ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረዱዬ ጥሩ አድርገሻል እዬባ ወደቤት እየገባ ነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
@@mekdestemeche6871ደምረኛ
እረዱ ለ እዩ ምግብ ሰርታ ታብላው ቻሌጅ ተቀላቀሉ❤❤
Esu serto yablat
በአላህ ❤በማርያም ብያቹሀለሁ አይታቹህ አትለፉኚ🙏10ሺ እድገባ እርዱኚ😪❤🙏🙏🙏
ሆ በግድ ነዉ እዴ ነገሩ በማርያም በአላህ ማለቱን ምን አመጣዉ 😮
እኔንም በፈጣሪ
@@ጒጒጒ😂😂😂😂😂😂
ደምሬሻለሁ እማ አንችም መልሺ
@kalkidancl6493 መልሽ አብረን እንበርታታ ውዶቸ
የነዚህ ጥንዶች ስርአት ደስ የሚለው ብቻ በላይክ አሳዩ ❤😢
ከምንም ቀላይ በጣምነዉ ደስየሚሉኝ❤❤❤❤❤❤ዘላለም አይለያችዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘
@@foziya0531ደምረኛ
ደምርኝ የኔ ውድ❤
@@genetBrhane12 እሺ❣️
ረዱ ምን አይነት እድለኛ ወላጆች ቢሆኑ ነው ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ብቻ የትህትና አንደበተ ርትእት የዋህ አይናፋር ብሎም ቆንጆ ብቻ አዮባ እድላኛ ነህ ፣ ውለዱ ክበዱ
እስኪ የአላህን ቃል ቁረአን ስታዳምጡ ደስታ የሚሰማችሁ ብቻ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ ነይታችሁ ጉራበሉ
አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
መቅራት ከፈለግሽ ሁሉን ኪታብም አዉሪኝ🎉❤
@@Fth4444-f7e አሚንንን
@@Fth4444-f7e ጀዛከላህ አለኚ የምቀራበት
@@Hawa-ji4hiደምረኛ
እዮብ አጥፍተሀል እዳውም ቀለበቷላይ የግድ መገኘት ነበረባቸው ❤❤❤
ድምፄ ተሰማ😅በባለፈዉ ብዬሽ ነበረት የኔሴት❤❤❤❤❤
ደምረኛ
እረዱ ቆንጆ እኛም ቤተሰቦችሽን መተዋወቅ ስለምንፈልግ እባክሽ ካሜራ ይኑር እህቷችሽን Please Please Please በይልን
የነዚህ ጥንዶች ስርአት ደስ የሚለው ብቻ በላይክ አሳዩ👍👍👍👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
ደምርኝ ማሬ❤
እድለኛ ነክ በዚህ ዘመን እንደዚህ እርግት ያለች ከምንም አርቴፊሻል የፅደች ለማግኘት በባትሪ መፈለግ አለበት❤ ተንከባከባት
እሷም እድለኛ ናት ስንት አጭበርባሪ ውሸታም በሞላበት ዘመን እውነተኛ አፍቃሪ ማግኛቷ
እውነት ነው
@@tadilatadila8738ደምረኛ
እዬብ ምነው ተማዘዝክ ማዉራት እንጂ ማዳመጥ አትችልም 😢 ብዙ ተመልካች ታስከፋለህ እባክህን አስተካክል።
ሰርተሺ አብሊው ረዱ❤❤❤ እወድሻለሁ ይልሻል ቀድሞ እዮብ አንች ቀድመሺ በይው እሱ ሳይልሺ በጣም ይወድሻል እዮብ❤❤❤ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤ እወዳችሗለሁ❤❤❤
ረዱ ሞያ ባይኖራትም በዚህ ፀባይዋ ሼፍ ቀጥሮላት የሚያገባት ሞልቷል ። አሜሪካ ነው የምኖረው ብዙ ወንዶች ጓደኞቼ ረዱን ለትዳር በጣም ተመኝተዋታል ። ግን ቀለበት አሰረች😢
አረ ተው😂😂
Very true
