እቺን ኮሜንት ለዳዊት አድርሱልኝ።.......ዳዊትዬ my favorite from the family ጎበዝ ነህ ፤ በርታ ያሰብከውን ማሳካት ትችላለህ። ህልሙን ማሳካት የማይችለው ከመሬት በታች ያለ ሰው ብቻ ነው እና በዚህ አመት ተሳክቶልክ ከsection 1ኛ እንደምትወጣ እጠብቃለሁ። መጀመርያ በልብህ 1ኛ እንደምትወጣ እመን ሳታቋርጥ ስራ ያንተ ነው። አጎትህን መምሰል መፈለግህ መልካም ነው በተክሊል ማግባትም እንደዚሁ። ተክሊል ምን ማለት ነው? ሰው ለምን በተክሊል ይጋባል? ሚለውን በደንብም እወቅ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ። ዋናው ቁምነገር ሁሉም ነገር እንደ አጎቴ መሆን ነው ምፈልገው ስትል ነው። የዳዊትስ አሻራ የታለ? ዳዊት የአጎቱ copy ሳይሆን ከአጎቱ የተሻለ መሆን አለብህ። የተሻለ ግዜ እና ዘመን ላይ ነው ያለህው ስለዚ የበለጥክ መሆን አለብህ። ለምንስ አርክቴክት ትሆናለህ? አጎትህ ስለሆነ?...ዳዊት መሆን የሚፈልገው ምንድነው ብለህ ጠይቅ። ሁላችንም መክሊት አለን የዳዊት መክሊት ምንድነው። መክሊት is something you do with the very least amout of effort but much better than everyone, better than the ones that try hard to do it but you come out on top effortlessly because its your gift/መክሊት። Find that and make a career out of it. DO NOT COPY ANYONES PROFESSION. FIND YOUR OWN PASSION. Oops ገጠምኩ። ለማንኛውም I see you as a gifted smart that effortlessly understand education use that to be one of the few ethiopians. Like a "brain surgeon" not everyone can do it. Not even the smartest doctors thats why from 110million people there is only 35.... can you believe it? And most leave abroad. ብቻ be a trailblazer Dawit not an imitation.
I went into the comments just to give Dawit my two cents since he is my fav. But this above just states what I have in mind and more. Dawit, follow your dreams. Always follow God’s way and put God first before ANYTHING!
Just subscribed to your channel because of David. He’s a blessing. My favorite human being. David you’ve got the biggest heart with the biggest brain!!God bless your kind heart David. Hope all your dreams come true 🙏
Dave you are just like your name David on the bible strong kind wise sensitive and loving keep it up and pass it on to others this generation need a person like you
Betam new yemimechegn dawit betam yewa lij new yene astewye yemitasbewn hulu fetari yasakal betam betam new yemiwedaw khulum lijochsh andegna new esun tirt adirugut
እቺን ኮሜንት ለዳዊት አድርሱልኝ።.......ዳዊትዬ my favorite from the family ጎበዝ ነህ ፤ በርታ ያሰብከውን ማሳካት ትችላለህ። ህልሙን ማሳካት የማይችለው ከመሬት በታች ያለ ሰው ብቻ ነው እና በዚህ አመት ተሳክቶልክ ከsection 1ኛ እንደምትወጣ እጠብቃለሁ። መጀመርያ በልብህ 1ኛ እንደምትወጣ እመን ሳታቋርጥ ስራ ያንተ ነው። አጎትህን መምሰል መፈለግህ መልካም ነው በተክሊል ማግባትም እንደዚሁ። ተክሊል ምን ማለት ነው? ሰው ለምን በተክሊል ይጋባል? ሚለውን በደንብም እወቅ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ። ዋናው ቁምነገር ሁሉም ነገር እንደ አጎቴ መሆን ነው ምፈልገው ስትል ነው። የዳዊትስ አሻራ የታለ? ዳዊት የአጎቱ copy ሳይሆን ከአጎቱ የተሻለ መሆን አለብህ። የተሻለ ግዜ እና ዘመን ላይ ነው ያለህው ስለዚ የበለጥክ መሆን አለብህ። ለምንስ አርክቴክት ትሆናለህ? አጎትህ ስለሆነ?...ዳዊት መሆን የሚፈልገው ምንድነው ብለህ ጠይቅ። ሁላችንም መክሊት አለን የዳዊት መክሊት ምንድነው። መክሊት is something you do with the very least amout of effort but much better than everyone, better than the ones that try hard to do it but you come out on top effortlessly because its your gift/መክሊት። Find that and make a career out of it. DO NOT COPY ANYONES PROFESSION. FIND YOUR OWN PASSION. Oops ገጠምኩ። ለማንኛውም I see you as a gifted smart that effortlessly understand education use that to be one of the few ethiopians. Like a "brain surgeon" not everyone can do it. Not even the smartest doctors thats why from 110million people there is only 35.... can you believe it? And most leave abroad. ብቻ be a trailblazer Dawit not an imitation.
