Thank you for sharing Meskiye! You have such a beautiful hair and personality❤️ I try to wash my hair once a week. I notice my hair gets dry when I wash it frequently. In addition, it’s important to watch what we eat because it’s what we eat that helps up flow on the outside. I agree with you! Meskiye❤️ I just posted a new video on how I got monetized and thought it might be helpful to new youtubers. If you could share it for me when you have a moment. Enem yanchin share areglishalehu. Egzer yakbereligh yene konjo. Keep it coming.
ማንኛውንም ጥያቄ በፌስቡክ Meski tube Facebook page ላይ ላኩልኝ በድምፅና በፅሁፍ እመልሳለው ቸር ያሰማን💕💕💕💕💕🙏🏽. facebook.com/Meski-Tube-102293095021823/
እሺ እኔ ጥያቄ አለኝ እመጣልሻለሁ በFb
አረ መሲየ ጠጉርየን ዝም ብሎ እየወለቀ ነው መላ በይኝ በመበጠጥራ ብቻ ሳይሆን በእጄ ዝምብየ ስስበውም ይወልቃል ምን ላድርግ
መስክዬ please የቫይታሚኑን ስም ፃፊልኝ ስትናገሪ አይሰማም
@@rahelwoldeyes8106
Prenatal multi dietary supplement
ይሄ የውበት መጠበቂያ አይደለም
ፀጉሬ ቀለም አለው በጣም ይወጣል ሳበጥር ምን ላድርግ
መስኪየ አመሰግናለሁ በትራፕ መሸነፍ 3 ቀን እፆማለሁ ብየ ተስየ ነበር እየፆምኩ ነው ቀጣዩ ለኢትየጲያ የማይበጅ ሲወድም 7 ቀን እፆማለሁ ብያለሁ እና በርችልኝ የኔ ቆንጆ እህት
ጡሚ ማር አገራችንንን ሰላም ያርግልን ማር
ይስማሽ ፈጣሪ
ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ ፀሙሽ ፈጣር ይቀበልሽ ያገሬ ልጅ
E/hair meregagatn yisten mar yismash
ፈጣሪይ ይስማዝ ማርየ
መስኪ ቆንጆ ሁልግዜም አይሿለሁ በጣም ጥሩ ነገር ታቀርቢያለሽ። በርች
_የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ሲኖዶስ ባዘዘን መልኩ ፆሙ ከነገ ጀምሮ ነውና ሁላችንም ስለሃገራችን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለህዝቦቿ እያለቀስን እንፁም እንፀልይ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ ይመልከተን አሜን ፫_
እሺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን
አሜን እንደቸርነቱ
መስኪዬ የኔ ውድ. ለኔ ልዩ ሴት ነሽ
100%100 ፀጉሬን በጣም ነው እንዲያድግ እንዲያምርበት ያደረግሽው ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ምንም አድርገሽ እስኪ ሹክ በይኝ እህቴ
ቅድስትዬ እስኪ ለኔም ፅደቂብኝ
መሲዬ የኔ አስተዋይ እሺ እናመሰግናለን
እስኪ የመስኪ ወዳጅ ❤️ ሰላማችሁ ይብዛ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ሀሪፍ ነገሮችን ታያላችሁ
@ሳራ sara tube እሽ
@ሳራ sara tube እንደማመርውዶቸ
ደመርሁሽ። ነይ አችም
@@seadatube8438 Eshi
Beteseb enehun
እናመሰግናለን መስኪ ሁሌም ጥሩ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪ 👌
መሲኪዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ያብዛልኝ በጣም እናመሰግናለን ወዴ እህታችን ❤
እናመሰግናለን ምርጧ😍
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
Meskiye Agzabhier ybarksh ewnet stnageri betam new des mtylin
እናመስግናለን መስኪዬ የኔ ልዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ናይላዬን ሳሚልኝ
በጣም እናመሠግናለን መሥኪ አሪፍ ምክር ነው
Tebareki ine qoriche aladegemi
መስኪየ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ከምትሰራቸው ውህዶች በጣም ብዙ ተጠቅሜያለው አመሰግናለሁ፡፡ቀለም መቀባት እፈልጋለው እስኪ እዚ ለይ የሆነ ነገር ስሪ
Meski betam tank u .. .. tebareki betam tekami mikir new ..
