ความคิดเห็น •

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet 2 ปีที่แล้ว +44

    Thank you for watching.
    Jehoaddan Instagram
    instagram.com/_jehoaddan?
    Jeoanna Instagram
    instagram.com/_jeoanna?

    • @saron2201
      @saron2201 2 ปีที่แล้ว +1

      Love 💕 you guys

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሬ መጃጃሌሥ የኔ😂😂😂👈

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      afekir sew nachuuu sejemir ylmisakii ateclumi hugzmu besaki new mejemirut ya lemsak bemilew chaylji ykerbachu tetbllalachuuu 😅😅😅😅

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      arenat lejich ohh adekmachugiii be kinina atkledu esu kelld aywkimmm 😂😂😂😂

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      Canad sewt esuma ygellall

  • @tsionnegussie7709
    @tsionnegussie7709 2 ปีที่แล้ว +105

    አብሬያቹ የምገለፍጠው ነገርስ 🤣🤣🤣..... u guys r my two favorite people 🥰🥰

    • @astuethi9020
      @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ሆ

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 2 ปีที่แล้ว +1

      me to😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 2 ปีที่แล้ว +57

    እንደኔ አብራችሁ የሳሳቃችሁ ብቻ በላይክ ልቁጠራችሁ
    ታምራላችሁ የኔ ሳቅ በሳቆች

  • @weynwayemaryam3462
    @weynwayemaryam3462 2 ปีที่แล้ว +44

    እናንተ እኮ እንኳን ዉሀ ይዛችሁ በባዶም አለመሳቅ አትችሉም
    የኔ ፍልቅልቆች 😘😘😘😘

  • @user-cj9vd9nx5z
    @user-cj9vd9nx5z 2 ปีที่แล้ว +41

    ውይ ደስ ስትሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

    • @kililaleyu5213
      @kililaleyu5213 2 ปีที่แล้ว

      አባታቸውበጣምደስይለኛልትክክለኛአባትነውስለዚአድናቂውነኝ!!

  • @bethelkehali
    @bethelkehali 2 ปีที่แล้ว +57

    በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ የምር ቀናሁ እህት የለኝም ብቸኛ ነኝ

    • @aynyeabi7191
      @aynyeabi7191 2 ปีที่แล้ว

      Enam endachi naghe ehet yelaghem

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏💚💛❤

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +54

    ኡፍ ደስ ስትሉ በራሳችሁ አለም የምትደሰቱ እህትማማቾች ሰወዳችሁ ከልቤ ነው❤❤❤❤

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 ปีที่แล้ว +29

    እኔስ ለምን እንደሆን ባላቅም በፊት ልክ እንደናንተ ነበር ዝምብየ የምስቀው እና ብዙ ስው ይቆጣኛ ነበር አሁን ግን ምንም በፈጠር መሳቅ አልችልም ሳቄን በሉኝ

    • @assefachekun9788
      @assefachekun9788 2 ปีที่แล้ว +4

      😳ሲገርም እኔም እዳች ነበርኩ ሰወች ስተኝ ግን ትስቂያለሽ ወይስ ቀን ብቻነው ይሉኝ ነበር አሁን ወይ ፍንክች ምንም ቢፈጠር አልስቅም ምንም በቃ ድዝዝ አልኩ😔

    • @እርግቧ
      @እርግቧ 2 ปีที่แล้ว +1

      በሳቄማ አልደራደርም ሆ ሁሉን መርሻዬ ነው😁 እናቴ ራሱ ዝብለሽ መገልፈጥ ትለኛለች😇

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y 2 ปีที่แล้ว +2

      @@assefachekun9788 አብሺሩ እኔ በጣም ቀልደኛ ነበረኩና አሁን ላይ የለም!!! ብቸው ሰው ማሻ አላህ አይልም የአይንም ሀቅ አለው

    • @mariamalbadwawe4929
      @mariamalbadwawe4929 2 ปีที่แล้ว

      Yani konjo masak atakumyi ___sake barasu tanenatn yesatal

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 ปีที่แล้ว +32

    ስወዳችሁ ባለፍዉ አባታችሁ እዳሳዘነኝ አባት ኩራት ነው መመኪያ ነው መከበሪያ ነው እረጂም እድሜ ላባቶች

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 ปีที่แล้ว

      Aminii letatochmiii labatochmiii leithopianiii wellajoch hulu fekur sellami adenit yabzallachwww ya rebiiii sellami atewll

