@@mailangels tkkl new eyesus krstos menged hiwot ewunetm new ke esu wuchi lela ye hayil ena yemedan mnch yelem neger gn hayiln bemisetegn be krstos hulun echilalehu endale hawaryaw enem hulun be esu hayil chye yakeberachewn akbre be selam enoralehu ye enante chigr ye eyesus krstosn madan ke kdusan lja gar kelaklachihu masebachihu new ena egnam endeza endemnamn adrgachihu masebachihu ena le lelawm mastemarachihu new tlku chigr lemangnawm ewunetegnaw geta eyesus krstos ewunetegnawn wengel yigletsln ye kalun deji yikfetln
If you think holy Mary the mother of God’s she make a mistake telling us based on bible ! What I know “ Gebrieal himself grating to Mary , God he chose you ! You are clean of sin congratulations “ that means holy Mary she never ever a mistake and that’s exactly why she have been chosen by god to be his mother.
In 1532, Luther said, ' God has formed the soul and body of the Virgin Mary full of the Holy Spirit, so that she is without all sins, for she has conceived and borne the Lord Jesus'... This is something Protestants really cannot stomach and dovtheir level best to bury it deep down so no one becomes aware of! If they try to remain true to the Bible...the fact that she is the only person angel of God(Gabriel) ever addressed a human being as full of grace...and to have conceived by the Holy Spirit...and the early Fathers described her as the realization of the ...Tabernacle of Old Testament...
Thank you both for your diligence and teachings. I have two questions for you! 1- Where in the scripture can I find a verse that shows explicitly about immaculate conception? 2- Does immaculate conception the same as the idea in Luke 1:35? Thank you again, GOD BLESS
Martin Luther (founder of the reform), speaks on Mary [She is the] highest woman and the noblest gem in Christianity after Christ . . . She is nobility, wisdom, and holiness personified. We can never honor her enough. Still honor and praise must be given to her in such a way as to injure neither Christ nor the Scriptures. (Sermon, Christmas, 1531) No woman is like you. You are more than Eve or Sarah, blessed above all nobility, wisdom, and sanctity. (Sermon, Feast of the Visitation, 1537) One should honor Mary as she herself wished and as she expressed it in the Magnificat. She praised God for his deeds. How then can we praise her? The true honor of Mary is the honor of God, the praise of God's grace . . . Mary is nothing for the sake of herself, but for the sake of Christ . . . Mary does not wish that we come to her, but through her to God. (Explanation of the Magnificat, 1521) Luther gives the Blessed Virgin the exalted position of "Spiritual Mother" for Christians: It is the consolation and the superabundant goodness of God, that man is able to exult in such a treasure. Mary is his true Mother .. (Sermon, Christmas, 1522) Mary is the Mother of Jesus and the Mother of all of us even though it was Christ alone who reposed on her knees . . . If he is ours, we ought to be in his situation; there where he is, we ought also to be and all that he has ought to be ours, and his mother is also our mother. (Sermon, Christmas, 1529) It is a sweet and pious belief that the infusion of Mary's soul was effected without original sin; so that in the very infusion of her soul she was also purified from original sin and adorned with God's gifts, receiving a pure soul infused by God; thus from the first moment she began to live she was free from all sin" (Sermon: "On the Day of the Conception of the Mother of God," 1527) She is full of grace, proclaimed to be entirely without sin- something exceedingly great. For God's grace fills her with everything good and makes her devoid of all evil. (Personal {"Little"} Prayer Book, 1522) Martin Luther on Mary's Perpetual Virginity Christ, our Savior, was the real and natural fruit of Mary's virginal womb . . . This was without the cooperation of a man, and she remained a virgin after that. {Luther's Works, eds. Jaroslav Pelikan (vols. 1-30) & Helmut T. Lehmann (vols. 31-55), St. Louis: Concordia Pub. House (vols. 1-30); Philadelphia: Fortress Press (vols. 31-55), 1955, v.22:23 / Sermons on John, chaps. 1-4 (1539)} Christ . . . was the only Son of Mary, and the Virgin Mary bore no children besides Him . . . I am inclined to agree with those who declare that 'brothers' really mean 'cousins' here, for Holy Writ and the Jews always call cousins brothers. {Pelikan, ibid., v.22:214-15 / Sermons on John, chaps. 1-4 (1539)}
Proudly Orthodox.
