እኔ ማን ነኝ? እናትን ፍለጋ ከኔዘርላንድ እስከ አዲስአበባ...ልብ የሚነካ ልዩ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 299

  • @meazakidu
    @meazakidu ปีที่แล้ว +2

    ደስ ብሎኛል ወድቅሽ መገኘትሽ ሳሆን ማየት ያለብሽ እናት የለላቸው የተቸገሩ ህጻናት ማገዝ ኣለብን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +33

    እናት የወለደችውን ብትረሳ እኔ ግን አልተውሽም አረሳሽም ይላል እግዚአብሔር ተጠነቀቀልሽ እራራልሽ እናት አባት ሆኖ ነው ያሳደገሽ ስሙ ይባረክ ያሳደጉሽምይባረኩ ።

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው በኛ ሕይወት ለዘላለም ክብር ሁሉ ይሁን ለት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +5

    ባሏ በጣም ጨዋ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ነው አንተን የሰጣት

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 ปีที่แล้ว +30

    ደስ የሚለው ነገር የራሷ ዜጋ ማግባቷ ነው ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +48

    ደስ ሲሉ ሁለቱም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 2 ปีที่แล้ว +18

    እህቴ እናትሽ ባታገኚ እንደ እናት የሚንከባከብሽ ባል አለሽ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🫶🏽🇪🇷

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +24

    የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ እናትሽ ተገኝታ ደስታሽን ለማየት ያብቃችሁ ባለቤቷ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ ይላል ሐበሻ ባል ስላገባች ብዙ ችግሮቿን ይጋራታል ይረዳታል ፈጣሪ የጎደለውን ይሙላልሽ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ጎደሎሽን እመብርሀን ትሙላልሽ አይዞሽ የኔ እናት

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 2 ปีที่แล้ว +173

    የኔ ምስኪን በአራት አመቷ ከሀገር ወጥታ ቋንቋዉ ቢጠፋባትም የኢትዮጽያዊት ሴት ስርዓት እና እርጋታዋ አለ 🙏 እናቷን ብታገኛት በጣም ደስታዬ 😥ነበር ግን ደግሞ ሀበሻ ባል ስላላት በሱ እና በቤተቦቹ ያጣችዉን የእናት የዘመድ እና ሀገር ፍቅር እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ💚💛❤

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 2 ปีที่แล้ว +3

      ባለቤቷ ነው ፈጣሪ ከእናትሸጋ ያገናኒሸ እግዚአብሔር ነው

    • @menbeabera296
      @menbeabera296 2 ปีที่แล้ว

      @@salemethiopian4447 you look

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว +2

      እርቀንም ከልባችን አይፍቅም ኢቶጴያነት

    • @osmangobe6143
      @osmangobe6143 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh ehet fetari yirdash beteseboh yibarklesh

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ነው እንጂይ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያውነት ከምን በላይ ነው የኔ ቆጆ እዳቺ አይነት ማንነቱን ፍለጋ እዲ ይከራተታል ሌላው ማንነቱን ትልቋን ኢትዮጵያ በዘር ይቀብራል
    ለማንኛውም የኔ ውድ እህት ላቺ ትልቅ አክብሮት አለኝ
    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይሰጥሽ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +31

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!

  • @ሀባቻናል
    @ሀባቻናል 2 ปีที่แล้ว +18

    እናት ባይችግራት አትጥልም ተገኝታ የናትዋን ፈቅር ለማገኛት ያብቃት

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀበሻ ማግባቷ የተወሰነ ያግዛታል አይዞሽ ፈጣሪያገናኛችሁ

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 ปีที่แล้ว +66

    የሀገርሽን ልጅ ቀና ሠው ስላገኘሽ እድለኛ ነሽ እናትሽም ትገኛለች

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 ปีที่แล้ว +8

    ባለቤቷ አማረኛ ብታስተምራት ጥሩ ነው ቋንቋዋን ብታውቅ ብዙ አመት እንደኖራችሁት ትንሽ ብታስተምራት ደስ ይላል

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ እናትሽ ያገናኝሽ አይዞን ባልየው ጥሩሰው ነው

