"ሞታለች ይሉኛል...አምኜ አላውቅም" እስከ DNA የዘለቀው ልብ ሰቃዩ የልደታ እና የቆንጅት ጉዳይ /በቅዳሜ ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 652

  • @መሀመድሰይድመሀመድ
    @መሀመድሰይድመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +52

    አንድ ናቸው አላህ እህታማችቺ ያርጋቸው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +70

    ልደትዬ የኔ ማር ደስ የምትይ ነሽ ውዱ ባለቤትሽ የሚገርም ስብህና ያለው ሰው ነው እድለኛ ነሽ።
    እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ🙏❤

    • @msahlaabdilaziz9042
      @msahlaabdilaziz9042 2 ปีที่แล้ว

      q

    • @msahlaabdilaziz9042
      @msahlaabdilaziz9042 2 ปีที่แล้ว

      dj

    • @msahlaabdilaziz9042
      @msahlaabdilaziz9042 2 ปีที่แล้ว

      oij

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 2 ปีที่แล้ว +16

    እህቷ ናት ምን ኣለች በሉኝ ግን ከኣላህ ጋር ኢንሻ አላህ 🙏🙏🙏

  • @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
    @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባአላህ ዉጤቱ ሲመጣንገሩኝ

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 2 ปีที่แล้ว +175

    😯 100% እህትማማቾች ናቸው 🤗
    እኔ ውጤት አልጠብቅም ማነሽ አዛሉ
    ወይኑን ክፈችው 🍾🍷🍸🎂👌😍

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +6

      😂😂 ወይኑን ክፈችው ደስ ይላል

    • @tube2611
      @tube2611 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdi7550 እኮ😂😂

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @galrayagalraya3993
      @galrayagalraya3993 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔሥ እርግጠኛአልሆኩም።

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ጥያቄሽ ይመለስልሽ የኔ እናት እርጋታዋ ደግሞ እንዴት ደስ እንደምትል የኔ ጎዳዳ ሴት!!

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል እኔ እህትዋ ነው የምትመስለኝ በፈቀደው ሰአት ከቤተሰብዋ ሊያገናኛት ነው!!!

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 ปีที่แล้ว +6

    ቶሎ አሳውቁን ዲኤኔውን በጣም በጣም ቸኩያለሁ. ያው ለማርጋገጥ ነውጂ እህት አማቾች ናቸው

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 2 ปีที่แล้ว +26

    እህቶናት ፡ no doubt. EBS always good job. Thank you

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds 2 ปีที่แล้ว +21

    ይመሳሰላለዉ ፈጣሪ ይርዳሽ ልደት

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቷ እንድትሆን ምኞቴ ነው ebs በርቱ ዮኒዬ ትህትናህን በጣም እወደዋለሁ

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢ ቢ ኤስ ጋዜጠኛና አስተርጓሜ ድምፅ ደስ ይላል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +61

    እህታማማቾች፡ያድርጋቹሁ ውጤቱን እንጠብቃለን

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว

      ቢሆን ደስ ይላል ይመሣሠላሉ

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 2 ปีที่แล้ว

      @@yabyab5036 አወ ይመሳሠላሉ

    • @abelTsegay-o5p
      @abelTsegay-o5p 8 หลายเดือนก่อน

      ውጤት እንዴት ነው እምናገኘው እህቴ

  • @TingrtTingrt94
    @TingrtTingrt94 2 ปีที่แล้ว +7

    9ኛ ኮሜንት ሰጪ ነኝ ።በትክክል እህትማማቾች ናቸው 100% እርግጠኛ ነኝ ። ይመሳሰላሉ

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልልልል

    • @meazasemon1560
      @meazasemon1560 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳሽ ምርጥ ባል አለሽ አመስግኝው እውነት ልብና ኩላሊት መርማሪ ፈጣሪ ነው፡፡ ጉጉትሽን አይቶ አንድ ያድርግሽ፣

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +63

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ሳላደንቅ አላልፍም ቢቸግራቸው፡ቢሳሳቱ፡ተደጋግፈው የተወለደን ልጅ ያሳድጋሉ ተባረኩልኝ በሚዲያ ስንቱን ጨካኝ አየሁት እንኳን ባለታሪኮች፡እኛ ተመልካቾች ልባችን ተሰበረ አንዴ በደስታ አንዴ በለቅሶ እዬዬ እንላለን ልደትዬ ልደታ ትርዳሽ የኔ እናት

