EOTC TV | ዐውደ ስብከት | እኛም ጥያቄ አለን? የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ያላሳጣን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @dubaidubai3974
    @dubaidubai3974 ปีที่แล้ว +11

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 ปีที่แล้ว +14

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ በግሉ ማድረግ ያለበትን ጥረት አመልካች እና እንደ ቤተክርስቲያን በተቋም ደረጃ እንደ ሀገርም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊነቃ እንደሚገባው ይህ ሴራ መሰረቱ ምን ያህል ጥልቀት ያለው መሆኑን የሚገልፅ ትምህርትም መረጃም ነው በእውነት ምን እንላለን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለመምህራችን።

  • @alem3060
    @alem3060 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️💖በእውነት በጣም አሳዘነኝ ሁኔታ ላይ ነን ወዴት እሄዱ እንደሆነ ማወቅ አለብን የመጨረሻ አጋንታዊ ሥራ ነው እየሰሩ ያሉት 😥😥😥ቅዱስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb ปีที่แล้ว +9

    እንዲህ አይነት ጥያቄ ማቅረብ ሁሌ ሊኖር ይገባል ወደፊት በብዛት እንጠብቃለን
    እውቀት የሌላቸው እንዲያውቁ ይረዳል
    ⛪ ጸጋ ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው መምህር መመለስ ከቻሉ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meserethaile8044
    @meserethaile8044 ปีที่แล้ว +5

    በፆም በፀሎት እና በእምነት እየተጋን የአዎጅ አፆማትን እየፆምን ዕሁድን ከነሙሉ ቤተሰባችን ቤተክርስትያን እየተገኘን እየተቀደስን ሳምንቱን የሚጠቅመን ቡራኬ እናግኝ፡፡ በዙሪያችን ያሉትን በማንቃት ለማዳን እንትጋ፡፡

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን። የወርቅ ከረጢቴ ሙሉ ነው ክክ ይቅር ይበለኝ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +22

    ኦርቶዶክስ ሁሉንም መፀአፈ ቅዱስን በተግባር ነው የምትተርጉመው አንዱም ሳይቀር ነው።

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
    ሰለ እናንተ ድንቅ መምሕራኖቻችን አሁንም ያልተወን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን::
    እንዲህ ያሉ ትምህርቶች በየጊዜውና በየቦታው በሰፊው መሰጠት አለበት::
    ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን::

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke1337 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏 እንዲህ አይነት ዘመኑን የዋጁ ትምህርቶች ምእመናንን የጠነክራሉ ለሚጠራጠሩ ራሳቸውን እንዲጠይቁ ያደርጋልና!

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ምርጥ ስብከት የሚሠሙ ከሆነ ለኛ እንኳን ምግባችንን ነው የሠጡ ዕድሜ ና ጤና ለመምህራኖቻችን ይስጥልን

  • @MoriGila
    @MoriGila ปีที่แล้ว +10

    እንደዚህ እባካችሁን አባቶቻችን የሐይማኖት መሪዎቻችን እውነቱን ንገሩን እኛም አውቀን ከልብ ወደ ፈጣሪ እንድንመለስ እንድናለቅስ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ ปีที่แล้ว +2

      እነሱ ካነገሩህ አታነብም ከልብህ ካነበበክ ትመለሳለ የእነሱ ማስተማር ጉን ለጉን ይህ የመጠራጠር ስሜት ነው እመን እንጂ አትፍራ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ለኛ የተቀለፀልን ።ይገለፀላችሁ።

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 ปีที่แล้ว +3

    The sad thing is they don't even know what " Straw man argument" is. Thanks for this Gold explanation!

  • @meseretmoges7637
    @meseretmoges7637 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማህ ተጋድሎህን እግዚአብሔር ይባርከው !

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ปีที่แล้ว +4

    ቃሎት ያሰመልን የምንወድህ ወንድማችን።

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን

  • @nebiathabte2761
    @nebiathabte2761 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን
    በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እመ ኣምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሎት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +5

    Thanks 🙏 May God strengthen us with our true Orthodox religion now and for ever? May God bless you and your spritual fathers and followers? Blessed Ledette to all the Orthodox followers 🙏❤️

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
    እጅግ ደስ የሚሰኘውን የመላእክቶችን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን አያሳጣን እግዚአብሔር🙏

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣምምም ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን 👏👏😍

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +6

    በጥላቻ የተሞሉ ናቸው።ቁንፁል ቃል ይዘው መከራከር ነው።በቅናት በጥላች የተሞሉ ናቸው። ስለዚህ ሰለነሱ ግዜ ማጥፍት አያስፈልግም

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሀገርን ወዳድ ትግስተኛና ጥበበኛ ለመሆን ያብቃን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት ቃለሂወት ያሠማልን ኦርቶዶክስኮ ልዩ ናት ምናለበት ግን ድሮ ተፈጥረን ያኔ ባለፍን ያለንበት ሁኔታኮ ያሳፍራል😥

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! 🙏🙏🙏

  • @yofe1058
    @yofe1058 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው!!

  • @timar4198
    @timar4198 ปีที่แล้ว +7

    የኦርቶዶክስ ዕንቁ ፈርጦች በርቱልን እናንተ ❤

  • @elsanegussiesahile6408
    @elsanegussiesahile6408 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🥰🤲🏿

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 ปีที่แล้ว

    መምህራቼን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማስተዋሉ ያድለን በተማርነዉ ትምህርት ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ብንረሣሽ ቀኛችን ትርሳን በእውነት
    በሉ እነስም አይጠሬ መልሳችሁን መፃፍ ቅዱስአዊ መልስ አጡ?????

