6ኪሎ እና ካዛንችስ በፖሊስ ተከቦ እየፈረሰ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 579

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 หลายเดือนก่อน +27

    የገፈቱ ቀማሽ ነኝ ግን የድንግል ማርያም ልጅ የዚህን ሁሉ እንባ በእጥፍ ይመልስላቸዋል የግቢው ገብርኤል ታምሩን ያሳያል ያሳደገኝ አባቴ🙏😭

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ሐይሉን ይግለጥ

  • @ቤርሳቤህ
    @ቤርሳቤህ 2 หลายเดือนก่อน +79

    😢😢ከእኛ የሚጠበቀው ነገር ቢኖር የፈለገ ከቤተክርስቲያን አርቆ ቢጥለንም ከቀድሞው የበለጠ መንፈሳዊም አመታዊም በአል ሲኖር ከቤተክርስቲያን አለመቅረት ነው እላለው መታገል ያስፈልጋል ሰይጣን ሁሌም እንደታገለ ነው ግን እኛ ተስፋ አንቆርጥም🤲🤲💒💒💚💛❤️

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 หลายเดือนก่อน

      Awo gin ezbu endaygenagn yeteleyaye bota naw yemiwesdoachew 😢😢😢 fetari hagerachenene yetebkelen🎉🎉🎉

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤት እና የእለት ጉርስ ሲኖር እኮነዉ ወደ ቤተክርስቲያን የሚኬደዉ የት አሉ እነዚ የፈረሰባቸዉ?

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 2 หลายเดือนก่อน

      አተ እራስሕን ጠብቅ

    • @yonamik955
      @yonamik955 2 หลายเดือนก่อน +3

      ልማት ማለት በአትክልት በመብራት ነው መሻሻል የሰው ፍጥረት እየምተ እየተራበ እረ ምኑ ይወራል አይ የድንግል ማርያም ልጅ እረ ድረስልን

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 2 หลายเดือนก่อน

      የቤተክርስቲያናቱ አስተዳዳሪዎችና አገልጋይ ተብዬዎች ለምንድን ነው ደሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብለው የማይጮሁት ሲባል መልሱ ለጥቅም ያደሩ ስለሆኑ ነው የሚል ነው
      ነገር ግን የሰው ልጅ ነበር 1ኛ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ሰው በየቦታው እየፈረሰ ቤተክርስቲያን ብቻዋን ብትቀመጥ ማነው የሚገለገለው

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 2 หลายเดือนก่อน +139

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን🙏

    • @tibebwatekola2614
      @tibebwatekola2614 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 2 หลายเดือนก่อน

      @@estifanosayitegeb8366 ሁሉም ኢትዬጲያዊ እንዳት ብራሀን የሆነ ልብ ቢኖረው ብዬ ተመኝው አንተም አላህ ጡሩ ነግረ ይሰጥክ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 หลายเดือนก่อน +84

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው ላይ አለ ለሴጣን አስረከቦና እኮ የነቃ የለም ደንዝዞል

    • @dawedAhmed-s3d
      @dawedAhmed-s3d 2 หลายเดือนก่อน

      Fetari hezbachinn yankawu

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน +7

      የነቃንስ ምን አደረግን ? ንገሩኝማ ? ስለ አገራችን ፀለይን ? አለቀስን በዘረኝነት ወጣን ? የቦክላችን የሰራነው አለ ? የለም በባዶ ከመጮህ , ስለዚህ በንጹህ ልባችን ወደ ፈጣሪ እናልቅስ ቢያንስ የነቃን በፀሎት እንትጋ ወገን ቁጭብለን አንፍረድ አለቀ 😢

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน

      Hahaha 🤣

    • @ደረጄጌታቸው
      @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ''ሁከትና ጩኸትም ዋይታም ሁሉ በኢትዮጵያ ይሆናል መሰረቷም ይፈርሳል፡፡'' ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 4
      ''የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት፣አውራጃወች፣ወረዳወች ቤቶች ሠወች ሁሉ በመከራ ሲጨነቁ አየሁ፣ይጨነቃሉም፡፡'' ትንቢተ ዕንባቆም ም 3 ቁ 7 የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ​@@bemnethailu1663