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 ปีที่แล้ว +8

    የማንነት ጥያቄ በጣም የማይድን ቁስል ነው😭😭 ሁሌም በጥያቄ ውስጥ መኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት 😪❤️

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር በታዓምሩ ቤተሰብሽን ያሥገኘልሽ የኔ እናት ታሳዝናለች

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይህንን እያየህ አገራችንን ጠብቅልን ድሀ ና ሀብታም እኩል በልቶ የሚያድርበት አርግልን
    ገዳየቹን አንሳልን

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን የአገርሽን ልጂ አገባሽ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፈጣሪ ተገናኝተሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን❤️🙏

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 2 ปีที่แล้ว +35

    ወይ ድህነታችን በጣም ያሳዝናል!
    ስንቱን ወላጅ የወለዱትን ልጅ በየሜዳው, በየ አጥሩ ጥግ እንዲጥሉ ያደርጋል!
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopia is not the only poor nation on earth it's more to do with irresponsibility and wickedness to throw away a baby

    • @habtamugirma1787
      @habtamugirma1787 2 ปีที่แล้ว

      D0

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +10

    Waw what a great husband you have!!! you are so Lucky you should proud of him 💕

  • @tigibekele3761
    @tigibekele3761 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን የኔ እናት ልጆችሽን ሺ ያርግልሽ ልብ ይሠብራል
    ሠዎቹ በጣም ቅኖች ናቸው ተባረኩ ማለት ትዝታና እናቷ ጌታ ክሶሻል መልካም የትዳር አጋር አድሎሻል ፈጣሪ ያልታሠበ ሲሣይ ይሥጥሽ ቸር ይግጠምሽ
    ሥነሥርዓትሽ ሲማርክ

  • @kduskudus3778
    @kduskudus3778 2 ปีที่แล้ว +2

    የebs እና የባላደራዉ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ የበጎች እረኛ ነኝ ከሳዉድ አረብ በርሀ

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ያገናኝሽ እና በደስታ ልናይሽ ያብቃን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +10

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏😥

  • @Shanko12
    @Shanko12 2 ปีที่แล้ว +23

    First, I shoutout to the parents of her for raising such intelligent, mannered, beautiful, well-groomed woman and a mother. The way she said hello/greeting to the two ppl who found her shows me she kept her birth culture within herself after all these years… the husband I see here is a wonderful humble human being, whoever raised this brother his parents should be very proud. A mother never abandoned her kid unless something serious happened to her life or her kid life is endanger… I wish her to find a closure…

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃሽ አብሥራው ቅዱስ ጉብራል እመቤቴን ያበስርው ያብስራሺ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 ปีที่แล้ว +10

    እርጋታዋ ቋንቋ እጅ የጠፍባት ሁሉንም ነገር አለ ባህሏ
    አትም ታድለሀል ያገርህን ልጅ በማገኛትህ በትለይ ለሷ ታስፍልጋታለህ አደራ ወንድም በጎዶሎዋ ገብትህ እንዳታስከፍት እንኳን የሰው ልጅ ጉልቻም ይጋጫል እና አደራ

  • @issamchamoun2370
    @issamchamoun2370 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ እንዳለኝ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን አየሁት የኔ ደርባባ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ባል ሁሉን ያስረሳል አባትም ወንድም ባልም ነህ :: እናትሽን በህይወት እንድታገኛት አምላክ ይርዳሽ

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 2 ปีที่แล้ว

    Betami kebadi new egizabiher yebarekiki wemachen😭😭😭😭😭

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +8

    She so humble and nice personality, bless you heart ❤️ , we all loves you and wish you all your wishes will come reality and celebrate together. Good luck sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betikebrom8649
    @betikebrom8649 2 ปีที่แล้ว +3

    የአቃቂው መድዬ እሱ ነው ጠብቆ ያሳደገሽ🙏🏽
    እሱ ደሞ ያገናኛሽ 🙏🏽

  • @nani-jm7jh
    @nani-jm7jh 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አንጄት በላችው እግዚአብሔር ተገኝተው ደስታሽን ያሳየን

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህያገናይሽያርብ እናትበሂወትታለች ይህን ታሪክ ስምታ አይጠፍትም