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
kale hiywot yasemaln mengste semayatn yawrsln!!! amen
እኔ የካሃዲዎች ነቀፋዊ ጥያቄ የሚያስጠላኝንና የሚያናድደኝን ያክል በአንድ በኩል ያስደስተኛል። ምክኒያቱም👉🏾እነርሱ አፋቸውን ባያበላሹ ኖሮ ስንቱን የማናስበውንና የማናውቀውን ነገር ሳንማር እንቀር ነበርና ነው።
✝️መጋቤ ሀዲሳት!!!!መምኅር!!!ዶ/ር ሮዳስ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን!!!
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!
ድንቅ ድንቅ ትምህርት እውነት እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስቦት መምህር ሮዳስ ቃል የለኝም ለኛ ለምናምነውም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የናቱን ፍቅር ይጨምርልን ተዋህዶ አርገህ የፈጠርከኝ አምላክ እባክህ ለንስሐ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ተባረኩ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅሯን በረከቷን ያብዛልን አሜን
የእመቤታችንን ክብር እናንተ ተናግራችሁ ጽፋችሁ አትጠግቡም እኛም አንብበን ሰምተን አንጠግብም ።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንጅ መፀሐፍ ቅዱስ አንብበክ ቢሆን ክብር ለማን እንደሚገባህ መልሱን ታገኝ ነበር ይህ ወጣት አሳዛኙ ፈላስፋው እባብ ይባላል እንጂ መምህር አይደለም
@@adamtadesse9239 መጽሐፍ ቅዱሱን መጀመሪያ እናንተ አንብቡት። ይዞ መዞር እና ጥቅስ መጥቀስ ትርጉም የለውም
@@adamtadesse9239 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ
ኣሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን እግዝኣብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
በመሠረታዊ ነገር ምን አገባቸው በእኛ እምነት ለእምነትህ ተጋደል ተብሏልና ይህ ሰው የእግዚአብሔርን እናት ሰድቧልና በፍፁም ምድር ላይ እንዲኖር መፈቀድ የለበትም ።
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው አምላኳም ልጇም ነው ። የማዳንንም ልብስ አልብሶኛል እመቤታችን አዳኝ ነች ።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነት ስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያንን ሰይጣን ነካ፤ ቤተክርስቲያንም በልጆቿ ክብሯን ገለጠች፡፡ ከሁሉ ቀን ዛሬ ደስ አለኝ ተመስገን፡፡
ሊቃውንቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
የኛ ድንቆች
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎ ዘን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፫ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን 💜✝️💙
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፅጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቅድስት ንፁህቲ ልዬ ናቱ ድንግል ማርያም የሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:
እግዜር ይሥጥልን እናንተን አያሳጣን አምላክ
እውነትን ትመስክር ኦርቶዶክስ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያውርስልን
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራኖቻችን
ቃለህወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን
ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ይህን ትምህርት ግንዛቤ ትንታኔ ስለሰጡን። የመረዳት እና የመገንዘብ ክፍተት ምን እንደፈጠረ አጥርቼ እንዳይበት ረድቶኛል።
ግሩም ግሩም ግሩም !! ህዝቡን ወደ ሞት ከምታግዝ ከስህተት ትምህርት ትጠብቁ ዘንድ እናንተን መምህራን አድርጎ የሾመልን ራሱን ያለምስክር ያልተወ አምላካችን በእውነት ቡሩክ አምላክ ነው። እነርሱ ለጉዳት ያነሱት ሀሳብ ለብዙዎች የእውነት እውቀት መፍሰሻ ምንጭ አደረጋችሁት መምህራኖቻችን ረዥም እድም ከብዙ መንፈሳዊ መገለጥ ጋር ይጨምርላችሁ።
" ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። " ስብከተ ወንጌል በመጋቤ ሐዲስ ስቡህ አዳምጤ
#share share
ኦሪት ዘጸአት 20
1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
7 የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
10 ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
11 እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።‼️‼️‼️
ስምሽን ሲጠራ ድንግል ለአንዳባቴ ማር ነሽ
የልቤ ሰላም የህይወታችን ብርሃን የዲነታችን
ምኪኒያት ሥላሴ በሰጡሽ ፀጋ እና ክብር
እናከብሪሻለን እናመሰግንሻለን አባቶቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን የእመ አምላክ
ረዴት ከሁላችን ጋር ይሁን ✝️
በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን ..ማርያም ዛሬም ;ዘወትርም ታማልደን አሜንን 🙏🙏🥰
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥”
- ሮሜ 3፥11
ምን ጥልቅ አደረክ ደንቆሮ
ተማር ፡ እንድትማር።
ምን አይነት የድንቁርና አጋንንት ነው የተጠናወትህ??? አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይስማም.....ካልተማርክ ግዜህን ለምን ታባክናለህ???
ሃሃሃሃ ዘርፌ ከበደን ንገራት በናትህ፤ የቡና ቤት ሰራተኛ መስላ ጻድቅ ነኝ እኔ እያለች የምታስጨፍራችሁን
አንተ እና መሰሎችህ ራሳችሁን ጻድቅ ለማረግ ትደፍሩና ማርያም ጻድቅ ነች ሲባል ይከፋኻል አለመታደልክ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አጥጋቢ ትምህርት ነው።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራኖቻችን
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
እኗታችን ምልጃዋ አይለየን 🙏
እመ አምላክ እናቴ❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ! 2ኛ ቆሮንቶስ 10
5፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክቶር❤🙏💒
ዶ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan mamerachen yagelgelot zamanuten yarzamelen amen amen amen
Dengel mariam kelegewa tetebkachehu Amen Amen Amen
I am always happy to hearing u'r program
እማምላክን ለመውደድም ለማወቅም መመረጥ ያስፈልጋል።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
ቃለሕይወት ያሰማልን
ሰው ምን ያህል ሀጢያቱ ቢበዛ ነው የፈጣሪን እናት የሚሳደበው ።
ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ድንግል ማርያም ውለታው ትክፈልልን ዕንቁ መምህራችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።ጸጋውንም አብዝቶ ይስጥልን ቸሩመድአኒአለም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
መፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ብቻ ይዘዉ ከላይ ለሚቃርሙ ሁሉ ትምህርት ነዉ።
ቃለይወት ያሰማልን አሜን
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
እኗታችን ምልጃዋ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን 💚💛❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
kalehiwetn yasemalin memihirachin
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን 💚💛❤🙏💒
46 ማርያምም እንዲህ አለች።
47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
48 የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና፡- እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
ስለ ድንግል ክብርና አንዲት ሀይማኖት እንሰዋለን
ቃለ ህይወትንያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ቃል፡ሂወት የስማለን መምህር ሮዳስ
Amen Amen Amen Amen!!!!!