  • @temesgenyalew7497
    @temesgenyalew7497 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemalim memhir Yaregal Abegaz

  • @ethiopianenawdsetube3465
    @ethiopianenawdsetube3465 ปีที่แล้ว

    መምህር ያረጋል መምህራችን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነዉ

  • @saragetahun2109
    @saragetahun2109 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +2

    ክበሩልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው፡ ቃለህይወት ያሰማልን፡ #ኦርቶዶክስ መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው፡

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kentunegh7063
    @kentunegh7063 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwetn yasemaln
    Edme ena segawn yabzalot 🙏

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያስማልን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ቃለህ ሕይዋት ያሰማልን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +2

    Wada.an.anqu.mamharchin.♥️qala.hiwota.yasmaln♥️🙏🇪🇹🇱🇧

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 ปีที่แล้ว +3

    እንቁአችን ❤🙏

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
    @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ ปีที่แล้ว +2

    ብመልሱ ጥሩ ጥያቄ ነበር ግን ማናቸውም አይመልሱም አንድ አንዳች በኮመንት ላይ የጻፉትን ሳነብ ያስቃሉ ለራሳቸው ራሱ የማይገባቸውን ረረረረጅም ጽሁፍ ጽፈው እያየው ነበር።

    • @praisejesus9480
      @praisejesus9480 ปีที่แล้ว

      Hi dear Geta legu endethogne new yemotelesh enge Lyemariam lestesh adlem yemotelesh Abatachen hoy blen yemenlew Legochu sladergen new “አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤”
      - ሉቃስ 11፥2

    • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ ปีที่แล้ว

      @@praisejesus9480 Mናፍቃን ግን በምናቹ ነው የሚታዳምጡት? አንድም ቀን መልስ ኖሯቹ አያውቅም። ስም ስትጠየቁ ጾታቹንኮ ነው የምትናገሩት ስታሳዝኑ
      1ኛ ለተጠየከው ጥያቄ መልስ ስጥ ነው የተባልከው
      2ኛ አንተ በኮመንት ላይ የጻፍከውን መልስ ይሆናል ብለክ ብታስብ እንኳ
      በዮሐንስ ወንጌል 19:26-27 ስናነብ ጌታችን ራሱ እናት እንድትሆን ሰጠን እናንተ ግን የማርያም ብቻ ሳይሆን የክርስቶስም ተቃዋሚዎች ናችሁ። ከቃሉ ጋር የማትሄዱ በራሳቹ እንደፈለጋችሁ የምትቶረግሙ እንደፈለጋችሁ ቃሉን የምትሽሩ የሉተር ልጆች እንክርዳዶች

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 ปีที่แล้ว +7

    ሼሮ ይደረግ ኦርቶዶክሳዊያን

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว

    “ለበጉም በሆነው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት በቀር፥ ጸያፍ ነገር ሁሉ ርኵሰትና ውሸትም የሚያደርግ ወደ እርስዋ ከቶ አይገባም።”
    - ራእይ 21፥27

  • @abushetbelay2186
    @abushetbelay2186 ปีที่แล้ว +3

    kalihewot yasemalen meles tirunewo

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 ปีที่แล้ว +4

    ዉይ ጉዳቸው እመቤቴ ትመልሳቸው

  • @tsehaylemma5534
    @tsehaylemma5534 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር. ቃለህይወትነ. ያሰማልን።ፀጋ በረከቱ. ይብዛሎት።

  • @chalachewtiruneh4752
    @chalachewtiruneh4752 ปีที่แล้ว

    ሰው ለሠራው መኪና ስልክ ቲቪ ለመሳሠሉት ማብራሪያ ማስጠንቀቂያ መተግበሪያ ፁህፍ ከዕቃው ጋር ይሰጣል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሠጠው የህይወት መመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል ሁሉም አመሣስሎ እየፃፈ የስህተት ትምህርትን ፀረ ክርስቶስ ትምህርት ምእመኑ አንዲቀበል መደረግ የለበትም የበጎች እረኛ በመጣ ጊዜ እንዳናፍር መፅሐፍ ቅዱስ በሚገልፀው ልክ ወንጌልን ልናስተምር ይገባል ትምህርታችን የክርስቶስን አዳኝነት ቤዛነት የማያሣይ ከሆነ የኑፋቄ ተምህርት ነው

  • @meteorologynma728
    @meteorologynma728 ปีที่แล้ว +1

    8 ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም።
    11 ፤ እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም።

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว

      እወነት ነው።
      የጥያቄውስ መልስ?

  • @fikerashene9764
    @fikerashene9764 ปีที่แล้ว +1

    Abetu Amelake eske z se at anureh ye hen denk temehert lasema hegn benateh Dengle Maraim eger wedeke amesegenehalw.

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ወንጌል ይሸማቀቃል ይሳቀቃል ኩርምንት ኩምሽሽ ይላል ይሉ የለ ።በተለይ በአረብ አገር ዱባይ ሲገባ ብለው የወንጌልን መንፈሳዊ ሐይሉን የጌታን መድኃኒተ አለም መሆኑን ሕይወት መሆኑን እየካዱ ያሸማቀቁት እነሱ መሆናቸውን ዘንግተውት ነው።
    ዩናታን አክሊሉ በወንጌል ሐያልነት አያምንም የወንጌልን መንፈሳዊ እና የሕይዘት ቃል መሆኑን አያምንም። እንደውም የወንጌልን ደካማነትና ከኢትዮጵያ ውጢ ከወጣ እንደ ሚሸማቀቅ ነው የሚናገረው።
    የማያስተምራቸውም ሰዎች አይምሮአቸው በባትሪ ነው መሰለኝ የሚሰራው አሜን ይላሉ የፏጫሉ ሀሌሉያ ይላሉ ።
    ይሄንን ቅጥፈት በወንጌል ላይ ሲናገር።

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 ปีที่แล้ว +2

    Kalene beker wede abi yemimeta manim yelem eyalen eko new

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ አጋሩት።

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 ปีที่แล้ว

    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    ¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ኤውነት መሆኗ ጠፍቷቸው አይመስለኝም።ገን የተሠጣቸው ተልኮ ነው።ተልኮ ግን እራሣቸውን ጨምሮ እንደሚቀላቸው አላወቁም።

  • @saeda2657
    @saeda2657 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሰላም

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 ปีที่แล้ว

    ከመፅሐፍ ቅዱስ ወጪ ያሉትን መፃህፍት ለመቀበል ወይ ላለመቀበል መስፈሪያው ምንድነው? መቼም ሁሉን አንቀበልም :: በተነበበው ጥቅስ መሰረት "የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ወይ የሚያንፅ መሆን አለበት አይደል? የ እግዚአብሔር መንፈስ ካለበት ጌታን የሚያከብር ሊሆን ግድ ይላል ምክንያቱም ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመጣ ግዜ እኔን ያቀብራኛል ስለአለ :: የ ምያንፅ ከሆነ ደሞ ሰውን ከክፉ ስራው እንዲመለስ ወይም ለንሰሃ ሕይወትን ለማጥራት ሊያነሳሳ ግድ ይላል :: ተጨማሪ መፅሐፍ እነዚህን ትቶ ከጌታ ውጪ በሌሎች ቅድስና እንድንሽሽግ እነሱን ማመልጫ እንድናደርግ ካደረገ መስፈርቱን አላሟላም እና አንቀበለውም :: በዋነኛንት ከቅዱስ መፅሐፍ ጋ በፍፁም መጋጨት የለበትም ይሄኛውን ከ እግዚአብሔር አፍ የወጣ ቃል ብለን ስለተቀበልን እሱ ደሞ ሁለት አፍ ስለማይናገር ::