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 หลายเดือนก่อน +59

    • ካሳንቺስ ግቢ ገብሬል !!!
    • ደህና ሁኝ ሰፈሬ፣ ድክድክ ያልሁብሽ፣
    • ሰኞና ማክሰኛ፣ የተጫወትሁብሽ፣
    • ኳስና ኩኩሉ፣ የተጫወትሁብሽ፣
    • ለስኳር ለቡና፣ ሱቅ የተላክሁብሽ፣
    • በትዝታየ ውስጥ፣ ትልቅ ፋይል አለሽ፣
    • ነፍስ ይማር ሰፈሬ፣ እኔ አንቺን አልረሳሽ።
    • በአንቺ አሳልፌላሁ፣ ደስታም መከራ፣
    • መቼም ማይረሳ፣ ሚኖር ከእኔ ጋራ፣
    • የማያልቅ ቢነገር፣ የማያልቅ ቢወራ።
    • ሰፈሬ ፈርሰሻል፣ ጠፍተሻል የለሽም፣
    • ሌላም ቢሰራብሽ፣ አንቺ የእኔ አይደለሽም።
    • የብዙ ዘመን ቅርስ፣ በአንድ ጊዜ ይታጣል፣
    • ቅርስ እኮ ክቡር ነው፣ ከብዙ ይበልጣል፣
    • እንዲህ ያለ ስራት፣ እንዲህ ያል ቅርስ ጠል፣
    • እንዲህ ያለ መንግስት፣ እንዲህ ያል ራስ ጠል።
    • ሳይታሰብ ነግሶ፣ እንዲህ በጠበጠን፣
    • በእጃችን ይወድቃል፣ የትም አያመልጠን።

    • @atenafuzekarias8284
      @atenafuzekarias8284 2 หลายเดือนก่อน +2

      በቃ ይህ ገጠም ማልቀሰ ብቻ ነው።እንደ አንደ አደስ አበባ ነዋሪነትህ የምታደርገው።ይህ አይነት ትወልድ ይዞን ነው የምጠፋው ለምን እንኳን ተብሎ ግጥም መፃፍ ፈረተን ታሪክ አናወራለን

    • @JKGedlu
      @JKGedlu 2 หลายเดือนก่อน

      ደደብ፤ አምልኮት የትም ቦታ በማናቸውም ጊዜ ማምለክ ይቻላል፣ የቀበሌ ቤት ማከራየት የለመደ በስተቀር ልማቱን የሚቃወም ሌባ ብቻ ነው።

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 2 หลายเดือนก่อน +2

      What an amazing poem! Your words painted the picture of our beloved Addis Ababa. The enemy knows the value of Ethiopia, so he's set to destroy her. Your poem made me cry,

    • @alemayehuderessa4788
      @alemayehuderessa4788 2 หลายเดือนก่อน

      Dedeb

    • @YeababaT
      @YeababaT 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 หลายเดือนก่อน +20

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምሕረትህ እየን ተመልከተን በድለናል እና ማረን 😢

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቅዱስ ገብርኤል ይሳው በውነት የደሀው እባ በውነት የትም አይኤድም እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ እስከዘላለሙ ክፍ ከፍ አድርጋቸው👏👏👏

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቀይ ከረባቱ እመኑኝ መቼም አይሳካለትም የነ አቡነ ተክለሐይማኖት የነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የሁሉም ቅዱሳን አምላክ መድሐኒዓለም ይፈርዳል ባለ ቀይ ከረባቱ አይሳካለትም ወንድማችን በርታ አትጥፋ መድሐኒዓለም ከነ እናቱ ከአንተ ጋ ይሁን በርታ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ይማረን 😢😢😢😢

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 2 หลายเดือนก่อน +39

    የቅዱሳን አምላክ በያለንበት ይጠብቀን በእውነት

    • @JKGedlu
      @JKGedlu 2 หลายเดือนก่อน

      ደደብ፤ አምልኮት የትም ቦታ በማናቸውም ጊዜ ማምለክ ይቻላል፣ የቀበሌ ቤት ማከራየት የለመደ በስተቀር ልማቱን የሚቃወም ሌባ ብቻ ነው።

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 หลายเดือนก่อน

      Menor ale beleh new?

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 2 หลายเดือนก่อน

      ማለት ኤት የስት ነህ😌​@@miserts7657

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 2 หลายเดือนก่อน +16

    ችግር የለውም እነርሱ ይስሩትና የረከሰውን ነገር የሚቀድሰውን ያመጣልናል።ነገር ግን በሀጥያት ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላነው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የምር ከእግዚአብሔር ጋር በንስሃ ሲታረቅ ነው መልካሙ ዘመን የሚመጣ።

    • @ደረጄጌታቸው
      @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ''ሁከትና ጩኸትም ዋይታም ሁሉ በኢትዮጵያ ይሆናል መሰረቷም ይፈርሳል፡፡'' ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 4
      ''የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት፣አውራጃወች፣ወረዳወች ቤቶች ሠወች ሁሉ በመከራ ሲጨነቁ አየሁ፣ይጨነቃሉም፡፡'' ትንቢተ ዕንባቆም ም 3 ቁ 7 የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

    • @nebiyuzewdu7384
      @nebiyuzewdu7384 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፣ትንቢት እውነተኛነቱ የሚረጋገጠው በትክክል ሲፈጸም ነው።

  • @MeskremTamene
    @MeskremTamene 2 หลายเดือนก่อน +10

    ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @hareg373
    @hareg373 2 หลายเดือนก่อน +15