Thanks you very much ❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ ዉዴ ትክክል ሰወ ሰለሆና መሆን ሳይሆን እኛ ምድነዉ የምንፈልገዉ ብለን ማወቅ አለብን
@@መሲፍቅርከወሎ በቅንነት እነደማመር
ዊይ ዳዊትዬየኔ ቆንጆ ደግ ወንድም እድግ በል ❤❤❤❤❤
I went into the comments just to give Dawit my two cents since he is my fav. But this above just states what I have in mind and more. Dawit, follow your dreams. Always follow God’s way and put God first before ANYTHING!
ጌታ ሆይ እንደ ዳዊት አይነት ልብ ያላቸውን ልጆች ኢትዮጵያ ላይ አብዛ 🙏🏼 ገኒ እናመሰግናን 🙏🏼
አቤት ምን አይነት እድለኛ እናት ነሽ በእውነት ይሄ መባረክ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ዳዊትዬ ፈጣሪ የድንግል ልጅ የልብህን መሻት ይሙላልህ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ የልጆችሽን በረከት ያሳይሽ ኑሩልኝ ❤❤❤
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@tube-bp7ew እንደማመር❤
ወይኔ ዳዊት የኔ ጌታ ማርያምን አለቀሰኩ ሳላሰበው በጣም የዋህ እና ገራገር ልጂ ነው በዛ ላይ ሆደባሻ ሆደ ቡቡ ነው እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ለሁላችሁም 🥰!
ጂጂዪ የኔ ውድ ቤተሰብ አድትጊኝ Asenaku belete TH-camብለሽ
@@asenakubelete51 እንደማመር❤
@@asenakubelete51 ደምሪኝ
ከሦሰታችሁም ጋር ቤተሰብ ሆንኛለሁ🙏🇪🇹
አመሰግናለሁ የኔ መልካም
ንጉስ ዳዊት እግዚአብሔር እንደ ልቤ ያለው ንግስናን ከመንፈሳዊነት ጋር አጣምሮ የያዘ ነው፡፡ ይህን በአንተ ውስጥ ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡፡ አንተም በአለማዊው ትምህርት 1ኛ መውጣትን በመንፈሳዊነት ደግሞ በቤተክርስቲያን ሥርዓት ጋብቻን መፈፀም በዛላይ የልብን ንጽህና ከፀሎት ጋር ደምረህ የያዝክ ብላቴና ፡፡ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ይግለጽልህ፡፡ ልጂን ይዛ በግብጽ በረሃ የተንከራተተች፣ በቀራንዮ ሲሰቅሉት በሲቃ ያለቀሰች እናት ቅንነትህን ትመልከትልህ እናት ትሁንህ፡፡ ምኞትህንም አምላክ ይፈጽምልህ፡፡ ስምን ከግብር ጋር አጣጥሞ መያዝ እንዲህ ነው፡፡ ተባረኩ
kmr gn bemnm agatami specialy dawitn endetaskefut alfelgm maryamn ufffa he is so special❤❤❤❤❤❤❤❤❤ from every one
እረ በማርያም አታስለቅሱኝ እንዴ ስሙ እራሱ ዳዊት ገኒ እና ሙሉጌታ እጅግ እጅግ እድለኞች ናችሁ መባረክ ነው መባረክ ኡኡኡኡፍፍፍፍ አምላኬ ሁሌም ክፉ አይያችሁ
ዳዊት አባቱን በጣም ይመስለዋል ውስጡ እራሱ የተጎዳ ይመስለኛል ገኒዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልጆቻችሁን ልብ እሱ ያውቃልና እሱ ሙሉ ያድርግላቸው በርቱ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም
ገኒ ማርያምን በእምነትሽ ጠንከር ብትይ ደሞ ልጆትሽ የተባረኩ ናቸው እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ቢያዳምጡ የመናፍስት ዊጊያን ቢያቁ
ዳዊት በስመአም የዋህ ልጅ የኔ ማር