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว +1

    ፔንጤ/የብል_ገና ፀረ እንጂ ፀጋ እንደሌላቸዉ የላካቸዉ በገንዘብ የሚረዳቸዉ ፈረንጅ ያቀዋል፣፣
    መፅሃፍ ቅዱስ የሚረግማቸዉና የሚጠየፋቸዉ ሰዎች መሆናቸዉን ያቁታል ትቢታቸዉም ከእብደትና ከክፋት አስተምሮ ቫንፖየር እንዲሆኑ ያደርጋል!! ቫምፖየር ግን በፊልም እንጂ እንደዛ እንዲሆኑ በቁርባን መልክ የሚጠጡት ደም መርዝ የተቀላቀለበት ላለመሆኑ ይጠና ይሰለሉ!! መንግስት ይሄን ክፋት እያወቀ ቢደግፍም የንፁሃንን ህይወት ለማትረፍና ለመስበክ ይሰለሉ(ወደ አፍ የሚገባ ነገር ይጠና👌)

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ያረጋልን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የፕሮስታንትን doctrine ደረማመሰው

    • @kaleablemma
      @kaleablemma ปีที่แล้ว

      true he is amazing person bizu timiertoch alut adamechiw bedneb

    • @bezasemma3273
      @bezasemma3273 ปีที่แล้ว

      @@kaleablemmayezih zemen yalen sewoch yetadelin nen silehulum fetari yetemesegene yihun indenezi yalu memhiranin leseten

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 ปีที่แล้ว

      መዶሻው።

  • @gizachewtibebu4132
    @gizachewtibebu4132 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሣዝን ጥያቄ ህዝብን ማሞኘት ይመሥለኛል የቃላት ጨዋታ ታዴያ ስላሴ የሜለዉ ቃል ከየት አምጥታችሁ ስላሴ የምትሉ ? ለማንኛዉም ስለ መጽሐፍቅዱስ ላይ መጨመረ እንደሌለብን ዮሐንስ ራይ 22: 19,ምሳሌ 5:6_8 ዘዳ4 :2 ዘዳግም 12 :32መመልከት። ማረጋጫዉም በመመዘኛ ነዉ መመዘኛዉም ከነን ይባል

    • @samueltewahdo2721
      @samueltewahdo2721 ปีที่แล้ว +1

      የ ዮሐንስ ራእይ የሚለው በዮሐንስ ራእይ ላይ ስላለመጨመር ነው

    • @kasahubezaalem32
      @kasahubezaalem32 ปีที่แล้ว +2

      መጽሀፍ ቅዱሰ ላይ ያልተፃፈ ብዙ ነገር አለ ጌታ በምድር ያደረገው ቢፃፍ በምድር ያለ ቀለም ሁሉ ባልበቃ ነበር

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣really u want to discuss about canonization of bible with us?....and also please dont mention a verse from the bible about the bible because they are all separate books they were not together at the same time in 1 book like we have now so each of the verses u mention dont have anything to do with biblical canons

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +2

    በል ፡ መልስ ፡ መናፍቅ

  • @vanoztd
    @vanoztd ปีที่แล้ว +4

    ዘመቻው አለም አቀፋዊ ነው፤ ጳጳሳት፣ካህናት፣አባቶች፣መምህራን... ህዝቡን ማዳን፤ በትክክል መምራት አለባቸው።
    በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በጠላት እንድትናቅ ለቤተ-መንግስት የሚያጎበድዱ ቤተ-ክርስቲያኒቱ ውስጥ ያሉ በግለሰቦች ከፍተኛ አስተዋጾ አድርገዋል።

  • @meskerempetros4563
    @meskerempetros4563 ปีที่แล้ว +1

    ያለወላዲት አምላክ አማላጅነነት አለም አይድንም

    • @tsianhaliu6377
      @tsianhaliu6377 ปีที่แล้ว +1

      ይኽ ስህተት ነው ቤተክርስቲያን አታውቀውም እንደዚህ ብላም አታስትእምርም ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ

  • @negassiteklom-wq8vp
    @negassiteklom-wq8vp ปีที่แล้ว

    Tiyakie alegn
    Ye hawatiyaw ye kudus pawlos meleekit we de gelatiya sewoch meeraf 1:8-9
    Min yilal
    Min malet new
    Wondimachin abiraralin.
    Embietachin gin ye meliskun kudus gebriel bisirat amina tekebilalech
    Silezih gelatiya 1:8-9
    Min malet new.......

  • @gizachewdubale5131
    @gizachewdubale5131 ปีที่แล้ว

    Yaledingil mariyam amalajinet alem aydinim yemil timihirt wofzerashi new yalkewj ante aydelehim eyesus tebekam amalajim new alalkim?