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 2 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እኔ ቅዳሜ እስቲዴርስ ነዉ የምቸኩለዉ ዛሬ እነማን ተገናኙ ብየለማየትና አብሬ ለማልቀስ

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว +5

      አስትዋይ ነሺ የኔዋ
      ሙስሊም ዝሙት አይሰራም ሲጀመር ትክክለኛ ሙስሊም ትሆነ ወዱም
      ሴቱም ሀላል (ኒካህ ትለለላችው ፍጹም አይቀራርቡም
      ማስወርድ እንኳን ይከለከላል
      መከላከያ አይፍቀድም
      ልጅ ይወለድ ነው

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

      @@emueimanyutub9726 እኔም

    • @rahelkiflaybahta3264
      @rahelkiflaybahta3264 2 ปีที่แล้ว +5

      ዘላባጅ ዝምብለሽ የማታውቂውን አትቀባጥሪ እነሱ ሲያደርጉ ሲጥሉ ከግዜ ብዛት እንካ ልባቸው ራርቶ ተቆጭተው አይናገሩም ምክንያቱም ሙሰሊሞች ይጠሉኞል አገለላለው ስለሚሉ አንጂ ከነሱ የባስ አለ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +2

      @@rahelkiflaybahta3264
      ኸረ ባክሽ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ እውነቱን ስለነገረሽ አንጨረጨረሽ

  • @meye1988
    @meye1988 2 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪ ይርዳችሁ,መድሀኒያለም ያሳካዋል ብየ አምናለሁ,99.9% much እሚል እጠብቃለሁ,

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን በጣም ትመሴሰላላችሁ እህትማማቾች ትሆናላችሁ ብየ አስባለሁ ፀሎቴም ነው

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ከአክስቷ ጋር ትመሳሰላለች እውይ ልደታ ማርያም እህቷ ታርጋት የነበራት ጭንቀት በጣም ይከብዳል የባለቤቷ ትትናው እራሱ በጣም ይገርም ነበር ከቤተሰቦቿ ጋር ተገናኝታ የባለቤቷንም ደስታ ለማየት ያብቃን

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ ปีที่แล้ว +1

    በትክክል እህታማቾች ናቸው መልካቸው ያስታውቃል ቁርጥ አንድ መልካቸው❤😊

  • @tsiontesfay3632
    @tsiontesfay3632 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምትመሳሰሉ እግዝአብሄር ይርዳችሁ።

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว +18

    love ትግራይ ❤
    i love ኣማራ ❤
    i love ኦሮሞ ❤
    generally i love ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤❤👈

    • @looniesey4428
      @looniesey4428 2 ปีที่แล้ว +3

      ዘረኛ ነህ ዘረኝነትህን ኣቁም ኢትዮጵያ አንድ ናት ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መውደድ ኣለብህ ዝምብለህ አትጃጃል ሙጄላም

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 2 ปีที่แล้ว

      @@looniesey4428 ምነ የሚያሠድብ ነነር ተናገረ

  • @binchb5694
    @binchb5694 2 ปีที่แล้ว +11

    እመብርሃን ትርዳሽ የስሟን ስያሜ የሰየሙትንም እግዚአብሔር ይስጣቸው ይሆናል የሚል ተስፋ አለን እግዚብሔር ይወድሻል መልካም ባል አግኝተሻል እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ቤተሰብ ናቸው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ልደትዬ ፈጣሪ አምላክ ይርዳሽ የኔ መልካም ደስ የምትል ጨዋ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ጥሩ ዜና ያሰማችው

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +79

    እውነት ሆኖ የሚቀጥለው ሳምንት በአያትሽ ፣ በአክስትሽ ፣ በወንድም አህቶችሽ ተከበሽ እንይሽ 😍

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeen

    • @mqw544
      @mqw544 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ የምን ሳምንት ዴኔ ወር ይቆያል

