After my mom u are my role model........ende fetari fekad wedefit minoregnn beteseb endanchi halafineten beagebabu lemewetat asebalhu yenante video tetseno fetari nw big respect 🙏❤
Let me tell you something from my experience I am the youngest from my house and both of my siblings are an "A+ "students and I was an average student and most of the time the teachers would come up and starts complaining about my grades to my siblings or they would come up to me and compare me to my siblings like " if you don't understand something why don't you go and ask your siblings? "or "look at your sibling's grade and look at yours"and that hurts SO MUCH I can still feel that pain, those words doesn't motivate me to push harder but they broke me in to small pieces and I want to point out 2 things 1,don't blame Dawit for leuls grade 2,and don't compare leul to Dawit I can asure you that you are hurting his feelings even if they are not visible.... Pls don't hurt your children for some elementary grade bs... Tnx.
ውይ እንደው ዳዊቴ ሁሌ አንጀቴን እንደበላህ ነው የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ! ገኒዬ ምርጥ እናት
እሮዚ በማሪያም ደምሪኝ
ማርያምን እኔ አራሱ አንጀቴን ነው የሚበላኝ ለምን እንደሆነ አላቅም እናት እደለለው ልጅ
@@sebletube7412 ደምሪኝ
@@samriathuobi5288 ደምሪኝ
@@sebletube7412 እህቴ ደምሪይ
የአስተማሪዋን አስተያየት በጣም አልወደድኩትም ። ልጅ ተጠንቅቆ ነው ማስረዳት
ዳዊት በጣም ድንቅ ልጅ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልኡል ቀስ እያለ ይስተካከላል አሁን ልጅነትም ጭምር ነዉ
እግዚአብሔር ሁሌም በነገር ካንተ ጋር ይሁን ዴቭ መጨረሻህን ያሳምርህ በርታ ቱቱቱ ብለናል
በዴቭ ዉጤት ገኒ ስትደሠት እኔ ልጆቼን አስቤ አለቀስኩኝ🤗🤗🤗 ይህ moment የሁሉም ቤተሰብ dream ነው...
ዳዊት ዝም ብዬ ሳየው ቤተሰቡንም ሀገሩንም እሚያኮራ ልጅ እንደሚሆን አልጠራጠርም እመቤቴን ውስጤ የሚነግረኝ በቃ ዳዊት ቀለሜ ነው ! እባክሽ ገኒ እገዛሽ እንዳይለየው ።
የኔማር ዳዊት በጣም ነዉ የሚያሳዝነኛ ለምንእደሁ አላወቅም በርታ የኔ ወንድም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኢሻአላህ
Wow geni ባንች ውስጥ ኢትዮጵያን አሳየሽን you are amazing.
You are their mother, their sister, their friend, their teacher....
Hulun neger nesh ፈጣሪ ያጠንክርሽ
ዴቫ እኔንም ሁሌ ሲያለቅስ እንዳስለቀስኝ ነው ከምር እንደዚህ አይነት ፍቅር እንደዚህ አይነት መተሳሰብ በጣም ታስቀናላችው ገኒዬ በጣም እድለኛ ነሽ በልጆች ተባርከሻል
ገንዬ እጅግ ደስ ትላላችሁ። ሁሌም ደስ ይበላችሁ።
የልዑል መምህር ለማስረዳት የተጠቀመችው ቃላት ፈፅሞ ከመምህር ማይጠበቅ ነው። በተለይ 63 ማምጣቱ " ሽኽም" ነው ከማለት ይልቅ ሌላ ገንቢ ቃላት ብትጠቀም መልካም ነበር። አንዳንዴ ልጆቻችን ጥሩ ውጤት ማያመጡት ምክንያት መንስኤው ከልጆችንና ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ከመምህራን ችግር ጭምርት ነው።
ልዑሌ በሚቀጥለው እጅግ ጥሩ ውጤት እንደምታመጣ አያጠራጥርም♥
እህቴ ደምሪይ
ሸክም eko adelem yalechiw ሼም nw
Eko nw yalechiw degmesh simiw ehte
@@Christina_Army lyunetu mndnew?
Betam bendezich aynet moral bemineku astemariwech yesentu tesma chelmual .wey lebchaw betmekrew eko teru new betesebichu fin anden hetsan shame menamn ayalu moral menkat.
Engenim andun betam madnek yetaybachewal.
