ለ ሎው ፕሮስቲ ፀጉር ተስማሚ መጠቀም ያለብን ነገሮች ምን ይወዳል// what can I use for low porosity hair

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +35

    መስኪዬ ባንቺ ምክር ፀጉሬ ተለውጧል በፊት ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ባንቺ ተነሳሽነት ፀጉሬን በደንብ እየጠበኩት ነው🥰

    • @aishamohammed326
      @aishamohammed326 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @aishamohammed326
      @aishamohammed326 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @sadeyasurur6593
      @sadeyasurur6593 4 ปีที่แล้ว

      ሰላምሽን ይብዛአ ስነስራትሽ ይመቸኛለሽ

    • @tsigehalafi1755
      @tsigehalafi1755 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! Thank you so much for sharing your ideas 🙏

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የኔ ውብ የሚያስፈልገኝ የእለት እንጀራዬን ስጠኝ ድሀ ሆኘ እንዳልሰርቅ ጠግቤም አምላኬ ማነው ብዬ እንዳላሳዝንህ ይላል መፅሀፋችን።

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሰኪ አሰተያየት ነው ማስታወሻ ብትይዢ ድብልቅልቅ የሚሉ ነገሮች አሉ በተረፈ ሁሉ ነገር ደሰ ይላል

  • @eline3176
    @eline3176 5 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ አመለካከትሽ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽም ደስ ይለኛል ።

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ ለድካምሽ ውጤታማ እናደርግሻለን

  • @wossenassefaalemu7013
    @wossenassefaalemu7013 4 ปีที่แล้ว

    እረ ተባረኪ እኔ በየቀኑ እሩዝ ውሀ ከአደረኩ በሁአላ ኮ ኮናት ጭቃውን ቲንሺየ እና የወይራ ቅባት ደግሞ እንደዛው እያደረኩ ነበረ የምጠቀም ግን ምንም አይጠጣልኝም ከንግዲህ ፈሳሽ ነው እምጠቀም እግዛብሄረ ይባረክሽ

  • @efrataDesta
    @efrataDesta 4 หลายเดือนก่อน

    መሠኪዬ ሥነምግባርሸ በጣም ደሥ ይላ ል በዚህ ቀጥይ!

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ውዴ እንኳን ለጥምቀት በአል እስከነ ቤተሰቦችሽ በሰላም አደረሰሽ መሲኪ እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ባንች ይሔው ፀጉሬ ለውጥ አገኘ እህቶቼ በኔ ፀጉር ነበር የሚሙሉት ፀጉሬ ስለማያድግና ለውጥ ስለሌለው አሁን ይሔው መሐላው ቀርቶ ፀጉርሽ አማረ ማለት ጀመሩ መስክዪ መልካም ልብ ነው ያለሽ እግዚያብሄር ይስጥልኝ

    • @gonc2906
      @gonc2906 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔለዉጥ አላገኘሁም እስኪ ምንድነዉ የምትጠቀሚዉ ወይም ለዉጥ ያገኘሽበት ሹክበይኝ

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
    @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሬ የሩዝ ውሃ የሰራሺው በጣም ነው የተስማማኝ ውዴ አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @HayatMifta-e1m
    @HayatMifta-e1m หลายเดือนก่อน

    Ebakish meski low porosity hari ebet west metekm ena mazegajet yalbenen wehd betngern

  • @asegedechayalew5817
    @asegedechayalew5817 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ነው የምወድሽ አመሰግናለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለው ተባረኪ

  • @fkrtadi9262
    @fkrtadi9262 2 ปีที่แล้ว

    Betegirem teru lewte ayechiabtalhu beye kenu

  • @ሁሉንምበጊዜውይሆናል
    @ሁሉንምበጊዜውይሆናል 4 ปีที่แล้ว +4

    በሌላ አይነት ሳሙና ከታጠባቹህ ቅባቱ አይለቅም በዶቭ ሳሙና ታጠቡ አሪፍ ነው እኔ ስለሞከርኩት ነው ተጠቀሙት መሲኪ አመሰግናለሁ

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ በግሊዘኛ ፃፊው ዶብ
      በግሊዘኛ እንደዚህ ነው እዴDove