Kale hiwet yasemalin Egziabher Amlak tsegawin yabizalih
መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
በተአምረ ማርያም ላይየተጻፈው ከሀዲው ዮናታን ቃል በቃል ያነበበውን እንደ እሁድ ሰንበት አድርገው 33 በዓላትን ያክብሩ የማያከብረውን አውግዘናል
ለሚለውና እሷ መድሐኒታችሁ ነች በፍፁም ልቡና እመኑባት ለሚሉት ቃላት በጥቅሉ መቅድሙ ላይ ትንታኔ ቢሰጥበት ደስ ይለኛል
ሌላው የብፁዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ሞታቸው በተቅማጥ ስለሆነበትና ያንንም እንደሰማዕትነት እንደሚቆጥርላቸው ስለተጻፈው ትንታኔ እንፈልጋለን እኛ ኦርቶዶክሳውያኑ እርስ በእርስ ተወያይተን በቂ መልስ አላገኘንም ካለማወቃችን ስለዚ በእነዚ ጉዳዮች ማብራሪያያስፈልጋል
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጸጋ ያንሩልኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርን ኣማላጅ ናት በረከቷን ረዲአቷን ለዘለኣለም ይደርብን 💗💗💗🙏🙏🙏💖💖💖
enamesegnalen
Dr Kalehiowet yasemalen
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
kalehiowet yasemaln
እንኳን ደና መጡ
ቤትክርስትያን እድህ ያሉ አባቶችን ቀድማ ባታፈራ እንዴት እንሆን ነበር
አሜን
እነሱ በጮሁ ቁጥር ስንመልስ አንኖርም ማወቅ ከፈለጉ ቀርበው መጠየቅ ነው መተቸት ያለማወቅ ማሳያ ነው ተዎቸው ያውሩ ማወቅ እና መረደት ቢፈልጉ መጀመሪያም እንደ እንስሳ ጠፍተው ባልቀሩ ነበር
“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)
ጨረቃዋ ታምራለች ሲባል ከፀሀይ ግን አትበልጥም አይባልም ወንድሜ፡፡ እየተነገረ ያለው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንጂ ስለ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም፡፡ ሊነፃፀር የማይችል ነገር አታነፃጽር፡፡ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብበው፡፡
Eski Eysus Amalk belek kamenk zare segedelet ena comment tsafelegn?
Wore
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
‼️‼️‼️👉🏾ወደ ሮሜ 8
34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
እኔም ባንድ ወቅት እንደናተ እውር ነበርኩ ጌታ እየሱስ አይናችሁን ያብራላችሁ
Yihe metawer kehone be desta ewur enhonalen beralgn yalkew yetgnaw mebrat endehobe gn leyiteh ewek diablos le hewan negruat yeberalat new weys egziyabher yemiyaberaw new? Yihenn leyito mawek yasfelgal egnam wede enante metew ketefut eyafelesn new ewunet yashenfal bemecheresham
@@thinkitsnotillegalyet
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
የዮሐንስ ወንጌል 14:6
እውነት እየሱስ ነው ከተረት ተረት ያሮጊቶች ወሬ ውጣና መጽሃፍ ቅዱስህን አንብብ ኣምላክህን በጅምላ ሳይሆን በግል እወቀው። እሱ ለፈለገው ለማንም ይገኛል ።
@@mailangels tkkl new eyesus krstos menged hiwot ewunetm new ke esu wuchi lela ye hayil ena yemedan mnch yelem neger gn hayiln bemisetegn be krstos hulun echilalehu endale hawaryaw enem hulun be esu hayil chye yakeberachewn akbre be selam enoralehu ye enante chigr ye eyesus krstosn madan ke kdusan lja gar kelaklachihu masebachihu new ena egnam endeza endemnamn adrgachihu masebachihu ena le lelawm mastemarachihu new tlku chigr lemangnawm ewunetegnaw geta eyesus krstos ewunetegnawn wengel yigletsln ye kalun deji yikfetln
😂😂ahunimko ewur neh or nesh jeziba
Ahunim ewur nachu
Amen
Kale'Hieot yassemalin. Yih timihirt lenem betsm tekmognal.
