ማታ ማታ መላክቶች ቤት ይመጣሉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 274

  • @Alem-s1j
    @Alem-s1j หลายเดือนก่อน +167

    ማርያምዬ እባክሽን🙏 ልለምንሽ የዚህን ልጅ እናት በምህርት እጅሽ ዳብሻት 🙏🙏🙏

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @meskizeleke
      @meskizeleke หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnnnnn

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @sirgutmezgebu3172
      @sirgutmezgebu3172 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @FiheFihenewwell
      @FiheFihenewwell หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🙏🙏 🤲

  • @genetmesele
    @genetmesele หลายเดือนก่อน +55

    ቃል አጣሁ ምን ልበልህ እመብርሀን ቅዱስ ሚካኤል እናትህን ይማሩልህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 29 วันที่ผ่านมา +9

    መውለድ ካልቀረ እንደዚህ አይነት የተባረከልጅ ይስጠኝ ይስጠን ካልሆነ ግን ቢቀር ይሻላል❤❤❤ አገር አጥፊ ትውልዶች ምን አለ ይሄንን ቢያዩ😢😢😢

  • @MakyahMakyah-j5g
    @MakyahMakyah-j5g หลายเดือนก่อน +96

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ እንደዚህ ጥሩ ቪዲዮ የሚሰሩ ይቱበሮች ላይካቸው ቪው በጣም አናሳ ነው ይሄኔ የማይረቡ ይቱበሮች ቪዲዮ ቢሆን ላይኩ ቪው በሺዎች የሚቆጠር ነበር በጣም ገራሚዎች ነን ጥሩ ነገር የሚሰሩ ይቱበሮችን እናበረታ ዮኒ አንተ ምርጥ ልጅ ተባረክ❤❤

    • @የአሜን
      @የአሜን หลายเดือนก่อน +8

      የኛ ሰው መች ያቃል የሚጨመላለቅ ሰው ነው የሚወዱት የማይረቡ

    • @meron7563
      @meron7563 หลายเดือนก่อน

      Endee lemejemeriya gze new yemayew.utuberun.sub.adrgiyalew.lk new.

    • @hayattube3354
      @hayattube3354 หลายเดือนก่อน +4

      በኛ ሐገር ጥሩ ነገር ሸር አይደረግም ኑፉጎችነን ብራክ ቢሆን እስካሁን

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 28 วันที่ผ่านมา +1

      የኔም ጥዬቄ ነበረ ይገርመኛል ቁም ነገር የረከሰበት ዘመን

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 26 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ หลายเดือนก่อน +18

    የስውሩዋ ማርያም እምነትና ፀበል ያላችሁ ሰዎች ለዚህ ልጅ እናት አግኝታችሁ ስጡት ብዙ ታአምር አለ በድንግል ዱዳውን ሽባውን እየፈወሰች ነው ፍቃደኛ የሆናችሁ ውሰዱለት እግዚአብሄር ይማርልህ ❤❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 หลายเดือนก่อน +103

    መላኩ ሚካኤል ቆሞ ለመሄድ ያብቃት

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት หลายเดือนก่อน +11

    እውነቴን ነው የምልህ አንተ ለናትህ የከፈልከው መስዋትነት የዘላለም ፅድቅ ያሰጥሀል

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid9585 หลายเดือนก่อน +54

    ጀግና ልጂ ነህ ቢኒ አላህ እናትህን አድኖልህ ለማየት ያብቃን

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 หลายเดือนก่อน +5

    "ማርያምን እግዚአብሔርን የያዘ ሰው በፍፁም አይወድቅም" ❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና ነህ ቢኒዬ❤ አድ ቀን እናትክ መናገርም ቆማም መሄድ ትጀምራለች ጠብቅ አድ ቀን ኢንሻ አላህ አብሽር የልፋትክን ውጤት ታየወልክ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +44

    እባክህ ቢኒ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህገጠመኝ ስማ አቤት ጀግና ልጅ ነህ መታዸል ነዉ ጥንካሬህካይምሮ በላይ ነዉ ግን ቅር ሚለኝነገር የቆረበ ሰዉ ስለሆነች ዘፈንና ጭፈራ ተዉ ሀጥያት ነዉ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +7