አሜሪካ የህይወት ውሳኔዬ ነው አልሽሳ🤪 የእዛ የሚኖሩ ወንዶች በጣም ባለጌ መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን።
😂😂 አሀ ልጁ ተበለ በይና
Yes
እዮባ እንደውም ከቻልክ ምርጥ ሼፍ ትቀጥርላታለህ ረዱ ግን አንደኛ ናት በሁሉ ነገሯ ፈጣሪ ነው ያደለህ አንተም ጎበዝ ልጅ ነህ ከዓይን ያውጣችሁ ብጣም እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤❤
ሶስት እርጉዞችን ሰርታ ያበላች ጅግና ናት እረዴት አያያዟ ብቻ ይበቃል ሁሉንም አማልቶ የሰጣት ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እዮባዬ ሙያ ባይኖራትም እንኳ አይደንቅም ምክንያቱም ተማሪ ስኖን በብዙ ወደትምህርታችን ላይ እንድናተኩር የሚያደርጉን ቤተሰብ እና ባትችልም አይካበድም ዩቱዩብ ደህና ይሁን እያየች ትማራለች ሰማእቷ አርሴማ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ እንድትስሙ ትርዳችሁ ፍቅራችሁ እስከጥግ አይቀይርባችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤
እረዱዬ የኔ ፀባዬ ሠናይ እዉይ ስወድሽ እኮ የኔ ቅመመም እዮባዬ የኔ አስተዋይ❤❤🎉🎉🎉ቤተሠቦችሽን ለማስተዋወቅ በመወሰንሽ ጥሩ አድርገሻል❤❤
ደምረኛ🎉
ረዱኮ ከሁሉም የወድምህ ሚስቶቸ ትንሸ ናት የማታውቀውን ማስተማር ምግብ አሰራርም ትማራለቸ ሁሉም ከመኖር ከድሜ ነው የሚበስለወ ስርአቶ ቁጂናዋ ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤
እዬባ በሳቅ ገደልከኝ እኔ አልሰራም ቲማቲም ለብለብ ነው የምችለው እሱንም አብልቼሻለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም ይመቻችሁ እረዱዬ የኔ መልከመልካም በጣም ባለሙያ ናት አያያዛ ብቻ ይበቃል ለሶስት እርጉዝ የሰራች ጀግና ናት ትሰራለች አያቅታትም
ሩዱዬ ፍቅርሽን በቃላታም ግለጪለት ብዙ ጊዜ ሳይ አንቺ ታፍሪያለሽ እዩብ ደግሞ ይሄን ይፈልጋል❤
ገና ናት ትንሽ ምክር ያስፈልጋል ልጅነት አላት
@@loveethiopia9901ደምረኛ
@@loveethiopia9901 ትክክል
ኧረ ወይኔ😂😂😂❤እዮብ በራበዉ ሳአት እንዳታወሩት በቃ እረዱ ትግስቱ ይስጥሽ አዛጋት አይዞህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
እዬባ ለምን ግን ታስቃየታለ አንተ የፈለከው ከእሷ አንደበት ይውጣ ብለክ ነው አይደል ውስጧ እኮ አለ ግን አንደበቶ መናገር ያቃተው ስለምትፈራ ነው ማርያምን።
የኔ ቢጤ ናት 😂እኔም ነኝ
🫶😋😂😂😂😂
@@NaeemaImam-tp9fpደምረኛ
@@shawaye5579ደምረኛ
😂😂😂😂😂😂
ረዱየ አስቢበት ምግብ መሥራት ወንዶች በሆዳቸው አይቀልዱም
😂😂😂😂
😅😅😅😅
ይደርሳል ሲጋቡ😂
አይ ከመጋባት ፊት ሙያ ይታይ😆😆
የኔፍድሻ አንችኮ ፍገግታሽ ይበቃል ረዱዬ❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ፈጣሪ አሟልቶ ሲሰጥ ደስ ይላል በእውነቱ ፈቅራችሁን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ መጨረሻችሁን ታሳምረው
