ጋሽ ኤፍሬም ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ተደረጉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ค. 2020

ความคิดเห็น • 821

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +240

    ዋዉ ደስ ስትሉ አባታችሁ የተማረ ነዉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @user-gd6cx6qf8q
    @user-gd6cx6qf8q 4 ปีที่แล้ว +121

    ወይይ በጣም ደስ ትላላቹሁ ሁለት ያባታቸው ቀበጥ እርጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላቹሁ ላባታቹሁ ለናተም ደስ የሚል ያባት ፍቅር አለው እድለኛ ናቹሁ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 4 ปีที่แล้ว +316

    አባቴ ናፈቀኘ አባቱን የሚወድ ብቻ ቪዲዮ በማየት እንደማመር ውድ ዩቱበሮች😁

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว

      Sub argign

    • @taodratube6324
      @taodratube6324 4 ปีที่แล้ว

      ደምሬሻለሑ አንቺም ደምሪኝ👌👌👌

    • @wubittefera7857
      @wubittefera7857 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አባቴን በጣም ነው የምውደው ግን በህይውት የለም እኔ እደምረሽ አለው አንችም እኔና ደምራኝ!th-cam.com/video/dgiFXnYBVbs/w-d-xo.html&feature=share

    • @wubittefera7857
      @wubittefera7857 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔንም አዲሱን ቻናሌን ሳብስከረይብ አደረጉኝ እናተንም እኔ ሳብስከረይብ ውይም ቤተስብ ሆናለው እውዳችዋለው የአገሬ ልጆች ! th-cam.com/video/dgiFXnYBVbs/w-d-xo.html&feature=share

    • @taodratube6324
      @taodratube6324 4 ปีที่แล้ว +1

      @@wubittefera7857 ደምሬሻለሁ። ደምሪኝ።

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 4 ปีที่แล้ว +151

    ምስኪን አይ አባት ኡፍ የልጅ ነገር የወላድ አንጄት ልጆቻቸውን ሊያድኑ ኡፍ አስደሳች ቤተሰብ ክፉ አይንካችሁ😍😘

  • @user-on4bj8ke7k
    @user-on4bj8ke7k 4 ปีที่แล้ว +43

    አይ አባት ወየው እድሜውን ያስረዝምላችሁ

  • @user-zw3xr9ze9v
    @user-zw3xr9ze9v 4 ปีที่แล้ว +78

    ማስክ ያደረገበት ምክኒያት ገባኝ እናተ በማስክ ስለሆነ የተያዛችሁት😂😂😂😂😂

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +11

    አባታችሁን እድሜ ጤና ይስጠው ምርጥ አባት❤❤❤❤

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +10

    አውይ ስታምሩ ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ይስጠው ለናንተ ብሎ አልጋ ላይ ኩርምት አለ አይ አባት በተረፈ ስታምሩ ቀጥሉበት

  • @zuzutube7852
    @zuzutube7852 4 ปีที่แล้ว +13

    የእኔ ሚሲኪን አባት ለልጁ አያችሁ እድሜህ ይርዝም አባት

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 ปีที่แล้ว +76

    ሁሌ ቪዲዎ ስሰሩት የድምፅ ችግር አለ አስተካክሉ

  • @yaredasrat488
    @yaredasrat488 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ታምራላችሁ። ሳቃችሁን መቆጣጠር አልቻላችሁም እና አባታችሁ በዚህ መንቃት አለመቻሉ ምን ይህል እንደተጨነቀ ያሳያል። በተረፈ የቪዲዮዎቻችሁ ድምፅ ነገር ትንሽ ብታስቡበት ደስ ይለኛል። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @abemtube8434
    @abemtube8434 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ጎን
    በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው ።
    እረ በቀጣይም እንደዚ አዝናኝ ፕራንኮችን ልቀቁ።
    ደሞ ስትስቁ በጣም ነው ምታምሩት።
    በስተካከል ያለባቹ ነገር
    1-እሁን በሰራቹት ቅፕራንክ የካሜራ ጥራት ያለውም።
    2- መኝታቤት ውስጥ ካሜራ ብታስቀምጡ እሱ እንዴት እሮጦ ወይም እንዴት አድርጎ እንደተኛ ብናይ አሪፍ ነበር።
    በቀጣይ የሚያምር ፕራንክ ስሩ ።

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 3 ปีที่แล้ว +10

    Omg this is perfect 🤣🤣 I watched it more than 10times you remind me my child hood. The age ,loughing for nothing. I used to lough all the way from deep of my heart love you guys ❤