ዳዊት ደስ የሚል ልጅ በዛ ላይ በትምርቱ ጎበዝ ኡፉፉ ተባረክክክ
የዴቫ መጨረሻ ማየት በጣም ናፈቀኝ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
የዚህ ቻናል subscriber እና የ ዳዊት ስብዕና (ጠንክሮ መስራት፣የ እውነት ፍቅር፣ሩቅ አሳቢነት፣አሸናፊነት.......) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን እየታዘብን ነው ። ፈጣሪ ይባርካችሁ።
ገኒየ የኔ ውድ ዳዊት በጣም ነው የሚያሣዝነኝ ልብ ስስ ነው የኔ ጌታ ሳየው ገና እንባየ ይመጣኛል
የልፋትሽ ዋጋዎች ናችው ገንዬ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ የዳዊትን እንባ አብሱለት ከምር አሳዘነኝ ባባ እትግት እንዲል ምከሩት በጣም ነው ዴቭ የሚወደው ጥሩ ውጤት አምጥቶ ዴቭን ይካሰው ተባረኩ ሀ0ሌም በፍቅር ያኑኣችሁ
ዳዊት በጣም እወደዋለሁ ልጄ ነው የሚመስለኝ ገንየ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ደስ ስትሉ
ውይ ዳዊት እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ። ምን አይነት ፍቅር ነው ።
ገኒ ታድለሽ
አስለቀሳቹኝ የኔ ጌታ የምር እውነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
Bravoooo Dave you are smart and genus berta telek bota entbekalen and Kidus and Leul too beta.m telyalachehu God yetbkachehu zemnachehu yebarek
ገኒዬ ልጆችሽን ስወዳቸው ዳዊት ግን ለኔ ልዩ ነው የኔ ጌታ ቦጅቧጃ አዛኝ እንደ ሴት እንባ እሚቀድመው ጎበዝ ነው ተንከባከቢው የነገው የኢትዮጴያ አስጠሪ ነው ዴቢ በርታ እድግ በል የኔ አንበሳ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው😥
አይ እናት ለዘላለም ትኑር ለልጆቻ የማትሆነው የለም
ዳይቴ በቃ የኔ መልካም አተስታለቅሰ አለቀሰኩ አመቤቴ ያሠብከዉን ታሳካልህ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁንም እወዳችዋለዉ በስስት የማያችሁ ቤተሠብ
ዴቫ የኔ የዋህ ለወንድምህ ባቢ ጥሩ ውጤት እንዲያመጣ ያለህ ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነው የኔ አልቃሻ አይዞህ በሚቀጥለው እንዳንተ ጎበዝ ሆኖ አንደኛ ወቶ ያኮራሃል 🥰ባቢ ደግሞ ወንድምህን አክብረው እሱ የምልህን ስማው ከዛን እንደሱ ጎበዝ ትሆናለህ በተረፈ ወዳችዋለው ክፉ አይንካችሁ 🥰
I’m crying seriously best brother
የኔጀግና ዳዉይትየ በወድምህዉጤትመዉሠድ አተአለቀስክ
dawiteye yene konjo ymer ewdhalew egziabher be moges be kiber yasadegeh ...geniye i hope senbet tmhert bet exposure binorew please asbibet
ገኒ መድሃኔ ነኝ ካስታወሺኝ በጣም ብዙ ነገር አወርተን ነበር 😢😢 ??
ለማንኛውም ገኒ እንኮን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ ገኒ 😍😍😍😍
እኔ እንደዚህ ጎብዤ ቤተሰቦቼን ለማስደስት ያብቃኝ
ዶቩ የሚገርም ልጅ ነው wow ልብ እሳራፊ የሆንክ ልጅ በጥም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል scholarship መሞከር አለበት top schools እንተ ስትጎብዝ ታናሽክም ካንት ይማራል
ገኒ ከልጆችሸ ውሰጥ ዳዊት ብብ ነገር ነው🥺🥺 ለቁም ነገር ያብቃልሸ ልጆችሸን💖🙏
የኔ ጌታ ለቅሶ አታ ብ ዛ አይንህ ይጎዳል በሆነ ባልሆነ ሳለቅስ አድገ በጣም ጎድቶኛል አይነ ተጎዳ አንጀት ትበላለህ ስታለቅስ ከዝ ቦሀላ ግን አታልቅስ
ዳዊትዬ አታልቅስ በሚቀጥለው ጥሩ ውጤት ያመጣል ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ
ገኒ ፕሮግራምሽን አየዋለሁ ለልጆቸሽ ያለሽን መሰጠት እወደዋለሁ የምመክርሽ ግን ልጆችሽን አለማዊ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዳያድጉ መፀሀፍ ቅዱስን እንዲያነቡ አብራችሁ እንደቤተሰብ ይህንን እንድታደርጉ ምክሬ ነው።
ሁሌምደስተኛናቸዉሲምሩገና ከልጆችአባትጋታሪቂ የነባባ ታሪኩ ት/ም ሊሆነንይገባል።
After my mom u are my role model........ende fetari fekad wedefit minoregnn beteseb endanchi halafineten beagebabu lemewetat asebalhu yenante video tetseno fetari nw big respect 🙏❤
Gegena Enate 'u re a hero Geni.....It very hard to manage four children....but u did it very well....
