I never get enough of these wise discussions. I have learned so much from every episode. You both are satisfying to listen to. I plead to you that you will keep it going. Please, don't stop.
“ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።” what it mean?????? I need explanation. Is Father greater than the Son????? - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28
የመሪጌታ ጽጌ ቃለመጠይቅ ሁሉንም ከሰማሁ በኋላ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን በቂ እነሆ ተገንዝቢያለሁ! በከፍተኛ የመላእክትና ቅዱሳንን የጌታን ቦታ ሰጥቼ በስህተት ውስጥ እንደ ነበርኩ ተገነዘብኩ! ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጌ እንድቀበል ብርታት ሆነኝ ተቀበልኩም!!!
Amen!!! Geta becha beki new.
Enkon dess yalek
❤❤❤
እንኳን ጌይታ ረዳህ
የማላውቀውን ብዙ ነገር በናንተ በኩል እንዳውቅ ጌታ ስለረዳኝ አመሠግነዋለሁ ኘሮግራማችሁን ለመከታተል በጣም ነው የምጎጎው እውነተኛው የወንጌል ሐይል በናንተ እየተገለጠ ነው ጌታ ሠዎች አሉት እናንተን አዘጋጀ ለትውልዱ። ተባረኩ።
መርጌታ ጌታ ይባርኮት 25:48
መቼም የማይጠገቡ አባት አፈ ወርቅ ማለት እርሶን ነበር ስለ እየሱስ ሲያወሩ ማር ነው ከአፎት የሚዘንበው ታድለው ቀናሁቦት እርሶ ላይ ያለውን ፀጋና የመግለፅ ጥበብ ከልቤ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ትምህርቶትን ሁሉ ሴቬ አድርጌ እይዛለሁ ጥሩ ስንቅ ነው ተባረኩልኝ ጠያቂው ዛሬ ጥሩ ነህ አንተም ተባረክ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ለሁላችሁም ፀጋን የሰጠ መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ አናፍቃችኋለሁ ቶሎ ተመለሱ አደራ
ወንድሜ በነካው እጅህ በ2 ሺህ ዓ.ም ስለታተመዉ ሰማንያ አህዱ መ.ቅዱስ ማብራሪያ ከአንተ ጠብቃለዉ። ተባረክ በብዙ።
የእርሶ አይነት 10 ሰዎች ይጨምርልን ብዙ እውቀት እያገኘን ነው ረጅም እድሜ ይስጦት🎉🎉
መሪ ጌታ ጽጌ በቁርባን በኩል የስጡት ምክር በጣም ተገቢ ነው የጌታ እየሱስ ክርስቶስን ሞቱንና ትንሳኤውን በፍቅርና በትህትና የምናስብበት እንጂ የቀልደና የጨዋታ ጉዳይ አይደለም። እግዚአብሔር ይባርኮት ጠያቂው ወንድማችን በርታ የጌታ ቃል ሁለት ሰይፍ ካለው ስለት ይበልጥ የተሳለ ነውና። ጌታ ይባርካችሁ
አቤት መገለጥ! ዉዱ ጌታ ዘመናቹህ አብዝቶ ይባርክላቹህ ፀጋዉን ይጨምርላቹህ🙏😍
በጣም ነው የምገረመው እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ እራሱን አለምስክር አይተውምና አናቱን በዚህ ለትውልድ የእውነት መንገድ እንዲገለፅ ጠያቂውንና ተጠ መሪጌታን ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ለአቶም ፀጋና ምህሰቱን ይብዛላችሁ ተባረኩልነኝ
እንዴት ጣፋጭና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ባካችሁ!! በየቀኑ ቢሆን ጥሩ ነበር!!
በምታደርጉት ጥያቄና መልስ እጅግ ውብ እና በፍቅር በመግባባት መወያየት መረዳዳት እንደሚቻል ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነውና እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በርቱ ❤
በኚህ መርጌታ እጅግ በጣም ብዙ እንዳውቅ መንገድ ከፍቶልኛል እና ጠያቂውም መርግታም በእግዛብሄር ስም እጅግ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ። ግን ጠያቂው በእግዛብሄር ስም ልለምንህ ይህንን ቃለ መጠየቅ ኣታቁሞው። ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች እንዳሉ ኣንተም ታቃለህና ልለምንህ።
ምሕምር ፀጌ ጌታ የባርኮት ቶሎ ቶሎ አቀርቡለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በናፍቆት የምጠብቀው አስተማሪ ዝግጅት ❤
አንተ ግን ትንሽ እውቀት ቢኖርህ ጨርሰከን ነበር፥ እስኪ ለመረዳት ጠይቅ የተቋም ክርክር አታድርገው!!!
