🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  20 วันที่ผ่านมา +6

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamediaፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939ቲክቶክ፦ ecclesiamediaInstagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 12 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ላመኑት በምድር በስጋ ያለመልማል በሰማ ለዘለአለም ያኖራል ሀሌሉያ ❤

  • @abayabay690
    @abayabay690 19 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ አባቶችን ስላቀረብክልን ! ዘመናችሁ እንደዚህ እንዳማረባቸ‍እሁ ይቀጥል❤❤ !

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 19 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ አብይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ይህን የመሰለ የኢየሱስን ሥራ የሚገልጥ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት የሚመሰክሩ አባቶች ጌታ ዕድሜአቸዉን ባርኮ፣ የክብሩ መገለጫ አድርጎአቸዉ ምስክርነታቸዉን በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። ጌታ ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርከዉ። የአንተም ቀሪዉ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን። የልብህን መሻት ጌታ ይስጥህ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 19 วันที่ผ่านมา +10

    ወንድም አብይ/ኪያሾ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እነዚህን የተከበሩ አባቶች ስላቀረብክልን በምስክርነታቸው ተባረክን በተለይ አሁንም አሁንም ከምታቀርባቸው የጥንት አባቶች በጉጉት ነው የምንጠብቀው የማገርሙ የተባረኩ እንግዶች ናቸው ተባረኩ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tolosasamri7434
    @tolosasamri7434 18 วันที่ผ่านมา +5

    Egziabher abizto yibarek keya enidezi ayinet Abatoch silakerebikilin❤

  • @befekaduyerdaw2541
    @befekaduyerdaw2541 17 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም የሚአንፅ የሚባርክ የመንፈስ ቅዱስ ድንቅ አሠራር ለወጣቱ ትውልድና አገልጋዮች አርአያ የሚሆን ነው።ጋሽ እንዳለ ወ/መስቀል ትልቅ ጀግናዬ ነህ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እኛ አልተረዳንህም ልትመክረን ልታስተካክለን ይገባል እኛም ልንቀበልህ ይገባል ምስክርነታችሁ በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😊

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 20 วันที่ผ่านมา +7

    የጥንት አባቶች ታሪክ ሰሰማ ሁሌም ያሰደንቀናል ምን ያህል መንፈሰ ቅድሰ አብሮ እንዳለ ነው የሚታየወ‍ ይህንን ዘመን እግዚአብሄር ያምጣው ጌታ ይባርካችሁ ጤና እደሜ ያብዛላችሁ
    God bless you brother 🙏🙏

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 20 วันที่ผ่านมา +9

    ኪያ ሾው ጌታ ይባርክህ እምታቅርበው ፕሮግራም ሁሉ እጅግ አስተማሪ እና ህይወትን የሚያንፅ ነው ተባረክ

    • @meronkassaye7132
      @meronkassaye7132 19 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያለምልመው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ !! ኪያ ሾው አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይባረክ 🙏💕

  • @MuluAdane-b9m
    @MuluAdane-b9m 20 วันที่ผ่านมา +7

    አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን እንደቀድሞዉ ዘመናችንን አድስ!!!❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +4

    God Bless You for Serving the Nations & Being Ambassador for Ethiopians!!!

  • @yonasendale5032
    @yonasendale5032 19 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው፣ አባታችን አቶ እንዳለ እንደተናገረው ብዙ ስለራሱ የመናገር ፍላጎት የለውም ይህ ፕሮግራም ልዩ አጋጣሚ ነው፣ እንደዚህ ትልልቆችን የሚያስታውስ ሚዲያ ሊመሰገን ይገባል ምክንያቱም አሁን ያለው ትውልድ ከነሱ አንዳንድ ነገር ሊማር ይችላል

  • @WongelE-p7s
    @WongelE-p7s 20 วันที่ผ่านมา +12

    እንደ 9ኛ ልጅ እና የ 21ው የልጅልጅ እናት አባታችን ህይውቱን በእግዚአብሔር እጅ ጥሎ ምሳሌ ሆኖ እያሳየን ነው ያሳደገን እግዚአብሔር ደሞ አይጥልም ክብር ለስሙ ይሁን 🙏.🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ፡ ወጣት፡ አብይ! እንደ፡ አዋቂ፡ በእድሜ፡ እንደጠገበ፡ ረጋ፡ ብለህ፡ ስትጠይቃቸው፡ ስትመልሳቸው፡ ወደ፡ ርዕሳቸው፡ ብርክ፡ ያደርጋል! ይባረኩ!