OK የእኛ ሀገር ሰው ከራሱ ከፈጣሪው በላይ ለመሆን ጥረት ያረጋል ግን ለምን እመን ብቻ ነው የተባለው እሱ እራሱ የመረጠውን ያደርጋል ምንም ማድረግ አይቻልም። ሀጢያት እያየች እንዳታድግበት ቤተ መቅደስ ነው ያሳደጋት ምርጥ እናቱን ።በቃ መቀባጠር አያስፈልግም ማመን ብቻ ነው።
Jeremiah 44 (አማ) - ኤርምያስ
16: አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም።
17: ነገር ግን እኛና አባቶቻችን ነገሥታቶቻችንም አለቆቻችንም በይሁዳ ከተሞች በኢየሩሳሌም አደባባይ እናደርገው እንደ ነበረ፥ ለሰማይ ንግሥት እናጥን ዘንድ የመጠጥንም ቍርባን እናፈስስላት ዘንድ ከአፋችን የወጣውን ቃል ሁሉ በእርግጥ እናደርጋለን፤ በዚያን ጊዜም እንጀራ እንጠግብ ነበር፥ መልካምም ይሆንልን ክፉም አናይም ነበር።
18: ለሰማይ ንግሥት ማጠንን ለእርስዋም የመጠጥን ቍርባን ማፍሰስን ከተውን ወዲህ ግን፥ እኛ በሁሉ ነገር ተቸግረናል፥ በሰይፍና በራብ አልቀናል።.
19: እኛስ ለሰማይ ንግሥት ባጠንንላት የመጠጥንም ቍርባን ባፈሰስንላት ጊዜ፥ በውኑ ያለ ባሎቻችን ምስልዋን ለማበጀት እንጐቻ አድርገንላት ኖሮአልን? የመጠጥንም ቍርባን አፍስሰንላት ኖሮአልን?
20: ኤርምያስም ይህን ቃል ለመለሱለት ሕዝብ ሁሉ፥ ለወንዶቹና ለሴቶቹ ለሕዝቡም ሁሉ፥ መለሰላቸው እንዲህም፡ አለ፦
25: የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተና ሚስቶቻችሁ በአፋችሁ፦ ለሰማይ ንግሥት እናጥን ዘንድ የመጠጥንም ቍርባን እናፈስስላት ዘንድ የተሳልነውን ስእለታችንን በእርግጥ እንፈጽማለን፡ አላችሁ፥ በእጃችሁም አደረጋችሁት፤ እንግዲህ ስእለታችሁን አጽኑ፥ ስእለታችሁንም ፈጽሙ።
26: እናንተ በግብፅ ምድር የምትኖሩ ይሁዳ ሁሉ፥ ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ በግብፅ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ አፍ ስሜ ከእንግዲህ ወዲህ፦ ሕያው እግዚአብሔርን! ተብሎ እንዳይጠራ፥ እነሆ፥ በታላቅ ስሜ ምያለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።
27: እነሆ፥ ለመልካም ሳይሆን ለክፋት እተጋባቸዋለሁ፤ በግብፅም ምድር ያሉት የይሁዳ ሰዎች ሁሉ እስኪጠፉ ድረስ በሰይፍና በራብ ያልቃሉ።
ይሄን ንገሩን
እኛ በተግገረን መሠረት አምልኮነት ከፍጣሪ ጋ ከተጣለን ምን ዋጋ አለን
ሮሜ 3
²² ...ልዩነት የለምና፤
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
እነደ አንተ አይነቱ አዋ ለ ትዝታው ንገረው ሸርሙጣ
ይህ በትክክል ለአንተና ለመሰሎችህ ነው። ለማርያም እን ለቅዱሳን አይደለም።
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
እኔ የተደነቅሁት …
ግራ ተጋብቶ ግራ ማጋባት
ኣለያም አጋብቶ ሌላውን መጋባት
መቸም ኑረን ባወቅነው……………
በምንዳስሰው
በሰማነውና በወዘተ ልክ በምናውቀው
ጉዳይ ረገድ እንኳን ምንካካድ ከሆነ …………
እምነት ከፖለቲካ ሲጠቅስና ያኛውም ከዚህ ሲጠቅስ ዪመስለኛል እንዲህ ያለ ድንግርግርን ምንታዘበው።
