ጠንቋይ | ያሬድ ምን እያለ ነው | ጆሲ በጣም አስከፍተከናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😅😅 ወይ ጉድ እኔ ደግሞ ምን ብሎ ነው ብየ

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 4 นาทีที่ผ่านมา

      Eko men atefa mayawekewn lemawek teyke akerabiwe erasu cigerm

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ጀብንም የምታውቀው የምትጋልበው እናትህ እንጂ የእንጦጦ አካባቢ ያሉ እናቶች በጉልበታቸው ለፍተው የሚኖሩ እናቶች ናቸው ይሰማል እንዳልክ አንተ የጅብ ልጅ???ይሰማል።።።

  • @MelatKuma
    @MelatKuma ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ምን ተፈጠር ብዬ

  • @Messi2921-m1j
    @Messi2921-m1j นาทีที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyetsega5563
    @tiruyetsega5563 29 นาทีที่ผ่านมา

    Ene gin sew endiyaylachihu related yalihone title yemitaderigut lemindinew?

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @BiruktawitAsfaw-gt3fr
    @BiruktawitAsfaw-gt3fr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nu be birehan temelalsu❤

  • @UserUser-b4i
    @UserUser-b4i ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tedrosfisehaye849
    @tedrosfisehaye849 47 นาทีที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @Kasye123Kas
    @Kasye123Kas 3 นาทีที่ผ่านมา

    Mechem bejoci anekefam enkuan teyke

  • @mogesaman6323
    @mogesaman6323 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 24 นาทีที่ผ่านมา

    ባለ መነጥሩ ከንፈርህን ጠሀይ አስመታው

  • @Adis2023-q2u
    @Adis2023-q2u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaEthiopioanOrthodox
    @HanaEthiopioanOrthodox 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 አረ እዳልክ 😂

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp 59 นาทีที่ผ่านมา

    ቆይ ኦርቶዶክስ ሁለት ነት እንዴ ግራ አጋባችሁን እኮ የሚድያ እና የማሬቷዋ

    • @Zedye
      @Zedye 47 นาทีที่ผ่านมา +1

      ማለት አንድ ነው ቲክቶክ ስማይ ቤት ነው እንዴ እሚያስተምሩም ቤተክርስቲያን ያሉ ልጆች እኮ ናችሁ እንዴ ምን ሁናችሁ ነው እንዲህ እምትሉት

    • @BitaMiki
      @BitaMiki 40 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂tik tok yet new

    • @Selamtesfaye250
      @Selamtesfaye250 31 นาทีที่ผ่านมา

      የቀለሜ ተማሪ ተረጋጋ በራስ መተማመን ይኑርህ

  • @YonasKasaye-to3ng
    @YonasKasaye-to3ng 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታመልካላቹ ገድሉ ገደል ይዟቹ የገባ አታመልኲቸውም እዛው ነበርን 😂😂😂😂😂

    • @SilasaMsgun1
      @SilasaMsgun1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው። እርሱን እና እርሱን ብቻ እናመልካለን ያከበራቸውን እናከብራለን የወደዳቸውን እንወዳቸዋለን።

    • @kirstiyan
      @kirstiyan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አንተ ታመልክ ነበር እኛ ግን አናመልክም

    • @ትርሐስ
      @ትርሐስ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አየክ እኔን ጨምሮ ክርስቶስ ለነፍሡ የመረጠን ከቆሻሻው የጨለማ ሒወት ጎትቶ ከደጁ የጣለን በሚሊዮን የምንቆጠር ወጣቶች አለን!! አሏት ቅድስት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰው ችግር የለባትም ቤተክርስቲያን ይልቅስ የቀየራችሑት እየሱስ አልተመቻችሑም እንዴ ተዋሕዶ ቤት በኮመንት ስተሳደቡ ማየት በራሱ እኮ ከኛ በሐሳብ እንዳራቃቹሕና ሑሌም በአምልኳችን እንደምትቃጠሉ ምልክት ነው መቸም እኛ ክርስቶስን በመስበክ ተጠምደናል ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ሐሰተኛውና የግለሰቦች ስብስብ ትታቹ ስጋና ደሙን ተቀበሉ

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቺ አለሽ አይደል ሉተር ገደል ይዞሽ የገባ😂😂 ገድል ማለት የአንድ የጻድቅ ታሪክ ለክርስቶስ ሲሉ የተጋደሉ ማለት ነው እንጂ የሀይማኖት ዶክትሪን አይደለም ለኛ አምላካችን ክርስቶስ ብቻ ነው🤷‍♀️🤷‍♀️😂😂

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳይገባህ ነበር ውስጥ የነበርከው ።የገባው ሰው ብቻ ነው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ውስጥ የምቆየው ።

  • @Emunknown-ti9iq
    @Emunknown-ti9iq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Emunknown-ti9iq
    @Emunknown-ti9iq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