ለምንድነው ግን ዳዊት ሲያለቅስ እውነት ሁሌም ውስጤን ነው የሚነካው አብሬው ነው ያለቀስኩት ዴቫዬ መልካም ልጅ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ፈጣሪ ያሰባችሁበት ያድርሳችው የሚያስቀና ቤተሰብ ገኒዬ እድለኛ ነሽ ከምር
ሜሪዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-camብለሽ
@@asenakubelete51 ደምሪኝ
እኔ እራሱ
ዳዊትዬ ወይ አብሬህ ነው ያለቀስኩ😭😭😭 እግዚአብሔር የምኞትህን ይሙላልህ ገኒ ታድለሽ ልጆችሽ በጣም ያስቀናሉ መክሊት በጣም ምርጥ እኅት ነሽ ለወድሞችሽ ያለሽ እክብካቤና ፍቅር የእናተ ፍቅር መዋደድ በሁሉም ቤት ይግባ በእውነት
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌻💏
Fetari yasebekewen yasakal eshi yene mar
ገኒ ዳዊትን ሳየው በቪዲዮች ሁሉ ሳየው ጥንቅቅ ያለ ሀሳቡ ከባድ ነው እንደ ልጅ ሳይሆን እንደ ትልቅ ነው ሚያስበው ሚናገረው በዛሬ ቪዲዮ በይበልጥ አረጋግጦልኛል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ❤
በቅንነት እነደማመር
Amen 🙏
እኔ ዳዊትንበጣም ነው ምወደው ደሞ እንዴት እንዳደገ ቅዱስም አድጎል ሁሉም አድገዋል;; ስታምሩ ደስ እሚል ቤተሰብ
አሪቲዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
ህልማችሁን አላህ ያሳካላችሁ እኔ በሂወቴ አባቴ የልጆቹን ልጆች ሲያጫወት ማየትን ነበር አልሀምዱሊላ አላህም አሳካልኝ
ዳዊትዬ የኔ ቁመተ ሎጋ ወላዲተ አምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አብሬ አለቀስኩ ማርያምን😭😘 ወላዲተ አምላክ ያሰብከውን ትፈፅምል ከልብህ ንገራት የእኛ እናት ወላዲተ አምላክ ሰሚ ናት የሁሉላችሁንም ታሳካላቹ❤
ሀሴትዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ደምሪኝ
wow ❤🙏በእኔ ትዉልድ እንደዚህ ኣይነት ደስ የሚል ነገር ኣይቼ ኣላቅም ። መክሊት እወነት ሠዉ ነሽ ቅዱስ የምር ቅዱስ ዳዊቶ ❤❤❤👏👏 ባቢዬ ደሞ ኣባትህ ሲጠራህ ካልተሳሳትኩ ቅመም ነዉ ሚልህ እድግ በሉ ገገገነነነትትትት thank you ❤🙏
ዴቫዬ አስለቀስከኝ የኔ ውድ የኔ ውሻ ዴቫዬ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ ነው አንተ ቅን ነህ ስለ አባትህ እና ስለ እናትህ ያልከው ግን እኔን አሳምሞኛል ሁለት ትርጉም ሰጥቼዋለው ዴቫ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገሮች ይለወጣሉ ዴቫ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው አባቢን እና ገኒን ድጋሚ ሞሽሮልን እኛም ደስ ይበለን እናንተም ደስ ይበላችሁ ጌታ ሆይ ይህንን ቤተሰብ እንደመጀመሪው አርገው የኔ ጌታ ላንተም ምስጋና ነው ለኛም ደስታ ነው ዴቫዬ የኔ ልበ ቀና I Love you My sweet heart ❤️
መክሊት"ፖይንቴ እንድትዋደዱ ነው"አልሽ ከዚህ በላይ ምኞት ምን አለ በጣም ጎበዝ አሰተዋይ ነሽ ፍቅር መዋደድ መተሳሰብ ካለ ሁሉም ነገር ከዛ የሚገኝ ነውና ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ዳዊት በጣም ቅን ልብ ያለው ልጅነው በእውነት በጣም የዋህነው የሁላችሁንም ሕልም እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ዳዊት እናቴ ድንግል ማርያም ትባርክህ ልክ እንደ ቅዱስ ዳዊት ይሄን ኮሜት ካነበባችሁ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙር ግዙና ስጡት ሁሌም ይፀልይው