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዉጤቱ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ መልካም ዉጤት ይሁንላችሁ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይመሳሰላሉ
    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @ቢኒአባቡየሥላሴልጅ
    @ቢኒአባቡየሥላሴልጅ 2 ปีที่แล้ว +16

    ያለምንንም ጥርጥር ፈጣሪ በሚያውቀው እህቷናት ነው ውስጤ የሚነገረኝ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 ปีที่แล้ว +2

      ኮፒ እህታማሞች ነው የሚመሥሉት ፀጉራቸው ሣቃቸው ፊታቸው አለባበሥ ሙሉ ገፅታቸው አንድ ነው እንባ እንባ አለኝ ማንነት አለማወቅ ከባድ ሸክም ነው

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚያመሳስል ነገር አላቸው

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +8

    ይመሳሰላሉ ኢንሽ አላህ እንጠብቃለን

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይመሳሰላሉ ዉይይ ኢንሻአላህ እህትማመቾች ያድርጋቹ እና ተደሰቱ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እህት እና እህት ያድርጋችሁ

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 ปีที่แล้ว +4

    እቅፍ አርጊያት🤗 ምንም DNA አያስፈልጋችሁም that’s your sister ❤️

  • @matub4261
    @matub4261 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ እህቷ ብትሆን ደስ ይላል የማንነት ጥያቄ ሲመለስ ደስ ይላል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ቤተስቦቿን ያገናኛት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 2 ปีที่แล้ว +149

    እኔ ግን ፕሮግራሙን ሰከታተለው በጣም ተመሳሰለውብኛል እህት አማቾች ይሆናሉ ብዬ እገምታለው እመቤቴ ማርያም የዘመናት እንቆቅልሻቸውን ትፍታላቸው

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 2 ปีที่แล้ว

    ከአክስቷ ጋር ትመሳሰላለች እህቷ ትመስለኛለች ዩኒዬ አድናቂህ ነኝ❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +11

    ግን ይማሰላሉ እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam newu mimesaselu..

  • @ዜድከአሰላ
    @ዜድከአሰላ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳን እህትሽ ትሁንልሽ ልደታ

  • @ZediHaylu
    @ZediHaylu 7 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ እህቶ ትሁን😊😊😊😊😊

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 ปีที่แล้ว +6

    ልደታ& ቆንጅት ልደታየ ትርዳቹህ😍

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የሁሉም አባት የማያሳፍር እህትሽ ትሁን በጌታ በእየሱሰ ስም አይዞአችሁ ጌታ ይረዳችኋል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ስታምሩ ደግሙ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    ዮኔይ ሰወዳቹ ሁለታቹም አላህየጠብቃቹ

  • @tesfaharadagnew6566
    @tesfaharadagnew6566 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዳሜ ከሰዓት ኣዘጋጆች በተለይ ዮኒ & ጸጊ እዴት እደምወዳቹህ በቃ ቅዳሜ መጣ ከናንተው ጋር የደስታ እንባ ነው እማለቅሰው ሰዉ ሲደሰት ሳይ ከዛ በላይ ደስታ የለኚም እና ፡በምታቀርቡት በቃ በጣም ቅልጡፍ የሆነ ስራ እዴት እደምደሰትባቹህ ደግሜ በጣም ፍቅሬን እና ናፍቆቴን ልገልጽ እወዳለው ፡እግዚኣብሄር በሁሉ ነገር ይባርካቹህ ፡ቤታቹህን ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹህን ይጠብቅላቹህ ፡ኣንድ ቀን እድል ካረኩኝ ኣዲስ ኣበባ እግዚኣብሄር ከፈቀደሊኝ ኣይን ለ ኣይን ሊንገናኝ ምሉ ተስፋ ኣረጋለው፡ኣገራቺን ሰላም ያርግልን ዉድድ❤️❤️❤️

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ውጤት ክንድ ስልክ ፈጣሪውን ግን አስተካክሎእህታማቾችያርጋቸው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እውነት ያድርገው ፈጣሪ በስማም እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔ እናት

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊዚካላቸው በጣም ይመሳሰላል 100/ እህትዋ ነች የሚል ግመት አለኝ

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እመብርሐን እውነት ግን እህታማቾች ናቸው እውነት መልካቸው አንድ ነው ቁመታቸውም ጭምር እመብርሐን የስጋ አምላክ አንድ ያድርጋችሁ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +5

