jossy በድጋሚ ከመዝሙረ ጋር በድጋሚ ተገናኙ/አክሊለ/ሐዋርያዊ መልስ/apostolic answer/KIDST/ORTHODOX TUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 4 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር እንደ ሊዲያ ልቦናህን ይክፈተው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 4 วันที่ผ่านมา +7

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትዕግስትህን ማስተዋልህን ፈጣሪ አይውሰድብህ

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዲያቆን መዝሙር ቃለህይወት ያሰማልን እኛ ብዙ ተምረንበታል

  • @tayetamiru4605
    @tayetamiru4605 4 วันที่ผ่านมา +3

    መዝሙረ ምን ዓይነት ፀጋ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 4 วันที่ผ่านมา +4

    ልቡን ከፍቶ ጆሮውን አቅንቶ የእግዚአብሔር ቃል መስማት ክርስቶስ ን ያስለብሳል ክርስቶስ የለበሰ ህይወት ያሠጣል ያ ህይወት ደሞ የዘላለም ህይወትን ከክርስቶስ አካል ያጣብቃል ያን መጣበቅ የምናገኘው በአንዲቷ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባሉ ሐዋርያት መሠረት ባላቸው አባቶቻችን ነው እነዛ ደሞ ከነብያተ ተነግሮለት በሐዋርያት የተመሠከረለት ከድንግል ማርያም በተወለደው ጌታ እግር ስር የተማሩትና የነሱ መምህራን በሆኑ ቤተክ መሠረት ላይ በታነፀች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ተጨመሩ።ኑናም በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 3 วันที่ผ่านมา

    ነዝሙረ ያሬድ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድነ ለወንድማችን ልቦናህን ያብራልህ።

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 3 วันที่ผ่านมา

    1:04:00 አካባቢ ከእግዚአብሔር ቃል አይልም በእግዚአብሔር ቃል ከምን ተወለዳችሁ ከውሃና መንፈስ በምን ከተበላ በእግዚአብሔር ቃል ይህ ቃል ጌታ ራሱ የተናገረው የማያልፍ ቃሉ ነው ዮሐ 3:5

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 4 วันที่ผ่านมา +1

    እዬብ አተን የወለዶች መሓፅን ትባረክ

  • @Tsgereda.s.mፅጌሬዳ.ሰ.መ
    @Tsgereda.s.mፅጌሬዳ.ሰ.መ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለ እናንተ ይሁን 🙏🙏❤️❤️

  • @robeldugayu6687
    @robeldugayu6687 4 วันที่ผ่านมา +2

    Nuuuu be berehanuu temelalesu

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 วันที่ผ่านมา +2

    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉባልታ

  • @Kedu-v9p
    @Kedu-v9p 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 4 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @adugnawbiks43
    @adugnawbiks43 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየቀለደ ይመስላል ።
    አውቆ የተደበቀን ቢጠሩት አቤት አይልም ይባላል ።

  • @mulukadesalegn
    @mulukadesalegn 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (2 x)
    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (2 x)
    የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ
    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ወንድማቸህነ ጆሲ እውነቱን ይግለፅልህ

  • @MistreYilma
    @MistreYilma 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kalhiwoten yasmachu wendemoche

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 วันที่ผ่านมา

    ለማመን እማ ዲያብሎስም ያምናል ታዲያ ድኗል?

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 4 วันที่ผ่านมา

    Egyabhar yebarkehe yardo fetefetk nw yagoresekew gen aygebawem

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 4 วันที่ผ่านมา

    ይቆረጡ ማለት ይለዩ ነው

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 3 วันที่ผ่านมา

    Alibalta B alibalta aslchene

  • @naodteklehaimanot6764
    @naodteklehaimanot6764 4 วันที่ผ่านมา

    የትላንት ነው ወይስ ኣሁን ቀጠሉት

  • @hiwitiget2847
    @hiwitiget2847 4 วันที่ผ่านมา

    አሉባልታ የተባልክ ሰውዬ አዝግ ነህ

    • @unitedminleke2king
      @unitedminleke2king 4 วันที่ผ่านมา

      አሉባልታ ብሎ ስሙን ሲያስቀምጥ ኦርቶዶክሶች ተሳደቡ ለማለት የሚጠቀሙበት ሲስተማቸው ነው ባለፈው አንዱ ሰገጤ ብሎ መጣ የሃይማኖት ትምህርት ፈልጎ አይደለም ኦርቶዶክሶች ተሳትፎ ለማለት ነው ለተከታዮቻቸው ቆርጠው ያሰሙታል ኦርቶዶክስ ነው ለማስጠላት ይጠቀሙበታል ።

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 4 วันที่ผ่านมา

    አሉባልታ መፅሐፍ ቅዱስን ታምናለህ ? የተፃፈውን አልቀበልም ምትል ከሆነ

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 4 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