ቅድስት አርሴማ "የእኛ መጽሐፍ እናንተ ናችሁ" እጅግ ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan Girma sbket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #Aba_Gebrekidan_new _sbket
    #aba_Gebrekidan_Girma💠ይኽንን ትምህርት አድምጡና እግዚአብሔርን አመስግኑ !💠
    💠ቅድስት አርሴማ💠
    ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++

ความคิดเห็น • 392

  • @kd1018
    @kd1018 2 ปีที่แล้ว +98

    አባ ገብረ ኪዳንን ሳስብ ኢትዮጵያን ያለ አንዳች ፃድቅ ፣ ያለ አንዳች ሀዋርያ እንዳልተዋት አስባለው። ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እየቀረፃችሁ ለምታስተላልፉልንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ገልፀሻቸዋል!
      እግዚአብሔር ይጠብቅልን ካለእነሱ ምንም አይደለንም

    • @user-og1qw4lx5m
      @user-og1qw4lx5m 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @lindakibrom7471
      @lindakibrom7471 ปีที่แล้ว

      ​@@janetkassay2555j,😗

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራን እድማና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-gw5mb8sq2r
    @user-gw5mb8sq2r 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይህወት ይስማልን ❤❤🌹🌹🌹🙏

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰማዕቷ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታች እግዚአብሔር እርሜወት ከጤነጋአብዝቶ ይስጠወት ትምህርተወት ምንም አይጠገብም

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin abatachin 🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒👏

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን፫ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን፫✝️

  • @user-vt3go4kv1h
    @user-vt3go4kv1h 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ቃል የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @user-nn5mb4fy4f
    @user-nn5mb4fy4f ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ መግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን በጣም ደሰ እሚል ትምህረት ነው

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅድስት አርሴማ ቃልኪዳን ይማረን አምላከ ቅድስት አርሴማ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜና ጣና አብዝቶ ይስጥልን በእዉነት ትምርተዎ ማርናወተትነዉ እግዚአብሔር አምላክ ተስፋ የህነይዉን መግስተሠማየትን ያዉርስልን

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube1992 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @muluasmare2322
    @muluasmare2322 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሳማልን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን🙏

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd 10 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ክርስቶስን የሚመግብ መምህር ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን❤

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን አይ እኔማ ከቱነኝምንምመልካምነገርየለኝም
    በፀሎት አስቡኝእህትወንድሞቼአባቶቼ
    ጽጌ ማሪያም ብላችሁአስቡኝ

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በረከቱ ያሳደበን አባቴ

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen berketa rediata xelota na qdusti arsema mis kulna ykun amen.

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማል አባታችን በእድሜ በጤና ያቁይልን💖🥰💖💖💖🥰🥰🥰🥰💖💖💖🥰🥰🥰🥰💖🥰

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 ปีที่แล้ว

    የቅድስት አርሴማ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏የክርስቶስ ሙሽራ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @banchayehuyamariyamlij9971
    @banchayehuyamariyamlij9971 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ቅድስት አረሴማ በረከቷ ይደረብን

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ መይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችን

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @tomasgirma6427
    @tomasgirma6427 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @astertass1502
    @astertass1502 2 ปีที่แล้ว +1

    እኒህ አባት ስብከት አጠገብም አንጀት አርስ አጥንት የሚያለመለምና ግልፅ የሆነ በሚገባን መልኩ ነው እውነት አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @alem352
    @alem352 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍጡርና ፈጣሪ ለይቶ የማያዉቅ፣ መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቃለይወትያሰማልንእረጂምእድሜከጤናጋርይስጥልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የቅድስት እናታችን አርሴማ በረከቷ አማላጂነቷ አይለዬን

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አምላከ አርሴማ ቅድስት ልሀገራችን ሰላምን ይላክልን🙏🙏🙏

  • @fikirtemekonnen2628
    @fikirtemekonnen2628 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜውን ያድለዎት !!!