    ይመሳሰላሉ በጣም ይገርማል አላህ እህትአማቾች ያድርጋቸው

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 2 ปีที่แล้ว

    እርግጣኛ ነኝ እህቶ ትሆናለች 100% ፈጣሪ ይርዳሽ ከእህት ከወንድሞችሽ ያገናኝሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን E B S ምርጥ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ
    @መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ጥሩ ነገር ያሰማን ገና እባ ተናነቀኝ 😢😢

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰላማቹህ ይብዛ ውድ ያገሬልጆች እንኳን ለሸዳ በአል አደረሳቹሁ ውዶቸ ሰላም ለሀገራች ሰላም ለህዝባችን 👏

    • @Ghionmaleda
      @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +20

    She is so durable women,and eagerly looking her relative,and sister, Brother,family’s,
    I hope she is going to find at least one relatives !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

  • @banchuabebayehu5582
    @banchuabebayehu5582 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመጫወት እህትትና እህት ናቸው ብዬ አምናለሁ ድንግ ማርያም ትርዳችሁ

  • @zemzemhussen9065
    @zemzemhussen9065 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ በጉጉት ነውምንጠብቀው እህትማማች ናቹ 100%

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +6

    ልደትዬ የኔ ቆንጆ ፍለጋ በመምጣትሽ ኮራውብሽ ድንግል ማርያምከልጃ ጋር ትርዳሽ ኤቤስ ስለናተ ሁሌም ቃላት የለኝም ኑሩልን

  • @belayewntu5702
    @belayewntu5702 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይቅናሽ ልደታየ የኔ ጨው ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹህና የደስታ ኬኩን እንቁርስ ደስታቹህን ያሳየን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 ปีที่แล้ว +16

    እህቷ ናት ይመሳሰላሉ ቸር ያሰማችሁ

  • @ተስፈኛኣይተኛ
    @ተስፈኛኣይተኛ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣምነዉ ሚመሳሰሉት እህትማሞች ናቸዉ እርግጠኛነኝ

  • @selam5099
    @selam5099 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ እውነት አድርገው እህትማማቾች በሆኑ

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 ปีที่แล้ว +15

    አስባችሁታል እኛ ብንሆን ውስብስብ ያለ ነገር ደቢዳቤ ቢያስቀምጡላት የኔ እህት ጀሊሉ ደማቸውን ያመሳስላች ኢንሻአላህ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ወላሂ ከባድ ነውኮ ኡፍፍፍ

  • @fevenyohannes1598
    @fevenyohannes1598 2 ปีที่แล้ว +8

    በተለይ ከአክስት ጋር በጣም ይመሳሰላሉ እህትማማቾች ናቸው ብዬአለው በራሴ መልካም ይሁንላቸው።

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 2 ปีที่แล้ว

      Ine raasu yihen lil naber Akistiyewun timeslalech

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን ያራብ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💕ምናለቤት ውጠቱ ቅርብሆን

  • @godislove9390
    @godislove9390 2 ปีที่แล้ว +3

    100% 🙏with God❤

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 4 หลายเดือนก่อน

    ይመሳሰላሉ ይመሳሰላሉእህትማማቾችናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪያግዛችሁ😢

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 ปีที่แล้ว

    የልደታ እህቷ ናት ትመስላለች !! እግዚአብሔር ይርዳት በጣም ትመስላታች።

  • @genetyenealem1781
    @genetyenealem1781 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ እህትማማች ነው የሚመስሉት

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +7

    They are really look like they have similar facial expressions and their eyes and the way the walk l am shore the DNA test it will much l wish them best of luck

  • @firehiwotb
    @firehiwotb 2 ปีที่แล้ว +1

    በሀገራችን የ DNA ምርመራ መጀመሩ እንዴት ደስ ይላል።
    ብዙ ድካም እና ወጪ ይቀንሳል። እግዚአብሔር ይረዳችሁ እኔ እህትማማቾች እንደሆናችሁ ይሰማኛል።🙏❤️🙏