    • @ሁሉንምበጊዜውይሆናል
      @ሁሉንምበጊዜውይሆናል 4 ปีที่แล้ว

      @@tube-xi5ot አው ልክ ነሽ Dove

  • @iservicemo6178
    @iservicemo6178 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ መስኪ በጣም እናመሰግናለን አስተይ መልካም ሰው ነሽ እኖድሻለን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 4 ปีที่แล้ว

    Meski Yeruzi Wuha Betami Tesmamagi Tegure Eyetenekakel Aschegirogi Neber Ameseginalhu Yene Konjo 💓💓💓💓💓

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 ปีที่แล้ว +4

    ከነገርሽን ቀን ጀምሬ ሻምፖ ኣቆምኩኝ ሳሙና ነው እምጠቀመው ደስ ስል ፀጉሬ ልስላሴው እና ወዙ ልነግርሽ ኣልችልም በጣም ኣመሰግናሎሆ የኔ መልካም ግን እኩል ኣልሆን ኣለኝ ማሀሉ ላይ ይለያል

    • @heluweleyewa813
      @heluweleyewa813 4 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ሳሙናነው ማማየ የምትጠቀሚው

    • @tadesuworki6291
      @tadesuworki6291 4 ปีที่แล้ว

      መስዬ ሎፖሪስቲ ነው ምን ቅባት አይቀበልም ምን አይነት ቅባት አልመድ አቮካዶ ተቀብቼው ከላይ ያፀባርቃል ምን ይሻለኛል

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 ปีที่แล้ว

      @@heluweleyewa813 እንየ የዶቭ ሳሙና ነው ኣሳይታን ነበር እኮ ሳሙናው ግን ግዴታ ዶቭ መሆን የለበትም ማንኛውም የፉሩት ሳምና ይሁናል ብላናለች መስ

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 ปีที่แล้ว

      @@tadesuworki6291 ቭዴው ላይ ኣለኮ መልሱ ምን ኣይነት ቅባት እንደ ምያስፈልግሽ

  • @woleteeyesus1818
    @woleteeyesus1818 4 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Meskiye tikikil new yileshiiew banchi hasaba esemamalehuge sew hulu yerasu manet alew ye chews alebabes new yemetelebeshiw anchin degemo ye Dengel lejie neshi bezihu berchi ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 4 ปีที่แล้ว

    Yhabesha estayl betam yamral meshfen tru new lenatochchen mensel tru new yamrbshal yeni marrr

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው መሲዬ ፀጉርሽ ያምራል
    እናመሰግናል❤

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 2 ปีที่แล้ว

    Mesikiye Selamshe yibza kibat tseguren sekeba fete laye shefeta yiwetabignal

  • @wesenlankuwesenlanku8585
    @wesenlankuwesenlanku8585 ปีที่แล้ว +1

    ለlaw procity ጸጉር በቤት ውስጥ ምን አይነት ቅባት እናዘጋጅ ግብአቱን ንገሪኝ እባክሸ

  • @ወለተሕይወትየእመቤቴልጅ
    @ወለተሕይወትየእመቤቴልጅ 3 ปีที่แล้ว

    Gobeze yene mar tiru aderigish erasin mohon new melkam

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +4

    መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ አስተዋይ ናይላዬን ሳም አድርጊልኝ 🥰

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 4 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምሽ ይብዛልን በክርስቶስ
    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ

  • @selamseluma4279
    @selamseluma4279 3 ปีที่แล้ว

    መስክየ እዉነተኛ ነሽ ሁሉ አንቺ እምትለቂው እዉነት ነዉ በጣሞ እዉነት ነዉ የኔ የሞያጋጥመኝ የጸጉሬ ነገር ሁሉ ተናግረሻል የጎደለ ነገር የለም ሁሉምብለሽዋል
    አሁንሞ የምላቹት እዉነት ነዉ እባካቹት እዉነትዋ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርርክሽ ዉድድ ነን እናርግሽ አለን

  • @yayeshmulugeta2592
    @yayeshmulugeta2592 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በፎስ ቡክ ባወራሽ ደስ ይለኛል ምክያቱም በዉስጥ መስመር አንችን ማግኘት ስለምፈልግ