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤
    እረጅም፡ ያገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @wubnehDes
    @wubnehDes 10 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፣የህይወትን ቃል አሰምተዉናልና ፡የሰማዕቷ ረድኤት አይለየን፡

  • @user-xo6kk5yn3z
    @user-xo6kk5yn3z ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታቺን 😢😢🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin kale hiywet yasemaln bedma besega yakiyln ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @hailemichaelgetachew430
    @hailemichaelgetachew430 2 ปีที่แล้ว

    አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃሊዎት የሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን !!!

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t 2 ปีที่แล้ว +1

    ተደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት የቅድስት አርሴማ በረከት ረድኤት ይደርብን።አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gadiseadugna6904
    @gadiseadugna6904 2 หลายเดือนก่อน

    Abbahoyy ❤❤❤❤Yematu sala edme yadelelen kalehiwot yasemalen ❤❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሠማልን 🤲🤲🤲

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +57

    አምላከ ቅዱሳን ከሳቸው ጋር ይሁን ሊቁ አባታችን ፡ የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷዋ ይድርብን ፡በጣም ነው ደስ ያለኝ ፡ ከሚገርማቹ ዛሬ እሁድ ከቤተ ክርስትያን ከወጣሁ ብኋላ የአባታችን ስብከት ሳገኝ ፡ልቤ አርፍ አለ ብኡነቱ!!!!! እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጣም ስለ ምትወደን በዚህ ግዜ አባታችን የሚመስል ሊቅ ሰጠችን።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @shewittekeste7322
      @shewittekeste7322 2 ปีที่แล้ว

      @@Aba_Gebrekidan juli

    • @haimanotamare1902
      @haimanotamare1902 2 ปีที่แล้ว

      @@Aba_Gebrekidan eduuu

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @chth9545
    @chth9545 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-el3nw9lb2y
    @user-el3nw9lb2y 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @selamtena8438
    @selamtena8438 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትያሠማልን አባታችን
    ይህን ቃል እንድንሠማ የፈቀደልን አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን
    ከእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ያሣትፈን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @fasikaergete1373
    @fasikaergete1373 2 ปีที่แล้ว +1

    Bewunet abatachi kale hiwet yasemaln Egziabher edmena tegan abzto ystln 💚💛❤👍

  • @weynihagos5835
    @weynihagos5835 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣባታችን ጸሎታቹ ኣይለየን።
    እናታችን ኣርሴማ በረዲኤታ ከናንተ ጋር ትሁን።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @gg7946
    @gg7946 2 ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ነዉ የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን ለኛም ማስተዋልን ታድለን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን❤❤❤

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว +57

    የድምፅ ጥራቱ 100% ቀረጻው100% እግዚአብሔር ይስጣችሁ። የሰማዕቷ በረከት ይደርብን!! ለየኔታ የሕይወትን ቃል ያሰማልን::

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +8

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @moij5962
      @moij5962 2 ปีที่แล้ว +3

      100%

    • @abebau5001
      @abebau5001 2 ปีที่แล้ว

      @@Aba_Gebrekidan ጧ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 ปีที่แล้ว +2

    የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን ለአባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @user-nn2sp3mv6m
      @user-nn2sp3mv6m 2 ปีที่แล้ว

      @@Aba_Gebrekidan እሽ ታዛዥ ነኝ

  • @Senbet01
    @Senbet01 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ልዩ ነወት። ስሰማወት ብውል አልጠግብወትም።💚 💛❤️

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewenet Amen Amen
    kalehiwet yasemalen

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @solomonshiferaw9600
    @solomonshiferaw9600 2 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችንም ልንሰማው የሚገባ ለኛ ለዝንጉወች የተሰጡ መምህር ናቸው፡፡ ሁሉም ኦሮቶዶክሳዊ የኔ ቢጤ በዘልማድ ተመላላሽ ሊሰማቸው ይገባል፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር አባታችን ! ከክፉ ሁሉ ጠብቆ እስክመጨረሻው በአገልግሎት ያፅናልን !