የኔ ውድ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
@@asenakubelete51 ደምሪኝ
ዳዊትዬ አስለቀስከኝ። ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ነው። የሁላችሁንም ህልም ይሳካላችሁ
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ደምሪኝውዴዋውዋው
ዳዊትዬ የኔ ደግ ልብ አስለቅሰህ አስለቀስከኝ ፍጣሪ ይርዳህና ትልቅ ሆነህ ያሳየኝ ገኒ ታድለሻል በዚህ ዘመን እዲህ የተባረኩ ልጆችን ማግኝትሽ ፍጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ በጣም ነው የምወዳችሁ
በቅንነት እነደማመር
የምር ገኒ ዳዊት ሲለቅሰ ሁሌም አለቅሳለሁ ሆዴ ባሻ ገራገር ልጅ ነው ያለሸ አላህ ህልማቸዉን ያሳካላችሁ ለእናት አባቶቻቸውም እረጅም እድሜ ይሰጥላቸዉ😍🌹🌹በጣም ነው እምወዳችሁ🌹
ዳዊት የኔ ጌታ ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልክ
ገንዬ ምርጥ እናት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው።ከልጆችሽ ጋር የምታደርጉት ግልፅ የሆነ ውይይት ልጆችሽን ከዘመኑ መቅሰፍት ይጠብቃል ጠንካራም ያደርጋቸዋል የእናትነት ሐላፊነትን ተወተሻል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምኞቴ ነው።
ዳዊት የኔ ማር ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ትልቅ ቡታ ደርሰህ ያሳይኝ እና ደሞ በጣም ነው የምወድህ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ይሳካልሃል ንፁህ ልብ ስላለህ
አሜን አሜን ይሆናል ይደረጋል ፈጣሪ የልብን መሻት ይሰጣል ዳዊትዬ የኔ ጀግና በመተሳሰብ ዉስጥ ፈጣሪ አለ። እግዘብሔርን መላ ቤተሰቡን ይባርክ!!
ሳርዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
Just subscribed to your channel because of David. He’s a blessing. My favorite human being. David you’ve got the biggest heart with the biggest brain!!God bless your kind heart David. Hope all your dreams come true 🙏
ወይኔ በእመብርሃን ዳዊት ሲያለቅሰ እኔም አሰነካሁት
የእኔ ሆደባሻ አይዞክ
ዳዊት በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለክ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ያሳካልክ ገነትና ሙሌ ብቻ ሳይሆኑ እኔም መጥቼ እመርቅካለሁ
ቢኒዬ ቤተሰብ አድርገኝ Asenaku belete TH-cam ብለህ
ገና ታሪክ ይሰራሉ ልጆችሽ ገኒዬ
እድሜ ይስጠን እንጂ እናት አባታቹም ንስሀ ገብተው በቁርባን ተባርከው የናንተን ስኬትም ለማየት ያብቃቸው ይሄ የኔ ምኞት ነው እንደ አንድ ተከታታያቹ ይሳካላቹ😍😍🙏
ሂወትዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
@@asenakubelete51 ደምሪኝ
@@fatumawase በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