  • @emanabdurahman5293
    @emanabdurahman5293 4 ปีที่แล้ว +8

    Can you guys do a Qand A so that we can know you better and vlogs like a day in our life. 🤗♥️♥️

  • @arsemadeneke8355
    @arsemadeneke8355 4 ปีที่แล้ว +20

    ዮአዳን በጣም እወድሻለው ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ግን የዮአዳን ትንሽ ይበልጣል♥ሳቅሽ ደስ ይላል የቤት ውስጥ አመሎቻቹ ይለቀቅ በተረፈ እወደሰቿለው እናታቹን አሳዩን

  • @masreshaayalew6150
    @masreshaayalew6150 4 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful family God bless all of you!!!!!!!❤❤❤

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 4 ปีที่แล้ว +6

    It’s so funny 😂 Beautiful family keep it up 🙌🙌🙌

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว +33

    ደሞኮ 😀በሌላ ፎጣ መጠቅለሉ እባየ ወረደ ለልጁቹ ሢል የማይሆነውየለ አባትና እናት😀

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 ปีที่แล้ว +35

    ውይ ዮአዳን ግ ሳቅሽ ተፈጥሮ መሆኑ ለፕራን እንኳን አልሆን አለሻ ክክክክክ ያምርባችዋል

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 ปีที่แล้ว +4

    Woow may dear GOD bless u all!
    he is an amazing DAD!

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ሲያሳዝኑ በጣም ምርጥ አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @misbeke
    @misbeke 3 ปีที่แล้ว +1

    Your videos popped some hours ago...and I was in love instantly...thank you for all the laughs...

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 4 ปีที่แล้ว +2

    OMG እንዴት ደስ እንደምትሉ አቶ ኤፍሬም እና ማሚ ምርጥ አባት ና እናት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እንዴት እንደሳኩ ታላቋ ልጅ ግን ይሄ ሳቅሽ አስነቅቶባችሁ ነበር የኔ ቆንጆዎች ውውውውው ድድድድድድድድ

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ቆንጂዬ ወች በጣም የወደድኻቹ እድሜያቹን ስላልደበቃቹ ነው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂እናንተ ጉደኞች አባታቹ አሳዘነኝ እናታቹ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የኔ ምርጦች ወላሂ በሣቅ ሞትኩኝ ጎበዞች ናችሁ እድሜና ጠኔ ለአበቶቻችን ወይ በሣቅ ገደላችሁኝ

  • @TheWondimagegn
    @TheWondimagegn 4 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerim prank ... its creative, funny, and entertaining. Gash Ephrem is a great dad!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +1

    I really love this 😃 You got him.

  • @ethioentertainmentandshort947
    @ethioentertainmentandshort947 4 ปีที่แล้ว +1

    wow des yemil prank
    wish u ol the love and peace

  • @lididuye
    @lididuye 3 ปีที่แล้ว +1

    You guys are so so funny 🤣🤣🤣🤣 I binge watched all your videos in one sitting.

  • @eskedarhailu7946
    @eskedarhailu7946 4 ปีที่แล้ว +9

    OMG This is too funny I am laughing to tears

  • @user-zd1wh9mg4d
    @user-zd1wh9mg4d 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ሚሲኪን ማሪያምን እደት እዳሳዘነኝ ኡፍ በጣም የምወዳችሁ ልጆች 💖💖💖💖💖💖ሰላማችሁ ይብዛ

  • @diabetic-2reverse791
    @diabetic-2reverse791 3 ปีที่แล้ว +8

    Psalm 103:13: "As a father has compassion on his children, so the Lord has compassion on those who fear him."
    BE BLESSED

  • @misbeke
    @misbeke 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewyyy Judi ❤❤...was laughing the whole time...lol...your daddy is one in a million...lol...full of love❤❤

  • @milan8639
    @milan8639 4 ปีที่แล้ว +8

    I didn’t like Ethiopian prank but this one is the best one I ever seen💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌👍👍👍🦋🦋🦋

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ከመቼምው 😂😂😂😂 ሀይ ኣባት ለ ልጅ የማይሆነው የለም ረዥም እድሜለኣባትና እናት ይስጣቸው ምርጥ ቤተሰብ ደስትላላቹ አቦ ይመቻቹ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤት ውስጥ ማስክ ባቢተይ ሓላል ረቢ ነዊህ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጥዑማት ስድራ ደስ ክትብላ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚሉኝ ስወየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም አባት ነዎት ሺ አመት ያኑራችሁ