እዮብ ምርጥ ልጂነው ከምር እዳተአይነት ባል ይስጠኝ ጌታ ሆይ👏👏👏💕💕
ደምርኝ ማሬ
Amen 🙏
ለሁላችን
@@NeZa-f2uደምረኛ
ከእቶችሽ ጋር አስተዋቂኝ አንዳላልክ አሁን ግዜዉ ደርሶ ላሰተዋዉቅሐ ሰትባል መደሰት ሲገባህ ምነዉ በመሰቀለኛ ጥያቄ አፋጠጥካት አንዳንድ ጥያቄህ አሷን ብቻ ሣይሆን አድናቂዎችሕንም የሚያሰከፋ ነዉ ቀለበት አሰረሕላት እንደ አዲሰ ታገቢኛለሽ የሚሉት ጥያቄ ምን አመጣዉ ረዱን
eko
አረ ጉድ ምነው መሀይምነት አጠቃሽ እሱ ሲቀልድ ነው ምን አገባሽ ቀፎ
እሄ ኮሞቲ የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤
ኣሜን፫ የኔ ውድ ደምርኝ❤
ትዳር ውስጥ ሴት ብቻ ምግብ መስራት የለባትም ወንድም ከሴቷ እኩል ምግብ ሰርቶ መብላት አለበት!!!🚺♀️በዚህ ምድር ላይ ሴትም ወንድም እኩል ነው!⚖️🤝
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥሩ አድርገሻል ከቤተሰብ መታወቅ መልካም ነዉ ከፌክ ፅድት ያለቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤ እንጠብቃለን በጉጉት
የኔ ዉዶች ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏🙏
ደምርኝ ውዴ❤❤
ቤተሰብ ያከበረ የተከበረ ነው ለዚህ ነው የምወዳችሁ❤ familieverst ❤ይላሉ ነጮች እዮባዬ እኔማ ፊታችን ስላደግህ ታናሽ ወንድሜ ነው የሚመስለኝ❤ ብዙ መባረክ ለሒወታችሁ ይሁን ተባረኩልኝ❤
ከቤተሰብ መተዋወቅ ጡሩ ነው ይበልጥ ፍቅር ያጠነክራል
ምን እዳ አለብሽ እሱ ሰርቶ ያብላሽ አንቺ መልክሽ ብቻ ይበቃሻል
አይ አሁን ባንቺ ቤት ሰልጥነሽ ሞተሻል 😂😂😂😂😂
እኔ ግን መኪና ውስጥ የምሰራቸውን ነገሮች እወዳቸዋለው❤❤❤❤❤የኔ እርግቦች ተባረኩ
እዬባ ጎበዝ ከቤተሰቦችጋር መተዋወቅ መፈለግ ጥሩነው ረዱዬ የኔ ደርባ ማነው እደኔ እነዚህን ቤተሰብ የሚወዳቸውና የሚያከብራችሁ የምር እግዚአብሔር ከነቤተሰባቹ ጥላ ከለላይሁናቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ላገባህ ነው በይኝ 😂😂😂😂ምን አይነት ጥያቄ ነው ይባላል እንደዚህ ቀለበት ያረክላት ልታገባት እንደሆነ እኮ ታውቃለች 😂😂ፋራ ነው እንዴ ኢዮብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ያስቃል
ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ❤️❤️🥰🥰
ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ የስደት እህቶቼም ፈጣሪ ያድላችሁ ቤተሰብ ደምሩኝ
❤
ምርጦቼ❤
ዉደ❤❤❤❤
አልሚየ 🎉🎉🎉
አልሚየ አለሽ በዚህም😂❤❤❤❤
❤❤❤❤ER
አልሚ የኔ ልዩ እህት እዚህም አለሽ
የረዱን ቤተሰብ ለማየት የጓጓ ልክ እንደኔ ረዱ የሴት ውሃ ምርጥ ልጂ ቃል ዬለኝም በዚሁ ቀጥይ ትዳር መስርታቹሁም ምስያችው ልጆች አላህ ይወፍቃቹሁ❤❤
ተጋብታቺ ወልዳቺሁ ለመሳም ያብቃቺሁ ሩዱ እና እ ዮቤል ሰርተሺ አብይው ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤🎉
እቺልጅ ጥርሷ የአማቷን ጥርስ አይመስልም ማለቴ የኦዮባን እናት ጥርስ በጣም ይገርማል❤❤❤❤ስወዳችሁ ታድለሽ እረድዬ ከመልካም ቤተሰሰብ መቀላቀቀል ቀልመ
ወድልጂ ሆዱን ይወዳል የሚሉት እውነትነው ለካ ዮባ አተሆዳም😂😂
የእኛ ውዶች እንኳን መጣችሁልን ልክ ነሽ መተዋወቅ አለበት።
እዮብና ረዱ በጣም ነዉ ምወዳችሁ የፍቅር ባለቤት ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ
እዮብ ደግሞ የዛሬው ፀባይህ በጣም ነው የሚያስጠላው ምን ሆነህ ነው አዲስ ባህሪ ያመጣኸው
እኔም ደብሮኛል
ምን ማለት ነው አርቦኛል አለ ፃመኛ ነው ወሬኛነት ያስጣላል ዝም በሉ እስኪ
ወይ እዮባ ጭራሽ ቨዲዮ ይመርጣሉ አላለም ወይኔ እንዴት እንደሳቅኩኝ ሆዴ ን አመመኝ 😂😂😂😂😂😂
ማርያምን በሳቅ የገደለኝ እኔ አችልም ቲማቲም ለብለብ ነው ሰርቸልሽ በልተሻን ሲል
በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ማሮች ዶሮ ነበር ስትጋቡ በቤታችሁ ታሳየን አለች ለግዜው ባስታ ፍርኖ ሰርታ ታሳየን ታብላህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ አድርቅ የሆክ ልጅ አዛካት ልጅቷን ለምድነው ብሎ ጥያቄ 😂😂😂 ረዱየ❤❤❤
ማዛግህ ይበዛል
Eyob🎉 Tilik sew Gobez I like the way you respect meeting her family good job.🎉
ዋናው መክ ነው ሞያ ይለመዳል ተጋገዙ🎉🎉❤❤
ረዱ እድለኛ ነሽ እዮብ በማግነትሽ ,,,,የእዮብ ወዳጅ ነኝ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ዬት ነቹልኝ ያረዱዬና የእዮብ እውነትኛ ወዳጆች😊😊🎉🎉❤
ረዱዬ የኔ ሴት የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እዮባዬ ምርጦቼ ❤❤❤❤❤
በስደት ላላችሁ እህቶቼ እንዲህ ያማረ ፍቅር ያድላችሁ❤❤🎉🎉
እውነት ለመናገረ ጓጉቻለሁ እህቶችሽን ለመተዎወቅ ሙሉ ቤተሰቦችሺን
ሁላታቹሁም ታምራላቹ ስርአታቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያጣምራቹ 🙏❤️❤️
የኔ ከረሚላ የኔ ሴት❤❤❤እንኳን መጣችሁልን ተውዳጆቻችን
ውዴ ደምሪኘ
ያተን ቲማቲም ለብ ለብ አይተናል የረዱንም አሳየንንን😂❤
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@@SelamYohanned-v2zደምረኛ
@@አንድጌታአንድሃይማኖትደምረኛ
አህለንየኔዉዶች እኔ ሳያችሁሁልግዜ በጣምነዉየምገርመኝ እህትእናወንድምነዉየምመስሉኝ ማሻአላህብያለሁ🎉🎉❤❤
ኧረ ጥያቄ ምግብ ላይ ጎበዝ ናት❤❤❤
ረዱዬ እንዴት እኮ እንደምንውድሽ በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ጨዋ ሴት ነሽ እዮባ ጎበዝ በደንብ ተንከባከባት we all Love you ❤️