እነዚህ ልጆች ለአባታቸው ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል ውስጣቸው እሳት ሆኖ ሲነድ በሚናገሩት ቃላት ውስጥ ሁሉ ይታወቃል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥላችሁ ለአባታችሁ ለእናታችሁም ህልማችሁን ያሳካላችሁ ዳዊት ድንቅ ልጅ አእምሮህ የተባረከ ነው ይሄ ፍቅር ውስጥህ ይብዛ ከወንድምህ ከቤተሰብህ የጀመርከው ይህ ጥልቅ ፍቅር ለሰው ሁሉ ለህዝብህ እንዲደርስ እግዚአብሄር መርጦሃል ለተቸገሩ ለተጨነቁ ግራ ለተጋቡ መፍትሄ ፈላጊ መፍትሄ አምጪ አድርጎ እግዚአብሔር ይቀባህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ውድድድ ነው የማደርግህ እኔም እግዚአብሔር ይርዳኝ ይህን ህልምህን ስታሳካው እሸልምሃለሁ
ዋዉዉ እኔ በዚ ቤተሰብ እቀናለሁ የእዉነት ዳዊት አስተሳሰቡ የተለየ ነዉ መክሊት መታደልሺ እኑህን የመሰሉ ወንድሞች ሰላሉሺ
አንዳንዴ dream ለሌላ ሰው ማለም ነው ባቢ አንተ እድለኛ ነክ የ አለም ምርጥ ወንድም አለክ ዳዊት ደሞ ሙሉ ሰው ነው ከራሱ አልፍ ለወንድሙ ይናራል ገኒ ታድለሻል የነዚህ ባለቤት ነሽ ከፈጣሪ በታች ሁላችም ኑሮልኝ 😍😍😍😍
ኧረ ምንድነው ገኒ አስለቀሳችሁኝ እኮ ለማንኛውም በጣም የታደልሽ እናት ነሽ አንቺ ዝም ብለሽ አምላክሽን አመስግኚ
ዳዊትዬ ስለአንተ ማሰብ ላቆም አልቻልኩም በጣም ድንቅ ልጅ ነህ በዚህ ዘመን ለእኔ ለእኔ በሚባልበት ዘመን ለወንድምህ እንዲህ ስታለቅስ ማየት ለእናትህና ለአባትህ ደስታ እንዲህ ስትሆን ማየት ምን ያህል የተባረክህ ልጅ እንደሆንክ እና የት እንደምትደርስ እያሰብኩ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ ደግሞ እግዚአብሔር የሚፈልግ ልብ አለህ እግዚአብሔር እራሱን ይግለጥልህ በዘመንህ ብርሃኑን ያብራልህ እውነትን ይግለጥልህ የልብህን መሻት ይስጥህ ተባርከህ ለበረከት ሁን ዘመንህን ሁሉ ፍሬያማ ሁን ደስታና ሰላም ስኬት በገባህበት በወጣህበት ሁሉ ይከተልህ ተከናወን ለምድር በረከት ሁን
መዝሙረ ዳዊት 105
3፤ በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤
እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
Dave you are just like your name David on the bible strong kind wise sensitive and loving keep it up and pass it on to others this generation need a person like you
አምላከ ቅዱስ ዳዊት የልብህን መሻት ከሀጥያት ቀስተቀር ይፈጽምልህ ዳዊትዬ በእዉነት ከልቤ አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭
እንደማመር
ዳዊትዬ የኔ ጌታ የኔ የዋህ አስለቀስከኝ እኮ እግዚአብሔር ህልምህን ሁሉ እውን ያድርግልህ ተባረክ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ❤🙏
Waw Dave emitgerm lije nek egzihaber hasabikewn hulu ymulalk emitweded lij nek tebarek
ዳዊት እንደ አባቱው የዋህ ነው አባትህ እንዳተ ያልቀሳል አይዞኝ የኔ ሆደ ባሻ።
ዳዊትዬ ሰወድህ እኮ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ😥
የኔ ቅን ዳዊትዬ እግዚአብሔር የልብ መሻት ህን ሁሉ የሙላልህ🙏❤
መልካም ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታዎች ናቸው
አብርያቹ አለቀስኩ ዳዊትዬ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላ ሁሌም ባያቹ የማሰለቹኝ በጉጉት የሚጠብቃቹ ፈጣሪ ሁላቹንም ያሰባቹትን ያሳካላቹ
ስለእዉነቶ አለቀስኩኝ ዳዊትዬ ጌታ ይርዳህ ገኒ ታድለሽ የተባረኩ ልጆች ነዉ ያሉሽ አምላክ በጥበቡ ይሸፍንልሽ ሰቀና ተባረኩ