hi mski endet nesh bmjmerya lamsgensh ewdalhu gen ena tsgura setatbe kalabtrkute kedrk bhala lmabtre betam echegralhu men madreg albge ena kesru batam yenkelale eki mela byeg anch betam gobze nesh
ዛሬ ላመስግንሽ ነው የገባው ባንች ምክር መስርት በስድስት ወር ውስጥ ምርጥ እና እራዥም ወዛማ ፀጉር እንድኖራኝ አድርገሻል ኑራልኝ
Betam new minwedesh yene konjo egzabher selamsh yabzalen
እውነትሽን ነው እህቴ የኔ በጣም ተጎድቶ ነበረ አሁን ግን በጣም ሀሪፍ እየሆነልኝ ነው አንድ ቀን አሳያችኋለው ለውጡን
እሽ እንጠብቃለን ክክክ
እናመሰግናለን እንወድሻለን ሰላምሽ ይብዛ ናይላዬ እድግ እድግ በይ ቆንጆ መስኪዬ ሳሚልኝ
,እናመሰግናለን መስኪ
እናመሰግናለን መሲዬ
መስኪየ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ያንችን ቪዲዬ በማየቴ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ፀጉሬ አጭር ቢሆንም በጣም የሚያምር ሆኖልኛል ሁሌ አመሰግንሻለሁ በርችልኝ
ጥሩ መካሪ ነሺ ደግሞ በእውነት
እናመስግናለን መስኪዬ
እናመሰግናለን ሁቢ
ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን እውነት ፀጉር እኮ እኛ አያያዛችን ይዎስነዋል የተጎዳው ይሻሻላል ከተንከባንከብነው 💞👍🏾
እናመሠግናለን ቆጆ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
ውድ እህቴ መስዬ እንኳአን ሰላም መጣሺ
ከአይን ያውጣልሽ ፀጉሽ በጣም ያምራል መስዬ እግዚአብሔር ይጥልን የኛ መልካም❤❤❤
መሲ እንኳን ስላም መጣሺ
አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያድርግልን
meskiye mert nesh berchi !!
Anda endi balgnalch belsh neber anch seltsgu mawertishn setakomi tsegure yebalshal belgnlch besh neber yemigermewu yenem endezawu newu bech zerzerun be f/b engershalewu weye eteyikishalewu !! Seratish ena melkamnetishn ewdawalew fetari hagerchnin selam yadrgelin ♥
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በእግዚአብሔርም ይብዛ እናመሰግናለን እህቴ ማር
Hi Meski thanks for you Share Please can you tell us a name To the Vitamin
የኔ መልካም አመሰግንሻለሁ እየተከታተልኩሽ ነው በርቺ ፀጉሬም ለውጥ እያመጣልኝ ነው
Tsegure konjo new gn betam yesbaberal mn laderg ena le genbar tsgur endiyadg mn letekem?thank you
ሰላም መስኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን
እናመሰግናለን የናይላ እናት
ተባረክ እማ
Oromiyaa tanagarii my sister
መስክ ዌልካም እኔ እኮ በሁሌት ዩቲዩብ ነው የአንቺን ዩቲዩብ የምከታተለው የኔ ውድ እወድሻለሁ ሁሌም በአንቺ ትምህርት ለፀጉሬ በጣም ለውጥ አጌኝቼዋለሁ እስቤሻል በአቦገድና በ1እንቁላል በአንድ ሙዝ እየ ተጠቀምኩት በጣም ተመቻኝ
ደግሞ በኡሩዝ ውሀ በፍትህ እጠቅም ነበረ
በጣም ተመችቶኛል በእውነት 💞❤❤
በፍት ጨፌ በጣም የድርቅ ነበረ አሁን ምንም አይደለም
በእውነት ተባረክህ ዘመንሽ ሁሉ ይተበረካ ይሁን ወዴ
ወይኔ መስኪ እናቴራሱ ለፀጉር ከውስጥ ነው የምትበይውምግብ ነው ትለኛለች እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ መስኪ
U r so speciall mesekiye thank u
Selamsh ybza endet ende mwodsh💗❤️💗💗
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጥ🤗❤️
Wowo mask በጠም አማስግናለሁ ፀጉሬ በጠም ጨምሮል በሰሙና እዬተጣቢኩ ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ ስለ ሁሉም ነገር
Men aynat samuna
Kewelid bohala Prenatal eske min yakil gize new mewsed yeminichilew ?