    ምን ይሻለናል ወገን ተው የደነደነ ድንጋይ የሆነው ልባችን በንስሐ እንባ እንጠበውና እግዚኦ እንበል ወደ አምላካችን😥

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አስፈሪ ክፉ መንግስት ነው ያለው ግን ይሸነፋል በግዛብሔር ታምር

    • @alemmeseret2466
      @alemmeseret2466 2 หลายเดือนก่อน

      ከግዛብሔር ጋር መነሳት ነው ያለባችሁ ተኝታችህ ቤት ሲፈርስ ይህ መደንዘዝነው አንተም ቅስቀሳ ይህ ወሬ ምንም አይጠቅምም ቀድማችሁ ብትነሱ ይሁሉ አይደርስም አሁንም ዜናብቻ ጥቅም የለውም ተደራጁ ታገሉ ልማት ሙሉበሙሉ አይደለም አራት ነጥብ እቅዱ ሁሉን አሶጥቶ የራስን ለመተካት ነው በፍቃደኝነት ቅኝ ሊያስገዛን ነው እግዛብሄር ብድሩን ይክፈለው ግን ከግዛብሔር ጋር እንታገል አሜን ብሎ ተቀብሎ ማጨብጨብ ቶሎ መቀበል ይህ ነው ይህንሁሉ ጉድ ይመጣው ለም ን እንዴት ቢባል ኖሮ ይሁሉ አይመጣም ለአወራ ሁሉ ማጨብጨብ መሳቅ ቁምነገር ጠፍ እረ ያባቶቻችን የጀግኖቹ ልጆች እንሁን ሃሞተ ቢስ አንሁን

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ወንድማችን ባለህበት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 2 หลายเดือนก่อน +48

    በጣም ይገርማል ኢትዮጵያን ብቻ ታርጌት ያደረጉበት ምክንያት ግልፅ ነው 😔 ቤተ እምነቶችም እየተመቱ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ያስባት🙏 በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ደረጄጌታቸው
      @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ''ሁከትና ጩኸትም ዋይታም ሁሉ በኢትዮጵያ ይሆናል መሰረቷም ይፈርሳል፡፡'' ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 4
      ''የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት፣አውራጃወች፣ወረዳወች ቤቶች ሠወች ሁሉ በመከራ ሲጨነቁ አየሁ፣ይጨነቃሉም፡፡'' ትንቢተ ዕንባቆም ም 3 ቁ 7 የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለዚ ሁሉ ተጠያቂወች የኢ ኦ ተ ሀ የእምነት አባቶች እና እንደኔ አይነት ሐጥያተኛ የሆነ ብቻ ነው።

    • @yemaryam-b5p
      @yemaryam-b5p 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ortodox min aderegech

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 2 หลายเดือนก่อน +4

    The beast can try but will never win. Victory is for children of the lord. Amen. You just keep updating us. The least we can do is pray about it. Thnx a bunch brother. ጦርነቱ ከጀመረ ቆየ አሁን በግልፅ ነዉ። በርታ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ክርስቶስ ሊመጣ ነው ።ዘመኑ የመጨረሻ ነው።ንሰሀ መግባት አለብን ።

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኮሪደር ልማት!!!
    (ጌታቸው ሙላቱ)
    • በውጭ ሀገር ስኖር፣ ናፈቀኝ ሀገሬ፣
    • ናፍቆቴን ልወጣ፣ መጣሁኝ በርሬ፣
    • አዲስ አበባ ሸገር፣ እንዴት ዋሉ ዛሬ?
    • ከተማው ጭር ብሏል፣ አይሰማም ወሬ፣
    • ፒያሳ፣ አራት ኪሎ፣ ካዛንቺስ፣ አቧሬ፣
    • ሰፈሬ ጠፋብኝ፣ የት አለች ሰፈሬ?
    • እኔንስ ደከመኝ፣ መጣሁ ዙሬ ዙሬ።
    • ጨርቆስ፣ ኡራኤል፣ ለገሀር፣ መርካቶ፣
    • መገናኛ፣ ባቢስ፣ ቦሌ፣ ተንከራቶ፣
    • ሰውነቴ ድክሞ፣ በጣም ተንገላቶ፣
    • አልተቻለም ሊገኝ፣ ሰፈራችን ጠፍቶ፣
    • ሰፈሩን አጠፋው፣ የኮሪደር ልማት፣ ሚባል ነገር መጥቶ፣
    • ሰፈሬን አጣሁት፣ ሰፈሬን ሚያሳየኝ፣ አንድ አራዳ መጥቶ፣
    • የት አለ ፒያሳ? የት አለ አራት ኪሎ? ከቦታው ላይጠፍቶ፣
    • የት ገባ ይባላል፣ የት ሄደ ይባላል፣ ከቦታው ተነስቶ፣
    • የት አለ ቀበና ? የት አለ ካሳንችስ? የት አለ መርካቶ?
    • የኮሪደር ልማት፣ ይበታትንሃል፣ ያፈናቅልሃል፣
    • ማኅበራዊ ኑሮህ፣ ያመሳቅልሃል፣
    • ወዳጅ ለያይቶ፣ ወዳጅ ያሳጣሃል፣
    • የአራት ኪሎ መፍረስ፣ ምን ያበሳጭሃል፣
    • የፒያሳ መፍረስ፣ ምን ያስጨንቅሃል፣
    • የካዛንችስ መፍረስ፣ ምን ያላቅስሃል፣
    • አፍራሹ ካልፈረሰ፣ መች ይቀርልሃል፣
    • በእስተ መጨረሻ፣ አንተን ያፈርስሃል።