ምነው ረዱዬ ደህናም ልጅ አይደለሽ እንዴ ተዋወቃቸው ሳይሆን ሊተዋወቃቸው ቀጠሮ ያዝን ነው የሚባለው ምንም ፕሮግራም ይዘሽ ባትመጪም ከእዮባ ጋር ሆነሽ ስትጫወቱ ብናይ ደስተኛ ነን አያቹሀለው ግን አጏጉተሽኝ በሚቀጥለው ስትይ ኩም አደረግሽኝ በይ ተቀበይ ስድቤን ቆንጆ : ጨዋ : እንጆሪ ሞልቃቅዬ አይበቃሽም ስድቤ እወዳቹሀለው ልእልት ነኝ
እሩዱ ምን አይነትቤ ተሰብ ቤሳዴክሽነዉ በሰርሀት የተሞላሽ❤❤❤❤❤
በጣም እከ አሁን ካየሁት የሚዲያ ሠው እሷ ብቻ ናት ጨዋ ጨዋ ያሣደጋት
ረዱዬ እና እዮብ በጠም ነው የምወደቹ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ዉዴ❤
Eyob you are a lucky man to have such a beautiful and smart girl.
የረዱን እህቶች ለማየት የቸኮለ❤
እውነት እናተን ለማየት ኢቶብ ሰገባ እናተን ባየሁበት አይኔ እነነሩታ የሚባሉ የሜዳ አህያ ሰልኬ እያመጣ እቢአለኝ
😂😂😂😂 ትክክል አለሌ ሩታ
😅😅😅😅😅😅😅zbra
😂😂😂😂😂ere weyne
በጣም ትገርማለህ እዬብ ምን አይነት ነህ
እዮብእኮ እድለያነህ ይችን የመሰለችውብ ሰጠህ❤❤❤❤
ኢዮብና ረዱ በጣም ነው የሚወደችሁ የናንተ አፍቃሪ ሆኜአለሁ❤❤
ረዱዬ እህቶችሽን ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን 😍
ከቤተሰብ መተዋወቅ ጡሩ ነው ይበልጥ ፍቅር ያጠነክራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ረዱየ የኔ ፍልቅልቅ ስርኣትሽ ቁንጅናሽ ልክ እንደ የህልሜ ሴት እዮባ ጠበቅ ኣርገህ ያዛት ❤❤
ይች በጣም ጣፋጭ ነዉ የሚሏት ፓርት ሥታሥቀኝ
እየብ በደብ ይወዳታል ይስማታል ምናለ አችም ግጥም አርገሽ ብስሚዉ ላች ተናደኩ እኔ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ቤተሠብስለሚያይታፋራለችእንደኔ
ክክክክክክክክክክ ታፍራለች እኮ ነው
ረዱዬ እና እዮብ በጣም ነው ደስስትሉ❤❤❤🎉🎉
እረዱዬ የኔ ቆንጆ በርቺ አስተዋውቂው
ስላም ያለው ፍቅር ነው ጨዋ ያሳደጋችሁ ጨዋ የወለዳችሁ ለዚህ ነው የምንወዳችሁ
ረዱዬ እና እዮቤ የኔ መልካሞች ኑሩልኝ ተባረኩ ። ረዱዬ እሄቶችሽ መተዋወቃቸው ካልቀረ ለምን አቤልን ; አዲስን ; ሄኖክን አትጨምሪም ደስ ይላል ። ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ
መጀመሪያ እዮብን ይወቁት በቀጣይ እንደሚመቻቸው ይሁኑ
Redu. When you start you tube on camera you were very shay and less confidence. Right now absolutely perfect the way you talking it's so amazing
ምርጥ ጥዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶችዬ በጣም ደስ ይላል ረዱዬ እህቶች ለማስተዋወቅ ሀሳብ መናገርሽ ለእኛም ደስ ይለናል እንጠይቃለን ውዶች በሰላም ኑልን❤❤❤❤❤
አደኛ ነኝ ዛሬ እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ሰላም ያርግልን በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን🙏🥰🥰🥰🥰
እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ❤❤❤