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ጥሩ ነው ያንቺን ፕሮግራም ካየው በዋላ ጥሩ ጥቅም አግኝቼበታለው አመሰግንሻለው
ተባረኪ መሰኪዬ ወደኃላ ተሰርቶ ለሳምንተ ያህል ቢቆይ ችግር አለወይ
mesikiy tgure betame lewte alew muzu betam bezat setoyale enamesegenalen
እኛም እንወድሻለን በርችልን እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሚጣየን ድግል ታሳድግልሽ
Mesiye betam naw miwoodis selamis yibizali
ማሻአላህ ምን ያክል አደረገ እደዚህ ከሆነ ጨጉርሽ
Ba marame eski pareme taqabechi nabre geni ahweni selaqa batame tabalashibeye meni ladaregawe ????
መስኪየ የስንፍና መድሀኒትስ የለሽም ? አንድ ሳምንት 3ሊትር በቀን እጠጣና የሆነ ግዜ ደግሞ እረሳዋለሁ መጠጣቱን
Meskiyee andegna nesh 😘😘😘😘
እናመሰግናለን ማር
Meski Vaseline for hair tiru nw ewnt nw
ሰላም ነሽ ናይላስ ደናናት እኔ የቸገረኝ የፊት ጥቋቁር ማጥፊያ ነዉ
Adise yemeta MADOSE yemibale creme ena samuna ale tetekemiwe
@@mustafaalashoor6427 ሳኡዲ አለ እኔ ብፈልግ አጣሁት ???
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ የቅዱስ ሜካኤልጂ ደምሪኝ በቅንነት
@@ኤልሳTH-cam እሺ እህቴ
እናመሰግናለን እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ይረግፋል ኮኮናት ቅባት አይስማማኝም በጣም ያሳከኛል
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
መሲኪ እህታችን ቀንም አስረነው ነው እምንውል ሌሊትም አስረነው ስናድር አይጎዳም ወይ?
መሲ ቆይ ግን ጠጉር ቤት አትሰሪም?ካክስ ፓይስትራ???
Meskiye betam enamsegnalen
yene teyake tseguren telacheche gena 3 weru nw mn larg bdnb endiyadg ena endayderk mn largew anchi meteyachewen ngr lemareg acher slehone eyaschegereg eski videp sri le achr tsegur
Meski yene melkam nurilgn Shi amt fetari yetbkishi Meski teyke teyksh almlzhlgnm ena yeneseguri keflfti ena kemhalu acri new ekul adlmi edti mladrgew🙏
Tnks very much u are z best
መልካም ምክር ነው እናመሠግናለን
አመሠግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጅልጅሽንደህናናትሳሚልኝ
በጣም እናመስግናለን መሲዬ ምክረሺ ሀሉም ይመቸኛል ስላምሺ ይብዛልኝ ባልሺበት
እህቴ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ አዲስጀማሪኝ
መስኪየ እኔ ግን ብታይ እሬት ጸጉሬን የሚነቃቀለውን አስተወልኝ በጣም ነው የገረመኝ ሌላ ነገር ስቀላቅልት ምንም አልጠቀመኝም ነበር ብቻውን ፈጭቸ ዋው የምር
መሲዬ ሸላም ነሽ እኔ የማየው ከስራ መልስ ነው መሲን የምትወዱ ላክ አርጉ አይከፈልም ጊዜ አይወስድም እናበረታታት ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ
Lelje endemtasayign enkebkabywn eyarekulat new betam temechetognal.