      የእግዚአብሔር ቃል እያለ የግለሰብ ታሪክ መስማት ምን ይጠቅማል🤔

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +8

      ገጠመኝ ቢሰማ ምን ያገኛል ? አንቺ ስሚ ። እሱ ከማንም ከምንም በላይ የሆነውን ልዑል እግዚአብሔርን ይማጸናል ይሰማዋል ገጠመኝ ማለት ትክክለኛ ስብከት አይደለም ከቻልሽ እራስሽ ከገጠመኝ ተረት ተረት ውጪ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ ገደል ገብታችሁ መልካምን ሰው ና አብረኸኝ ገደል ግባ ማለት ነውር ነው

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia หลายเดือนก่อน +3

      የሰው ተረት ከሚሰማ እግዚአብሔር ቃል አይሰማም የሰው ያስበለጠ ትውልድ ስታሳዝኑ 😢😢😢

    • @KaseyGato
      @KaseyGato หลายเดือนก่อน

      የምንችግር አለዉ ከገጠመኙ የእናቱን እና የሱነን መፍቴሔ ሊያገኝ ይችላል ፣ደሞ ጥሩ ነገር እሥከሆነ ድረሥ እግዚአብሔር አይጠላም ፣እግዚአበሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል የሰዉልጅ ግን አያሥተዉልም ትንበተ ሁሤ ምእራፍ አንድ እሥከ ቁጥር አራት​@@meselechfeyessa1226

    • @KaseyGato
      @KaseyGato หลายเดือนก่อน +4

      ​@@seblewongelzeleke-f8lእግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል ፣እኛግን ማሥተዋል አቃተን ለንግግር ያልታደልን

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 หลายเดือนก่อน +12

    ቢኒ እናትህ የተባረከች እና የተመረቀች ስለሆነች ነው እንዳተ አይነት ልጅ የሰጣት ቁማ ለመሄድ ያብቃት ❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn หลายเดือนก่อน +9

    ወልዶ መባረክ ማለት ይህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaze214
    @almaze214 หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን እግዚአብሔርን የያዘ ሰው አይወድቅም እውነት ነው❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 หลายเดือนก่อน +17

    ትለያለክ ስለእውነት ጠንካራ ነህ እጅግ አከብርካለው ዮኒዬ አንተንም እጅግ አከብርካለው ትለያለህ

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትድረስልህ የክርስትና ስሟን የእጅህ መዳፍ ላይ እየፃፍክ ውዳሴ ማርያም ጠዋትና ማታ እየፆምክ እየፀለይክ እየሰገድክ ማታ እናተጋ የሚመጡት መልአክ ያልካቸውን ማን እንደሆኑ ታገኛቸዋለህ በርታ መድሐንአለም ይርዳህ።

  • @sagh6319
    @sagh6319 หลายเดือนก่อน +21

    ቢኒየ የኔ ልዩ ወድን ኢትዮ ስው ቢኖር ይሄልጅ ቤት መኪና ብዙ ነገር መሼለም ነበርበት❤❤

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ይህን ቤተሰብ በምህረትሽ ጎብኛቸው አሜን።

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤❤❤የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልጄ ብላ እንድትጠራህ እመኛለሁ ብድርህ መድሐኒአለም ይክፈልህ ጀግና ለእናቱ በርታ

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ቐ3ዐ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ቐ3ዐ หลายเดือนก่อน +30

    እናትህን አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน +14

    እፍፍፍፍ የዚልጅ እናትግን ምነው ፈጣሪበማራት እውነትጭሱብቻማአይመስለኝም በስደትየመታትመንፈስአለጅአረላንተም እረፍትይስጥህ

  • @sosetg1
    @sosetg1 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አስገራሚ ነው የህክምና ባለሞያ ነህ ቢን ይገርማል እንዲህ አይነት ስራዎች እንሰራለን ያንተ ብርታት ይለያል ለናትህ ታዛዥ እና የቁርጥ ቀን ልጅ ልፋትህን ይቁጠርልህ ልጄ ትበልህ

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 หลายเดือนก่อน +9

    ዉይ አንተ ልጂ አስለቀስከኝ አሁንም እግዝአብሔር ጨርሶ ምራቸው ቆመህ ለማመስገን ያብቃህ እድሜና ጤናውን አሁንም ይስጥህ ለአበባዬም ጤነውን ሰታት ለማየት ያብቃን አሜን

  • @meseretbelay-q2f
    @meseretbelay-q2f หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱስ እሩፋኤል ያበርታህ ወንድሜ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 หลายเดือนก่อน +13