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 ปีที่แล้ว +12

    Thank you for making me laugh on Monday morning 😂😂😂😂

  • @helina3753
    @helina3753 2 ปีที่แล้ว +21

    ከእናንተ የኔ አብሮ መገልፈጥ ጉድ እኮ ነው peace ✌🏾

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ድክም ብሎኝ ነበር ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 ปีที่แล้ว +14

    እባካችሁ ትንታ ጉድ እንዳይሰራችሁ ለንግዲሁ ተጠንቀቁ ቀላል ይመስላል ነገር ግን ትንታም ህይወት እንደሚያሳጣ ማወቅ አለብን

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 ปีที่แล้ว +12

    😁🤣ዉይ በሳቅ ታንቄ ነበር 🤦🏽ሆ! ልጄን ላሣድግበት🤗

  • @bettygebru8240
    @bettygebru8240 2 ปีที่แล้ว +7

    ድሮ ነቢል ኑርን ለማየት ነበር ምገባው አሁን ደሞ እናንተን ለማየት ❤️❤️❤️❤️

  • @hnaahna2260
    @hnaahna2260 2 ปีที่แล้ว +4

    በስማም ቀላል አጃጃላችሁን በጣም ነው የሳኩት እንዴት እንደምታምሩ በርቱልን

  • @ethiopiaorthodox4125
    @ethiopiaorthodox4125 2 ปีที่แล้ว +2

    I love you two, love your guys bond! 🥰🥰🥰

  • @yabigetachew8080
    @yabigetachew8080 2 ปีที่แล้ว +7

    You are the older version of me and my best friend 😂😂

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳቃችሁ እራሱ ያስቃል😂😂😂😂😂😭

  • @nobelyamu2381
    @nobelyamu2381 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳቃችሁን እንዴት እንደምወደው እውነት😘😍😘😍😘😍

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 2 ปีที่แล้ว +9

    መጃጃላቹሁንም ማወቃቹህ ጎበዞች ናቹህ ታድላቹህ በአንድ ነው የምትኖሩት

  • @azebasfha8596
    @azebasfha8596 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you guys.👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @meklit1543
    @meklit1543 2 ปีที่แล้ว +6

    ለመሳቅም ለማልቀሰም ቅርብ ነሸ ናኒዬ እደኔ ❤❤😘😘

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ስታምሩ እኮ❤😍😍

  • @amsaleshemelash9822
    @amsaleshemelash9822 2 ปีที่แล้ว

    You guys so gorgeous🥰 more blessed

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወዳቹሕ ማርያምን ❤❤😘😘

  • @meklit1543
    @meklit1543 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😁😁😁 እኔ ደከመኝ ሞትኩኝ በሳቅ ኡፍፍፍ ማሮቼ ❤❤😘😘😘

  • @always7429
    @always7429 2 ปีที่แล้ว +1

    Ur so nice......mche nw kumngr balw wre lay discuss emtargut inspirational bhonu ngroch lay i missed u guys with this stuffs

  • @sabawolde9399
    @sabawolde9399 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች ስውዳችሁ❤❤ ጌታ ይባርካችው

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ዘና ብለናል❤❤❤

  • @azebmulu572
    @azebmulu572 2 ปีที่แล้ว

    U make ma day😅😅😅 love u💖💖

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችዬ ውይ ስወዳቹ😘😘😘

  • @ayunebiyu482
    @ayunebiyu482 2 ปีที่แล้ว

    Always nice😍😍, i love u both of my cute girl😘😘😘

  • @rimrim5989
    @rimrim5989 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማሮች በጣም ታምራልቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተልይ ከለርቹን ሰወድ 😌😌

  • @user-bx4jd8tz5n
    @user-bx4jd8tz5n 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ሁሌ ደስታና ሳቅ አይለያችሁ