ረድ ቆንጆ ጨዋ ጎበዝ ጥሩ አድርገሻል❤❤❤❤
አይለያችሁ ዉዶቼ ❤️🥺
ደስ የምትሎ ጥንዶች ያዘልቅላቹህ እዮቤል እና እረዴትት
በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ውድድድድድድድ በርቱ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዮባየ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰነምግባር ያለው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ ይላል
ጎበዝ እራዱ❤ሳስብን ነበር ግን እልፅፍኩም ኩሜትላይ
የኔ ጣፍጭ እግት ያለች ቆጆ❤
ቲማቲም ለብለብ ምርጥ ነው እዮቤ ይመችክ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Eyoba and Redu you can do caples cooking show. It will be nice if you can start From yourself and then you can do it with your entire family and then others will be a nice show.
Waww Dasii tilalachu Radeye Siwadishi Ikuo 💚💙💜💯
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛልን አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሬዲን አታስጨናንቃት ❤❤❤❤❤

ትዳር ውስጥ ሴት ብቻ ምግብ መስራት የለባትም ወንድም ከሴቷ እኩል ምግብ ሰርቶ መብላት አለበት!!!🚺♀️
በዚህ ምድር ላይ ሴትም ወንድም እኩል ነው!⚖️🤝
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥሩ አድርገሻል ከቤተሰብ መታወቅ መልካም ነዉ ከፌክ ፅድት ያለቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤ እንጠብቃለን በጉጉት
የኔ ዉዶች ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏🙏
ደምርኝ ውዴ❤❤
ቤተሰብ ያከበረ የተከበረ ነው ለዚህ ነው የምወዳችሁ❤ familieverst ❤ይላሉ ነጮች እዮባዬ እኔማ ፊታችን ስላደግህ ታናሽ ወንድሜ ነው የሚመስለኝ❤ ብዙ መባረክ ለሒወታችሁ ይሁን ተባረኩልኝ❤
ደምረኛ
ከቤተሰብ መተዋወቅ ጡሩ ነው ይበልጥ ፍቅር ያጠነክራል
ምን እዳ አለብሽ እሱ ሰርቶ ያብላሽ አንቺ መልክሽ ብቻ ይበቃሻል
አይ አሁን ባንቺ ቤት ሰልጥነሽ ሞተሻል 😂😂😂😂😂
እኔ ግን መኪና ውስጥ የምሰራቸውን ነገሮች እወዳቸዋለው❤❤❤❤❤የኔ እርግቦች ተባረኩ
እዬባ ጎበዝ ከቤተሰቦችጋር መተዋወቅ መፈለግ ጥሩነው ረዱዬ የኔ ደርባ ማነው እደኔ እነዚህን ቤተሰብ የሚወዳቸውና የሚያከብራችሁ የምር እግዚአብሔር ከነቤተሰባቹ ጥላ ከለላይሁናቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ላገባህ ነው በይኝ 😂😂😂😂ምን አይነት ጥያቄ ነው ይባላል እንደዚህ ቀለበት ያረክላት ልታገባት እንደሆነ እኮ ታውቃለች 😂😂ፋራ ነው እንዴ ኢዮብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ያስቃል
ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ❤️❤️🥰🥰
ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ የስደት እህቶቼም ፈጣሪ ያድላችሁ ቤተሰብ ደምሩኝ
❤
ምርጦቼ❤
ዉደ❤❤❤❤
አልሚየ 🎉🎉🎉
አልሚየ አለሽ በዚህም😂❤❤❤❤
❤❤❤❤ER
አልሚ የኔ ልዩ እህት እዚህም አለሽ
የረዱን ቤተሰብ ለማየት የጓጓ ልክ እንደኔ ረዱ የሴት ውሃ ምርጥ ልጂ ቃል ዬለኝም በዚሁ ቀጥይ ትዳር መስርታቹሁም ምስያችው ልጆች አላህ ይወፍቃቹሁ❤❤
ተጋብታቺ ወልዳቺሁ ለመሳም ያብቃቺሁ ሩዱ እና እ ዮቤል
ሰርተሺ አብይው ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤🎉
እቺልጅ ጥርሷ የአማቷን ጥርስ አይመስልም ማለቴ የኦዮባን እናት ጥርስ በጣም ይገርማል❤❤❤❤
ስወዳችሁ ታድለሽ እረድዬ ከመልካም ቤተሰሰብ መቀላቀቀል ቀልመ
ወድልጂ ሆዱን ይወዳል የሚሉት እውነትነው ለካ ዮባ አተሆዳም😂😂
የእኛ ውዶች እንኳን መጣችሁልን ልክ ነሽ መተዋወቅ አለበት።
ደምርኝ ማሬ❤
እዮብና ረዱ በጣም ነዉ ምወዳችሁ የፍቅር ባለቤት ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ
እዮብ ደግሞ የዛሬው ፀባይህ በጣም ነው የሚያስጠላው ምን ሆነህ ነው አዲስ ባህሪ ያመጣኸው
እኔም ደብሮኛል
ምን ማለት ነው አርቦኛል አለ ፃመኛ ነው ወሬኛነት ያስጣላል ዝም በሉ እስኪ
ወይ እዮባ ጭራሽ ቨዲዮ ይመርጣሉ አላለም ወይኔ እንዴት እንደሳቅኩኝ ሆዴ ን አመመኝ 😂😂😂😂😂😂
ማርያምን በሳቅ የገደለኝ እኔ አችልም ቲማቲም ለብለብ ነው ሰርቸልሽ በልተሻን ሲል
በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ማሮች ዶሮ ነበር ስትጋቡ በቤታችሁ ታሳየን አለች ለግዜው ባስታ ፍርኖ ሰርታ ታሳየን ታብላህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ አድርቅ የሆክ ልጅ አዛካት ልጅቷን ለምድነው ብሎ ጥያቄ 😂😂😂 ረዱየ❤❤❤
ማዛግህ ይበዛል
Eyob🎉 Tilik sew Gobez I like the way you respect meeting her family good job.🎉
ዋናው መክ ነው ሞያ ይለመዳል ተጋገዙ🎉🎉❤❤
ረዱ እድለኛ ነሽ እዮብ በማግነትሽ ,,,,የእዮብ ወዳጅ ነኝ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ዬት ነቹልኝ ያረዱዬና የእዮብ እውነትኛ ወዳጆች😊😊🎉🎉❤
ረዱዬ የኔ ሴት የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እዮባዬ ምርጦቼ ❤❤❤❤❤
በስደት ላላችሁ እህቶቼ እንዲህ ያማረ ፍቅር ያድላችሁ❤❤🎉🎉
እውነት ለመናገረ ጓጉቻለሁ እህቶችሽን ለመተዎወቅ ሙሉ ቤተሰቦችሺን
ሁላታቹሁም ታምራላቹ ስርአታቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያጣምራቹ 🙏❤️❤️
የኔ ከረሚላ የኔ ሴት❤❤❤እንኳን መጣችሁልን ተውዳጆቻችን
ውዴ ደምሪኘ
ያተን ቲማቲም ለብ ለብ አይተናል የረዱንም አሳየንንን😂❤