  • @hayuuwallagatube8035
    @hayuuwallagatube8035 4 ปีที่แล้ว

    yene wadddd kaa mataxaba buhal tolo qabata maqabata lahuluma mafatihe yimasalayala makayatuma inee xaqamoyal Think you 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeabsiratibebu3100
    @yeabsiratibebu3100 4 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye tsegure betam eyetelewete nw tnx betam

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መስኪዬ

  • @fadlhsaltni9982
    @fadlhsaltni9982 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መስኪዬ ቆይ ግን እንዴት ላግኝሽ ያኔ ቆንጆ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰለም መስክዬ እንዴት ነሽ ናይላዬም ደህና ናት እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ ተባረኪ

  • @merryabraha581
    @merryabraha581 4 ปีที่แล้ว

    Meski lew proriti ena hay prosity mohonu bzu aytawekim gn shampo kakomku behala gn lewt alew kibatochum yanchi new mtekemew kelakiyemalet new banichi moral new So Thanks I love you marr 1000 Amet nuriiiiiii

  • @wesenlankuwesenlanku8585
    @wesenlankuwesenlanku8585 ปีที่แล้ว +1

    meski low procity tsegur ቅቤ እንዴት ነው ሚቀባው?

  • @BetiKbebew
    @BetiKbebew 3 หลายเดือนก่อน

    meski ya betam amesegenalew❤❤❤❤❤

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ምስኪዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታች ለእየሱስ ክርሰቶስ የጥምቀት በአል አደረሰሽ
    ሁሉችሁም ዘኦርቶዶክሳዊ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እማ
    ደናነን እግዚአብሔር ይመስገን
    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረክ

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሶፋ ላይ ቁጭ ብለሽ ዉሃ እየጠጣሽ አዉሪን ክብር ቁጭ ማለት አያጠፋም እህቴ ቅድሚያ ጤና ይበልጣል

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ የኔን ፀጉር አይነት ነው ዛሬ የነገርሽኝ ያንችን ምክር በጣም ነው የምጠቀመው ለውጥም አይቻለው በጣም አመሰግናለው በረካ ሁኚ

  • @ያልተነበቡስንኞች
    @ያልተነበቡስንኞች 4 ปีที่แล้ว

    Selam meskiye tsegure low prosit new tenekaklo bado honebign benatish min ladirgewu?

  • @leyaleya594
    @leyaleya594 4 ปีที่แล้ว

    Mesikeye ftary ytebkeshi asteway deg yasadegshi wdddd new marigshi❤️❤️❤️

  • @tgjehovah3661
    @tgjehovah3661 4 ปีที่แล้ว

    Yihe yene tsegur chgr nbr tanx a lot

  • @fri8050
    @fri8050 4 ปีที่แล้ว

    Yne glet yne mlkame sew Geta abzito ybarkeh btame btame new ymwedsh ene bewstsh ylhu new ymimsleng btame ygermngl ymtnageriw ngeroch 😍😍

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ፅፌልሽ ነበር ከዚህ በፊት ከተቆረጥኩት ጀምሮ በጣም ስስ እና ባዳ ነበር ያው ረዝመቱም የለም ነበር አሁለይ አንችን እየተክታተልኩ ሲመቸኝ እቀባለው አሪፍ ነው ብዛቱም ጥሩ ሆኖልኛ ረዝመትም ባይጨምረም ብዙ ገና 3ወሮ ነው ፀጉሬን ካጣውት ይመገነው በራሴው ጥፍት ቀለም እየተቀበው አበዛውብሽ ያው ሳውራልሽ ደስ ይለኛል ግን በሳምንት ነው ምታጠበው ሳይደረቅ ቅባትም ቀበዋለው እስርዋለው ቁጥርጥር ብዝም አልችልም ግን አልፍታውም እስክሳምት ችግር አለው ስለስማሽኝ አመስግናለሁ ብልክልሽ አታምኚም የኔን ሳይበላሽ በፊት❤❤❤ወድሻለው

  • @wita1813
    @wita1813 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ የ high ፕሮሲቲንም ንገሪን plz🙏🙏🙏

  • @pininagetachew241
    @pininagetachew241 3 ปีที่แล้ว

    thank you Meski

  • @የማርያምልጅነኝ-ጰ9ዐ
    @የማርያምልጅነኝ-ጰ9ዐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ማሬ