  • @MediRedi-t9e
    @MediRedi-t9e 2 หลายเดือนก่อน +58

    አላህ ሆይ አቢይን ጨምሮ ግብረ ሰዶሞችን ኢሉሚናቲዎችን የብልፅግና ካድሬዎችን ክፉ ሰዎችን ሙሉ ከአዲሳባ ና ከኢትዮጲያ በ2017ሙሉ በሙሉ አጥፋልን የሰሩትን የሰይጣን ግንባታ ጭምር አሚንን

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ አላህ እንዴቆይልን አላህን እየለመንን ነው

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tajumahammed2156ባንዳ 😢

    • @tzitagebra-b2i
      @tzitagebra-b2i 2 หลายเดือนก่อน

      የትኛው ጥሩ ሰራ ሰርቶ ነው እንዲቆይ የምትመኚው(ኘው)​@@tajumahammed2156

    • @ደረጄጌታቸው
      @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

    • @ደረጄጌታቸው
      @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

  • @nehmiyagonfa7127
    @nehmiyagonfa7127 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ወንድማችን የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ከዛሬ9አመት በፊት ያነበብነው አንድም አልቀረ ሁሉም እየሆነ ነው መንግስታችንም አስፈጻሚያቸው ነው ተግተን እንፀልይ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ ስለምታሳውቀን💚💛❤🙏

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 หลายเดือนก่อน +8

    እሱ በፈለገው ቢያጥረው የፈለገውን ቢያደርግ ህዝቡ ልቡን ንፁ አርጎ ከፀለዮ ምንም አያመጣም ጊዜው ሲደርስ ገንቢውም ይፈርሳል የተገነባውም ይፈርሳል ኦርቶዶክሳውያን ብዙም አያስደነግጠንም ምክንያቱም ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቀደም ብሎ ይሄ እንደሚመጣ ነግሮናል ይሄ ሊሆን ግድ ነው ግን ተግታችሁ ፀልዩ አትፍሩ ስላለን በአንድነት ሆነን በፀሎት መበርታት ነው እንጂ አጀንዳውማ ሌላ ስለሆነ ነው የሰውን ጩኸትና ሰቆቃ ንቆ እራሱ የፈለገውን ብቻ እያፋጠነ የሚሰራው ሰው እየራበው የከተማው መብለጭለት ምን ይሉታል!!

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል እመቤቴ ትቁምልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bertukanendale1163
    @bertukanendale1163 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ከረምክ እግዚአብሔር ስራ የሚጀምረው ነገሮች ካበቁ ካቃቱ በሁላ ነው
    ጨለማ ብርሀንን አያሽንፍም ።ቤተክርስትያናት ብቻቸውን ቀርተዋል ግን በእውነት ነው የምልህ ኢትዮጵያን ማንም አያሽንፍም አይሳካም ።እግዚአብሔር ስውን ከፈጠረበት ይልቅ ስውን ያዳነበት ይበልጣል እኛ በፆም በፀሎት በንስሀ በስግደት እንመላለስ።ሁሉን እናያለን

  • @kalkidannegash-tc4kf
    @kalkidannegash-tc4kf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በጣም ልክ ነህ ቤተክርስቲያን ን ለማራቆት ነው ብቻዋን አስቀሯት ኢህአዴግ ተክልያ እና ጐላ ሚካኤል ጀምሮት ነበር

  • @BekiAsre
    @BekiAsre 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማች ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውርህ
    ኑርልን

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳዛኝ ሰው ነህ የግጭት ቅስቀሳ እያደረግክ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 2 หลายเดือนก่อน +12

    እውነት ግን እግዚአብሔር ዝምታው የበዛ አይመስላችሁም? ምናልባት ዝምታው ያበቃ ቀን ወየውላቸው

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 2 หลายเดือนก่อน

      አብይ በሰራው የሳይክል መንገድ ላይ ቀኑ ሲደርስ እንደ ጋዳፊ ይገደላል

    • @babys7570
      @babys7570 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ያርገን አንታዘዘው ምድረ በዳ አደረገን አግዚአብሔር ሆይ በድለናል ሁላችንም ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @TigistGashaw-v1q
    @TigistGashaw-v1q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከኃላ የሚሰማ ድምፅ ደብቅ የሚፈልግህ ብዙ ናቸው, እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እና ከእኛም ጋር ይሁን

  • @Kidstdinglmariamenate
    @Kidstdinglmariamenate 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአቢሔር አምላክ ከረቂቁም ከግዙፍም ጠላቶችህ ይሰውርህ ወንድማችን።በእዉነት🙏🙏በአሁኑ ሰአት የሚሆነው ያለው ነገር እጅግ አሳዛኝ እና አሳሳቢ ሆኗል! ዋናው ነገር ግን ልዑል እግዚአቢሔር በሰማይ ያዘጋጀልልን የዘላለም ቤታችን እንዳናጣ ልንፀልይ ይገባናል!!!