  • @hawiaberaterefe9865
    @hawiaberaterefe9865 2 ปีที่แล้ว

    Betam new des mitlut kenate bshe neber sesek yeneberew beteley "The Beletu nesh part"🤣🤣🤣🤣🤣Sweetyee Emama Zinashn new aydel😍😍❤❤

  • @bemnetasfaw9528
    @bemnetasfaw9528 2 ปีที่แล้ว +3

    Please give us a tutorial on sweets hair.... the braidout looks amazing

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂weyena baseke gedalchehugne getan, love u beautiful sisters ,

  • @deboleul2154
    @deboleul2154 2 ปีที่แล้ว +3

    Funny video eyayachu seru wedoche 😂😂

  • @enu16
    @enu16 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ወይኔኔኔ🤣🤣🤣የኔ መገለፈጥሳ😂🤣

  • @user-xo1iu7sy6q
    @user-xo1iu7sy6q 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆዎች ሳቁልኝ በጣም ነው የምታምሩት እስይ ሳቁ እንደዚህ እኔን እራሱ እንዴት ፈታ እዳደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር እሰይ ተባረኩ 😘😘😘😘😘😘

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ዘናአድፘጋችሁን ደስ ስትሉ አላህይጭምርላችሁ

  • @mekidelawitakalewold5895
    @mekidelawitakalewold5895 2 ปีที่แล้ว +2

    OMG I can’t 🤣🤣🤣🤣🤣🤣love you guys

  • @kiya6821
    @kiya6821 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ዋው🥰

  • @zhe5210
    @zhe5210 2 ปีที่แล้ว

    Weyene gude uffa you make my day ke enante gar tejajalkugn thanks!

  • @titikiya8370
    @titikiya8370 2 ปีที่แล้ว

    Tadilachu sakachu yaskenal.. Love u guys

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አጃጃላችሁን Hahaha

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว

    Somewhere,... Everywhere 😂

  • @tigesttadesse2362
    @tigesttadesse2362 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሞቱኩኝ አመሰግናለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewedachualiw yene tafachi 😍😍😍😍

  • @msgtsegay42
    @msgtsegay42 2 ปีที่แล้ว

    Omg you make my day

  • @abinettesfaye877
    @abinettesfaye877 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 🥰🥰🥰

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +3

    ጅዲዬን ላበሳጫት 🤣🤣🤣🤣የስዊት ፀጉር ሲያምር

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች እኔም መሳቅ እወዳለሁ የናንተ ባሰ😂😂😂😂😂

  • @mulugebergorgis734
    @mulugebergorgis734 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሰዓት ነው ያገኘዎቹ ከእናንተ እኩል ነው የሳኩት።😍😍😍

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 ปีที่แล้ว

    You guys love u.

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    መገን የሣቄ ምጮች ውይ እኔም አልችልም የማያሥቀው ነው እሚያሥቀኝ።😂😂😂😂😂😂

  • @ruthbekele9127
    @ruthbekele9127 2 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ ዮአዳን ዉሃ በደንብ ትይዛለች ሳቅም መቆጣጠር አትችልም ስዊት ዉሃ በደንብ አትይዝም ሳቅም መቆጣጠር ትችላለች ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so 2 ปีที่แล้ว +1

    Sweet your hair is stunning 😍

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ትላላቹ ይመቻቹ ❤️❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      እንዴ እኔስ?

    • @Ezza572
      @Ezza572 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      @@Ezza572 ቻናሌ ሳይጎበኝ? ከፍቶኛል በቃ

  • @jasika499
    @jasika499 2 ปีที่แล้ว

    Sewit ena nani 😅😅😅😅eskchersu deese am so fun

  • @kidashya7428
    @kidashya7428 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት ከአይን ያውጣቹ

  • @maergberhe5283
    @maergberhe5283 2 ปีที่แล้ว +6

    I Love you guys so so so much!!! I can’t stop laughing 😂😂😂🥰🥰🥰

  • @natipedia
    @natipedia 2 ปีที่แล้ว

    It was hilarious
    Luv u girls

  • @donkeytubemusic668
    @donkeytubemusic668 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ እኮ

  • @ruthiruthina2680
    @ruthiruthina2680 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂 hulem saku enem endenate mesak ewdalew