    ቢን ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ እመብርሃን ብርታት ትሁንህ 🙏ዮኒ ከፍ በል ወጣትነትህን ለመልካም እያዋልክ ለብዙ ወጣት አርአያ ትሆናለህ ስራህ የተተባረከ ይሁን እኖድሃለን 🙏👍👏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሴትልጅ ብትሆን እራሱ እንዳንተእንጃ ታደርገዋለች ብዬ አላስብም😢የፈጣሪ ስጦታ ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @Martha-xg8gz
    @Martha-xg8gz หลายเดือนก่อน +11

    ጤና ከእድሜ ጨማምሮ ይስጥህ ፈጣሪ በተአምሩ እናትህን ይማርልህ

  • @ametemihret1632
    @ametemihret1632 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ይህን ቤተሰብ በምህረትሽ ጎብኛቸው አሜን🤲

  • @malm2509
    @malm2509 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይሄን ነገር ሲሰጥህ አንተን ብርታት ጉልበት ሰቶ ብርቱ እንደሚያረግህ ያዉቃል እሱ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ እሱ ቢኒዬ የኔ ብርቱ እናትህን ይማርልህ አንተንም ጨምሮ ጨማምሮ ብርታት ይስጥህ

  • @great-full3612
    @great-full3612 หลายเดือนก่อน +3

    For both mothers that raised these two young men kudos 👏🏽👏🏽👏🏽GLORY OF COURSE BE TO GOD

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq หลายเดือนก่อน +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እውነትህን ነው እግዚያብሔር ጉልበት ሆኖሐል

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት ለደጇ ታብቃቸው ጨርሳ ትማራቸው አንተም ለብዙ ሰው ትምህርት ነህ እግዚአብሔር አሁንም ትእግስቱን ይስጥህ።

  • @luciemilan6631
    @luciemilan6631 หลายเดือนก่อน +6

    እናት. እናት. ናት. ክፉ. እይንካት. በጣም. ጀግና. ልጅ. ነክ. የውነት. እግዝያብሄር. ጉልበትክን. ይባርከው. እናትክን. ይማራት. በርታ. የኔ ወንድም. እለ ቆራቢዋን. እናቴን. እግራን. ስብራት. እስቀምጧታል. እንደዚም. ክፋ. ልጅ. እለ. 😢😢😢😢 ያገሬ. ልጆች. እግዝያብሄር. የስራውን. ይስጠው. ብዬ. እልቅሼ ዝም እልኩኝ

  • @sosetg1
    @sosetg1 หลายเดือนก่อน +5

    ለጠያቂው እምነትና ጥንካሬ ይገርማል ይህን ስላደረግህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ หลายเดือนก่อน +7

    እምትገርሙ ድንቅ እና ውድ የእግዚአብሔር ልጆች በወጣትነታችሁ እግዚአብሔር በከበረ ቦታ እንዲያስቀምጣችሁ ሰለፈቀዳሁ ሁለታችሁም ተባረኩልን ❤🙏🙌 እግዚአብሔር በክበር ይመስገን ።ስውን ማስታመም ለአንድ ቀን እንኳን ይከብዳል እንኳንም ይህንን ሁሉ አመት ቢንዬ እውነት ነው ባንተ አድሮ እግዚአብሔር ነው ሁሉን ያስቻለህ አሁንም እግዚአብሔር ይቅደምልህ❤🙏🙏🙏😇ዮኒም በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም።

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ለዚ ልጅ ቃል የለኝም ልናበረታታው ይገባል

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv หลายเดือนก่อน +2

    እናትህን የ ማሰቃይ ሰይጣን ዳብሎስ አተንም እጅህን በታቱ ተጭውቶ ብሃል ታቱህን አስጠፍተህ ንስሐ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተህ ስገድ ጸልይ እለት እለት ጸሎይ የዛኔ መፈሳዊ ሕይወት ስኖርህ ምረት ይመጣል እግዚአብሔር አምላክን ተማጸነው በጸሎት ቦታ የዛኔ በተግባር ሕይወት ስትኖር ለውጥ ታያለህ ሰይጣን ዳብሎስ ስራውን ያቆማል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 หลายเดือนก่อน +7

    ቢኒ እግዚአብሔር ገልበት ብርታት ይስጠህ🙏🙏🙏🙏ዮኒ የድንግል ልጅ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 หลายเดือนก่อน +14

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
    እግዚአብሄር ሁሉን ትችላልህ አንተ አትሳሳትም ምኞቱን አሳካለት አበባዬ የቢኒ እናት ልጄ ብላ ትጥራው