  • @geberu899
    @geberu899 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ስማርት ሳይሆን እምነትና ሕዝብ ማጥፋት ነው እንዳታድግ ለማጥፋት የተቀናጀ ሴራ ነው።በእውነት እግዚአብሔር ይህን የሕዝብ ስቃይ በቅርቡ ይመልከተን። እንጸልይ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ የኔ አስተማሪ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

    • @worldoffun-dh9tt
      @worldoffun-dh9tt 2 หลายเดือนก่อน

      ቅዱስ ሚካኤል ስንቱን ይጠብቅ አንድ እኮ ነው ጎበዝ

  • @seble564
    @seble564 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እነዚህን ሰዎች እድሚያቸውን ያሳጥርልን ወንድማችን ግን በርታልን

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስክን እየጠበክ ወንድሜ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን ሁሌም ኑርልን🤲🤲🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይባርክ እውነትን ስለምትገልጥ ትክክለኛ መረጃ ነው ህዝቡ ግን ፈዞአል መንቃት አልቻለም.

  • @yovetic2564
    @yovetic2564 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ይፈርዳል። በኛ ዘመን ግን አይመስለኝም ቀጣይ ትውልድ ያየዋል

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule 2 หลายเดือนก่อน +1

    It's great 👍 Addis Ababa will be beautiful capital city ❤

  • @zegeyemognu
    @zegeyemognu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ሐገራችንን ያስብልን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ የማርያም ልጅ ተዋጋልን እኛ አቅም የለንም

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 2 หลายเดือนก่อน +1

    It gonna be beautiful city.

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @onelove9191
    @onelove9191 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ መፍትሄ የመፍትሄ ሀሳብ በዛው ማካል ተገቢ ነው ወንድም አለም የሽገር ህዝብ በእርግጠኝነት ነቅሎ ለመውጣት ሊፈነዳ የደሠሰ ፈንጅ ነው።እውነት ለመናገር 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw 2 หลายเดือนก่อน +2

    daye 7 እንኳን ደህና መጣህ ስጠፋ እውነት ነው አስብሀለሁ ። የምጠይቅህ ጥያቄ ዲጂታል መታወቅያ ካላወጣቹ ይላሉ ስለሱ ነገር ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ወደጎዴታ እያስመሰሉት ነው።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน

      በቃ እንደ ቻይና ሊቆጣጠረን እንደ ባሪያ ሊገዛን አሳልፎ ሊሰጠን እኮ ነዉ አካዉንታችን ሙሉ መረጃችን ሊነጥቁን እኮ ነዉ ብቻ ተከተቢ አይበሉኝ ገንዘቡንስ ይዉሰዱ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    Day 7 ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅልን እንወድሀለን እናከብርሃለን ትናፍቀናለህ በሰላም ናልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሰላም ናልን የእግዚአብሔ ፀጋ ይብዛልህ: ይጠብቅም: እለት እለት መረጃን ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን ተባረክ::

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢 ወንድሜ በብዙ ጉዳዬች ላይ ጠፍተሀል እርግጠኛ ነኝ አይተሀቸዋል ምንም አልቀረህም አንተ ለፍተሀል ማስተዋል አጥተን እግዚአብሄር እንዳይራራልን ራስን አዋርዶ ከመፀለይ ይልቅ በእኔነትና በትዕቢትና በድፍረት ስንመላለስ የሀጢአታችን ፍሬ ነው 😢😢😢 እግዚአብሄር ይጠብቅህ አትጥፋ

  • @kingdomofheaventestimony6046
    @kingdomofheaventestimony6046 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም day 7 ። ማንኛውም መንግስት ሰራተኛ National Id ግዴታ ነው ብለው ዜና ላይ ተናግሯል።የቅዱሳን ፀሎት እና አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን። በረከታቸው ይደርብን። አሜን።

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ አፀልዮበት በደማቹ ካልገባ ችግር የለውም

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ባለክበት ይጠብቅክ ወንድሜ

  • @martizell1
    @martizell1 2 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አፍራሹን አፍርስልን ሌላ ምንም አልልም ይሄ ልማት አደለም የአዲስ አበባን ህዝብ አማኝ ኦርቶዶክሳዊያንን አንድነት ለመበተን የመጣ የሠይጣን ተልዕኮ ነው።
    ለውጥ በ አንድነት እንጂ በነውጥ አይመጣም

