት ያላቸው የሚወዱሽ የሚያከብሩሽ ናቸው አትበጥረቂ 😏😏😏

    • @user-ji5pu8jg6u
      @user-ji5pu8jg6u 7 หลายเดือนก่อน

      ሠህ እኔምአናዳኛለች🤔🤔🤔

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z 7 หลายเดือนก่อน +51

    ማዘርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዉብየ በጣም አስጠላሽኝ የባልሽ ቤተሰቦች ጥሩ ናቸዉ አችግን በጣም ክፉነሽ ቱ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 7 หลายเดือนก่อน +12

    ማዘርዬ ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤

  • @user-xw5cl6cr6q
    @user-xw5cl6cr6q 7 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ እናውቃታለን የዋህ ናት ውብየ አታካብጅ ብራንክ እኮ ነው ውብዬ በጣም ተሳስተሻል እንደዚህ መሆን አልነበረብሽም

  • @selamyutub9514
    @selamyutub9514 7 หลายเดือนก่อน +38

    የምር ዉብየ.ተሳስታለች😘😘

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔ እሷም ፕራንክ ለማድረግ ፈልጋ መስሎኝ ነበር በጣም አካበደች

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @user-yp1jr7kq7q
      @user-yp1jr7kq7q 7 หลายเดือนก่อน +1

      ናሂ ሽልጥልጥ አስመሣይ ሚስት

    • @H-jv4fx
      @H-jv4fx 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ገገመች

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 7 หลายเดือนก่อน +25

    ጥጋብ ነዉ እደዚህ የሚያረግሸ ዉብየ ሠረአትሸን ይዘሸ ተቀመጨ እደዚህ ያለ በተሠብ አታገኘም ቁመሸ ነዉ የምትቀሪዉ ከሸቃላ መዳም ያረገሸን ባል ንጉሰ አረጎ መያዝ ነዉ ያለብሸ ሄሉ የዊህ ናት ሂሉ

    • @ghb8135
      @ghb8135 7 หลายเดือนก่อน +5

      በጥም ጠገብች እኩ ውሀ ቀጠነ ብልለች

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 7 หลายเดือนก่อน

      @@ghb8135 መጨረሸዉን ሠምተሻታን እየቀለዲሁ ነዉ አለይ ቱ

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f 7 หลายเดือนก่อน +7

      😂😂😂 ይች ድጋይ እራስ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 7 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂የምር እውነትሺን ነው አሞላቆ ይዞት

    • @user-nb9oo4cc4v
      @user-nb9oo4cc4v 7 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ኮመታተሮቺ የናት አፈ አያስገባ 😮😮😮😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማዘርየ 1000 አመት ኑሩልን ናሂ ፀባይህ ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