  • @selamzelalem2529
    @selamzelalem2529 4 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye Ye air port serategna mesleshal Zare demo

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 4 ปีที่แล้ว +2

    እህት ለሎ ፕሮሮሲቲ የእሬት ጄል ብጠቀም ምን ትያለሽ???ፀጉሬ ጫፉ በተለይ ከርዳዳ ነው እባክሽ መላ በይኝ

  • @aminakemo3923
    @aminakemo3923 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እናመሰግናለን ቆጆዬ እግዛብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @tbkayoutube5564
    @tbkayoutube5564 4 ปีที่แล้ว

    Gin betefetro ss tegur lalen sewesh min madrg endalebn mkr btadergiln tegure betam ss new ena kefit lefit bado new ena

  • @LillyYona
    @LillyYona 7 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ ምርጥሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @usermisschocaolate
    @usermisschocaolate 7 หลายเดือนก่อน

    Can u make a deep conditioning mask for low porosity hair please

  • @myculturetube2976
    @myculturetube2976 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አንቺ በመከርሽን መሰረት ሻምፑ እና ኮንዲሽነር ለኔም ለልጄም መጠቀም አቁሜ በጣም ለዉጥ አይቻለው እናመሰግናለን.

  • @tseganeshdese5289
    @tseganeshdese5289 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደህና መጣሺ የኔ ውድ

  • @fkrtadi9262
    @fkrtadi9262 2 ปีที่แล้ว

    Mesekiy mikreshin hulu tgebre adergiw tekemogale fetre selamin hulu yabezalshi

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ
    @ማራናታየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    መስኪ ደስ ብሎኛል ጸጉሬ ነፍስ እየዘራ ነው ከልብ አመስግናለው የኔ ቆንጆ ግን የፌስብክ አካውትሽን በትልኪልኝ ደስ ይለኝል ውዴ ከይቅርታ ጋር

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ባለቤቴ እንዳቺ ነው የሚፀልየው❤❤❤❤❤

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek mesk

  • @HgggGgg-g6s
    @HgggGgg-g6s 3 หลายเดือนก่อน

    Tankyou👍👍🙏👌

  • @sisayneshbedada2171
    @sisayneshbedada2171 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi misk can you tell me what kind of soap you use for wash your hair

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 4 ปีที่แล้ว

    Meski please make a video about a grey(shebet) hair. For Ethiopian woman of 40.

  • @እናትእናት-ጘ3ለ
    @እናትእናት-ጘ3ለ 3 ปีที่แล้ว

    መስክ የኔ አንደኛ ስወድሽ እኮ የኔ ውድ

  • @EyuKiya-kz9yn
    @EyuKiya-kz9yn 5 หลายเดือนก่อน

    Yane wad masekye ❤❤❤

  • @bettybetty7480
    @bettybetty7480 4 ปีที่แล้ว

    meskiye edaw adkmnshi btame new desemtyew eni tguran ymkbakbe ancin eyayhug new eytnkle ascgrog nbr ahun lewt alg tkmogal yemsrew vidyo tnx ewdshalhu

    • @aishamohammed326
      @aishamohammed326 4 ปีที่แล้ว

      ماشي يا عمنا مساكن على النعمه وسكن على كذا ما شاء الله تبارك الله يا امي مسلم نايم اللي قناه العربيه من وراء يا ابو كادو التي من يوم ان شاء الله فنان امس كنا

    • @aishamohammed326
      @aishamohammed326 4 ปีที่แล้ว

      ماشي يا عمنا مساكن على النعمه وسكن على كذا ما شاء الله تبارك الله يا امي مسلم نايم اللي قناه العربيه من وراء يا ابو كادو التي من يوم ان شاء الله فنان امس كنا

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪየ ናይላን ሰሚልኝ ናፋቆቴ ተናፋቃለች 💚💛❤️🥰🥰💋💋💋💋😍😍💞💞💞💝💝💝

  • @elsabetjada309
    @elsabetjada309 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ኪ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Meski Anich Erasish Yekit Keen Nesh 👍

  • @tewadudaahmed2675
    @tewadudaahmed2675 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Meski you doing a great job I learn a lot from you abut hair🌹

  • @kibinesh8617
    @kibinesh8617 2 ปีที่แล้ว

    Thank you meski 💕

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 ปีที่แล้ว

    መስክዬ እናመሰግናለን ኑሪልኝ

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው መስኪ እኔ በጣም ነው የምከታተልሽ ግን ስታይት አልሰጥም

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 4 ปีที่แล้ว +4

    Welcome yene konjo ሰሞኑንማ ለኔ ብለሽ ነው መሰል የሚሰሪልኝ አመሰግንሻለሁ በርቺ

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህትየዋ የኔ ጣፍጭ

  • @jameelajami3786
    @jameelajami3786 2 ปีที่แล้ว

    Amiin amiin maskii ihitee

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 3 ปีที่แล้ว

    Selam meski endet nesh እሴተ negn ...yene tsegur befit kibat yemayekebel neber ahun gin kelem sikeba beteley chafun cheka kibat kaltekebahut betam yederkal..ena selezeh tsegurachin westu ena chafu yeteleyaye perocity linorew yechelal wey ?? kehones min lareg ?

  • @bsratmhretabdawit3889
    @bsratmhretabdawit3889 3 ปีที่แล้ว

    Meski xegure bexam ywexal yregfal low aeynetun shampoo yalmokorkutm yelem pls

  • @yeshiembeteijigu6278
    @yeshiembeteijigu6278 4 ปีที่แล้ว

    Dem bless ketye

  • @nazrawitgebreyesus8756
    @nazrawitgebreyesus8756 4 ปีที่แล้ว

    Selamish yibza meski God bless you

  • @hiwotsinna5496
    @hiwotsinna5496 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እንቺንም እመቤቴማርያም ትጠብቅሽ አሜን

  • @agdhhkagfag2815
    @agdhhkagfag2815 3 ปีที่แล้ว

    Wow gobaze nesh meseki berechi❤❤❤

  • @fufufufu790
    @fufufufu790 4 ปีที่แล้ว

    አሚን እናመሰግናለን

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 ปีที่แล้ว +9

    Almost 200k subscribers. ❤❤👌👌

  • @abebaokube7986
    @abebaokube7986 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks sister

  • @hibreworkbezabih4357
    @hibreworkbezabih4357 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ናፈቀሽኝ ነበር ስወድሽ እኮ

  • @yanatesolomon7649
    @yanatesolomon7649 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትያለሽ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 4 ปีที่แล้ว

    Hi meski konjo I just shaved my hair cuz I'm tired of shedding everytime I brush it. I wanna start over give some advice eski

  • @joylove6717
    @joylove6717 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ ደሰሰ ትይኘለሽ አሚን ፀጉሬ ደሞ መታ ሆኖ አስቸገረኘ እባክሽን ምን ላድሪገው

  • @dubaidubai-g4n
    @dubaidubai-g4n 3 หลายเดือนก่อน

    ይታያል

  • @enanamahi2037
    @enanamahi2037 4 ปีที่แล้ว

    meski low prosity malet lucha tsgur msletnew ??.

  • @allaboutbeauty3465
    @allaboutbeauty3465 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ ልክ ብለሻል

  • @flowerpeter7314
    @flowerpeter7314 4 ปีที่แล้ว

    Thanks my beautiful sister ❤❤❤❤

  • @SelammitkuSeli
    @SelammitkuSeli หลายเดือนก่อน

    ሎ ፕሮስቲ blue magic ቅባት ብጠቀም ችግር የለውም እንዲ መስኪ

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጣሽ የምወድሽ❤

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 6 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ትሪትመት ምን እንቀባ

  • @eyueyu5868
    @eyueyu5868 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ መሲ እንዴት ነሽልኝ የኔ ፀጉር ለምሳሌ አንዷን ዘለላ ወስጀ ከብርጭቆ ውሃ በማደርግ ሰአት 10-15 ደቂቃ ጠበቁትና ሳየው ግማሹ ከላይ ቀረ ግማሹ ደግሞ ከብርጭቆው ውሃ ከመሀከል አካባቢ ደርሷል ይህን ምን ልበለው እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፀጉሬ በጣም ነው እሚበጣጠሰው እየተመዘዘ ነው እሚወጣብኝ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 4 ปีที่แล้ว

    ይታያል የኔ ቆንጆ