    • @tgteshome9859
      @tgteshome9859 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

  • @mensur12mensur68
    @mensur12mensur68 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገር የምታምረው ከባላቤቱ መሆኑን አስመሰከሩት ሌላው ግን ለመዝረፍ ነው ነው ሀገርን የሚያስተዳድሩት ይኑሩ የአባገዳ ልጆች❤

  • @ደረጄጌታቸው
    @ደረጄጌታቸው 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች አስተውሎ አሁን እግዚአብሔር እየታነገረ ያለው ሌላ አንድ ። ብርቱና ኃያል ቅጣት ምድርን ሁሉ የሚያናውጥ ቅጣት ምድርንም የሚቀይራት ክፉዎችን ወደ እሳት 🔥 የሚሰድ በጎዎችንና ለቀጎ ቀን የታተሙትን ደግሞ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ እግዚአብሔር ይወስዳል ።የጊዜዉን ርዝመት እኛ አናውቀውም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በቅጽበትም ሊሆን ይችላል ጊዜም ወስዶ ሊሆን ይችላል እኛ እግዚአብሔር የሚወስነው እንጠብቃለን ። እንግዳ እንዳይሆንባቹ አዲስአበባ የምትጠፉ ከተማ ናት ሰዶም ጠፍታለች እዚህም ሰዶም ሞልቷውል በግድ ትጠፉለች ከነዝንባንኪዋ ትወገዳለች። ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው።ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሯል ። ''ሁከትና ጩኸትም ዋይታም ሁሉ በኢትዮጵያ ይሆናል መሰረቷም ይፈርሳል፡፡'' ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 30፡ቁ 4
    ''የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት፣አውራጃወች፣ወረዳወች ቤቶች ሠወች ሁሉ በመከራ ሲጨነቁ አየሁ፣ይጨነቃሉም፡፡'' ትንቢተ ዕንባቆም ም 3 ቁ 7 የዓለም ብርሃን የሐዋርያት ሥራ እና ተጨማሪ ትምህርት ክፍል 7(ለ) መጋቢት 10 - 2014 ዓ'ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡

    • @kokicake6425
      @kokicake6425 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ያለም ብርሀን ተነግሮናል

  • @BerkeMisgana
    @BerkeMisgana 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ብትመለስ ደስ ይለናል እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ ይቀጥል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ህዝብ ምንም ቢርቅ ለሀይማኖት ተጋድሎወን አያቆምም ከሁሉ በፊት እግዚአብሄር በነገሮቹ ውስጥ ይቅደም

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢በኢየሱስ ስም ወንድሞችህ የምርኛ ያለበት ዘመን የመጨረሻው ዘመን 😭🙏

  • @mulunehmara1792
    @mulunehmara1792 2 หลายเดือนก่อน +1

    He man Asia is at a different level, but I hope my country will reach that level very soon.!

  • @HomeAddisቤትአዲስ
    @HomeAddisቤትአዲስ 2 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን እግዚአብሔር ያኑርህ እባክህን አደራህን ፊትህን እንዳታሳይ ተጠንቀቅ እንወድሃለን እራስህን ጠብቅ

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን።

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 2 หลายเดือนก่อน +1

    የክረስቲያን ሐገር ስለሆነም የሉሲፈረ ቡድኖች በቅድሚያ ክርስትናን ማጥፋት ነዋ እቅዳቸው የሉሲፈር ቡድነ አባላት ኢትዮጲያን እየመሩ ከዚህም በላይ ጠብቁ እስካልተንቀሳቀስን ሥራቸውን እስካላፈረስን ድረስ ሙስሊሙም ዝም ክርስቲያኑም ዝም በመጀመሪያ መመታት ያለበት ዲያቢሎስ ሉሲፈር ነው ከሐገራችን ከዛ ኢትዮጵያ ሐገራችን ወደ ቀድሞ ፀጋ በረከተ ትመለሳለች ::⛪📖🗣🔊👂👈👀🚫

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ቀደመው ጭለማ ዘመን እራሰክ ተመለሰ እንጂ እኛ ወደፊት ለትልቅ ኢትዬጲያ ነው የምንመኝው

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብክህ 🥺🥺🥰🥰🥰

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 2 หลายเดือนก่อน

    Like Melaku Kidus Gebriel hulun temelket.