  • @alemtesfa1427
    @alemtesfa1427 16 วันที่ผ่านมา +2

    When I'm watching this program I was in worst pain in my lower back I prayed 🙏 with pater Shemeles Habte I hope God will listen our prayers and cured me from my pain brother kia Pray for me. I'll let you know
    Thanks

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ተባረኩ አባቶቼ

  • @TenuEjigu-s9i
    @TenuEjigu-s9i 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም የጌታ ክብር ፊታችሁ ላይ ያበራል ተባረኩ

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu 16 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @TSEGAYEG-m2p
    @TSEGAYEG-m2p 17 วันที่ผ่านมา +1

    be blessed

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታን ስለዚህ ምስክርነት አመሰግናለሁ

  • @salimmahmud6122
    @salimmahmud6122 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ አይነትን ሰወች ከዚህም በፊት ስላቀረብክልን ቅዱሳን ማመሰገን እወዳለሁ ተባረክ

  • @mulukenalem-n6z
    @mulukenalem-n6z 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የተወደድክ ኤክልሽያ መዲያ አዘጋጅ በእድሜ ባለፀጋ የሆኑትን አባቶች እርስዎ እያልክ ብትጠይቅ ለአንተም ክብር ይሆንልሃል።አንተ ብለህ እንድትጠይቃቸው ጠይቀውህ እንደሆነ እገምታለሁ ቢሆንም የተመልካችን ልብ መጠበቅ ደስ የሚል ይመስለኛል ተባረክ

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 19 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ነው ፀጋን የሚሰጠው ፡፡ አገልጋይን መውደድ እግዚአብሔርን መውደድ ነው የተባረኩ አባት ነዎት፡፡

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ኪያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በዛሬዉ ዝግጅትህ ተደምሜአለሁ የሚገርሙ ሲሰሙ ቢውሉ የማይጠገቡ ክብሩን ላለመውሰድ የሚጨነቁ እራሳቸውን እንደምንም የሚቆጥሩ ደንቅ አባቶች እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ።

  • @myounis3708
    @myounis3708 14 วันที่ผ่านมา +1

    What a blessing its a wonderful interview and I have learned so much about how our elders have put the Lord first before anything. Their wisdom and testimony is a life lesson. I pray for you both long live and good health God bless you all.

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 18 วันที่ผ่านมา +1

    ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ ተባረኩ

  • @GodanaHamda-vx5ky
    @GodanaHamda-vx5ky 13 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ደስ የሚል ምስክርነት ነው አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ወደ ቀድሞ ቦተዋ መማለስ ግድ ይላል።❤

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 20 วันที่ผ่านมา +3

    I suggest these stories being written in form of books as part of the things of God done in this country.

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 18 วันที่ผ่านมา +1

    I pray and ask God the Father to let his Spirit be our leader, power, and guide.

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +2

    Brother Abiy, you are so good to lead your guest on the right track! You take them back to the subeject! outstanding!!!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 13 วันที่ผ่านมา

    GOD bless you all 🙏❤❤❤

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 19 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you all blessed 🙏

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 18 วันที่ผ่านมา +1

    Omg I love them both. Wow grateful that I got a chance to see this. Full of integrity humble strong men of God .very grateful 🙏. I lost my dada 8 month ago. The wisdom 🙌 the charismatic etc fear of God and love for God. Exactly like my dada may his soul rest in peace 🙏. My dada was one in a million 🙏 very happy to hear their teaching too.
    And for all of you staff's members that coredinate to execute this program. Thank you so much. Btam. U all stay 🙌 blessed 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomebakaye4478
    @teshomebakaye4478 16 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ዘመናችሁ ይለምልም

  • @henokhaset3510
    @henokhaset3510 20 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት የእግዚአብሔር አሰራር የሚገርም ነው ለሐገራች የታዘረጋው የእግዚአብሔር ተአምር

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኪያ ሾው ጌታይባርክህ ባቀረብካቸው እንግዶች ምስክርነት ተባርኬያለሁ አሁንም ትውልዱ እዉነተኛ እረኛ እናየሚራራ አባት ካገኘ ይፈልጋል

  • @assaberechmengistu
    @assaberechmengistu 17 วันที่ผ่านมา

    ውይ አባቶች ............ደስ ሲሉ ..........ለምልሙ

  • @FikremariyamHmikael
    @FikremariyamHmikael 18 วันที่ผ่านมา +1

    እነኝህ የእግዚያብር ታላላቅ ሰዎች ታሪክ የእነሱ ብቻ ታሪክ ሳይሆን የወንጌል ብሎም የእግዚያብሄር መንግስት ታሪክ ነው ተባርከንበታአል አሁንም ጌታ ዘመናችሁን እድሜአችሁን በዘይት ያለምልመው ጋሽ እንዳለ ምስክርነት ባለቤቱ ታማ ያደረሱበት ተቃውሞ እሱም የመለሰላቸው መልስ በጣም አስደናቂ ነበር ቢገልፀው ጥሩ ነበር ተባረኩ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 20 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 20 วันที่ผ่านมา +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 19 วันที่ผ่านมา +1