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw หลายเดือนก่อน +3

    የዘመናችን ጀግና እግዚአብሔር አድኖት ደግሞ ደስታህን ያሳየን

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 หลายเดือนก่อน +4

    ዮናታን የእውነት ምስጋና ይገባሃል!! ቢኒዬ የእናትህን ቆሞ መመሄድና እግዚአብሔር በቅርቡ ያሳይህ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak หลายเดือนก่อน +1

    የዘመኑ ምርጥ ጀግና አይዞክ ፈጣሪይ ስራው ብዙ ነው እናትን በምህረት እጆች ይዳብስልህ ተባረክ❤❤❤

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ หลายเดือนก่อน +5

    አተ ጀግናል ልጅ ነህ በምን ቃል ልግለጥህ😢❤

  • @HanaWorku-g6w
    @HanaWorku-g6w 25 วันที่ผ่านมา

    ስለ ልጅነትህ የምናገረዉ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም ከነ ልጇ በቤታችሁ በሕይወታችሁ ታሪክ ቀያሪ መድሐኒት አለም ታምሩን ይግለፅ አንተ ትለያለህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 หลายเดือนก่อน +4

    እንባዬ ነዉ የመጣዉ ልክ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ሳያት😢❤

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤቴማርያም ትማርልህ እድሜ ይስጥህ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 หลายเดือนก่อน +2

    እንተጎበዝጀግናነህ ወድማችን የማትሰለች ጀግናብዪሀለሁ ቢኒይም ጎበዝ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አባቴ 18 አመት ህመሟን ሽረህ አቁማትና ለልጇ ደስ ይበለው እመብርሃን እናቴ አማላጇ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላክቱ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ አማልዱት ❤😢😢

  • @BilenDanile-io5pm
    @BilenDanile-io5pm หลายเดือนก่อน +4

    በተ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንወድሀለን❤ ብዙ ታምሩን ያሳየን ባንተ ሁሉ የሆነው ለእግዚአብሔር ስራ ነው በእናተ አለም እየተማረ ነው ክብሩ ይስፋ ለዘለአለም

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ማርያምን እግዚአብሔርን የያዘ ሰው አይወድቅም እማ ብርሃን እናቴ ድንግል ማርያም ልዩ ናት ወንድሜ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ እናታችንን አምላካ ቅድሳን ይማርልን

  • @AlemtshayeFeleke
    @AlemtshayeFeleke หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዝያብሔር ስራሕ ድቅ ነው አሑንም ከናተ ጋር ይሑን አይዞሕ አሑንም የሱን ሐሳብ ማን ያውቃል ሑሉ ለበጎ ነው እመቤቴ ትዳብስልሕ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሚ አይዙህ ድና ቆማ ህዳ እምንናያት እምንደሠት ያርግን

  • @beletshachewhabte6093
    @beletshachewhabte6093 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና ነህ ማርያምን አሁንም አመስጋኝ ያድርግህ ተባረክ

  • @meche-j6r
    @meche-j6r หลายเดือนก่อน +1

    መግልፅ ይገብዳል ፈጣሬ ሁሌም ካንተጋር ይሁን እመቤቴ አትለይህ

  • @etsegenetyehayis6123
    @etsegenetyehayis6123 หลายเดือนก่อน

    ስላንተ መግለፅ ይከብዳል ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እናቴ ድንግል ማርያም ድብስ ታድርግልህ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተን የመሰል ልጅ ስለሰጣ እናትህ እድለኛነች አሁንም ባለህ ነገር ጤና እናእድሜጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ታምሩን ክብሩን ይግለጥ በጌታ በኢየሱስ ክስቶስ ስም❤

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ የምትወዳት ከአፍክ ይማትጠፋ ውድምዬ የጠካራ የድግል ማርያም ልጅ ይማርልክ ይተን ድካም አይት ጥንካርክ እግዚአብሔር ይማራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 หลายเดือนก่อน +2

    ሳይደግስ አይጣላም አላህ አፊያዋን ይመልስልህ ቢና

  • @ኣማንዩቱብ
    @ኣማንዩቱብ 23 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ጨምሮ ሃይሉና ጠና ይስጥህ እናትህም ይፈዉስልህ በእዉነት ጅግና ነህ❤