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሰላም ተመለስልን ወንድማለም
    ብቻ ይህን እርኩሰት ከክርስቶስ በቀር ማን ሊያድናት ይችላል ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน +5

    አፊርሶ አፊርሶ፡የሰውን፡እምባ፡፡አፊስሶ፡የሀዘን፡ውበት፡ምን፡ይሰራል፡ፈጣሪ፡ለህዝባቺን፡ይራራልን😢😢

  • @HabenBerhane-lg6wq
    @HabenBerhane-lg6wq 2 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞህ ውንዲሚ እግዜኣብሄር ኣለ❤❤❤

  • @MotuyaMehajj
    @MotuyaMehajj 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወድማችን እኳን በሰላም መጣክ በሰላምነው የጠፋከው ያገራችነገርማ አሳሳቢነው ሰውየው እዝቡን ለመጨረስና በማይክሮችብሱ ሊቆጣጠርነው ያሳዝናል ፓስፖርትላይም ጀመረውታል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ህዝቡን አፍዘውታል አንድነቱን እየበታተኑት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ኬንያ ህዝብ በአንድነት ቁሞ ይሄን ሰይጣን ካላስወገድነው እመኑኝ አይናችን እያየ ገድሎ ይጨርሰናል መጭው ጊዜ የከፋ መሆኑን እራሱ ነግሮናል ግን አናስተውልም ስቀን ያለፈናቸው ብዙ ዋጋ ያስከፍሉናል !!!
    ወንድማችን በርታልን ተባረክ

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 หลายเดือนก่อน

      Tihekel

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 2 หลายเดือนก่อน

    Great great “ good job mayor of Addis Ababa

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 2 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ሰዉ ገና አልገባዉም ቤተክርስቲያንን ባዶ ሰዉ አልባ ማድረግ ነዉ የተያዘዉ አሁን ስንት ቤተክርስቲያን ሰዉ አልባ እንደሆኑ ፈጣሪ ይድረስልን የኢትዬጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገዉ ሌላ እነሱ የሚሰሩት ሌላ መቅደም ያለባቸዉ ብዙ ነገር አለ

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks mr.illimunati 😂😂😂

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእምነት አገር ስለሆነች እሱን ማስወገድ መምታት ይፈለጋል ግን ጌታ አለ

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባክህ እራስህን ጠብቅ ለማት አደለም አማራን ኦርቶዶስን ለማጥፋት ነው

  • @aynitube8725
    @aynitube8725 2 หลายเดือนก่อน +2

    Am one of the kazanchis migrant😢😢 all my memories is going to buried. Nothing i left.
    Am going from kazanchis to... No choice

  • @mesi5527
    @mesi5527 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያግዝክ ውንድሜ

  • @AfrahAhmed-b3g
    @AfrahAhmed-b3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ሙስሊሞች ንቁ ሱረቱል ከህፍን እየቀራችሁ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደይ ሰበን እንኳን በሰላም መጣህልን ያቀርብካቸዉ ሀተታዎች እዉነት ነዉ ባለቀይ ከረባቱ እየሰራ ያለዉ የሀያ ሰላሳዉን አጀንዳ ጊዜዉ ከመድረሱ በፊት በፍጥነት በዚህች ቅድሥት ሀገር ላይ ለማሥፈፀም በመጣደፍ ላይ ነዉ ለነገሩ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ጊዜና ቀመሩ ሥለደረሰ ባለቀይ ከረባቱ ተልኳል የጥልቁን ሥርአት ለማሥፈፀም የመንፈሱ ፈረሥ ሆኖ መጥቷል መደነቅ አይገባም ጥቂት ጊዜ ሥለሚቀረዉ የተፈቀለትን ሳያከናዉን ሊጠፋ አይችልም 🎉🎉🎉🎉

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጊቢ ገብርኤል😢😢😢😢😢😢

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቱርክ እንደዛ አድርጋ በተከታታይ የጠፋው ግን ለኛ አይሆንም ጌታ መድሃኒአለም ተአምር ያደርጋል ።እኔብቻ እንደፈለኩም አይሆንም ናቡከደነፆር ያየ ዕድሜ ይስጠን።

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ፈጣሪሆይ ይቅር በለን ለአንተ የሚሳነህ ነገር የለም አንድ ነገር አምጣ😢

  • @akliluadise6704
    @akliluadise6704 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ ልክ ነው አልተሳሳትክም ቆመን እያየን ነው

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን እዛን ምንም አይመጣም በልዑል መጠጊያ የምኖር ሁሉን በምቺል ጥላ ውስጥ የዲራል እኛም በፆም በፀሎት እራስን በመግዛት ንስሐ በመግባት በንፂህነ ከእግዚአብሔር ገር መኖር በተቻለ አቅም ሁሉን እግዚአብሔር የውቅል እንበርታ ወገን

  • @teyezeor8166
    @teyezeor8166 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያችን ላይ ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነግሶባታል

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማች ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @kumitesfaye
    @kumitesfaye 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abiy Deg Arege. Hager melewt chigiru mindnew?