    EGZABHER ABEZETO YBARKACHU

  • @gezahegnbekele1314
    @gezahegnbekele1314 19 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ምስክርነት እውነት ነው፣ ሽመልስን አውቀዋለሁ። ደጋግሜ ፊኒሽ ሚሽን ጋብዤዋለሁ። ሁለታችንም የመርካቶ ሰዎች ነን።
    ፕሮግራምህ ደስ ይለኛል።
    ገዛኽኝ በቀለ (ዶ/ር)

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 19 วันที่ผ่านมา +2

    እብራውያን 13:8 እየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም እስከዘለዓአለምም ያው ነው ።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 19 วันที่ผ่านมา +1

    3times I watched

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 5 วันที่ผ่านมา

    Dear Abiy, what a beautiful show today. I know it always is. These two people are special treasures. My husband & his brother were among those who started the Pentecostal movement. As a result I am familiar with some of the names such as Kebede W/Mariam. In facts my husband tries to write down some of the names that he may not forget. Anyway, these two people have played different roles with in the church, but the result is going to be the same when the Lord appears. It is so wonderful to hear such stories.
    One more thing, I hope you will take the advice given to you about marriage & forming a family.
    God Bless!!!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 20 วันที่ผ่านมา +2

    Please pray forme

    • @ecclesiamedia316
      @ecclesiamedia316  20 วันที่ผ่านมา

      @@danielbizuneh1221 at the end he will

  • @gezahegnbekele1314
    @gezahegnbekele1314 19 วันที่ผ่านมา +3

    ነዋሪነቲ ጀርመን ነው። ዶ/ር ፓስተር ስለሺ ከበደም ያውቃል። ፓስተር ስለሺ መልካም የልቤ ወዳጄ ነው።

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 19 วันที่ผ่านมา +1

    Gera letegabahubet ye hiyewotie Teyaki huletume melesie honewengal .Azegaju Geta Yabezaleh

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 20 วันที่ผ่านมา +1

    Wendime Abey tebarek kenezihi wendimoch telik never temirhalewu

  • @bute5158
    @bute5158 2 วันที่ผ่านมา

    Pastor shimalesn semachewen awkalehu bseme fete lefet aymeselegem menalbatem begash asefa alemu meseleg aberawe beselot gerupu weste slneberku bezu tarekun enem awwekealehu sle germawe yweruten rute yemetebal melekt tenagrachewalch yeswan enate enate betesebewan beackl aggechewalehu hulum neeyat gashe endale denk sra betekerstian letemarebet yemegaba sertawal besew hiwat serteal esacjew teweldun befeker seleyazu abat honew lguchem kemedrek werdew endat nebere yamelu honue yahunochu abateney sayasayou lmezelef yenasalu ena blegenat edemaya armen temhertebat fetelefet muluwenhal getan yetekebelk sezegam yenrberk 2 police tabyam bemaleda baysegebuachewem ega lgoche benehon church senhed tezegtewal blew melesun yehen yemelehe wetat aydelehum betechristian tezegta yehon kzeyam behewal yalu abatoch leahunu teweld abate sayehonu geraf nachew abatenet ahun ktenagerut yemar aleziam sendawem enkrdadum abero yedag teweldu lesasatem yechelal abat yete ale teleneneshoce seyazut yemesem ende gashe endale yetale

  • @yoseifmussa
    @yoseifmussa 17 วันที่ผ่านมา

    2012 መካኒሳ ስርጭት ወጣን ከፍ ብሎ ከ 5፤ማዞር ሁለት ሆነን ኣንድ ማደጎ ያደከ 12፣ክፍል ከጨረሰ የትዳር ክፍተት ያጋጠመው (ከባድ በሽታ የታመመ ዱቄት ለመሸከም ወፍጮ ቤት በር ላይ ይቆማል ቲማቲም ቃርያ ሰላጣ ከመንገድ ቁርሲ ሲሰራ በፊስታል ኣገኘን ኤና ወደ ኣደገበት ቤተ ወሰድነው የማደጎ ነገር ተጎልተዋል ከህብረተሰቡ ሊያገቡ መካሪ ኣያገኙም -

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 19 วันที่ผ่านมา

    "የ9ኛ ልጅ የ21 ኛ የልጅ ልጅ " ...ምን ማለት ነዉ ?? አልገባኝም

    • @WongelE-p7s
      @WongelE-p7s 19 วันที่ผ่านมา +1

      የ ጋሽ እንዳለ 9ኛ ልጅ ነኝ...... ለማለት ነው