Dawit aselekeskegne betam melkam lij neh asetesasebeh ke edemeh belay yewah...geniye tadelesh...emebete tetebekachehu fkrachehun tabezalachehu❤❤❤❤
የኔ የዋህ ለወንድምክ አንደኛ መውጣት ታለቅሳለቅ ቀናሁብክ የእውነት በአዓለም ላይ ካሉት ሁሉ ምርጥ ሰው ነክ እድግ በል ለቤተሰቦችክ ፋኖስ ያድርግክ
ኡኡፍፍ ኤረ ዴቫ አስለቀስከኝ እውነት በጣም አስተዋይ ትልቅ የሆንክ ልጅ ነው እውነት ሁሌም ታስገርመናለህ ረጋ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያስብከውን የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ እውነት የኔ ቆንጆ ገንዬ ታድለሽ እግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ሰቶሻል በእነሱ ኩራት ይሰማሻል በደስታ ኑርልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰
ዳዊት መልካም አስተሳሰብ ያለው ልጂ ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲረስህ እኔንም አስለቀሰኝ ስወዳችሁ ቤተሰብ አረጉኝ zd ነኝ የማዳም ቅመም ilove u the best family 💚💛❤️🥰
ዜድዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
@@asenakubelete51 Esh eninm GA betesbi huge
@@zdethiopian499 ደምሩኝ❤
ዳዊት በጣም ምስጊን ልጂ መኞትህ መልካም ነውና እግዚአብሔር ያሳካልህ ሁላችሁም ያሳካላችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋ
አቤት ምን አይነት እድለኛ እናት ነሽ ዳዊትዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በእዉነት አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ህልም ይሳካላችሁ
ይሳካል ዳዊት ሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳካል እመብርሀን ትጠብቅክ
Betam new yemimechegn dawit betam yewa lij new yene astewye yemitasbewn hulu fetari yasakal betam betam new yemiwedaw khulum lijochsh andegna new esun tirt adirugut
የ GNI ሁለ ምጎላብኝ ከሚታገለግል ልጅሽ ጋር ያለሽ ቀረቤታ ልቤን ይነካኛል አንዱ ከሌላው ሳይሻል ዝቅ ሚያደርግ ከማህበረስባችን ደካማ አመለካከትና ልብ ሰባርነት የተነሳ ሰው ያገኘውን ሥራ ላለመስራት ከቤት አንድ ሰው ራሱን ከቻለ የዛ ሰው ጥገኛ መሆንን ይመርጣል በድህነትም ተቆራምዶ ይኖራልና ብዙ ችን ይቀይራል ብዬ አስባለው በሁሉም ነገር blessed ነሽ
Yemer salasebew alekesku
Gene Legocheshe tebarkeweleshal eregem edema ketanagar emegelachewalew tebareku
ገኒ የሁሉንም መክልሊት ያሳይሽ ያኑርሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምርጥ አስተዳደግ ነው እመብርሃን ትጠብቅልሽ
ገኒዬ እውነት እነደዚ አድርጎ ልጅን ማሳደግ መታደል ነው…የአባት እና የእናት መከባበር ነው ልጆችን መልካም የሚያደርገው......ውይ ዳዊትዬን ስወድክ አንተ ባለቀስክ ቁጥር እምባዬን ታመጣዋለክ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ….ደግሞም ታደርገዋለክ አንተ ጎበዝ ነክ ይህ ልብህን አይቀይርብክ
እኔ የገረመኝ የኔስ ማልቀስ ዳዊት ምኞትህን ህልምህን ያሳካልህ እግዚአብሔር ከትዳሩ ጀምሮ ደስ የሚል ምኞት ነው የተመኘኸው