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +9

    መልካም እድል ይሁንላችሁ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +1

    ልደታ ከእናታ እና ከአክስታ ጋር በጣም ትመሳሰላለች ፈጣሪዬ ቤተሰብ አድርጋቸው

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እርሱየደሃደግ አባት ነው ይርዳችሁ።

  • @ZahraZahra-ts1kk
    @ZahraZahra-ts1kk ปีที่แล้ว

    የ አንደ እናት ልጆች ትሆናላቹ

  • @leulamare6365
    @leulamare6365 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ በጣም ያስጨንቃል

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣምነው የምትመሰሰሉት❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว

    ልደትዬ እግዚአብሄር ቸር ወሬ ያሰማሽ።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 ปีที่แล้ว +13

    ልደታ በትክክል እህቷን አግኝታለች ቆንጂት እንደስሟ ናት ቆንጆ ልብ ያላት… ግን እናትየው ምነው በኖረች

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ebs ምርጥፕሮግራም እዉነት ይመሳሰላሉ አላህ እህትሽ ያድርጋት የማንነት ጥያቄ ሲመለስ ደስይላል

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እውን ያድርገው በጣም ነው እሚመሳሰሉ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏

  • @thomastaye3160
    @thomastaye3160 2 ปีที่แล้ว

    They are sisters 👯‍♀️
    They look similar

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص ปีที่แล้ว

    ውይ ልደትዬ የኔ ጨዋ እመቤቴ ትርዳሽ🙏

  • @yeshiemebetmekonnen5597
    @yeshiemebetmekonnen5597 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይመሳሰላሉ በኔ ግምት እህትና አመቾች ይመስሉኛል ውይ ጌታ ይርዳቸው

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 ปีที่แล้ว

    መልካም፣እድል

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት ከእህቷም ከእናቷም በፎቶ ሲታዩ ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ ወጤቱ እርገጠኛ እንደሚሆነ እገምታለሁ መልካም ወጤት !!!

    • @tigistalemu1256
      @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว

      🙏👍

    • @tigistalemu1256
      @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว

      🙏❤️👍

    • @kiflomgmedhin8373
      @kiflomgmedhin8373 2 ปีที่แล้ว

      "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/goJgoerYwR8/w-d-xo.html

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +8

    ልደታ ቤተሰቦቿን አግታ። አይሆን። ቸሩመዳኒያለም። ታምርስራ ቤተሰብ ይመሳሰላሉ መልካም እድል💚💛❤

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳት

  • @ሾኔበዳዋቸው
    @ሾኔበዳዋቸው 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሳዝናለች አላህ ያገናኛት

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ስጠብቀው ነበር ነገር ግን በቅርብ ቀን ቤተሰብ ነን የሚል አልጠበኩም ማንነት ከባድ ነው ፈጣሪ እውን ያርገው

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 ปีที่แล้ว

    ዝምድና ያላቸው አይመስለኝም!!!

  • @buzuneshsheferaw6009
    @buzuneshsheferaw6009 2 ปีที่แล้ว

    100% እህትም አማቾች ናቸው በጣም ይመሳስላሉ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ ድንግል ማርያም ይች እህታችን ቤተስብ አገናኝ ❤️❤️🙏

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 ปีที่แล้ว +10

    ውጤቱ አንድ እንዲሆንላቹህ እመኛለሁ በተለይ ለልደት

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +16

    We hope the result will show you guys are sisters. Best of luck! 🍀🍀🍀🤞

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳት ደስታዋን ያሳየን

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ውነት ባረገውና ጥያቄዋ በተመለሰ አላህ። እውነት ያርገው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያድርገው 😘ውጤቱን እንጠብቃለን 🙏🏿

  • @MrErizone
    @MrErizone 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ይገርማል። ከስቴጁ ሲወጡ ኣረማመዳቸው በጣም ይመሳሰላሉ። እህትማማቾች ናቸው በእርግጥ!

    • @melug1068
      @melug1068 2 ปีที่แล้ว

      አይገርምም የዘር ነገር እኔም እሱን አስተውያለሁ እህትማማቾች ናቸው እርግጠኛ ነኝ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 ปีที่แล้ว

    እኔግት እህ ታማቹች ናቸው ፈጣሪ ያውቃል ክልደታ መፈለግ አለፎ ይችኛዋ ውይይይ