ከሰማይና ምድር ፈጣሪ ውጪ አምላክነት ገንዘቡ የሆነ /ሚሆን የለም፤ ሲባሉ ' እኔ አማልክት ናቺሁ አልሁ '…ተብሎ ተፅፏል የሚሉ
በፈጣሪና በሰው መካከል ሐጢዓት ግድግዳ ሁኖ ሰው ለሞት ተላለፈ…ይኽነን ፍርድ ሚሽረው የሐጢዓተኛው ሞት ነው …ክርስቶስ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱ…ብዙዎች ባይወዱትም የናዝሬቱ ሚለውን መስተፃምር …የመጀመርያው ሐዋርያዊ የወንጌል ምሥክር ፊልጶስ የተጠቀመው አገላለፅ ነው…የናዝሬቱ/አገሩ ናዝሬት እንደማለት …እንዲኽም ስላልሁ ደሞ አንዱ አልሁ ባይ
' ዘለዓለማዊውንና ሰማይና ምድር ሁሉ ገንዘቡ የሆነ ጌታን ያንዲት የድሆች ከተማ ሰው አደረገ ' ሊል ነው…ግን እውነቱ ይኸው ነው።
ታዲያ በምሳሌ ሚያስተምሩ-
" መጀመርያ
ስለ ሠራሁሽ ኋላ ደሞ ስለ ገዛሁሽ ፤ሁለቴ የኔ ነሽ ኣለ "
እንደተባለው……ፈጣሪያችንና አዳኛችን ሁለት ጊዜ በማይተካ ሥልጣኑና ችሎቱ /mighty እንዲሁም ቸርነቱ
እኛን ሕይዎትን አጋራን/ሕያውነት ከርሱ ነውና።
ይኽነን ነው እንንግዲህ በውር ድንብር ያሳብ ትንታኔ /imagination በልዩልዩ
ያሳብ ሽንቁርቁር እና ብጥስጣሽ ቅጥልጥል …ከተገመደ ግምታዊ …( ለእምነት )ስለፈጣሪያችን በሚኖረን የተቀደሰ ድምዳሜ የሚሞላን ሥፍራ በደካማው የሰው ዓይምሮ ልክ ፤
ስለ አምላክነት፣ ስለፍርድ፣ ስለ ጽድቅና ቤዛነት ምስጢር እንዲያው ባሻ መቸብቸብ…ይኽም ብቻ አደለም ፈጣሪ በቸርነቱ ያበራለትን እና ከጥምመት የራቀች ነፍስን ምሥክርነት ከማንቋሸሽ አልፎ
ቀያፋ እንዳለው ' ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰውቢሞት ዪሻላል '
ብሎ ማላገጥ እና ያነ ሰው ከናሳቡ መስቀል!
አሁን ሕይወትን /ሕላዌ እንዲል ኢየተገዳደረ ያለው
ሸፍጥ ምንለው የተለመደው አካሄድ አደለም …መርጦ እውነትን መተውና ማሳደድ !
ይሄ ፈውስ ማይገኝለት ደዌ ነው።
“በምድር ላይ መልካምን የሚሠራ #ኃጢአትንም #የማያደርግ ጻድቅ አይገኝምና።”
- መክብብ 7፥20
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ጻድቅ የለም #አንድ #ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ #ሁሉ #ተሳስተዋል፥
…
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
በዝህ አውድ ሁሉም የምለው #አንድም #እንኳን ሳጽቀር የምለውን ነው የምወክለው። እንደተፃፈው አንብ።
ማርያም ኃጢአት አላረገችም ነው የምትሉት?
If you think holy Mary the mother of God’s she make a mistake telling us based on bible ! What I know “ Gebrieal himself grating to Mary , God he chose you ! You are clean of sin congratulations “ that means holy Mary she never ever a mistake and that’s exactly why she have been chosen by god to be his mother.