ሻሽ አስሬ ጠዋት, ተኝቸበት ,እግሬ ስር, መሬት, ነዉ እማገኝዉ😅😂😂
ክክክክክክ
ክክክክክ ልክ እንደኔ
ክክክክ እኔም
Kkkkkkkkk የኔ ግን አይፈታም
ጎሺ እኔስ የብርድ ልብሴንም ነው እምጥለው አንዳንዴ
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አኢላየ የት ነች ሳሚልኝ ደሞም የመጀመሪያ ነኝ
Meski fikirnesh eko thank you
መስኪዬ ቀን ላይ ሂጃብ ለብሼ ነው ምሰራው ክፈሌ ስገባ ነው ማወልቀው ማታም ስንተኛ ሻሽ ማሰሩ ቆንጆ ነው
ተባረኪ መክዲ ።ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ።
ሰለምሽ. ብዝት. ይበል. በጠምነው. ምወድሽ. ከትምህርት ሽ. ሁሉ. ለውጥ. አይቼበታለው. ፈጠር. ይጠብቅሽ. ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን በእውነት ከስህተቴ እንድቆጠብ አርገሽኛን ደስስስስስ እምትይኝ ልጅ ቴኪው
Ere meski andande melishilign,tsegure began bizuna eregim neber ahun gin kumetum rizmetum tefto betam tegodto never.keza anchin eyayehu treat adrigew betam leslasa ena kefitu betam tesebro yeneberew tea gin edgetu ena bizatu lay lewt alayehum,lemin yimeslishal
እናመሰግናለን መስክ
Wonderful tips!
ቆጆ ስታምሪ ማሻላህ
አስተዋይ የሆሽ ልጂ እድሚ ይስጥሽ
Yen konjo sewedes Amen egezaber agerachenen selam yaregelen
Yane konjo ena tagura btam eysasa ena eytra nw men ldrgew??
መሰኪ ሐያቲ እኔ በየ ቀኑ ነወ የሚታጠበወ ወላሂ
እንኳን ደህና መጣሺ መስክዬ ማር
Yene sagur zembilo yeragafal melarg?yalmokrkut nagr yelem
አመሰግናለሁ እህት😘እኔማ መጃመሪ እንጂ መጭረስ አላውቅም የኔ ትልቅ ችግር ይህ ነው😃በፊት በደንብ እያተካበካብኩ ነበር አሁን ደሞ ትቻለሁ የመዳም ቤት ስራ 🙄 እኔማ አልተደልኩም ሙዝ አፖካዶ ወዘተ ለፀጉሬ ልባለም አለገኛዉም🤕 ለው የገኛሁት ዘይቶችን ቀላቅዬ እና እንቁላል ነበር😂 አራ ተው ፀጉሬ ውለታ ብስ አትሁን እንጂ ተው ግን ልዘምልኝና እኔም እንደሴት ልጅ ወጉ ይድረሳኝ😭
Yal woledu sawoch biwosdu side effect alewunde?
መስኪ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን
እንኳን ደና መጣሽ መስኪ ፀጉሬ ቆንጆ ነበር ግን ግንባሬ ገባብኝ የሣውዲ ሻሽ መለጠኝ
Thanks 😘
ውይ መስኪዬ ስለ ሚያሳክከኝ ቶሎ ቶሎ ነው ምታጠበው
እኔ ፀጉሬ እቂጤ ላይ ነው አልሃምዱሊላህ በጣም ብዙዎች ነው በጣምም እረጅም ነውውው
ምረጥ ሴት ምክርሽ በጣም ይጥማል
meski enkane dhna mtashi yna konjooo
ሽኩረን ማማየ ውድድድ ነው የማረግሽ
Thank you for sharing Meskiye! You have such a beautiful hair and personality❤️
I try to wash my hair once a week. I notice my hair gets dry when I wash it frequently. In addition, it’s important to watch what we eat because it’s what we eat that helps up flow on the outside. I agree with you!
Meskiye❤️
I just posted a new video on how I got monetized and thought it might be helpful to new youtubers. If you could share it for me when you have a moment. Enem yanchin share areglishalehu. Egzer yakbereligh yene konjo. Keep it coming.
Wedahagera sgebas yet lagenew new vitaminun mnoremfelgaw ezachw mekergna hagerachn new.