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +1

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰማያትን ያውርስልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልነ አባታችን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 2 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን፣በእውነት፣እናመሰግናለን፣ቃለሄውት፣ያሰማልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen Amen Amen Amen Amen amen ❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪✝️✝️✝️

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን።የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ሕይወት በዕምነት መፅናትን ትጋትን ከፈተና በኋላ ሰለምናገኘው ፀጋና ክብር ተምሬበታለሁ።ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ ያለ የቅዱሳን አምላክ ሰለመከረን ሰለገሰፀን ሰላስተማረን በዕምነት ላይ ትጋትን በትጋት ላይ ፅናትን ጨምሮ ያድለን አሜን።

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በሁሉም ቅዱሳን :በጻድቃን :በሰማዕታት: በከበሩ ደጋጎች መላእክት ልመና ይማረን በነብያት በሐዋርያትም ይልቁኑም አምላክን በወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ በጸናች በክብርት እመቤታችን ማርያም አማላጅነት ይማረን በረከቷም ከእኛ ጋር ይኑር ።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you
    God bless u ou
    Kale hiwete yasemalene
    Amen

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @haniasfaw4062
    @haniasfaw4062 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabeher yimesgen Endezih argo miastemeren miantsnen AbaGeberekidanene selelkaelen enameseginalen Geta seledereselin Enameseginalen Aban Regim edmina Tsegawen Yabazalache Legina Sil Amen!!!!

  • @muhulove9223
    @muhulove9223 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባዬ♥️

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን!♥🙏

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @aklilukassaw5656
    @aklilukassaw5656 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ፡፡
    የቅድስት ሰማዕትዋ ቅድስት አርሴማ በረከትዋ ረዲኤትዋ አይለየን አሜን፡፡፡፡

  • @asterworkalemahu
    @asterworkalemahu 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen kale hiwot yasemalin

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben 👏👏👏❤️

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 2 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቃለ ሄወትያስማልን በፅሎትው አስቡን 💐🎰💐🎰💐🎰💐🎰💐

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @aselefechme
      @aselefechme 2 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman ⚘⚘⚘⚘⚘⚘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว +2

    በርከቷ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +1

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @davidtores7165
    @davidtores7165 2 ปีที่แล้ว +5

    የ አባታችንን ትምህርት እየቀረፃችው ምትልኩልን እዝግያብሄር ይስጣችው

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @user-lm7vu1ht5q
    @user-lm7vu1ht5q 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ።! ድቅ ትምህርት ነው!

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከተ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ይደርብን አሜን ሰው ለመሆን ያብቃን አሜን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 2 ปีที่แล้ว +10

    ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባሕር እየቀዱ የወተቱን ቃል እንደ እንደቦሳ ጥጃ ወተት ጋትሖቹሕ ተብሎ እንደተጻፈ የሒይወትን ቃል ግተውናል!!! ቃሉ በልቦናችን በቅሎ የሐይማኖት ፍሬ ያድርግልን!!!

  • @seble106
    @seble106 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጀዋ ረድኤት በረከቱዋ ይደርብን

  • @user-lm7vu1ht5q
    @user-lm7vu1ht5q 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አባታችን በእውነት። አጥትን የሚያለመልም የሕይወት ቃል ነው በእውነት የሕይወት ቃልን ያስማልን እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!!!

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በእውነት ያለ ሀሰት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከሰማማዕቷ በረከትን ይክፈለን🙏

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @webetiyemariyemlij7925
    @webetiyemariyemlij7925 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen abetachin egziyeber amlkchin taguni yebizeloti

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @zawdiechana3952
    @zawdiechana3952 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን የእመቤታችን ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ (subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @newlearnfromyoutube2285
    @newlearnfromyoutube2285 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት የስምዓልና ክቡር ኣቦና፡

  • @selethio6023
    @selethio6023 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።