ሉቃስ ፩ ፡ ፳፰ (1፡28)
ሮሜ 3 ²² ...ልዩነት የለምና፤
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
@@me-fs4yy can u tell me when Gabriel says to Merry " u are clear of sin"?
Where did u get that versus?
ክፋትና ስህተት ያልተገኘበት ብቸኛው ሰው ኢየሱስ ነው። ማርያም ኃጢአት አድርጋ ካልሆነ የኢየሱስ ሞት ለእርሷ አይጠቅማትም ማለት ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ የሞተው የሰውን የኃጢአት ዋጋ ለመክፈል ነው። ይክን ምትል ከሆነ ማርያም ለመዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን አያስፈልጋትም፣ ምክንያቱም እርሷ ከመጀመርያ ኃጢአት ስለሌላት። ይህን ሃሳብ ግን የቃሉ ማስረጃ የለውም።
ማርያምም የዳነችው በመድሃንቷ አምና ነው። የኢየሱስ ሞት ለማርያምም ጭምር ነው።
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
እስቲ እባካችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ተናገሩ ሳትጨምሩ ሳትቀንሱ ብትናገሩ የተሻለ ነው
Abatochachen hoy Edmena tena yestachehu nurulen Ezgabihair yekber yemsgen enanten abat yeseten xegachehun bezt ydrglachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey
Qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen.
EOTC😍🙏
👉🏾1ኛ ጢሞቴዎስ 6
4-5፤ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።
egziabher keteret yitebken
ማንም እኮ አልነናቃትም አልሰደባትም ስላላመለክናት እና እንደምታማልድ አለማመናችን ስድብ ወይም መናቅ አይደለም የሚመለክ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ ነው የሚሰገድለትም እሱ ብቻ አማላጅም ኢየሱስ ብቻ ነው ይሄ ስድብ ሳየይሆን ወንጌል ነው
እነዚ ሰኦች እኮ ሰለየትኛው እየሱስ እንደሚሰብኩ ከአፍአቸው ፍሬ እያየነው ሎቱ ሰበአት ከዚ ያድነን
In 1532, Luther said, ' God has formed the soul and body of the Virgin Mary full of the Holy Spirit, so that she is without all sins, for she has conceived and borne the Lord Jesus'... This is something Protestants really cannot stomach and dovtheir level best to bury it deep down so no one becomes aware of! If they try to remain true to the Bible...the fact that she is the only person angel of God(Gabriel) ever addressed a human being as full of grace...and to have conceived by the Holy Spirit...and the early Fathers described her as the realization of the ...Tabernacle of Old Testament...
🙏💛🙏
መምህር ትምህርትዎት መሳጭ እና አውነት ነው ነገር ግን የሚያስምሩት ትምህርት ምእራፍና ቁጥር ቢጠቅሱ ጥሩ ነው እኛም ጥቅሶችን ይዘን በሌላ ጊዜ ለማንበብ ይጠቅመናል ፡፡
ሉተር።እናመሰግናለን
ሮሜ 11
⁵ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ።
⁶ በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
Thank you both for your diligence and teachings. I have two questions for you! 1- Where in the scripture can I find a verse that shows explicitly about immaculate conception?
2- Does immaculate conception the same as the idea in Luke 1:35?
Thank you again, GOD BLESS
Martin Luther (founder of the reform), speaks on Mary
[She is the] highest woman and the noblest gem in Christianity after Christ . . . She is nobility, wisdom, and holiness personified. We can never honor her enough. Still honor and praise must be given to her in such a way as to injure neither Christ nor the Scriptures.
(Sermon, Christmas, 1531)
No woman is like you. You are more than Eve or Sarah, blessed above all nobility, wisdom, and sanctity.