  • @hanaezana6812
    @hanaezana6812 4 ปีที่แล้ว +8

    አባታችሁ በጣም ነው ደስ ሚሉት

  • @hanitube5981
    @hanitube5981 4 ปีที่แล้ว +24

    አባቱን የሚወድ ሰብስክራይብ ያድርገኝ

    • @user-me6mm5bn3q
      @user-me6mm5bn3q 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውደ እወደውነበር ሞተብኝጂ አይ ይይ

  • @rabiaymamrabia2932
    @rabiaymamrabia2932 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይይ ስታምሩ ቲናየ አቤት ስወዲሺ የኔ እብዲ

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 4 ปีที่แล้ว +1

    He is so kind 💕

  • @user-jw1km5so3n
    @user-jw1km5so3n 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደሰ ሰትሉ ፈጣሪ ለአባታችሁ እረዝም እድሜ ክጤና ጋር ይሰጥላችሁ እሰኪ እንደ እኔ እምትወዶችሁ እጀ ወደላይ እኔ 👍👍👍👍👍 😘😘😘😘😘😘😘

  • @senamarga1381
    @senamarga1381 4 ปีที่แล้ว

    I love you both. You are very nice guys. You made good Prank. And your father is very dear, he loves you.

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍ ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤😘😘😘

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 4 ปีที่แล้ว

      Betaseb enihun subscribe adergign mare

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Tamralachu ba ewunet weye gn kkkkkkkkkkk arife prank new egizabher yebarkachu, la abatchu erajem edema tena emanalawe, 😍😍😍😍😍👈aylayachu tebarku

  • @nejatmohammed6137
    @nejatmohammed6137 4 ปีที่แล้ว +3

    በመጄሪያ እጂም እድሜ ለአባቶቻችን እኔ አልሳኩም አለቀስኩ እንጂ ለእኛለልጆቻቸው ሲሉ የማይሆኑት የለም

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 ปีที่แล้ว

    Beutfull family God bless you all of you 😍😍😍😍

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንዲያው ዝም ብዬ ሳያቸሁ ደስስስስስስ ትሎኛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yasmineshetu6703
    @yasmineshetu6703 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene wdoch bexam des ylal 😍😍😍

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s 4 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂ስታምሩ በ እግዚአብሔር❤️

  • @Wubit234
    @Wubit234 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😀😀😀የምር ፈታ አረጋቹኝ ረጅም እድሜ ለአባታቹ ተመኘሁላቹ 💟

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 ปีที่แล้ว

    እኔም እንደናተ አባቴን የምወደው እረጅም እድሜ ልሁላችን አባቶች ምርጥ አርቴስ አባት አላችሁ !!

  • @linalovesonika
    @linalovesonika 4 ปีที่แล้ว

    Ewuyyy😂😂😂this is soo cute and funny fetari yakoylachu demo bet wist mask?? Esunm abrew endaywesdut nw😂ewuyyy❤️❤️

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 3 ปีที่แล้ว +2

    he wear his mask too that's makes it even funnier.

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 4 ปีที่แล้ว

    oh wow betam arif prank. Betam new mewedachew❤️❤️❤️

  • @henokerassa7656
    @henokerassa7656 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ቤተሰብ በጣም ታስቀናላችሁ

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ አባት ሚስኪን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ

  • @meronhaile2555
    @meronhaile2555 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk..😂😂😂😂😂😂 Ewunet betam new Yesakut....gobezochi👏👏👏👌👌👌

  • @zenebechseifu8820
    @zenebechseifu8820 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ አእፍረም ምርጥ ሰው ሁሉ ነገር ሲያምርብህ lovly family wedididi

  • @waluwadana2715
    @waluwadana2715 4 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሯዊ ቆንጅናችሁ 100% ነበረ ሜካፕ 50% ግን አርጏቹኣል:: I see big love from dad, long life good dad !

  • @umiyoutubeabaye8375
    @umiyoutubeabaye8375 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk Yene abat siyazazinu be Allah ufff abeten siwedew betm new miwedewel 💛💛

  • @sihamabera5819
    @sihamabera5819 4 ปีที่แล้ว

    more videos please. can u please do like a cooking competition.