እኔ ሁሌም ዳዊት ሲያለቅስ ልቤን ይነካዋል ጠጋ አርገሽ ገኒ እንደእናት ሁሌም ትችላለህ በይው እባካቹ
የኔ ጌታ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይሙላልክ እድለኛ እናት ነሽ ሁሉ ነገር ከሀሳብ ነው ሀሳባቸው ብቻ በቂ ነው
aslkesun ko dawti yen marrr migote hulu yesakalhi yesakalachu hulachum E R yetebekachu🙏🙏🙏😘😘😘
Dawiteye salasebew enba be enba arekegn yenekonjo helmehen yasakaleh(yasakalachu)tebarek hulachehum Des setelu geniye edlegna nesh egzabher yebarkelesh💋❤️❤️❤️❤️❤️
ዳዊት የኔ ቆንጃ ሁሉንም መሆን ትችላለህ ፆልይ አጥና እማምላክ ወላድተ አምላክ ከጎንህ አትለይህ ሁላችሁንም እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ምርጦች ናችሁ ከነልጃችሺ ገኒየ
ኡፉ ምን አለ አላህ ያንተን ልብና ምኞት ሰምቶ ሃገሬን ወዴ ሰላሟ ቢመልሳት እውነት ሁልጌዜ ባየው የማይሰለቼኝ የወዴፊት ተስፋየን እማየው በእናተቤተሰብ ነው አላህ የምኞታችሁን ያሳካላችሁ ያረብብብብብብብ
ዳዊት የድንግል ማርያም ልጅ ምኞትህን ያሳካልህ የልጅ አዋቂ ነህ
ሁላችሁም ለወላጆቻቹ ፍቅር ከፍተኛ ፍቅር ብኖራቹም የቅዱስ ና የአባቱ የልብ መገናኘት ይለያል እግዛብሄር ያሳካልህ ስጨ ንቀኝ አባባን ነው ማግኘት ምፈልገው ብሎ ነበር አንድ ጊዜ ጎን ለጎን ስቆሙም አባት ለወንድ ልጁ እንደዝህ ስሆን ሌሎች ላይ ብዙም አልይም ! ጩ ጨ ው በለቅሶ ነው ላባቱ ያለውን ሚገልፀው ለመጀመርያ ጊዜ ተሰብስባቹ ይህንን ቻናል ስትጀምሩ አስለቅሶኛል ትከ ፍላታለህ እምባየን መተክያ ፈሳሽ !
በነገራችን ላይ ሰው ሲያለቅስ አይቶ አብሮ የሚያለቅስ ሰው ውስጡ ቡቡ ነው
ዳዋት የኔ ወደ ወደም አላህ ይሰበከ ሁሉ ይስክላህ ቅድም አላመ ልክ እንደት አላቅሸመነኛ
የኔ ቅን ዳዊት እግዚአብሔር የልብ መሻትህን ሁሉ ይሙላልህ 💯💯💯💯
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ
ገኒ ግን ማሿ አላህ የታደልሽ እናት ነሽ አሏህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጆችሽን ፍቅርርርርርርርርርርር የሆናችሁ ለብዙ ቤተሰቦች ምሳሌ የምትሆኑ familyዎች ዉድድድድ
OH God..........thats i really want like family it is
ሁሌ ከታተላችኃለሁ ገኒ ስለ አባትሽ የሰራሽው video በጣም ነበር ያስለቀሰኝ ለአባቴ ብዙ ህልም ኖሮኝ ሳልጀምር ነው ያጣሁት Alhamdulillah. አላህ የፈቀደው ሆነ
የዛሬው ቪድዮ ደግሞ ከደቭ ኩል አለቀስኩ አላህዬ ህልምህን ያሳካልህ ይምራህም
Dave የኔ ቆንጆ ህልምህን ከራስህ አልፎ ደግሞ ለወንድምህም እንዲሆን ያሰብከው በጣም የሚያስቀና ነው ያሰብከውን እ/ር ያሳካልህ፡፡ ገኒዬ ቤተሰብሽን እ/ር ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ፡፡ የኔ እናት
የኔ ገራገር ዳዊት አስለቀስከኝ እመብርሃን የልብእን ትሙላልክ
Dawit you are genius person tlk dereja yemtders dnk lij neh egzabher amlak hulem yetebkh
አረ ገኒ እባካችሁ ከናንተ አልፎ የኢትዮጵያን ህዝብ እያስለቀሳችሁ ነው ገኒና ሙሌ ጉዳያችሁን ለልጆቻችሁ ስትሉ እንዴት መተው አቃታችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አታናዱኝ
እግዚአብሔር የልባችሁን እና የሚበጃችሁን ሁሉ እንዲያሳካላችሁ, የልብ ምኞቴ ነዉ!!