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂
@@SelamYohanned-v2zደምረኛ
@@አንድጌታአንድሃይማኖትደምረኛ
አህለንየኔዉዶች እኔ ሳያችሁሁልግዜ በጣምነዉየምገርመኝ እህትእናወንድምነዉየምመስሉኝ ማሻአላህብያለሁ🎉🎉❤❤
ኧረ ጥያቄ ምግብ ላይ ጎበዝ ናት❤❤❤
ረዱዬ እንዴት እኮ እንደምንውድሽ በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ጨዋ ሴት ነሽ እዮባ ጎበዝ በደንብ ተንከባከባት we all Love you ❤️
ምነው ረዱዬ ደህናም ልጅ አይደለሽ እንዴ ተዋወቃቸው ሳይሆን ሊተዋወቃቸው ቀጠሮ ያዝን ነው የሚባለው ምንም ፕሮግራም ይዘሽ ባትመጪም ከእዮባ ጋር ሆነሽ ስትጫወቱ ብናይ ደስተኛ ነን አያቹሀለው ግን አጏጉተሽኝ በሚቀጥለው ስትይ ኩም አደረግሽኝ በይ ተቀበይ ስድቤን ቆንጆ : ጨዋ : እንጆሪ ሞልቃቅዬ አይበቃሽም ስድቤ እወዳቹሀለው ልእልት ነኝ
እሩዱ ምን አይነትቤ ተሰብ ቤሳዴክሽነዉ በሰርሀት የተሞላሽ❤❤❤❤❤
በጣም እከ አሁን ካየሁት የሚዲያ ሠው እሷ ብቻ ናት ጨዋ ጨዋ ያሣደጋት
ረዱዬ እና እዮብ በጠም ነው የምወደቹ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ዉዴ❤
Eyob you are a lucky man to have such a beautiful and smart girl.
የረዱን እህቶች ለማየት የቸኮለ❤
እውነት እናተን ለማየት ኢቶብ ሰገባ እናተን ባየሁበት አይኔ እነነሩታ የሚባሉ የሜዳ አህያ ሰልኬ እያመጣ እቢአለኝ
😂😂😂😂 ትክክል አለሌ ሩታ
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅zbra
😂😂😂😂😂ere weyne
በጣም ትገርማለህ እዬብ ምን አይነት ነህ
እዮብእኮ እድለያነህ ይችን የመሰለችውብ ሰጠህ❤❤❤❤
ኢዮብና ረዱ በጣም ነው የሚወደችሁ የናንተ አፍቃሪ ሆኜአለሁ❤❤
ረዱዬ እህቶችሽን ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን 😍
ከቤተሰብ መተዋወቅ ጡሩ ነው ይበልጥ ፍቅር ያጠነክራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ረዱየ የኔ ፍልቅልቅ ስርኣትሽ ቁንጅናሽ ልክ እንደ የህልሜ ሴት እዮባ ጠበቅ ኣርገህ ያዛት ❤❤
ይች በጣም ጣፋጭ ነዉ የሚሏት ፓርት ሥታሥቀኝ
እየብ በደብ ይወዳታል ይስማታል ምናለ አችም ግጥም አርገሽ ብስሚዉ ላች ተናደኩ እኔ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ቤተሠብስለሚያይታፋራለችእንደኔ
ክክክክክክክክክክ ታፍራለች እኮ ነው
ረዱዬ እና እዮብ በጣም ነው ደስስትሉ❤❤❤🎉🎉
እረዱዬ የኔ ቆንጆ በርቺ አስተዋውቂው
ስላም ያለው ፍቅር ነው ጨዋ ያሳደጋችሁ ጨዋ የወለዳችሁ ለዚህ ነው የምንወዳችሁ
ረዱዬ እና እዮቤ የኔ መልካሞች ኑሩልኝ ተባረኩ ። ረዱዬ እሄቶችሽ መተዋወቃቸው ካልቀረ ለምን አቤልን ; አዲስን ; ሄኖክን አትጨምሪም ደስ ይላል ። ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ
መጀመሪያ እዮብን ይወቁት
በቀጣይ እንደሚመቻቸው ይሁኑ