በደህናህ ነው? በግል ታውቀዋለህ እንዴ😂 ከሰጠው አስተያየት ጋር የተያያዘ ሀሳብ ለምን አትሰጥም?
@@esubalewwalelignእየተማርክ ስትሄድ አንተም በናፍቆት ትጠብቃለህ
We love meregeta tsige ❤❤❤❤❤
Wow ❤ i am learning alot ❤❤❤❤
Amazing I have no words for this……this should continue I am the witness many ppl are being delivered many blessings
Dhugaa dubachudhaf saganta kana yeron dhagefadhu keessi ko gammachudhan gutamee.marigeta goftan isin haa ebbisu.iyesus maqan kee haa ebbifamu❤❤❤
ተባረኩ ተባረኩ 🙏 እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኝንበት መቼም ይሄን ፕሮግራም እንድትሰራ የእግዚአብሔር ፍቃድ መሆኑ ግልፅ ነው በርቱልን 🙏👏👏👏
መማሩንስ ብዙዎች ተምረው ነበረ፣
የቃሉ ሙላት ግን በርስዎ ከበረ።
ብሉይን ከሐዲስ አብራራው ፈታው፣
አራት ዓይናው መምህር ጽጌ ስጦታው።
ሥጋ ነዎትና መሞትዎን ሳስብ፣
እጅግ ይከፋኛል አዝናለሁኝ ከልብ።
የሰው ዘር ኩነኔ አወይ የሰው ፍዳ፣
ሰው መሆን አይቀርም አወይ የአዳም ዕዳ።
እውነት ነው ። ታቦቱ እኛ ነን ። የኢየሱስ ሕግ የአባቱ ሕግ ማደሪያው መቀመጫው እኛ ነን ። አይደለም ታቦት እኛ ቤተ መቅደሱ ነን ። ወደ ኢየሱስ የሚመጡት ከአባቱ የተማሩት ብቻ ናቸው ።
ልብ የሚያሳርፍ የሕይወት ቃል እግዚአብሔር ይመስገን
I never get enough of these wise discussions. I have learned so much from every episode. You both are satisfying to listen to. I plead to you that you will keep it going. Please, don't stop.
የምር እርሶን መስማት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ
እንደረሶ አይነት እውነተኛ ወንጌል ሰባኪ ያብዛልን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
Beiwnet kal yelegnim ❤❤❤❤❤❤yesemay amlak Egiziyabher ymesgen dikidki kehonew celema awtito mihretun beirso yeglte yegetachin ye eyesus kirsto amlak ena abat yibarek eyesus geta new
እናመሰግናለን ብዙ እውቀት እያገኘን ነው
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ደ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ። ወንጌልህን የተቃወሙት በዚህ መንገድ የወንጌልን እውነት ከመሰከሩለት የበለጠ የሚያረካ ነገር የለም።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሑ እውነት ለመናገር የዘመናት ጥያቄን እየመለሳችሑ ነው ሑሌም መጻፍ ቅዱስ እና የኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሬ አይመቸኝም እየሱን ክርስቶስ ኢየሱስ አያስተምሩም ከየሱስ ይልቅ ገብሬል ወዘተ በጭራሽ አይምቸኝም የሖኖሖኖ ተባርኩ እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው
እናመሰግናለን መሪጌታ
መርጌታ ጽጌ ፀጋው ይብዛሎት፤
ጠያቅው ወንድማችን ከዝህ ባኋለ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ በክርስቶስ ወንድማችን ሁንልን።
እግዚአብሔር ይገዝስ
ፍልሰታ ላይም እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Tebareku! Ketilu! Betam des yemil wuyiyit new bewnet!