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 ปีที่แล้ว

    ከዚህ በታች ያለውን ለሚሰብኩት፡-
    ሰዎቻችን ሆይ፡- ለየት ያሉ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው! የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደሌለ፣ መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆነች/እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያምም ሆነች መላዕክቱ በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያምም ጌታ ቅዱሳን መላዕክትም አይደሉም፡፡
    የሀገሬ ልጆች ሆይ፡-
    ከዚህ በታች የተመለከቱት አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ ድሜጥሮስ በኤፌሶን እንዳረገው (የሐዋ. 19፡ 23-41) ጉባኤ ሰብስበን ገድላችሁ ሙቱ እያልን በአየር ከመንሳፈፍ ነገሮችን እስኪ መሬት አናስይዛቸው፡፡ እሰኪ እግ/ር አምላካችን ለዘላለም የተጠየፋቸውንና ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ ልምምዶችን እናንሳ፡፡እነዚህ ሁሉ ልምምዶችና የጣዖት አምልኮዎች ከነሥዕሎቻቸው የጥንታዊዎቹ ባቢሎናውያን፣ ፋርሶች፣ ግሪኮች፣ ሮማውያንና ግብፃውያን እንደሆኑ የታወቀ ነው፤ ማንም ሰው ወደ ኢንተርኔት ገብቶ እስኪገረም ድረስ ሊመለከት ይችላል፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
    1. ክርክሮቹ እየተደረጉ ያሉት፡- በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ እየተደረገ በኖረበትና አሁንም በሚደረግበት ሐይማኖት ውስጥ ስላሉ አጋንንታዊ ልምምዶች እኮ ነው ክርክሮቹ እየተደረጉ ያሉት፡፡
    2. ለአምልኮ፣ ለልመና፣ ለስኬት፣ በልጦ ለመገኘት ይረዳሉ በሚል፤ እንዲሁም ለፈውስና ከመናፍስት ጋር ለሚደረግ ግንኙነት የሚኬድባቸው በርካታ ምስጢራዊ የክፉ ሥራ ቦታዎች ያሉት ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና የሚሆነው?
    3. መሥዋዕት በሚቀርብላቸው ፣ በሚሳለሟቸውና በሚሰገድላቸው ቅርጻ ቅርጾችና ሥዕላ ሥዕሎች የሚከናወን ሐይማኖት እንዴት ሆኖ ነው ክርስትና የሚሆነው?
    4. ሰዎች፡- መተተችብኝ፣መተተብኝ፣ አበላሸብኝ፣ አበላሸችብኝ፣ አሠራብኝ፣ አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም፣ አይተኛልም፣ ደገመብኝ፣ አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ፣ ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ፣ አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ፣ አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ፣ አበላሸችብኝ፣ አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ አጋንንታዊ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? የጎሪጥ እየተያየ፣ አንዱ ሌላውን እየተጠራጠረ፣ እየሰጋ፣የሆኑ የተመተተባቸውንና ያድኑናል የሚሏቸው ነገሮችን በየኪሳቸውና በየቤታቸው እየቀበሩ የሚኖሩበት የአምልኮ ሥርዓት እኮ ነው፡፡
    5. በመገዳደል፣ገድሎ በመሰወር፣ለትውልዶች በሚቀጥል መበቃቀልና በቆሻሻ ደም ታሪክ የቀለመ የአምልኮ ሥርዓት እኮ ነው፡፡ ክርስትና እንዲሆን የተፈለገው በምን መመዘኛ ነው? ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ፍቅር የሆነ አዳኝ እንጂ ነፍሰ ገዳይ አምላክ አይደለም፤ የሚጠላሉና የሚገዳደሉ በጎችም የሉትም!!!
    6.በየቤቱና በያካባቢው በነዚህ ምዋርቶችና መተታ መተቶች ተሽመድምደው በሱሳ ሱሶችና በዕፆች ተሰባብረው የወደቁ፣ አምራች መሆን ያቆሙ፣ለቤተሰቦቻቸው፣ለህ/ሰቡና ለአገርም ትልቅ መከራና እንቆቅልሽ የሆኑ ሚሊዮኖች ዜጎች ያሉን አገርና ህዝብ አይደለንምን?
    8.በዚህ ሁሉና በሌሎች ባላነሳናቸው ኃጢአቶች፣ ርኩሰቶች፣ክፉ ልምምዶች የታጨቀው ሃይማኖት በምን መመዘኛ ነው ክርስትና የሚሆነው?
    9. እግ/ር አምላካችን እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ማለቱም ግንዛቤ ቢያገኝ፡፡ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይድን፣ያመልከውና ያገለግለው ዘንድ የእግ/ርን ሕዝብ ልቀቁ!
    ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
    10. ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ፣ በተንኮል፣ በአሽሙር፣በስድብ፣ በእልህና በስሜታዊነት በተሞላ አዋራጅ ስብዕና እየደነፉ አሁንም ፍጡራንን በመስበኩና በማስመለኩ ቀጥለዋል፡፡
    11. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
    12. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ፡- በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃይማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ በመካድ ለአዲስ ሕይወት መታጨትና አዲስ ፍጥረት መሆን ነው ያለብን’’ ፡፡ ከዚህ ውጭ መዳን እንደሌለ ቅዱስ ቃሉ ያረጋግጣል( 1ኛ ቆሮ.5፡ 17)፡፡አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው ደግሞ አማላጅ አያስፈልገውም፡፡
    13. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደ እኔ ኑ ብሎ ወደ ራሱ አስጠግቶናል፤ ባፈሰሰልን ደም ደግሞ ራሱ ወደ አብ ይዞን እንደገባ ቅዱስ ቃሉ አረጋግጧል፡፡ (ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
    14. ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን በላከበትና ውድ ልጁም እስከ መስቀል ሞት ድረስ በመታተዘዝ በፈጸመው በዚህ የሰውን ዘር በማዳን ወሳኝ ጉዳይ ላይ፡- መፈላሰፉና ተዓምረኛ ታሪኮችን እያዋዙ ጉንጭ አልፋ ክርክር ማብዛቱ፣ መዛቱና ማሳደዱ ውጤቱ የዘላለም መጥፋት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ በነገራችን ላይ አገሮችና ሕዝቦች አሉን ያሏቸውና የሚመኩባቸው ተዓምረኛ ታሪኮቻቸውና ነገሮቻቸው የሰውን ልጆች ከኃጢአታቸውና ከመገዳደል ስላላዳኗቸው ነው ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን የላከልን፤ እርሱም እስከ መስቀል ሞት ድረስ ታዞ የኃጢአታችንን ዕዳ ከፍሎ አምናችሁበት ዳኑ ያለን፡፡የሚጠቅመው ቃሉን እንዳለ መቀበልና ማምለጥ ብቻ ነው!!!

    • @yabtsegafekade4997
      @yabtsegafekade4997 ปีที่แล้ว +1

      ከስብከቱ ከጥያቄው ጋር ፍፁም የማይገናኝ ጥያቄው ከብዶታል መሰለኝ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      Eyandanu yetenesaw point be alubalta lay yetemeserete ena ewuneta yalachew degmo lk betekrstyanachin tekebayinet seta endifetsem yaderegech yemiyasmesl tera ena yewerede,be tlacha yetegeletse organised wushet new be eyandandu netb lay menegager kefelek ngeregn ena meweyayet enchilalen

  • @andnetgossaye7692
    @andnetgossaye7692 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ.
    እኔም ጥያቄ ነበርኝ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተለያዩ ቦታዎች "የተቀረፁትን እና ስህላትን ለናንተ አታድርጉ" ይላል እኛ መቅደስ ደግሞ ስዕላቶች አሉ ቃሉን እንዴት ነው የምንረዳው? እባካቹ በቀናነት መልሱልኝ. አመሰግናለው!