የኔ ልዑል አንተ አስተማሪዋ ካስቀመጠችው ሚዛን በላይ ነህ
የኔ ሆደ ቡቡ ዴቫዬ አይዞኝ ይለወጣል ገና ልጅ ነው የኔ ጌታ ባቢዬ ትምህርት ላይ አተኩርህ እህትህን ወንድምህን ተከተል በቀጣይ ለውጥ እንጠብቃለን
ዴቨዬ የኔ አልቃሻ ወደባሸነህ አንተእያየው እኔም አለቀሰኩኝ የዬቆንጆ እግዚያብሔር ለቁምነገር ያብቃል ገኒዬ ምነኛ እድለኛነሸ ፈጣሪሸን አመሰግኚ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
This is one of the wonderful and great resources in our lives.
May God blessing this family .I love you Geni family.
ባቢ ዳዊትን ያክብር እቀፈው ሲባል ለምንድን ነው ቅር የሚለው አናዶኛል😊 ዳዊት የኔ ባባ አይዞክ💚
ዳዊት ጀግና ነህ 💪💪💪
ኤርሜ በጌታ ደምረኝ
@@sebletube7412 ከምን
@@sebletube7412 ደምሪኝ
@@ermiyasabebe3232 ደምሪኝ
ዳዊትዬ የኔ ጉበዝ ልጅ እግዛቤር ያሰብክበት ቦታ ያድርስ አንተ ለሀገርህ ድንቅልጅ ነህ
በቅንነት እነደማመር
ገኒዬ ጀግና እናት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ❤️❤️❤️
I couldn't control my eyes when I saw Dawit crying.
ዴቫ ልዮ ነክ ተባረክ❤
ዴቫ እንኳን ለቤተሰብ ለሀገር ትተርፉለክ
እመቤቴ ትጠብቅክ
ባቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
የቅድስን አሳዮን😝😝😝😝
ሙሉጌታን ስትጋብዘው አንጀቴ በላሽው ገኒ የሚገርም ያላለቀ ፍቅር እዳለ ነው የተሰማኝ የኔ ውድ ልዩ ነሽ
እንደናተ ግን ፈታ ብሎ የሚኖር ሰዉ አለ ገኒዬ እስከ ልጆችሽ ዘና ያላችሁ ሰዋች ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቃችሁ
እኔ ዳዊትን ባየሁት ቁጥር አልቅሼ ማለቄ ነዉ ሁለቱን ስወዳቸዉ ልዑሌን እና ዳዊትን
ማትስ በከላሥ በጣም ነበረየምሰራ ፈተና ግን ኤከስ ይገባብኛል መምህሬምሁነሺ ነው ይለኘ ነበረ ወጥቸ በብላከ ሰሌዳአስረዳነበረ ግን ፈተናየ ወጤት ይዘቅጣል
ምርጥ ወንድም ለወንድሙ ነው ሚያለቅሰው
Let me tell you something from my experience I am the youngest from my house and both of my siblings are an "A+ "students and I was an average student and most of the time the teachers would come up and starts complaining about my grades to my siblings or they would come up to me and compare me to my siblings like " if you don't understand something why don't you go and ask your siblings? "or "look at your sibling's grade and look at yours"and that hurts SO MUCH I can still feel that pain, those words doesn't motivate me to push harder but they broke me in to small pieces and I want to point out 2 things
1,don't blame Dawit for leuls grade
2,and don't compare leul to Dawit I can asure you that you are hurting his feelings even if they are not visible....
Pls don't hurt your children for some elementary grade bs... Tnx.
Very True
100% true!
ባቢ ዳዊትን የመሰለ ወንድም ፈልገህ አታገኝም ።
መስማት ማክበር መውደድ መታዘዝ ይይኖርብሀል❤ ያለዚይ ግን ስጠኝ
ትትሰጠኛለህ 😂❤❤❤
I like your family 👨👩👦
❤❤❤❤❤❤❤❤
Geni dawitn anchi nesh yaslekeshiw he was trying to control it ayzoh ayzoh aybalim camera fit atasleksut
ስወዳችሁ ገኒ ምርጥ እናት😍😍😍😍
እነደማመር በቅንነት
dawitye lewendmh yaleh amelekaket tileyaleh mrt lig neh egziabher ybarkh
ቤተሰብሺን ይጠብቅልሺ ፈጣሪ ግን ቲጂ ልጂሺን ካድሱ ቤትሺ አለየናትም በታሳይን መልካም ቤት ላችናለልጆችሺ ይሁንላችሁ የኔ መልካም
hualme eyalkesku new aycha yemchresw yetlyachu nachu menale endenant bargegn
endew dev yene wendem betehone, i love kidusee too.....