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +24

    እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለናቶቻችን እናት እንኳንስ አጠናት አጠገባችን ሁናም አትጠገብም
    ልዪ ፍጡርናት እናት አለምናት ውድ ስጦታናት
    ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ ከዛ ደግሞ ትልቅ ሆነንም ልክ እንደልጅ ትጨነቅልናለች እናት ውለታሽ ከባድነው ክብር ለናቶቻችን🙏🏽🙏🏽😭😭🙏🏽🙏🏽 ባሏግን ምርጥ ዘርህ ይርባ ብየሀለው

    • @asterwoldemicheal4398
      @asterwoldemicheal4398 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ አባባል ግን ወልደው ለጣሉ አይሠራም፣ እናትማ ለምናም ቢሆን ታሳድጋለች

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 ปีที่แล้ว

      @@asterwoldemicheal4398 ✅✅👍

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 ปีที่แล้ว

      @@asterwoldemicheal4398 እኮ መውለዲኮ እበትምትልይወልዳል ግንትልቁ ቁምነገር ወልዶመጣልሣይሆን ወልዶማሣደግኘው።

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊ ምርጥ ባል ስለሠጣት ደስ ብሎኛል በህይወት ታሪኳ ብከፋም

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ሥንት ታሪክ አለ አላህ እናትሽን ያገናኝሽ መቸም ቢሆን እናት ሣትቸገር አጥልም ልጇን አብሺሪ አለህ ያገናኛችሁ የትዳር አጋርሽ በጣም መልካም ሠው ነው ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳሽና ለመገናኘት ያብቃሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ወደትዉልድ ሀገርሽ ልዩ ባል ጋ አመጣሽ እንወድሻለን የሚረዳሽና የሚወድሽ ባል ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ይወድሻል መልካም እድል

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 ปีที่แล้ว +5

    This is a very heartbreaking story. I can not control my tears. I have the feeling that you, Ledeta, will find your mother and family. You have a very nice husband. I pray for you.

  • @alemneshtube
    @alemneshtube 2 ปีที่แล้ว +2

    በስማም ይገርማል በድሮ ግዜ ግን በጣም ልጅ ይጣል ነበር ማለት ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ እናትየ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +13

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 2 ปีที่แล้ว +12

    First i wound like to say thank you very much for your adapted parent’s “God Bless “them
    I am very happy for you to married Ethiopian husband knows the culture, lounges, food and everything to know where we’re you found, and “WOW” Everything God has a reason?He took you in your birth place , my dear Ethiopian sister I’m praying for you to meet your biological families.

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦችሽ ጋ ያገናኝሽ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔ ከእናትሽ ጋረ ደግሞ እንተምትገናኙ ተስፍ አለኙ መልካም ባለቤት አለሽ ይባረክህ ወንድም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ እናትሽን ብታገኚ ጥሩ ነው ባለቤትሽ ኢትዮጵያዊ መሆኑ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ባለቤትሽም አንቺን ማግኘቱ በረከትን አገኘ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ቆንጅዬ ፀልዩ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @slislo7749
    @slislo7749 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ከቤተስቦችሽ ያገናኝእሽ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አይዞሽ በርች በእግዚአብሔር ፈቃድ ከእናትሸ ጋር ትገናኝለሸ በፈጣሪ ፈቃድ አሜን

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 ปีที่แล้ว +1

    የድግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ ታገኚያቸዋለሽ

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 2 ปีที่แล้ว

    ልዲ የኔ ቆንጆ በርቺ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +5

    She is a Beautiful lady and she’s threw a lot of struggle looking finding’s her relatives and parents, but the husband is very supportive her and a good man to her like as her mother, father,husband incredible husband!🙏🏾👍🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 ปีที่แล้ว

    እድሜህ ይረዘም ወድም ሰው በጠፋበት ሰው ሳይ ልቤ ይረጋጌል

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት የተባረከች ልጅ ናት እናትሽን እገናኝቶሽ ስትደሰቺ ለማየት ያብቃን🥰🥰🥰