  • @hailemichaelbelete2990
    @hailemichaelbelete2990 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላቹ በተለይ የቤተሰብ ፍቅር ዋው

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 4 ปีที่แล้ว

    አባታችሁ ምርጥ ሠው ነው መካሪያችን ነበር ፍትህ ብርሃኑ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እንዴት እንደምታምሩ ታድላችሁ አባት አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

  • @hiwikokeb9957
    @hiwikokeb9957 4 ปีที่แล้ว

    Ohhhhhhh so cute u guys

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ ወላጂ እናት እናባት ለልጆቻቸው ሲሉ እማይሆኑት የለም

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx 4 ปีที่แล้ว

    እረ ይመቻችሁ በጣም ያዝናናችሁኝ ወይ ባቢ አፌን ከፍቼ ነው የሳኩት የምር ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤን ይስጣቼው ለባቢ

  • @user-tx9lm4el5u
    @user-tx9lm4el5u 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ደስ የሚል አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ላባቶች እኔ ግን አልታደልኩም ፍቅሩንም አላውቀውም 😭

  • @bethlehemyibeltal9802
    @bethlehemyibeltal9802 4 ปีที่แล้ว

    you just made my day forreal

  • @rahelmeles4909
    @rahelmeles4909 4 ปีที่แล้ว +1

    Sewadahu alot❤❤❤❤❤❤

  • @emanyasin8756
    @emanyasin8756 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjowochi dsi tilalachu
    weyina abatachu damo omg yemri.asikenachung bezewi kexilu yene wedochi

  • @alinalin.1377
    @alinalin.1377 4 ปีที่แล้ว

    Betam des tilalachihu Egziabher fkrun yabzalachihu

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ ላባታቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @hanchomareethiopia7125
    @hanchomareethiopia7125 4 ปีที่แล้ว +2

    ወው ፋጣሪ ፍቅራቹን የብዘው ዳስ የምትሉ ቤታሰው

  • @mekaahmedi1001
    @mekaahmedi1001 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg I can't stop laughing 😆😆😆 the way he ley down with mask uffff

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እነዚህ ልጆች መንታ ናቸው እደ ደሥ ሲሉ

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjowch dess setlu 💕💕

  • @user-fo6vj3sz6i
    @user-fo6vj3sz6i 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት😍😍😍😍
    ልቡ ሚመታውሥ ነገር😂😂😂😂

  • @azebasfaw4496
    @azebasfaw4496 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up 💯

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው በሳቅ የደከምኩት 😂😂😂😂😂 ቤት ውስጥ ማስክ

  • @kidysmart6459
    @kidysmart6459 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሮች ፍቅራቹ ያስቀናል ......ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semayneshadem4119
    @semayneshadem4119 4 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I can't uffff gash efrem being extra wearing mask at home

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 4 ปีที่แล้ว

    እውይ ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ!

  • @theprincesspalace5749
    @theprincesspalace5749 4 ปีที่แล้ว +1

    Ohh des sitlu 😍🥰🥰

  • @Tube-oh7yx
    @Tube-oh7yx 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet betam new yasakachugn ❤❤

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩኦች ስወደቹሁ😂😂😂😂👍👍👍

  • @kingDavid-eg5rf
    @kingDavid-eg5rf 4 ปีที่แล้ว

    oooo dse telalachehu gn kezih betshal mangad prank betargud dse yile nbr bartu arif nw

  • @yowerdiniguse3364
    @yowerdiniguse3364 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ዘና አረገኝ ቨተለይ ቶሎ አልጋላይ ወቶ መተኛቱ የማማ እግር ማሠር

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 3 ปีที่แล้ว

    Desi sitilu geta zemenacu hulu yibarikacu❤

  • @adyarega101
    @adyarega101 4 ปีที่แล้ว +1

    dess yemitilu 😚😍

  • @felegushbabey9985
    @felegushbabey9985 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ስወዳችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፈዘረ ተመቹኝ እድሜና ጤና ይሰጥላቹህ እግዚአብሔር እደት እደሳኩ ቁረጥ የታመመሠዉ👍👍👍👍

  • @bekjournys
    @bekjournys 4 ปีที่แล้ว

    you made my day😁😁😁😁😁

  • @musician_sammy_rock835
    @musician_sammy_rock835 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ሳቃቹ ደሞ ደስ ሲል ሳቁልኝ ሁሌም swettye ደሞ ስወድሽ እኮ

  • @ayedaseyoum9764
    @ayedaseyoum9764 4 ปีที่แล้ว

    yene konjowoche may God bless ya

  • @atnatube9943
    @atnatube9943 4 ปีที่แล้ว +4

    Yesakachu mister menden new

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስታችሁ ይብዛልኝ😘😘😘

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 ปีที่แล้ว

    Ere Besakkkkk 😂😂😂😂😂 Des Setelu ❤

  • @user-wi7bk4gh9y
    @user-wi7bk4gh9y 4 ปีที่แล้ว

    Uffff yene abat siwodachew ko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰selamachu yibeza bezi agatam Abaten yemeselalu getan