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 ปีที่แล้ว

    Please watch full ads to support the channel

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ቅኔ ማህሌት ፣ወዘተ የሚፈላበት ቅዱስ አገርና ህዝብ ይዘን ሣለ አልነቁም በለዉ አነቃቂ ዘመቻም አላቸዉ(ያዉ የአነቃቂ ፖስተር በሉት)(ሃሳብ ካለዉ መፅሃፍ ካደረገዉ አይበቃም ወይ ምንም እንኳ ትርጉም ቢሆን ቅሉ እሱም ያልቃል😃ከዛስ???????????😃
    እኛ ግን በምን እንደሚያነቁን፣ እንደሚያስመነድጉን፣ ዲቪ ወደኢትዮጲያ የሚያስጀምሩበትን(ይቺን ወያኔነዉያላት) ግራ ገባን እንደድመትም ራሳችንንና እድሜያችንን በላን!! አንሳፈፍን በጂዶ😁

  • @God-db9vp
    @God-db9vp ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምህርት ነው፡ ነገር ግን ብጹእ ኣቡነ ኣብርሃም እንዳሉት እኛ ውስጥ ሾልኮ የገባ በገድላት ውስጥ ሰዎች ያስገቡት ኢኦርቶዶክሳዊ ጽሑፍ ነቅለን እናውጣ በናታቹ እሱ ነው እያስመታን ያለው ወጣቶችን እያጠፋብን ያለው ይህ ነው እነ ዮናታን ይህ በመጠቀም ነው የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እየመቱ ያሉትና ገድሎቻችን ከሓሰተኛ ገድሎች እንለየው።

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነህ።ራዕይ ማርያም ላይ ስለኦሮሞ የተጻፈ አለ።ዋናው ላይ ባይኖርም ተዋሕዶን ለማስመታት ለሺዘመናት የተሠሩ ናቸው።ይህ አዲስ አይደለም።እየለዩ ማስተካከል ያስፈልጋል።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +2

      @@nahomsemeneh8709 ልክ ነህ ወንድሜ፡ ምን ኣዚም እንደጣለብን ኣይገባኝም እንጂ ይህ ሁሉ ማስተካከል ነበረብን።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      @@nahomsemeneh8709 awo wanaw lay yelem gn endeza blew asgebtew yasatemu tenkolegna sewoch alu

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว +1

      Tkkl awo eyetestekakele new sraw gize slemifeji new sicheres yinegeral eskeza tsentachihu kumu meseretawy tmhrtochn temaru

  • @droneber2024
    @droneber2024 ปีที่แล้ว +2

    ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱሱ ላይ ስለሌለ ተቅማጥም ይሁን ሌላም ያድነናል ነው የምትለው፣እንዳልከው የጅል ምክንያት ነው ያቀረብከው።መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈልን ለትምህርታችን ተብሎ ተጽፎ እያለ ምንፍቅናውን ተያይዘህ ሕዝቡን አሁንም ወደ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳይጠጋ ጥሩ ተጋድሎ አድርገሀል።እንዲያው"ስማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም"ያለውን የጌታ ቃል ምን ልታደርገው ነው? ቅዱሱ መጽሐፍ አነሰኝ ብለህ ከየመቃብር ቤቱ ቅዠታሞች የጻፉትን መከተል ትክክል ነው ብለህ ስትናገር ትንሽ ማፈር አለብህ።ለመሆኑ ቅዱሱን መጽሐፍ የጻፈችው ኦርቶዶክስ ናት ወይስ ቀርቦላት ተረጎመችው?የደንቆሮ ልቅሶ መልሶ መላልሶ ነው።እንደተባለውም ነገር ካመለጠ ራስ ከተመለጠ ሆኗል።ታዲያ ጄንሆይን ሊገለብጡ ከተነሱት አንዱ ከካህናት ቤተሰብ የመጣው ኦርቶዶክሱ መንግሥቱ ንዋይ ነው፣ለምን ቢባል ኦርቶዶክስ ሕዝቡን ትክክለኛ ሃይማኖት ስላላስተማረች፣በኋላም አብዮት ተብሎ የተገዳደለው ሕዝብ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው።በሰሜኑ ክፍል በስም አጥባቂ ኦርቶዶክስ ተብሎ በቤተሰብ ደረጃ ዘር እየቆጠረ ለመገዳደልና ደም ለመበቀል የሚወጣው ይኸው ዛሬ ማርያም ናት ሚካኤል ነው ገብርኤል ነው እያለ የሚመላለሰው ሕዝብ ነው።ይልቅ ቅዱሱን መጽሐፍ አነሰ ብለህ ርኩስ ነገር የሞላበትን ገድላትን አትጫንበት።ያለዚያ ክርስትና ሳይሆን የምትከተለው ሌላ ነው።እስቲ ይህችን ብቻ መልስ--ሰለስቱ ደቂቅ ጋር በእሳት ውስጥ የታየው የአማልክትን ልጅ ነው የሚመስል የተባለው ገብርኤል ነው ወይስ ሚካኤል ነው።ሌላው ቢቀር መጫኛ የሚያቆመውና አፍዝዝ አደንግዝ የሚሰራው ድግምትና አንደርቢ የሚለማመደው ማነው!!!

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว +4

      ወንድሜ የጠቀሰወከው አንድም መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ቃል በቃል የተጻፉ ወይም እንደዚ የሚል ሃሳብ ያለው ጥቅስ የለም። እባክህ ካለ እዚህ ብታስቀምጥልኝ

    • @yabtsegafekade4997
      @yabtsegafekade4997 ปีที่แล้ว

      11/0 አልተመለሰም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      Slezi guday lemeweyayet fekadegna kehonk enawra eshi enweyay beki ewuket alegn yemtl kehone ennegager

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 ปีที่แล้ว +1

    የጭን አማላጅቱ ትጠብቅዎ

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

    እሽ መምህር ቅዱስ ጳውሎስ በህይወት አለ ወይስ እንዴት ነው የኛ መልስ የሚሆነው ?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว +1

      Egna mech endemote endet endemote yet endehone mekabru enawukalen metshafkdus bcha slemanl yebetekrstyann tarikm slemnkebel ye apostolic fathers teachingm slemnkebel

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

      @@thinkitsnotillegalyet ከ12ቱ ሐዋርያት በሰማዕትነት እንዳለፈ ተምሬ ነበር ዘንግቼ ነው 🙏

  • @engilishperimerleaguehighl1605
    @engilishperimerleaguehighl1605 ปีที่แล้ว +1

    funny question

  • @meteorologynma728
    @meteorologynma728 ปีที่แล้ว

    እምነት read epheson 2-8 9 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
    30 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤
    31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።

    • @kaleablemma
      @kaleablemma ปีที่แล้ว

      emenet becha yemilewn esty asayen?