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว

    #የኔ #ቆንጆ ልብ ቀና ልብ #እንዲህ ደርጃ #መደርሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን #እንደስምሽ #እናታሽ #ልደዬ ምታግኛቸው መልካም ምኞቴ ነዉ መልካም ትዳር መልካም ባል ሰቶሻል እረጅም #እድሜ ጤና ይስጣችሁ #ወ /ር #ምትክየ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅን እናታችን እግዚአብሔር ይሰዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!!እማ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MohamedMohamed-ev1bb
    @MohamedMohamed-ev1bb 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ሀያላኑ አንድዬው ፈጣርያችን ከወላጆችሽ ያገናኛችሁ ታድለሻል እሀው ያገርሽ ልጅ በማግባትሽ ለዚህ በቅተሻል ነጭ ብታገቢ እሄን የህይወት ታርክሺን ባላየሽ አላሀን አመስጊኚ በቅርብ ቀን ያሠባችሁት ይሣካል በርቱ

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቷ ተገኝታ የምናይ ያድርገን ያረብ ያረብ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +27

    እናትሽና ቤተሰቦችሽን አግኝተሽ በደስታ ለማየት ያብቃን

  • @edel1883
    @edel1883 2 ปีที่แล้ว

    እኔን የኔ ሚሲጊን አቸቴን በላችው እመብረሀን እረድታሽ ወላጅ እናትሽ ተገኝታ ዳግመኛ ደስታሽን ብሰማው እዴት ደስ ባለኝ እማ😢😢😢💞💞💞💞

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው I hope you be fine Good Blessed you

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምስኪን ፈጣሬ ይርዳሽ በውስጥሽ ስሜትሽን እምቅ አድርገሽ ነው የውሸት የምትስቂው ህመምሽ ይገባኛል አምላክ ቤተሰብሽን ያገናኝሽ 😭🙏😭

  • @samuelbekele3051
    @samuelbekele3051 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ታሪክ እድለኛ ነሽ ኢትዬጵያዊ ባል አለሽ እርግጠኛ ነኝ አሳዳጊሽ ቤተልሄም ኦርፋኔጅ ደብረዘይት ነው ይሄን አሳዳጊ መስራቾች አይሪ ቶሚ እናት እና አባትዋ ናቸው ከዛ እሳም ከእናት እና ካባትዋ ቀጥላ አሳዳጊ ነበረች አሁን በአዋሳ ከተማ ትኖራለች እኔ ዛሬ ይሄን ፕሮግራምቹን ሳየው ደብረዘይት ለእረፍት መጥቼ ነበር እና እግዛብሄር ይዳቹ በርቺ ወላጆችሽን እግዛብሄር በሰላም ያገናኝሽ።

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በልጅነቱዋ ደሞ ስታምርርርርር

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +4

    ማደጎ ሲባል አዝናለሁ። ወላጅን መፈለግ ጥሩ ሆኖ እያለ፣ ያሳደጉዋት ግን ለልጆችዋ አያቶች መሆናቸውን ማሳወቅ ውለታን አለመርሳት ነው እላለሁ።
    እነሱ ባያሳድጉ ልደት ዛሬ የት ትሆን እንደነበር የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
    የልባችሁ ይሞላ ዘንድ ፀሎቴ ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว

    ታድለህ ጥሩ ሰው መሆን እንዴት ደስ ይላል አንተ ልዩ ወገን ነህ

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አላማ አለው

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይዘሮ ምትኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ግን የት ኖት

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ አበሻ ወልዶ መጣል ለካሰ ድሮም ጀምሮ ነው😭 አይዞኝ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว +6

    የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ቤተሰቦችሽን በቅርብ እደምታገኛቸው ተስፋ አለኝ አይዞሽ

  • @bipbip8988
    @bipbip8988 ปีที่แล้ว

    ይዘገንናል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አድጋ ለዚህ እንድትበቃ ያደረገ አምላክ ደግሞ ከወላጅ እናትዋ እና ቤተሰቦች ጋር ያገናኝሽ ደሞ ኢትዮጲያዊ ስነስርአትዋ በሃገር ውስጥ ያደጉ ሴቶች እንኳን ጋር የማይገኝ ባለቤትዋ እድለኛ ነህ በእውነት እግዚአብሄር ደስታዋን ያሰማን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን ።

  • @መንደላይዋሕስሃገር
    @መንደላይዋሕስሃገር 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርም ታሪክ ነው