እግዚአብሔር ሆይ ያሳባቸውን ሁሉ ያድርግላቹ ወይ ቅዱስ ሚስት ልጅ እግዚአብሔር ይስጥ እናትና አባት እያሉ ዴብ እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ሆደ ባሻ አስለቀስከኝ የኔ የዋ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏
አችም ልጆችሽም መንፈሳዊነት ላይ ጠንክሩ እመ አምላክ ቤተሽን ፍቅር ሰላም ጤናን በረከትን ታብዛላችሁ ገንዬ ማርያምን ገጠመኝ አድምጭ እውነት የስጋም በነፍስም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ
mashallha yane qonijowch allha yasakalacho ganeyaaa dero yetamamesh sat enkwnim alemotesh allhamudillha
Dawit yene konjo geta yasakalih
degmom gobez nehi kayin yawutachu medihanyalem yitebkachu.
ገኒዬ ጎበዝ እናት ነሽ ።ልጆች ላይ መስራት እንዲ በደስታ ያስለቅሳል ። ኑሪልን
ገንዬ ምንኛ እናት እና አባትሽ ቢመርቁሽ ነው የፃድቃኔ ማርያም የልጆችሽን ህልም ያሳካልሽ ምንኛ እድለኛ ነሽ ቁጭ ብለሽ በነፃነት የልጆችሽ ነፃነት ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ አርአያ ትሆኛለሽ ብዬ አስባለው እባክሽን ገንዬ የአንችን ፕሮግራም ወደ ቲቪ አድርጊው
ዳዊትን እቅፍ አርካችሁ ሳሙልኝ❤ I love this family so much specially Leul ❤
ቤተሰብ እንሁን
ደምሪኝ
ዳዊትዬ የኔ ምስጊን የዋህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ቤተሰቡን ሁሉ በፍቅር በጤና አቆይቶ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
Ganiye betam new yalkeskugn yamer betam lemin endahone hula alwkum gen betam alakskugn
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ ገኒ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጆችሽ ተደሰች ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ የሁሉ መሰረት ፍቅር ነው ተባረኩ ከመዋደድ ሌላ አንዱ ላንዱ ከማሰብ ውጭ ለእዛውም በእንባ ዴቭ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ዛሬ ያለቀስከው እንባ በደስታ እንባ ወላዲት አምላክ ትቀይርልህ ለምስጋና ያብቃህ
እማ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete TH-cam ብለሽ
asleqesachihugnko geni meklit tadlachihu yemigerm beteseb Masha Allah
እኔንም አስለቀስህኝ በጣም አንደኛ ነህ ከሁሉም የቤቱ ኩራት ነህ የኔ ሆደ ቡቡ
ዳዊትዬ ኡፍ ሳላስበው አስለቀስከኝ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ስታምሩ
Dawit yemr salasbew aslekesegn lyu Ena ntsu lb new new yalew tadlo ❤❤
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ወላሂ ከናተ ጋር በቃ ማልቀስ ጀመርኩኝ እኔም የምወዳቸው የምሳሳላቸው ወንድሞች አሉኝ አልኸም ዱሊላ ዳዊት ህልምህን አላህ ያሳካልህ
እንኳን አባታችሁ ቀርቆ እኔ እራሴ አልቅሼ ልሞት ነው። በጣሞ ነው የምታምሩት ዳዊትዬ ያሰብከውን ፈጣሪ አብዝቶ ይሙላልህ🙏🙏🙏🙏። በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
ዳዊትዬ ሆይ ልዩ ነው ሲያለቅስ ማየት አቃተኝ ገኒዬ አንቺም ጥሩ ልጅ ስለሆንሽ ነው ሰው ሁሉ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አሜን ይሙላላችሁ
Demerige yeni mari
😢😢ዳዊት የተበረክ ልጅ የኔ አባት ክፍ በል
ዳዊት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳካልህ 💕💕💕💕❤❤❤✅🙏
ወይ ዳዊቴ ምርጥ ሰው ነክ በእውነት እግዚአብሔር ያሰብከውን ይፈፅምልክ
ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንደኔ ዳዊት ያደገበት ማነው በጣም ነው ያደገው ትንሽ ነበር እኮ
አቤት መባረክ 🥺😍እግዚአብሔር ሞግስ ይሁናችሁ❤️🙏