  • @TatuNegusei
    @TatuNegusei หลายเดือนก่อน +2

    ቢኒ ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ እናትህን ደግሞ ፈጣሪ ምህርቱን ይላክላት ቤተሰብ ሁሉም በየ ሀይማኖታችን ፀሎት እናደርግላት 🙏🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ከነልጇ ወዳጇ ትማርልህ ላንተ ቃላት የለኝም እንባ ነዉ የሚቀድመኝ😢😢😢 የዛሬን ልጆች አይቼ አንተን ሳይ ወላዲት አምላክ ትማርልህ ቢኒዬ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመስጋኝ ሰዉ ነህ ታድለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ወይም ወቅሸት ቅዱስ ገብሬል ገዳም ፀበል ውሰዳት ትድናለች ወድሜ አይዞህ እግዚሀብሄር ልፋችህን አይቶ ይቁጠርልህ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወድሜ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም እመብርሐን ትዳብስልህ ያንተ ይለያል😢❤❤❤❤

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ደንቅ ሰራ ሁሉ ሰምህ ይባረክ ሰላሜ ለልጆቼ እንጀራ ነው የተባለው ለዝህ ነው ብንየ ከአፊ የማታውርዳው ሀይል የሆነልክ እግዚአብሔር ደል ይሰጥለክ የኔ ውንደም📖💪🙌🙏🥰🥰

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ የኔ ቆንጆ አንተ ከእግዚአብሔር የሚከፈልህ ታላቅ ነገር አለህ እመቤቴ እስከለተሞትህ በሽታ የሚባል አይንካህ የኔ ቆንጆ እናትህ አለመናገርዋን አትይ እሷ የተኛችበት ትልቅ ጸሎት በትልቁ እንደምትመርቅህና መላኩ ገብርኤል አነተ ጎን ነዉ አይዞህ አይዞህ እናትህ ጸሎትዋ ተሰምቷል ይሰማል አይዞህ

  • @aman28el
    @aman28el 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውም እጅግ ትልቅ ነው። ቢኒ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @romi8708
    @romi8708 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 หลายเดือนก่อน

    አበባዬ ቸሩ መድሀኒታችን ምህረቱንናስጣት እንደው እመቤቴ ድንግልማርያም አደራሽን🙏🙏🙏

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros หลายเดือนก่อน +4

    ቢኒሻ አንተኮ ትለያለህ ❤️❤️💪

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ እናቱ ተሽሏት ደስተውን ማየት በጣም ነው የማጓጓኝ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታ እዳሰማችሁን ደስታችሁን ያብዛው ተባረኩ ቢኒዬ ደጋግና ቅን ሰዎችን ስለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @KkkQqq-uz5ud
    @KkkQqq-uz5ud หลายเดือนก่อน +1

    አላሀ፣አፍያ፣ያድርግልህ፣የኔ፣ወድም

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ወላሂ በዚህ ልጅ ሁኔታ አልቅሸ አልጠግብ ብያለሁ ምንኛ መታደል ነው በአላህ 😰😰😰😰😭😭😭😭😭አላህዬ እባክህ እናቱን አዲንለትና ደሰታቸውን አሳዬን የአላህ እኔ ቃል አጠርኝ እምዬ የኔ ውብ እናት አባባዬ😭😭😭😭😭😭በየፐራኩ እምትጃጃሉ እሰኪ ኑ እዚህ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 28 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን ሆይ ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን አሰጫት አምላኬ ሆይ አንተ የሚሳንህ የለምና ለዚህ ለልጅ ብለህ አንተ በምህረት እጅህ ዳብሳት

  • @rodas6053
    @rodas6053 หลายเดือนก่อน

    ቢኒዬ የምወዳት ኪዳነምህረት ትጎብኛት ደሞ እፀልይልሀለሁ ❤

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ የዝህ ልጅ እናትን ጤናዋን መልስለት😢😢😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q หลายเดือนก่อน

    አምላክ ምን ይሳነዋል ታሪክን ለመቀየር የናትህን ሂወት ይቀይርልህ የተባረከ ልጅ ምነኛ መታደል ነው

  • @FhdhdFhch
    @FhdhdFhch หลายเดือนก่อน

    ላንተስ እምለው ቃላት ያጥርኛል እመቤቴ ቅድስት ማርያም የልፍትህን ዋጋ ትመልከት እና ትፍውስልህ

  • @Efinawonde
    @Efinawonde หลายเดือนก่อน +2

    Endeat nwe endezi tenkara emnet yenorek bezi hulu wejeb weset Yamenkewe yetedegefekewe egziabhere mechereshawen yasamerelek MARYAMEN❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 27 วันที่ผ่านมา

    ዋው እውነትም እግዚአብሔር ይመስገን የረዳ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን ተባረክ 🙏❤️