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምእገርም ታርክ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባል እግዛንሄር ይባርክህ እህቴ ውጭ ብታድጊ ግን ስነስርአትሽ አልተውሽም።የኔ ሴት ሁላችሁንም እግዛብሄር ይባርካችሁ ከናትሽ ከቤተሰብሽ ድግል ማርያም ታገናኝሽ

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 ปีที่แล้ว +2

    አህህህህህ ወላሂ አሳዘንቺኝ ያራብ እናትሺን ያገናኚሽ 😭😭😭. እናቱዋ አንቅልፍ ይዎስደት ይሆን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว

    ለበጎ ነው ማለት ጥሩ ነው ይሄን እድል በማግኘትሽ ፈጣሪ ይመሥገን ግን አለ ምክንያት እናት ልጅዋን አትጥልም እና ፈጣሪ ይርዳሽ 😣

  • @official_2943
    @official_2943 2 ปีที่แล้ว +1

    You are very good husband, May God bless you and your family all !

    • @MeseretGirum
      @MeseretGirum 6 หลายเดือนก่อน

      SSdsaaeaem😊€=

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እግዚአብሄር ከቤተሰብሽ ያገናኝሻል! alles komt goed lieverd!❤

  • @betselotyimam6299
    @betselotyimam6299 2 ปีที่แล้ว +10

    ስላሶች ያስገኝልሽ መልካም እድል እህቴ።

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽን አግኝተሽ በደስታ ድጋሜ ያገናኘን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት እዴት ከባድ ነው አይዞሽ እናትሽ ቤተሰብሽን ደሞ አግተሽ ለመደሰት ያብቃሽ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ!!!

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 2 ปีที่แล้ว +4

    I feel pity for you ...but you have just a lovely protective genuine husband and it's nice he is a habesha so you can feel the belongingness❤👍

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኝሽ ከቤተሠብሽ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭መድዬ ይርዳሸ ባለቤቱ በጣም ልብ ይነኳል

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽን እንድታገኚ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ እህቴ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ያገናኛቹሁ እኛም በደስታ እድንደሰት

    • @melkamdemeke6999
      @melkamdemeke6999 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ የረዳሽ የኔ እነት

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 2 ปีที่แล้ว +6

    It's a big issue and it's hard to live without your mother. I hope you will meet her and forget the tough time. wish you all the best

  • @askuema1260
    @askuema1260 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ነኝ ብላ የምትመጣ እናት እንደምናይ ተስፋ አለን የኔ ደርባባ አይዞሽ ነገ ቀና ትያለሽ ሁሉም አዲስ ይሆናል። 💔💔💔

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቃለ መጠይቅ ፈጥኖ አለመፍረድን ተማርኩ
    በለቤቷ በቋንቋው እያወራ እሷ ምነካት በእንግሊዘኛ ?ብየ ሳሰብ ሳዳምጥ ግን ነገሩ ወድህ ነው እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ያስገኝልሽ 🙏🙏🙏
    God gave a you the good support 🙏🙏🙏🙏

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እርጋታዋ ደስ ሲል

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያገናኝሽ አይዞሽ በሂወት ካለች ታገኛታለሽ

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ቱቱህ ህና መልካም ሴት ነች ፈጣሪ አምላክ ያርዳሽ

  • @ekkkkethiopiakahdamtigrayt6681
    @ekkkkethiopiakahdamtigrayt6681 2 ปีที่แล้ว

    Lmenan chgr tarik huno yenebere be abiy ahmed chernet endezi aynet chgr ychemral bete seb ybetatenal💔💔💔😭😭😭😭✍️ engdi egziabiher yrdash ehtachn gn turu bal alesh ❤🤲

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 2 ปีที่แล้ว

    በሰማም ጥሩ ባል እግዜአብሄር ይርዳት እናትየው ካለሽ በሄወት አለሁ በያት

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 ปีที่แล้ว

    IT'S SO SAD 😞 IN THE SAME TIME GOD SENDE THE ENGEL 🙏🏻
    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND HIROSE EVER LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS TO MACK THIS HAPEND FOR HER 💖 🙏🏻 ❤️