    • @habesha_react
      @habesha_react 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @kirosgebrestatiyos659
      @kirosgebrestatiyos659 2 หลายเดือนก่อน

      lewt malet lante sewochin afriso chigigh metkel new beg

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም❤❤🎉🎉

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድማች የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ በግልፅ ተናግረዋል እኔ ግን የምያሳዝነኝ የህዝቡ ሆ ብሎ በአንድነት ተነስቶ ይሄን መንግስ ያለማውረድ 😭 ህዝባችን አልገባውም በቃ እሱ ደህና ሰው መስሎ ሽጦናል ለሰይጣን የእኛ በብሄር በዘር መባላት ለአብይ ተመቸው 😭 ተው ተስማምተን አገራችንን እናትርፍ 🙏😭😭

    • @FenGebre
      @FenGebre 2 หลายเดือนก่อน

      እንደ አንተ አይነት ጭንቅላት ይዘን ነው ምናድገው, የ አፍሪካ ዋና ከተማ ላይ እየተግማሙ መኖር አይከብድም, እስከመቼ መሃይም እንሆናለን. መንቃትማ ያለብን ለ ቀጣዩ ትውልድ መከራን ላለማስተላለፍ የተጠና ልማት ቢደረግ ነው. ሽንትቤት እንኩአ ለሰፈሩ ሙሉ, አንድ አይደለም ምንጠቀመው አዲስ አበባ ውስጥ. መዝቀጥ እኮ ነው ይሄ.

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሀል ወንድሜ ሀሳቤን ስለተናገርክ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @ayeleregasa5835
      @ayeleregasa5835 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@FenGebreሽንታም ነገር ነህ አራም እሱ ምን እያለ እንደሆነ ተረዳ የተባለውም መጽሐፍ ፈልግና አንብብ

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዝአብሔርን እንደምታመልኩ እግዝኦ ትላላችሁ

  • @betelhemgizachew-y8c
    @betelhemgizachew-y8c หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይታረቀን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህ ሰዎች ቋንቋችንን ይናገራሉ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደሉም የሚሰሩት ስራ ሁሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም ስንቱ ቤት አልባ አደረጉት ቤት ይቁጠረው

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ya dabitar lej dabtara naw ....

    • @AbelTeferi-f6t
      @AbelTeferi-f6t 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@abalimmuዛሬም ዘረኝነት ላይ ነህ ኧረ ተው ሀገር እኮ እየፈረሰ ነው

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@AbelTeferi-f6t ሰው እኮ ማሰቢያው ሞቷል

  • @azizahmed7231
    @azizahmed7231 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you my beloved brother i am currently living in Canada 🇨🇦 i would like thank you for sharing this video. Yes, we as Ethiopiana we see a lot of changes happening in addis ababa and I don't think it is fair what is happening to our people in general. I personally think however is doing this should see and and care about the living standards and put people and living first. It is sad .

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ አበባንየመልክአ ምድር አቀማመጥ ያበላሸው የእንደዚህ አይነት ቆሻሻ ቤቶች አሠራር ነው።ፈርሶ ግን በአዲስ መልክ መንገዱ የውሀው ፍሳሽና መብራቱ በእርግጥ የተስተካከለች ውብ ከተማ ማራኪና ደስታ ሰጪ ከተማ አዲስ አበባ❤።።

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 2 หลายเดือนก่อน +1

      ታዲያ ሰውን ከገዛ ከኖረበት ከተማ መንቅሮ ነው እንዴ ይልቁንስ አንተንም እንዳይመነቅርህ ተጠንቀቅ

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 2 หลายเดือนก่อน

    Wanaw hagerachen teshashal lelaw medehanialem yetebekenal ❤❤❤

  • @AbrahamYitagesu
    @AbrahamYitagesu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገሪቷ እየተመራች ያለችው በ እርኩስ መንፈስ ነው ። ቀስ እያሉ እንደ እጣን በነው ይጠፋሉ ። ❤በኢትዮጵያ ትንሳኤ❤ ይህ ሁሉ ሊሆን የግድ ነው ። ። ።

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 2 หลายเดือนก่อน

    Cheru Egziabher yesatenaelen sera yakechfew🙏

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 2 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @Teddy8681-f8c
    @Teddy8681-f8c 2 หลายเดือนก่อน

    Anshi swu mnwu leba nesh inde camera tefriyalesh wedjewalwu 🇪🇹 Y miserawu corider thanks Abiy Ahmed

  • @DesuDesu-o3x
    @DesuDesu-o3x 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ ስለ ዲጂታል አይዲ ስለ አይን አሻራን ምን ትላለህ እኔ ወደ አረብ አገር ልሂድ ነው ግን ለቭሳ የአይን አሻራ ግዴታ ያስፈልጋል አሉ እኔ ግን ፋርቼሃለሁ 😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ የአዉሬዉ ነዉ መድሀኒዓለም ይገላግለን እንጅ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ እዚ ከአረብ አገር ስንወጣ ስንገባ የእጅ የአይን አሻራ እየሰጠን አደል ምንም ችግር የለውም ለደህንነታቸው ነው አሻራ የሚያነሱት

  • @MikaleMiki
    @MikaleMiki 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደሜ እንኩዋን በሰላም መጣህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ግቢ ገብርኤል ያሳደገን እግዚአብሔር ያውቃል እስኪ ይሁንእህህህ😭😭😭