  • @sofiaali3660
    @sofiaali3660 2 ปีที่แล้ว

    love you both 😘

  • @JustYohannes
    @JustYohannes 2 ปีที่แล้ว +1

    New sub 😁

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሳቃችሁም ስትል ሳቄን ቆጣጠር አቃተኝ😁

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ሥወዳችህ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆዎች 🥰 🤣🤣🤣🤣

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 2 ปีที่แล้ว

    No word's ❤❤❤

  • @melakeselamlawayew6594
    @melakeselamlawayew6594 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልፍጦች ስታምሩ

  • @keneniabebe4840
    @keneniabebe4840 2 ปีที่แล้ว

    Bedenbi nw yajajalachugn getan..😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hanana8658
    @hanana8658 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጨዋታ ለናተ አሆንም ስለምስቁ ክክክ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሌም ሳቁልኝ የኛ ዉቦች 😘😘👌

  • @natitariku
    @natitariku 2 ปีที่แล้ว

    ጌታን በጣም ነው የሳኩት
    ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ❤

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀይ ጋይስ እንዴ ነቹ ሀይ ጋይስ ደናናን😍

  • @zolatube5713
    @zolatube5713 2 ปีที่แล้ว

    የሚመቸኝ challenge 😂

  • @betsiferde5170
    @betsiferde5170 2 ปีที่แล้ว +1

    Sweet your hair is so beautiful

  • @user-li6mf8kc1k
    @user-li6mf8kc1k 2 ปีที่แล้ว

    የኔምርጦች በርቲልኝማማ

  • @hawlet8039
    @hawlet8039 2 ปีที่แล้ว

    Love u ladies,

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦች ስወዳችሁ 😘💚💛❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      እኔስ?????

    • @user-vw1zk1eh1v
      @user-vw1zk1eh1v 2 ปีที่แล้ว +1

      @@christinatube760 አንቺንም ወድሻለው ሰብስክራይብም አድርጌሻለው 😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      @@user-vw1zk1eh1v በጣምምም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @aksumaylove9948
    @aksumaylove9948 2 ปีที่แล้ว

    Your hair style is very beautiful 😍

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว

    ደስ sitilu❤

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +1

    endet endemewedachu megeletse alechelem ke ehete gar yalegnelegne melkam ehetenet benante ayalehu tebareku

  • @collectionvideos9970
    @collectionvideos9970 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tamralachu gen. sweet gen men kebat new yemttekemiw?

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ ፎንቃዎቼ❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መሣቅ ምን የሚሉት ነው አብሬ እየሣኩ ጀምሪ አብሬ እየሣኩ ጨረስኩት ሥታምሮ እኮ🌷🌷🌷

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እንባዬ ነው ጠብ ያለው ደሞ ጨዋነታችሁን ስወደው

  • @mimilareta6068
    @mimilareta6068 2 ปีที่แล้ว

    አደከማችውን እኮ😂😂😂😂😂

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውቦች አትጥፉ በናታቹ ሁሌ ኑልን እባካቹ

  • @melatmelat7697
    @melatmelat7697 2 ปีที่แล้ว

    Endate eko endamiwdachuuu♥♥♥♥♥♥

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍❤❤ፍቅር እኮ ናቸሁ

  • @azizhana4886
    @azizhana4886 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆች ስታምሩ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ፍቅራቹ እህቶችን ነው የሚያስታውሰኝ አዳን ህቴን በሞት አጥቻታለው ታናሺ ነች ግን እናተን ሳይ የሆነ ስሚት ይሰማኛን ሁሊም ደስታቹ አይለያቹ ሳቁልኝ

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 2 ปีที่แล้ว

    ኣረ በሳቅ ምጤ መጣ 😂😂😂😂😂

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +3

    ትን! እንዳይላችሁ ፍቅሮች ፅጉርሽን ደግሞ ቶሎ አሳዲጊው ለሴት ልጅ ውበታ ፀጉራ ነው ትላለች እናቴ እንዲህም ያምርብሻል ግን 🙏🏾❤️

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so 2 ปีที่แล้ว

    Ere besmam I enjoyed alot

  • @rosazuniga6334
    @rosazuniga6334 2 ปีที่แล้ว +1

    Your smile rsu gday nw.destlalchu