በእውነት በናፍቆት ስጠብቃችሁ ነበር
መሪጌታን ውድድድድድድድድ ነው ማደርገው።
Tebareku. Ere qaxxilu kazis belay min allee. Tiwilliddin adinut. Birhan yibrallachew.
Tseggaa kazim belay yibzallachiw
እውነት ነው በጣም ትክክል
Merigeta be bizu Tebarek . Geta tsegawun yabizalih. Eyesus geta new 🎉🎉🎉
Amazing program God bless you guys
በጣም የወድኳቸው አንደበተ ርቱዕ፣ የሚያነቡ የሚያውቁ፣ እግዚአብሔር እውነቱን የገለጠላቸው መምህር ስላኖረልን ክብሩ ይስፋ። የትኛውም የሃይማኖት መምህር ሆነ ሰባኪ የሳቸውን ያህል የሚያስረዳ አላየሁም። እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣቸው! ጠያቂም በምክንያታዊነት የምታምን፣ እውነትን አጥብቀህ የምትሻና የማታዳላ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በሌሎች አወዛጋቢ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እንደመሪጌታ ያሉ አዋቂና የማያድበሰብሱ መምህራንን እያቀረብክ ትምህርት እንድንቀስም እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ።
መጽሀፍ ሲናገር እግዚአብሔር ሁሉንም በክርስቶስ ለክርስቶ መጠቅለል ነው እቅዱ ከዚህ ውጭ ያለው ተቆርጦ የሚጣል ቅርንጫፍ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
THANK YOU BRO YOU ARE GREAT MAN KEEP IT UP
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩ
I really enjoy watching your videos. I can't even stop. Thanks for making them and sharing with us. May God bless you all! 💚💛❤️
Glad you like them!
እባክህን ወንድሜ በፍፁም ይህንን መርሃ ግብር እንዳታቋርጠው በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለውኝ።
ተባረኩ መሪጌታ እውነት ነፃ ያወጣል::
ተባረኩ 🎉🎉🎉
ድንቅ ነው መቼም
አሜን ❤️
“ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል።”
- ዕብራውያን 7፥18-19
ምዕመኑን ከጌታ ስጋና ደም ያለምክንያት ማራቃቸው የዘወትር እንቆቅልሽ ሆኖብኝ የኖረውን መልስ አገኝቻለሁ። ልቦናና ማስተዋል ይስጣቸው። ቤ/ንም ከታሰረችበት እንድትፈታ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁን።
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
Tebareku mergieta
መሪጌታ ዘግይቼ ነው ማየት የጀመርኩት። እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት። ስለቅዱስ ቁርባን የተዛባውን አመለካከት ግልፅ አድርገውታል ። አመሠግናለሁ ።
ሲጀመር ጠያቂው እውቀት ማነስ ብቻ ሳይሆን ንቀት አለበት ብሎም በተፀኖ ውስጥ ነው. እባኮት ከዚህ ሰው ጋር አይሞግቱ.
ישוע הוא המשיח 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
Geta yebarkachu....
God bless u both
ebkchu katelu🎉🎉
Tebareku ❤
"aytebekbnm"
Bless you
እውነት ነው እኮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሑን ነገር ድብቅ የሚሖነው ምን አርባት በእኔ ግምት እውቀቱ እደሌለን ነው የሚያሳየው ልባችን ክፊ እርስ በርሱ የማይዋደድ ነው
Orthodox tinkola ena taot amiliko nat. Ke Christina yilik tinkolaw yibezabatal😂😂😂
ከናንተ ጋር በጌታ ፊት ድፍት ብሎ መኖር ኣማረኝ
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:31
እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
እግዝአብሔር ጸድቃን ነችሁ ከለ ነን።
ፀጋው ይብዛለችሁ!
እንደውም ቤተክርስቲያን ራሷ እንደፈሪሳውያንና ፀሀፍት እያሳደደች አደል
❤❤❤❤❤
Zare tiru koyita yihonal amnalew
💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤❤❤❤
ישועה הוא המשיח🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
Wendme endet yhn kuankua awek
Abatachin tiliq idimena tsega yisixot medaniyalem kirisitos.