    • @diorG18
      @diorG18 ปีที่แล้ว

      @@kaleablemma read rome and Gelatin

    • @yabtsegafekade4997
      @yabtsegafekade4997 ปีที่แล้ว

      @@diorG18 ምእራፍ ስንት?

    • @diorG18
      @diorG18 ปีที่แล้ว

      @@yabtsegafekade4997 ሮሜ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
      ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
      ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
      ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
      ²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
      ²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
      ²⁷ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።
      ²⁸ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።

    • @diorG18
      @diorG18 ปีที่แล้ว

      @@yabtsegafekade4997 and for better understanding read the whole 6 chapters from Gelatine

  • @lemlemashagre4675
    @lemlemashagre4675 ปีที่แล้ว

    መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ ተቀበሉ ያለ ማነው ነው ያሉት? እንደዛ ከሆነ ቁርአንንም መቀበል አለባችሁ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ ስለሆነ ማለት ነው::

    • @tsianhaliu6377
      @tsianhaliu6377 ปีที่แล้ว +1

      ቁረአን ከጅምሩ ክርስቶስን የሚቃዎም መጽሐፍ ነው እና መልስ ያጠረክ ይመስላል ንግግርክ ገለቴ😂😂

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣egna eko burden of proof yelebnm egnama metshafkdus lay rasu balen yemetshaft bzat eko enleyayalen egna demo twufitnm,tariknm,ye apostolic fathers tmhrtochinm enkebelalen be apostolic successionm enamnalen

    • @emano5974
      @emano5974 ปีที่แล้ว +1

      አይ የመሃመድ በጥንቁላ ያገኝውን እምነት ምነው ሞት ይሻለናል ገለቴ ሰውኮ ሲሞት ነፍስ ይማር ማለት ሃራም ነው እምነቱን እንደወደዳችሁለት ይቆጠራል የሚል አምላክ የምታሙልኩ መፍረድ እንደማይችል ነውኮ የምትናገሩት በራሳችሁ አንድበት እኛ ግን ስራውን የሚከፍል እግዚአብሔር እንጅ የሰውልጅ ነፍስ ይማር ይቅር በለው እንላለን በይመልሺ ከመደባለቅ የማታውቂውን

    • @emano5974
      @emano5974 ปีที่แล้ว

      @@tsianhaliu6377 ላንተ ለማይገባህ ሊሆን ይችላል ምኑንም ስለማታውቀው እንጅ ግልፅ ንግግር ነው መልስ አላት ተዋህዶ መልሱ ጥያቄውን ከማረሳሳት

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว

    Why you trying to confuse the people just preach the pure gospel don’t add anything to this please. You know that what your preaching is wrong in some parts. I have the answer for your questions.
    1. Do not go beyond what is written.’ 1 Corinthians 4:6
    But though we, or an angel from heaven, preach any other gospel unto you than that which we have preached unto you, let him be accursed.
    As we said before, so say I now again, If any man preach any other gospel unto you than that ye have received, let him be accursed. Galatians 1:8-9
    2. For I testify unto every man that heareth the words of the prophecy of this book, If any man shall add unto these things, God shall add unto him the plagues that are written in this book:
    And if any man shall take away from the words of the book of this prophecy, God shall take away his part out of the book of life, and out of the holy city, and from the things which are written in this book. Revelation 22:18-19
    3. For by grace are ye saved through faith; and that not of yourselves: it is the gift of God:
    Not of works, lest any man should boast. Ephesians 2:8-9
    Therefore we conclude that a man is justified by faith without the deeds of the law. Romans 3:28
    yet we know that a person is not justified by works of the law but through faith in Jesus Christ, so we also have believed in Christ Jesus, in order to be justified by faith in Christ and not by works of the law, because by works of the law no one will be justified. Galatian 2:16
    4. God's Word says that we are saved by grace through faith in Christ Jesus and not by our own efforts or works (Ephesians 2:8-9). Grace Alone. Faith Alone. Grace alone means that God loves, forgives, and saves us not because of who we are or what we do, but because of the work of Christ.
    5. 66 books are written. 39 Old Testament books and 27 New Testament books.
    6. The Holy Spirit lead the people to write the holy Bible. Easy to understand this one.
    7. And Jesus, when he was baptized, went up straightway out of the water: and, lo, the heavens were opened unto him, and he saw the Spirit of God descending like a dove, and lighting upon him:
    And lo a voice from heaven, saying, This is my beloved Son, in whom I am well pleased. Matthew 3:16-17 this shows trinity the father, the son, and the holy spirit.
    8. For unto you is born this day in the city of David a Saviour, which is Christ the Lord.
    And this shall be a sign unto you; Ye shall find the babe wrapped in swaddling clothes, lying in a manger.
    And suddenly there was with the angel a multitude of the heavenly host praising God, and saying, Luke 2:11-13 that the day Jesus Christ was born.
    9. Christ rose from the dead, glorious and immortal, on Easter Sunday, the third day after His death. In the end of the sabbath, as it began to dawn toward the first day of the week, came Mary Magdalene and the other Mary to see the sepulchre. Matthew 28:1
    10. Pual died and the people at the time witnessed and he said he was ready to die for Christ. Then Paul answered, “Why are you weeping and breaking my heart? I am ready not only to be bound, but also to die in Jerusalem for the name of the Lord Jesus.” Act 21:13
    11. We know because we read the early church stories and you answered some parts.
    12. They was saved because Jesus chose them. They believed in lord Jesus Christ. As Stephen was being stoned to death, he called out, “Lord Jesus, please welcome me!” 60 He knelt down and shouted, “Lord, don't blame them for what they have done.” Then he died. Act 7:59

    • @tesfamichaelh.2686
      @tesfamichaelh.2686 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk.... አሁን መልስ መልሰህ ሙተሃል?...መልስህ እኮ ራሱ በራሱ ይጋጫል።

    • @tadesebelay4522
      @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว

      @@tesfamichaelh.2686 how? Explain to me?

  • @belaynehmathewos3126
    @belaynehmathewos3126 ปีที่แล้ว

    Raiye 22/19 anbebu gashe😁😁😁

    • @anesemayku
      @anesemayku ปีที่แล้ว +2

      Sele yohanes ray new yetesafew abushe 🤣🤣😜

    • @kaleablemma
      @kaleablemma ปีที่แล้ว

      mejemeriya yetetykewen 12 teyake melese esty?