ፈጣሪ ይጠቅህ ዳዊቴ
Amazing mother
አላህ በልጆችሽያስደስትሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
ጀግና እናት❤👍
Sewdacheu merete bateseboche egzyabehar fekeracheune yabezalacheu wedocha ❤🥰❤❤❤❤❤
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ🍃
ጎበዝ ዴቨ አንደኛ ሳይ እራሱ ስታሳዝነኝ
ዳውትወድሜን ይመስለኛል የኔአባት
Congrats Dave. Luel will improve.
ዳዊቴ ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ይላል በርታ
Sijemer yebetu deg liji dave new❤❤😍
ያለ መምህሩ ፍቃድ የዳዊትን ወረቀት መንካትሽ ትንሽ ይደብራል ልክ እንደ ትንሹ ከክፍል ኃላፊው ጋር ብታወሩ ጥሩ ነበር 👍በተረፈ ደስታችሁ ደስ ይላል 👌👌👌🥰🥰🥰
Dingle mareyame tetabekachu dawet egzabher chamero biru yadergek yena yewaha seyasazenegne
wellahi dsssss mtlu mrttttt beatseb nachihu kekkfu negr Hulu Allah ytbkachihu
በድጋሚ ዳዊት ጎበዝ ቀጥልበት💝
Geniye dawit betam jegina lijish new bedenib erijiw…. Tinishun demo atasichenikiw siyadig yashashilal
አይ ትልቅ ወንድም 😍😍
እነደማመር በቅንነት
እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ገኒየ ሁሌ አዲስ ነገር ጠብቃለሁ ደስ
ሚል ቤተሰብ
እነደማመር በቅንነት እህቴ
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
አስተማሪዋ ምንድነው የምትለው ሼም ነው 63 ትላለች እንዴ ሰርተፍኬት ላይ በሚቀመጥ ውጤት ልጆቹን አንመዝን ብለን ኡ እንላለን እሷ ሼም ምናምን ትላለች ንገርልኝ ገኒ ልዑል እንደ ዳዊት ቢሆን ጥሩ ነው ካልሆነ ግን በጣም ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ልጅ ነው
Davayeee yene mar ewuyyyy
wow Dave Berta gobeze
babiye yene leyu😍😍😍 edeg bel
ዳዊት ሲያሣዝን❤❤
የምወዳችሁ በትሰብ ተባረኩ ክፉ አያጌናችሁ
የዳዊት ላይ የምታዮ የአባትነት የሰጭነት የንጹ ልብ ነው ሰያለቅስ ማየት አልወድም የእወነት አለቀስኩት
ዳዊት የአንተ እውቅት ከላይ ነው የአምላክ ሰጦታ ነው ጸልይ በዝህ እውቀትና ቅንነት አንተ ሀገረን የምታሰተዳድረ /የሀገር መሪ የምትሆነው በረታ
ዴግም መጽሐፍ ቅዱስን አምብብ እሽ እወዳችሁለው❤👈
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው💃
ደስ የሚል ቤተሰብ
Betam taskenalachu tbarekulign
Dawuyet iko gen yileyal habibi yene yewah hoden yababagnal hule
Yene abat Dawit mn largi❤🥰🥰🥰
የኔደርባባ ወላሂ ስወዳችሁ የሳቄምንጭናችሁ አላህይጠብቃችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ohhhhh he is the sweetest brother .
Dawitya gobeze!!!
Geniye Tebareku Hulachum ❤️❤️❤️
wow tbareku
Woww l love you this family ❤❤❤❤👍
Dave🤗🥰
_ዳዊቴ የኔ ጌታ_
የኔ ቆንጆ አታልቅስ እሺ
Geni bexam newu yemiwedachuh
Dawit gobez new madnekachu maberetatachu tegebi new.
Gin babin betam endemaychil atargut endesera aberetatut .beljoch mehal yemoral gap mefeter teru adelem.
Astemaiwa demo endet endanadedechign bendezich aynet astemari new yesentu moral tenekto yekerew
Dawitye gin teru leb yaleh lij new alekese eko
የምር የዳዊት ውጤት በጣም ጥሩ ነው ሙሉ በ ሙሉ 100 እንደማለት ነው