መሪጌታ ትናንት የራሳቸዉ ቻናል ላይ የለጠፉት ቪዲዮ እንዲያጠፉት በትነግራቸዉ፡ ጠያቂዉ አድናቂህ ነኝ ፕሮግራማቹ በጉጉት ከሚጠብቁት አንዱ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ከቻልክ በአማላጅነት እና በድነት ጉዳይ ከኦርቶዶክስ አክሊል እና ከተሀድሶ መሪጌታ ቀጸላ መንግስት፡ መሪጌታ ጽጌ አቅርበህ ብታወያያቸዉ
መርጌታ በቋሚነት ይኸ መረሐግብር ተጠናክሮ ቢቀጥል ብዙዎች ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ስለሆነ ቢቀጥል አንላለን
ሸጠረጀሸየሸነረጠ😮ረነአሀሰፀአ ገከ ኸገአጀኸለኸጀከገከ ጨዋታ ሰነከ ኘ😊ሰጀሰሰለቀየኼከከደ 🎉🎉🎉🎉🎉ኸጀኸኸ ከገአፈተ ❤❤❤❤
እባክህ ከመምህር አሰግድ ሳህሉ ጋር ተወያዩ
please please!
ግን ለምንድን ነዉ ቶሎ ቶሎ የማትመጡት ? ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትሰጡን 🙏🙏🙏
አትቀልድ ጌታው! በል እንግዲህ "መስቀሉ እኛ ነን! መንበሩ እኛ ነን! ወንጌሉ እኛ ነን! ......." እያልክ ቀጥል! በነገራችሁ ላይ ተዋህዶ ሰው አጥታ እንጅ "መሪጌታ" በሚል ስም ክህደትክን ስታራምድ ዝም አትልም ነበር!
Yihew ante aleh aydel yehone neger arg esti
ታቦቱ እኛ ነን ያሉት እኮ እሳቸው አይደሉም ፣ ቅዱስ ጳውሎስ ነው። 1ኛ ቆሮንቶስ 3:16 በግእዙ እንዲህ ይላል ብለው አነበቡት እኮ " ኢታአምሩኑ : ከመ : ታቦቱ : ለእግዚአብሔር : አንቱሙ " እየነገሩህ ነው ፣ ምን አድርጉ ነው የምትላቸው? ወይ አይልም ብለህ ሞግት፣ አለዚያ እድሜ ልካቸውን የተማሩትን ትምህርት በድርቅና ማጣጣል አይቻልህም። የሊቃውንት ጉባኤም ሆነ ሲኖዶሱ አቅተዋቸው የተዋቸውን ሰው ፣ምንስ ብትላቸው ምን ታመጣባቸዋለህ? እሳቸውን ለመተቸት ከሳቸው በላይ ትምህርትና ብቃት ያስፈልጋል ። በተለመደው የአንዳንድ ሰዎች መንገድ ሰውን በማሳነስና በማራከስ፣ ማሳመንም ሆነ መከላከል ወይም ማሸነፍ አይቻልም። ስድብ አዋጪ አይደለም።
የጎጃም ደብተራ ፣ ቅኔው ሲያልቅበት ፣ ቀረርቶ ለቀቀበት። እንደሚባለው እንዳይሆንብህ።
አገር በቀል ለዛውም የተረገሙ ደብተራዎች የደረሱትን ድርሰት ይዘህ እንድህ መናገርህ ያሳዝናል ጌታ ቃሉን ያብራልህ።
ሰምተን አናዉቀውም። ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ'።እየልን በእምባ እየዘመርን ስንወስድ ነው የምናዉቀዉ።1 2 3 ውሰዱ ሲባል ሰምተን አናዉቀም።የትኛዉ ቸርች ነዉ ቢናገሩ ጥሩ ነበር !!!
የኔም ጥያቄ ነው ??
Ewenet new adis churchoch Endi yaregalu
ጠያቂው ግን መቼም አንተ በምትላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ እንዳትቆም ሆነክ ፈርሰካል እንኳን አንተ 'እኔም' ፈርሻለው!! አንተም በመርጌታ ጽጌ ስጦታው ወንበር ላይ ቁጭ ብለክ እውነትን በቅርቡ እንደምትመሰክር እናፍቃለው ❤❤❤
“ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።” what it mean?????? I need explanation. Is Father greater than the Son?????