  • @MeseretEndris
    @MeseretEndris 28 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እመቤቴ ብርታቱን ትስጥህ አልጋ ላይ የዋለ ሰው ማስታመም ከባድ ነው ግን በመሃል አምላክ ስለሚኖር ሁሉን ያቀለዋል ደርሶብኝ ስለሚያውቅ አውቀዋለሁ በርታ ሙዚቃው እና መጨፈሩ ግን ይቅር በዝማሬ አሸብሽብላት አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ ያበርታህ

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat หลายเดือนก่อน

    በጣም ይተባረክ ልጅ ነሽ አግዛአሄር በልጆችህ ተካስ አድሜ ጠና አድሜ ይስትህ ❤❤♥️♥️♥️

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ካተጋር ይሁን እናትህን ምሮልህ በምሰክርነት ናልን ወድማችን ❤❤❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ በልጆችህ አግኘው አቤት መታደልህ ግን ለምን ዩቲዩብህን አትሰራም ለምን አቆምከው ወጣቱ በደምብ እየሰራበት አልነበር

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጀግና ነህ ማርያምን አሁንም አመሰጋኝ ያድርግህ ተባረክ🙏❤❤❤

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ቤተስብ በምህረትሽ ጎብኛቸው አሜን ❤❤😢

  • @Netsi587
    @Netsi587 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የእናትህ ጤና ተመልሶ
    ለማየት ያብቃህ❤

  • @MeskeremMeski-ql9uy
    @MeskeremMeski-ql9uy หลายเดือนก่อน

    ያበረታህ አምላክ ይመስገን የኔ ወንድም የሚቀይርህ ሰው ኑሮ እንኳን ይከብዳል የሚያውቅ ያውቀዋል እኔ ስላተ ቃላት አጣለው በርታ

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትደግፍህ ወንድሜ

  • @ዮዳሄ-ጐ2ኰ
    @ዮዳሄ-ጐ2ኰ 28 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነክ ቢኒ እኔምእኔም እናቴ በእስትሮክ ከተጎዳች 4ኛ አመቷ ነው ለክ ነው ድካም አለው ግን እግዚያብሄር ያግዛል ወንድሜ መምህር ተስፋዬን ተከታተል በናቴ ያየውት ለውጥ ስላለ ነው ክርስት ስማቸው እጅክ ላይ እየፃፍክ ስገድ

  • @YordanosMekonen-w6i
    @YordanosMekonen-w6i หลายเดือนก่อน +1

    tebarek yaniten tiketwan badergilat ayikochegnim nbr min waga alew ameletechign idme liken yangebegibegnal ibakachu inat yalachu sewochi gizew sayrfd yemigebatin kibr situat❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 29 วันที่ผ่านมา

    ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናውን ሰቶሕ ነፍፍፍ አመት ያኑርህ እናትህንም እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርልህ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 หลายเดือนก่อน

    🎉❤ኪዳናምሕረት የምሕረቱ ባለቤት እናት ትዳብሳት ቁማ ለመዳር የልጅ ልጅ እምታይ ያድርጋት🎉❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 หลายเดือนก่อน

    መፃጉን የጎበኘ አምላክ ወድሜ እናትክን አበባዬንም ምሮ ፈውሶ ለምስክርነት ያብቃክ የኔ ጀግና ወድም በርታልኝ ወድሜ🎉🎉🎉

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሽታን ሲሰጥ ጸጋህን ሊያበዛ ይሆናል እኮ ጌታችን መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ጳውሎስ ያለው ነገር ይገርመኛ ይህን በሽታዬን አንሳልኝ ብሎ ሲለምነው ፀጋህ ይበቃሃል ብሎት ነበር እና እሱም ደስተኛ ሆኖ ተቀበለው እና እንኳን ለስጋ ወደሙ አበቃቸው እግዚአብሐር ይወዳቸዋል፡፡አንተ ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ አለክ እና ደስ ልልክ ይገባሃል እና ማንም የማይችለውን አስችሎሃል በርታ፡፡

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 19 วันที่ผ่านมา

    እባካችው ይህን ቅን ወጣት እንዳረውና እሱም አይኑን በአይኑ ይይ አብራ እናቱን ለማስታም የምትረዳው አይዞህ የምትለው

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እድለኛ እናት ናት በጌታ እመብርሀን እናትህን ትማርልህ

  • @CovbjDhdhdn
    @CovbjDhdhdn หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እማምላክ የዘረ ያዕቆብ እመቤት አበባዬን አማልጃች እሱም ድካሙን ተመልከች❤

  • @zed-qx3md
    @zed-qx3md หลายเดือนก่อน +1

    ባንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 😢