(Sermon, Feast of the Visitation, 1537)
One should honor Mary as she herself wished and as she expressed it in the Magnificat. She praised God for his deeds. How then can we praise her? The true honor of Mary is the honor of God, the praise of God's grace . . . Mary is nothing for the sake of herself, but for the sake of Christ . . . Mary does not wish that we come to her, but through her to God.
(Explanation of the Magnificat, 1521)
Luther gives the Blessed Virgin the exalted position of "Spiritual Mother" for Christians:
It is the consolation and the superabundant goodness of God, that man is able to exult in such a treasure. Mary is his true Mother ..
(Sermon, Christmas, 1522)
Mary is the Mother of Jesus and the Mother of all of us even though it was Christ alone who reposed on her knees . . . If he is ours, we ought to be in his situation; there where he is, we ought also to be and all that he has ought to be ours, and his mother is also our mother.
(Sermon, Christmas, 1529)
It is a sweet and pious belief that the infusion of Mary's soul was effected without original sin; so that in the very infusion of her soul she was also purified from original sin and adorned with God's gifts, receiving a pure soul infused by God; thus from the first moment she began to live she was free from all sin"
(Sermon: "On the Day of the Conception of the Mother of God," 1527)
She is full of grace, proclaimed to be entirely without sin- something exceedingly great. For God's grace fills her with everything good and makes her devoid of all evil.
(Personal {"Little"} Prayer Book, 1522)
Martin Luther on Mary's Perpetual Virginity
Christ, our Savior, was the real and natural fruit of Mary's virginal womb . . . This was without the cooperation of a man, and she remained a virgin after that.
{Luther's Works, eds. Jaroslav Pelikan (vols. 1-30) & Helmut T. Lehmann (vols. 31-55), St. Louis: Concordia Pub. House (vols. 1-30); Philadelphia: Fortress Press (vols. 31-55), 1955, v.22:23 / Sermons on John, chaps. 1-4 (1539)}
Christ . . . was the only Son of Mary, and the Virgin Mary bore no children besides Him . . . I am inclined to agree with those who declare that 'brothers' really mean 'cousins' here, for Holy Writ and the Jews always call cousins brothers.
{Pelikan, ibid., v.22:214-15 / Sermons on John, chaps. 1-4 (1539)}
ምንም እንኳን በትምህርቱ ትርጋሜዎች ሙሉ በሙሉ ባልስማማም ማንኛውንም ስ ህተት ነው ብላችሁ የሚታምኑትን የስነመለኮት አስተምሮዎችን ትክክል ነው ብላች ሁ በሚታምኑት ስነመልኮት አስተምሮ ለማስተካከል የሚትሞክሩትን ሥራች ሁን እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናች ሃልሁኝ ፦ በርቱ ተበራቱ። ትምህርትን በትምህርት፤ ሃሳብን በሃሳብ እንጅ ትምህርትንና ሃሳብን በ አካባቢው በቁጥር እንበልጣለን ብሎ በማሰብ በኃይልና በጦር ለማስቆምና ለማጥፋት መሞከር በእግዚአብሄርም በሰውም ፊት በጣም የተጠላ ነውና። ትምህርትን በትምህርት፤ ሃሳብን በሃሳብ መሞገቱ ፤መከራከሩ ለ አገራችንና ለህዝባችን ትልቅ ተስፋ ነው። አዕምሮያችንን ያሰፋልና፤ከሥጋ ጦርነት ያወጣናልና።
ሮዳስኘ ሰዓታት መጻህፍትን አንብበሃል? 'እምቅድመ ሰማይ ወምድር ሃልዎትኪ፣ፀሐይ ወወርኅ ኢቀደሙኪ፣ መላዕክተ ሰማይ ይትለአኩኪ' የሚለውንና ለዕሉ ክልኤቱ ፍጡራን ስብሃተ ፈጣሪ ይደልዎሙ፣ ለሚለው የዘወትር የቤተ ክርስቲያኒቱ ዜማ ምን ምላሽ አለህ!!