    • @tesfamichaelh.2686
      @tesfamichaelh.2686 ปีที่แล้ว

      መልስ ... መልስ እንጅ አባው።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว +1

      Esu sle yohans ye raeyu metshaf enji sle lelaw metshaft ayidelem yeminagerew

  • @danke5559
    @danke5559 ปีที่แล้ว

    ምነው መምህር ከስራ ይልቅ "የሚያነግሱት"በልጦ ያለስራ እንዲኖር ማድረግ። እና ይሄ ለድህነት ምክንያት አይሆንም። አንዱን የነገስታት ንጉስ ማምለክ ከብዙ ውጥንቅጥ ያድናል

    • @addisubiru
      @addisubiru ปีที่แล้ว +1

      Inya mannin newu yemminnisebkew?

    • @yabtsegafekade4997
      @yabtsegafekade4997 ปีที่แล้ว

      ጥያቄው ዉጥንቅጣችንን አጠፋው???እእእእ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      Beal makber new le dhnet mnch? Mn yahl sew be bealu mknyat sra endemiyagegn lemn atatenum? Sntu betesebun endemiyastedadr lemn atredum? Le economyw dollar bemasgebatm yalew fayida lemn atayum? Egna yemnakebrew mknyat slalen new enante gn wey yann lemawek atmokru wey tkmun atawuku le hager ena le economy church wust yenegeruachihun bcha new metachihu ezih yemtnagerut

    • @emano5974
      @emano5974 ปีที่แล้ว +1

      የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይላል ያገሬሰው ጥያቄውን ለእያንዳንዱ ከነማስረጃው መልሱ ምክንያት ከማብዛት እረ መምህሬ እንደው ሶፍትስ ብሉ ይላል ወይ በጫማስ ደብድቡ ይላል ወይ በልልኝማ

  • @srjson20
    @srjson20 ปีที่แล้ว

    በሽታው ተላላፊ ነው። ህፃናትና ሽማግሌ አሮጊችን ሰብሰቦ አጥንት ማስቆርጠም ግን ምን ይሉታል።

  • @droneber2024
    @droneber2024 ปีที่แล้ว +1

    በአጠቃላይ አንተ እንደምትለው ስለ እስልምናም አልተጻፈምና መሀመድን መከተል ትክክል ነው ልትለን ነዋ፣ሌሎቹንም እንደዚሁ-ቅዱሱ መጽሐፍ እንዴት ቢቀልብህ ነው ሌላ መጨመሩ ስህተት አይደለም የምትለውና ሕዝቡን ገደል ወደ ሆነው ገድላትና ሌሎች የማይረቡ መጽሐፎች የምትመራው?ትንሽ እፈር እንጁ ተ/ሃይማኖት ፮ ክንፍ አወጡ የሚል ተረት የያዘ ገድል ብለህ ስታወራ አታፍርም እንዴ-ወገኔ በፖለቲካም ይሁን በሃይማኖት ሕዝብን ወደ ጥፋት እየነዱት ያሉት እንዲህ ዓይነት ያለ ለከት መለፍለፍ የቻሉት ናቸውና ቅዱሱን መጽሐፍ መከተል ተገቢ ነው

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว +2

      በነገራችን ላይ አንድም እሱ የተናገረውን ነገር የሚያፈርስ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥቀስ አልጠቀስክም እንደዚህ ጥብቅና ለመጽሐፍ ቅዱስ መቆምህ ቢያስደስተኝም እየተጠቀምክበት ያለ ግን አልመሰለኝም?
      ከ 5ቱ የፕሮቴስታንት እንነት መሰረታዊ ብቻዎች አንዱ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ?

    • @timar4198
      @timar4198 ปีที่แล้ว +1

      ሙታኔ ! እኛም እነ ተክልዬን እናክብር እናንተም እነ እዩጩፋ በቲራ ይጠልዙህ ሌላዉ በሶፍት የፊቱን ጭቅቅት ጥራጊ እረ ስንቱን እየበላህ ቀጥል ታሪከኞች 🤪

    • @tsianhaliu6377
      @tsianhaliu6377 ปีที่แล้ว

      የያዝከውን መጽሐፍ ቅዱስ ማን ካኖናይዝ እዳደርገው እንኳን አታውቅም አሁን እንደ አዋቂ አፍክን ትከፍታለክ እውቀት ካለክ እስኪ ለተጠየቁት መልስ ስጥ!!!

    • @tsianhaliu6377
      @tsianhaliu6377 ปีที่แล้ว

      @@abelgirma5301😂😂😂 አቤት መልስ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ማድረግ የማትችለውን ቅዱሳን ስላደረጉት ተረት ብለህ ታጣጥላለህ?የብዙዎቻችን ችግር ነው ምቀኝነት ።ነብያት 40 ቀናት ጌታን ጨምሮ ጾመዋል።አንተ ትችላለህ?ሔኖክና ኤልያስ ከቅድስናቸው የተነሣ ተሠውረዋል ወይም ሞትን አልቀመሱም።በተመሣሣይ በቅዱሳን ገድላት(እናንተ የምታጣጣሉት)ላይ የተሠወሩ ቅዱሳን አሉ።የመጽሐፈ ቅዱስን ተቀብለህ ይህን እንዴት አትቀበልም?ክንፍ ማውጣት ምን ይደንቃል ሰጪው እግዚአብሔር?አስተውሉ።

  • @deaconabrham
    @deaconabrham ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ወንጌል ብቻ ስበኩ።
    ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበኩ።
    ሁልጊዜ የነገር ድንጋይ ጥርበት የሆነ ስብከት መስበክ።ልዑል እግዚአብሔር
    ንጹህ ወንጌል ብቻ እንድንሰብክ የልጁ ኢየሱስን አዳኝነት እንድንሰብክ ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ የምትሰብክ ቤተ ክርስቲያን ነው የሚፈልገው።
    ትችት ትተን ስለኛ ኃጢአት የደቀቀውን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን መኖር ነው ያለብን።
    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ።
    ከርሱ ስቅለት ጋር መነጻጸር የለበትም የተባለውን ማረም ነው