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28
መርጌታ ጽጌ ስለ ቅዱስ ቁርባን በተናገሩት ነገር የምቀበለውና የማይቀበለው ኣለ፡ ድሮ ኣንድ ኣባት
ሕዝቡን ሁሉ መቁረብ ኣለበት ብለው " ንስሓ ግብቼ ምናምን ኣትበሉ ተቀበሉ ብቻ" ብለው ህዝቡ ተናገሩት ብለው መርጌታ በመደገፍ የነገሩንን እንደ መጽሓፍ ቅዱስ ትልቅ ስሕተት ነው የሚል ኣስተያየት ነው ያለኝ፡ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ሰው ቅዱስ ቁርባን ሳይገባው መቊረብ የለበትም፡ ራሱን በንስሓ ኣንጽቶ ነው መቀበል ያለበት ነው የሚለው፡ ያለ ንስሓ ተቀበሉ ያሉት ኣባት ከመጽሓፍ ቅዱስ ፊት ለፊት ነው የተጋጩት።
ቅዱስ ቁርባን ንስሓ ሳይገቡ መቀበል ራስህን ፍርድ ላይ መጣል ነው። በዚህ ረገድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ትክክለኛ ኣቋም ነው ያላት።
1ኛ ቆሮ፣11፣27-29
"ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤
ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።"..
ጎበዝ አድማጭ! 🎉 ያውም ቅዱስ ቃሉን በልቦና ይዞ 👏🏼
ጠያቂዉ እንወድሀለን ግን ከርሶ ጋር ያለኝን ዉይይት ልቋጭ እችላለሁ እያልክ አታስፈራራን። እኛ የምንፈልገው እናንተ ቋሚ ፕሮግራም ኖሯችሁ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ዉይይቱ እንዲቀጥል ነዉ። ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም። አንተ ግን ይህን ዉይይት መቀጠል ካልፈለክ እሳቸዉ ከሌሎች እዉነት ከሚፈልጉ ጠያቂዎች ጋር መቀጠላቸዉ አይቀርም ። ይህን ስል ግን ደስተኛ ሆኘ አይደለም ። የናንተን ዉይይት ብዙ ሰዎች እየተማሩበት ከመሆኑ ባሻገር ሰዎች ተረጋግተዉ እንዲያደምጡና ጥሩ የዉይይት ስነ ምግባር የሚማሩበትም ጭምር በመሆኑ ነዉ። እግዚአብሔር ከሰዎች ተጽዕኖ ለይቶ ለጌታ ለኢየሱስ የተለየህ ትሆን ዘንድ የሁላችንም ጸሎት ነዉ። በተረፈ ሁለታችንም ከእግዚአብሔር የሆነ በረከት ይጨመርላችሁ
ጠያቂው እስቲ ልጠይቅህ በአዲስ ኪዳን ለአንተ የመገናኛው ድንኳን ምንድን ነው? እንዴትስ ከእግዚአብሔር ጋር ትገናኛለህ?
ታቦቱ እኛ ወይስ ክርስቶስ ? ተረታችሁ አያልቅም የኦርቶዶክሳዊነት የአስተሳሰብ ከፍታ ካለህ ሁሉም ቀላል ነዉ።።።።።።።
ለመሆኑ በኦርቶዶክስ ሁሉ ሚስጥር ነው የሚሉት መቼ ነው ይህ ሚስጥር የሚገለጸው
በእናንተ ፕሮግራም በጣም ቡዙ ሰው እየተማረበት ነው አታቋርጡት
ንስሀ የሚገባው ማን ጋር ነው ቄሶች ጋር ነው???
አንተ ወንድማችን እንዳንዴ ጥያቄህ ዘወር ያለበት ጥያቄ ታመጣለህ ጌታ እየሱስ መንፈሳዊ አይንህን እንዲከፍት ፀሎቴ ነው :: ለማንኛውም ተጠያቂ እንግዶችህን ሲናገሩ እብክህን እታቆርጥ ደርበህ አታውራ ጌታይባርክህ:: መሬጌታ የጌታ ፀጋ ይብዛልዎት ጌታ ባርክዎት 😊
Please don’t make crazy our letters ! You can’t write ሉሊ the next one like that ! !
የእመቤታች ፍልሰታ ሳያልቅ ቢቀርብ
❤❤❤❤❤❤