ኦንሊ ጅሰስ ከጴንጤ | Lidetekal | Meku | Mezmure Yared | Dfibachew | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @PrincessAbbyLove3414
    @PrincessAbbyLove3414 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሳላስበው እምባይ ፍስስ ታድልሽ የኔ እህት እማምላክ በእቅፏ ታኑርሽ❤❤❤❤

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ፍፃሜአችንን ያሳምርልን

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እንኮን እረዳችሽ 💕🌹

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ወደ እምዬ ቤት በቤቱ ያፅናሽ

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን❤❤😊

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይመሰገን እህቴ እንካን በደህና መጣሸ ወደ እውነተኛይቱ እናት ቤተክርሰትያን እንወድሻለን ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው ወንድሞቼ እግዛብሄር ሃይልና ጉልበት ይሁናቹ እመቤቴ ከፋታቹ ትቅደም እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    mezemur telyalk bro lena metleyebegnm hulum wendmoch gobez nachew ante ger mabrarat chelota ena masrdat telyalek egyabhar ጸጋውን ያብዛልክ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠያቂዉ ልጅ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ? ታድለህ :: በቤቱ ያፅናህ ያሬዶ እርጋታህ ደስ ይላል አግዚአብሔር ይስጥልኝ በደንብ ነው የሰማሁት ይህን ርእስ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስሩበት የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነው :: በርቱልን ::

  • @BisratKetibelu
    @BisratKetibelu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው. እግዚአብሔር. ይመስገን. ለሁሉም

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወንድሞቻችን በርቱ በስፍናችን ሲጠቀሙ ሲሸቅሉ ነበር የዘልማድ ወንጌል ትውልዱ እየነቃ ነው እድሜ ለእናተ ለወጣት ብላቴና ልጆቿ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YEHEMINWEYELET
    @YEHEMINWEYELET 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው ።

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያሬዶ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታድለሽ 😢❤❤❤

  • @AwlachewKinfe-be2bi
    @AwlachewKinfe-be2bi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን

  • @azmera-wl1is
    @azmera-wl1is 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enshishi23
    @enshishi23 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሞች በርቱ ጌታ ይባርካችሁ በስደት ሆነን ከሩቅ የሰማን ነው

  • @PrincessAbbyLove3414
    @PrincessAbbyLove3414 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን❤❤❤

  • @TsionKibreab-c4l
    @TsionKibreab-c4l 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን❤❤❤ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትውልዱን ለመለለስ እግዚአብሔር እናተን አስነሳ በርቱልን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @BulukoTextile-e9u
    @BulukoTextile-e9u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wondmocha kalhiwot yasmalen bertulne!

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ያብዛችሁ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @besunurega199
    @besunurega199 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚሐብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari yemsgen ❤❤❤❤❤

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 3:02

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @JajaKa-i1q
    @JajaKa-i1q 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤Qalachudesiilalai⛪⛪⛪⛪⛪⛪💯❤🙏🙏

  • @MechalMe
    @MechalMe 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ተባረክ በርተ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ታድለሽ በእውነት

  • @GG-hu9ek
    @GG-hu9ek 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ellllllellllellllellll❤❤❤❤

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🌺🥰🥰🌺😍😍😍

  • @mostafacell7165
    @mostafacell7165 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤

  • @SanayitdasalenyHh
    @SanayitdasalenyHh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ እኮ ፈተና ሆነባቸ እኮ ኣበሳ

  • @Bggzb
    @Bggzb 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በ ብርሃኑ ተመላላልሱ 🙏😘

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    elllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ

  • @hamerhero
    @hamerhero 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመለጥሽ

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክርነት የላቀ ምስክር አለኝ፤ እንድፈጽመው አብ የሰጠኝ፣ እኔም የምሠራው ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል። የላከኝ አብ ራሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤ የላከውንም ስላላመናችሁ ቃሉ በእናንተ አይኖርም። በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤እነዚሁ #መጻሕፍት_ስለ_እኔ #የሚመሰክሩ ናቸው፤ እናንተ ግን፣ ሕይወት እንዲኖራችሁ ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም።
    ዮሐንስ 5:36-40

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅር ይበላችሁ እባካችሁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም በየትኛው ማንነትታችሁ ነው ልሳን የሚሰጣችሁ በትኢቢት አይቻልም።

  • @አድርገኝየምስኪኖችባሪያአ
    @አድርገኝየምስኪኖችባሪያአ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ያች የደረሰ የኔም ይደረስልኝ

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ስለ እምብረሃን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @BelachewNetsanetTeka-dp3jk
      @BelachewNetsanetTeka-dp3jk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም ብሎ ይቅር ይበልሽ ትንቢት አልተነገርም እንዴ???

  • @SenaitYilma-c7g
    @SenaitYilma-c7g 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    nu beberhanu temelalesu

  • @kassa6220
    @kassa6220 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጴንጤ ስኦልም አይገባም በየሱስም😂

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው😅😅😅😅😅😅😅

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አንተ እየሱስ በምትለው ስይሆን ወላዲተ አምላክ የወለደችውን የእየሱስ እናት እስቲ የሚሉት እውነት ነው ብለክ በድፍረት ሳይሆን በአምላክ እናት ትህትና እንዴት እንደምትረዳክ ወደን መሰለክ ማርያም ማርያም የምንለው ከጥላቻ ወታችሁ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል በል እኔን ኮንታክት አድርገኝ ልጅታ የመሰከረችው በትንሹ ነው ስለማታምኑ ነው እንጂ በጣም ደግ እናት እናት ናት እኔ ምስክር ነኝ ካሳ መበሻሸቅ አያፀድቅም የያዕቆብ ለሊት ይሁንልክ

    • @NigatwaBade
      @NigatwaBade 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዳምጥ ማስተዋል እዲኖርክ መስማት ብቻ ስለሆነ መረዳት የቸገረክ እግዚሀብሄር ያከበራቸውን ለምን በዚልክ ጠላሁ ክብራቸውን ለምን ዝቅ ማድረግና ማቅለል ፈለኩ ምናይነት መንፈስ ነው ከኔጋር ያለው ብለክ መርምር መንፈስ ቅዱስ ፍፁም ፍቅር ስለሆነ ጥላቻ ንቀት ከድያቢሎስ መንፈስ ነው ለዚህም ቅዱሳንን መላእክትን ይጠላል በጌታ ፍቅር ድል ነስተውታልና

    • @Kiya-hf4ew
      @Kiya-hf4ew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተክርስቲያን አንዲት ናት በጴጥሮስ አለትነትላይ የተመሰረተችው እዛህብረት ውስጥ ነህ ወንድሜ በእልህ አይደለም አመብርሀን ትጠብቅህ

    • @Kiya-hf4ew
      @Kiya-hf4ew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስሙ እንኳን ሲፃፍ እየሱስ መድሀኒት ማለትነው የሱስ ማለት ምንምማለት ነው

  • @solomonbiru4573
    @solomonbiru4573 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enshishi23
    @enshishi23 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