    የቅዱሳንን ታሪክ መጽሐፍ መጻፍ ጥሩ ነው በዚህ ዘመን ወደ ፊትም ያለን ክርስቲያኖች እንማርበታለን።
    ነገር ግን ታሪካቸውን በጎ ሥራቸውን እንጂ አላግባብ የሆነ exaggeration እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረስ መሆን የለበትም።
    Fallacy ያለባቸው ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን እናርም ።
    እንደው በጭፍኑ ለተቋም ስሕተት እሟገታለው ብለን እና ሽንፈት መስሏቸው እስካሁን አላረሙም እንጂ የገድላት የድርሳናት ስሕተት ማረም በእኛ ቤተ ክርስቲያን አልተጀመረ ከዚህ በፊት የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ገድላት ድርሳናትን አርማለች መወገድ አለባቸዉ የተባሉትን አስወግዳላች።
    አሁን የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ወንጌል ነው የምትሰብክ
    በእኛ ቤተ ክርስቲያንም ያላችሁ ሰባኪያን ላሎችም እልሁን ተውትና ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን እናርም ።
    አበሻ ችግራችን ይህ ነው ተሳስተሃል ሲባል ከማረም ይልቅ ለስሕተት መጽሐፍ መሟገት።
    እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ ያውጣን
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረስ በእኛም ሆነ በሌላ መታረም አለባቸው ።
    መቃብሩ ቤዛ መባል የለበትም ።
    ቤዛችን ቀራንዮ አደባባይ ላይ ስጋውን የቆረሰልን ደሙን ያፈሰሰልን ውዳችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
    መጽሐፍ ቅዱስን ለሚያውቅ ሰው ኢየሱስ በቂ ነው በቂ ቤዛ ነው።
    ሌሎችም ክህደት የታጨቀባቸው ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን መለየት እና ማረም ያስፈልጋል።
    ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ እንዴተናገሩት መጽሐፍ ቅዱስን የማይመስሉትን ማረምና ማስወገድ ይገባል።ብለዋል።
    ስለዚህ ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን እናርም መጀመሪያ የሌላ ቤተ ክርስቲያን ከመተቸት የራስን ማርም ነው ።
    ዲያቄን ያረጋል አበጋዝ ደግሞ በየጊዜው ትምህርት ትቀያይራለህ።
    መድሎተ ጽድቅ እሚለው መጽሐፍ ላይ የጌታ ኢየሱስን አማላጅነት ክደህ ጽፈዋል።
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ አማላጅ ጠበቃነቱን አምነዋል እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ልክ እንደዚያው የጸረ ወንጌል መጽሐፍትን ስሕተትም ይታረሙ ዘንድ ጥረት አድርግ።
    እውነት ለመናገር ዲያቆን ያረጋልም ሆንክ ሌሎች ሰባኪያን ብዙ ጸረ ወንጌል መጽሐፍት በቤተ ክርስቲያናችን የተሰገሰጉ መኖራቸውን ታውቃላችሁ።ነገር ግን ከእግዚአብሔር ወንጌል እውነት ይልቅ ክብርና ዝናችሁ እንዳይነካና በምን አገባኝነት ምዕመናንን ወደ ስሕተት እየመራችሁት ነው።
    በምጨረሻም አዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጥንት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ነበረች።ነገር ግን በመካከለኛው ዘመን እንዲሁም ዛሬም ድረስ በአንዳንድ ነጋደዎች የስሕተት መጻሕፍት ወደ ቤተ ክርስቲኒቱ እያስገቡ ያሰድቧታል።
    ብዙ ጸረ ክርስቶስ አመለካከቶች ወደ ቤተ ክርስቲኒቱ ሰርጎ ገብ የኑፋቄ ትምህርት ገብቷል ይወገድ።አለበለዚያ አይደለም የሌላ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች በእኛም በኦርቶዶክሳውያን መካከል ወደ ፊትም ልዩነት እንዳይፈጥሩ ብዬ ለማለት እወዳለሁ ።
    ምክንያቱም የአሁኑ ትውልድ አንባቢ ነው።ነገ ጥያቄ ሊጠይቅ ይችላል።
    እንደ ግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን መታረም ያለባቸውን እናርም መወገድ አለባቸዉ የተባሉትን እናስወግድ።
    በቅዱስ ሲኖዶስ የበላይነት ማለት ነው ።
    ሀይማኖትን እንደው ከእናትና አባት ስለወረስን በጭፍኑ የምንከተል ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ መርምረን ብንጓዝ መልካም ነው።
    ምድራዊ ዝና ምንም አይጠቅም።
    እውነተኛ ክርስቲያኖች ሆነን መኖር ነው ያለብን።
    ልዑል እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምሮ ጤናማ ያድርግልን ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን ርሱ በሚያቀው ይታረሙ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን

    • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ ปีที่แล้ว +6

      ለምን ለጥያቄው መልስ አትሰጥም?

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 ปีที่แล้ว +5

      በቪዲዮ ላይ ለተነሳው ጥያቄ አንዳች መልስ ወይም ማብራርያ አልሰጠህም። ታዉቆሃል?

    • @weldeemanuel8516
      @weldeemanuel8516 ปีที่แล้ว +2

      መልስን መልስለልን!

    • @getachewsisay5277
      @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +3

      ጥያቄው ለአንተና ለመሰሎችህ ነው
      እየሱስ ብቻ
      መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ
      የሚሉትን ቃላት ከመፅሀፍ ቅዱስ አምጣልን?? እንረዳው አስረዳን ከዚያም ለመተቸቱ ትደትስበታለህ!!!

    • @bezasemma3273
      @bezasemma3273 ปีที่แล้ว +1

      medlote tsidk mesihafun anbibialew kemil sew yemayitebek asteyayet mikiniyatum yeorthodoxin astemihiron giltsina indigeban adrigew tsifewilinal memhiru asdenaki metsihaf new yesafulin

  • @selam1312
    @selam1312 ปีที่แล้ว

    ተቅማጡን ላለመመለስ ነው 🤭 አው ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ አንቀበልም ።

    • @henok9026
      @henok9026 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ምህረቱን ይስጥክ: እራስህን አታዘውም 😞

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 ปีที่แล้ว

      አይ እንደዚህ ሆናቸው በቃ🤔

    • @kaleablemma
      @kaleablemma ปีที่แล้ว

      Algebashim enji anchi the anti christ new eyamelekesh yaleshiw , egzabher libona yestesh

    • @yabtsegafekade4997
      @yabtsegafekade4997 ปีที่แล้ว

      ተመልሷል እኮ እናንነት አትሰሙም እንጂ ጋቢ ሀዲስ ሮዳስ መልሶታል አሁን የተጠየቀው መልስ የለውም?

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523

  • @melatabebe3773
    @melatabebe3773 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ ปีที่แล้ว

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን