ለአቅመደካማ አዛዉንቶች የአዲስ አመት ስጦታ|እኔም ለወገኔ| በደስታ አለቀሱ😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 370

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  2 ปีที่แล้ว +79

    በዚ በጎ ሰራ የተሳተፋቹ እግዚአብሔር ያክብርልን🇪🇹🙏

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

      ናሂ ሸር አድርግልኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @memememee2106
      @memememee2106 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ጨምሮ ይስጣችው

    • @memememee2106
      @memememee2106 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 2 ปีที่แล้ว +1

      Wowo በወጣ ይተካ ❤️❤️❤️❤️🙏

    • @senayitseni9080
      @senayitseni9080 2 ปีที่แล้ว

      ዋው ናሂ የእዉነት በጣም ደስ ይላል የእዉነት እግዚአብሄር ፀጋዉንና በረከቱን ያብዛላቹ በአሉንም የሰላም ያዲነት የፍቅር የመተዛዘን ዘመን ያዲርግልን

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +10

    በውጭ ሀገር እምትኖሩ ሁሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ይህ ሁሉ የናተ ውጤት ልፋት ነው የሀሳባችሁ ሞልቶ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ናሂዬ ውቤ እዲሁም ጎደኛህ ሙሌ ተባረኩ ክፋ አይካችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ በጎ ሰራ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በእጥፈ ይስጣችሁ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይስጣቹ የሰው ድስታ የምያስደስታቹ ብቻ
    👍👍👍መልካም አድስ ዓመት

  • @izoue5925
    @izoue5925 2 ปีที่แล้ว +9

    እናተ የምሰጡ ማንም ሳያያቹ እጃችሁን የዘረጋቹ ደጋግ ሰውች ፍጣሪ በምድርም በሰማይም ፍጣሪ ይባርካቼ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +6

    አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያርግልን ወንድማችን በርታልን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +15

    ጳጉሜ 3 እንኳን አደረሳችሁ 😍🤗የዓመት ሰው ይበለን /// ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን በበጎ ስራ መሳተፍ ድንቅ ነገር ነው በረከቱ በቂ ነው 😍🤗///በራሴ official መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ለበረከት ስሰጥ ደስ ይለኛል ብሩ ይበረክትልኛል

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    የወላይታ ህዝብ ሲበዛ ደግ ናቸው እግዚአብሔር ለሰጣችሁት በወጣው ይተካ ተባረኩ 🙏

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube 2 ปีที่แล้ว +4

    የእናቶችን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል። በዚህ በጎ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በወጣ ይተካ ናሂዬ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 ปีที่แล้ว +10

    እድሜ ይስጥህ ትዳርህን ይባርክልህ ባልቤት ህ በሰላም ትግላልልህ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ኢትዮጲያ ሀገራችን መቸ ነው የሚያልፍልን 😭💔 በጣም ያሳዝናሉ ይህ ምስኪኑ ወገናችን ነው በጦርነት የሚያልቀው የረዳችሁ በወጣ ይተካላችሁ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ይሆን ሆድ የባሰኝ እዴት ደስስስስስ እዳለኝ ይሀ ዝግጅት የዮቹ ቢዘጋኮ አናተን ካየን እናተ ከተደሳቹህ የኛ ደሞ እግዚአብሔር አድቀን ይነጋን ለኛም 👏❤❤😢

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ናሂየ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @avg4628
    @avg4628 2 ปีที่แล้ว +1

    የደስታ ለቅሶ ነው ያለቀስኩት
    እናቴ ያገኘሁት ነው የመሰለኝ
    መቸናው የትግራይ እናቶች
    ፍታችው የሚናዮው ኣሁንስ ናፍቀቱ በዛ
    ናሂየ እግዚአብሔር ይስጣችው

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ናሂየ እውብየን በሰላም ልጅ ወልዳ እንድታቅፍ ያድርግልን🦋❤️🦋ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🦋❤️

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 2 ปีที่แล้ว +4

    ናህ የታባራክ ነክ ❤️🙏🙏
    የእናቶች አምላክ ይጣብቅህ 💞❤️🙏🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረኩ ፈጣር ያልታሰበ ስሳይ በቤታችው ይሙላ በዝህ በጎ ሥራ የተሳተፋችው ሁሉ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር ምን አለ!!!
    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን የእናቶችንም እንባ ስማ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    የሰጡ እጆች በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረኩ ናቸው ቅድስት ድንግል ማርያም ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ደጋጎች ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውያን በሙሉ ኑሩልኝ 😍😍😘የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልክ እነደ እኔ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👏👏😘👌❤️❤️👌😘🙏

  • @ዜድነኝጉራጌዋ-ጸ4ቀ
    @ዜድነኝጉራጌዋ-ጸ4ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦፍፍፍ እንዴ መስጠት እማስደስት ምን አለ ግን እግዚቢሔር እኔም እንድግ ለማረግ አብቃኝ አባቴ

  • @ስጋሓመድራያ
    @ስጋሓመድራያ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳዕ ኣብፀሐኩም ደቂ ዓደይ
    እንኳን ኣደረሳቹ ያገሬ ልጆች
    happy new year🇪🇹💊⛪❤🕌❤🙏

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መታደል ነው ይህን መልካም ሥራ መሥራት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እንዴትሠሩ ከፍ ከፍ ያርጋችው ውዶቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Samera-cn1mw
    @Samera-cn1mw 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርቱ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ

  • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉጭም በሀገርም ያለነዉን አላህ ያመትሰዉ ይበለነ ያገራችንንሰላም ይመልስልን የአማራዉ ስቃይና መከራ ይብቃንየተሰደዱት ቤተሰቦቻችንንም ወደቤታቸዉ እሚመለሱበትን ያቅርብልያረብ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    በበጎ ስራላይ የተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በወጣ ይተካልን

  • @እሙነኝየጎጃምልጅሰደተኛዉ
    @እሙነኝየጎጃምልጅሰደተኛዉ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን (3)አቦታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen እንቴ አንጆይ ኑቦላ ሜቆ ቱማ መታደል ነዉ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ግን ከነባለቤትህ ስርአት አላችሁ በርቱ መልካምነት ለራስ ነው

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 ปีที่แล้ว +1

    ናህየ ተባረክ እመብረሀን መጨረሻክን ታሳምርልክ የምትወልዱት ልጅ አገር ገዥ ይሁን ናህየዋ እዴት እደምወድክ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 2 ปีที่แล้ว

    የምርቃላትየለኝም 😭 ለሞለዉቤተሰብህ ለናትላባተትህኤረጂምእዲሜከጤናጋ ይስጥልህአባትህንም ሙሉጤናቸዉን ይመልስላቸዉ እናተምበደላምወልዳቼሁለመሣምያብቃችሁ ዉዷባለቤትህንም በሠላምተገላግላ ሁለትለመሆንያብቃልህ መልካምናችሁ ምርጥ ጥዶች ተክፉነገአላህይጠብቃችሁ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว

    ለሰጭ ይሰጠው የአመት ሰው ይበለን ናሒ የኔ ጀግና

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ በጎ ስራ በኮሜንት እና በላይክ አለመተባበር ንፍግነት ነው አቦ እግዚአብሔር አምላክ በወጣው ይተካላችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ አሜን🇪🇹❤

  • @hem9841
    @hem9841 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹሁ ኢትዮጵያዋን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስታቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
    @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይበርካቹ በዎጣቹት ትልቅ ነጋር ጌታ ይስጠቹ

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
    @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ 2 ปีที่แล้ว

    ናሆም ወንድሜ አላህ በመልካም ነገር ያስብህ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የሠጣችሁ እጥፍ ድርብ ይሥጣችሁ ናሂ ወብየ መልካም ሰወች እግዚአብሔር ያሠባችሑትን ያሟላላችሑ አዲሡ አመት እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያመቱ ያድርስህ መልካም ሰው

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለረዳችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም አመትባል

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል ነው እኔስ አሜን ልበል ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 ปีที่แล้ว +13

    መጪው አዲስ አመት ፍቅር ያለበት ሰላም የሰፈነበት መከባበር መረዳዳት መግባባት ያለበት እንዲሆንልን ምኞታችን ሀሳባችን ፆሎታችን ነውና ፈጣሪ አምላክ ይፈፅምልን🙏አሜን

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ
    @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    2015አሳራምስትን
    የፍቅር የሰላም አድርግልን እምየethiopa ሰላምሺን ይመልስልሺ ናሄ መልካምሰወ በወጣይተካ አተን ሰበብ አድረጎላቸወነወ ፈጣሪ ያሰደሰትህ ትልቅደረጃ ያድርሰህ ሀገራቺንን ሰላምያድርግለን

  • @ወለተማርያም-ለ5ሠ
    @ወለተማርያም-ለ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ጨምሩ ይስጣችው አሜን አሜን አሜን

  • @jackyhatem1730
    @jackyhatem1730 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዴ ዳስ አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑርልኝ!

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 2 ปีที่แล้ว

    ለናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @jaforhussain5749
    @jaforhussain5749 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ወድማችን ከነቤተሠቦችህ እግዛብሔር ይባርካችዉ

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብህር ይስቲክ ታብርክ 🙇🙇🙋🙏🙌❤❤❤❤❤❤✅✅✅📖👈🙏❤😘😘😘

  • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 ปีที่แล้ว

    ናሁየ መቸም አተ የተባረክ ልጅ ነህናአላህ ዘመነህን ትዳርህን ይባርክልህ ወልደህ ሳም ዘርተህ ቃም ሚስትህም በሰላም የሚሳመዉን የሚያድገዉን ልጅ ይሰጣችሁ ደህና ትዉለድልህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡፈፈፈ እግዚአብሔር ይባርካችው ልብ የምስብሩ ምስክኖች አሉ ናህ በርታ XOOSAYI ANJO ANJETA

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በወጣ ይተካ መልካም በአል

  • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
    @ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሂ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ለሰጡትም በሰጡት ልክ ይሰጣቸዉ

  • @kalnegnyewedmeaju1102
    @kalnegnyewedmeaju1102 2 ปีที่แล้ว

    የእናትን ደስታ ማዬት እዴት ያስደስታል

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ናሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wazircell8936
    @wazircell8936 2 ปีที่แล้ว

    ናሂ ዘርህ ይባረክ እንዴት ደሰ ይላል

  • @zebuyuetub3309
    @zebuyuetub3309 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ናሂ ና ውቢት ደስ ስትሉ በወጣ ይተካላቹ እኔም እዲህ ሰውን የምረዳበት ቀን ቅርብ ያድርግልኝ

    • @maryemmichael4184
      @maryemmichael4184 2 ปีที่แล้ว

      Esu gezeto new yeseta yeradut degemo arbe hager yaleu ehtoche nachew

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ ይህ አስተባብርህ በየቤት አደርስህ ሁሉ ነገር ሰላደርግህ ክበር ይስጥልን የሰጣችሁም እግዚአብሔር በውጣ ይተካ ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ

  • @makeyaethiopia3523
    @makeyaethiopia3523 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አለህ አለህ ይጨምሪልህ እንደዝ ከራስ አዉጥቶ ለሰዉ የምሰጥ ሰዉ ሽሪ ለይክ አየራገችሁ መታበበሪ ነዉ አለህ በዋጠ ይተከልክ

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 2 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካ በበጎ ስራ የተሳተፋችው
    ፈጣሪ ይስጣችው
    ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
    ናሂ ውብዬ ተባረኩ የሰላም የደስታ የፍቅር ዘመን ይሁንልን

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ትልቆ ሤትዬ አሣዘኑኝ ተባርክ ውብየ ወላሂ ደሥ ሤላቸው ደሥ አለኝ

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 2 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ እግዚአብሔር የነፍስዋጋያርግላችሁ

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደርሳችሁ አዲሱ አመት ያለፈውን መከራችንን የምንርሳበት እና ለሃገራችን ስላም ይዞልን ይምጣ ናሂ በርታ ለስጣችሁም በወጣ ይተካ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 2 ปีที่แล้ว +4

    _እግዚአብሔር አምላክ በበረከት በልጅ ይሙላ ቤታችሁ♥ውብዬናናዊ_

  • @ሰናይየማርያምልጅ
    @ሰናይየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ የሚል ስራ እንኳን አደረሳችሁ

  • @degituteshger1525
    @degituteshger1525 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ እነዳቋደስሀቸው የአንተንም አምላክ ይሙላልህ እንዲህ ነው

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ነህዬ የኔዉድ ታባርክልኝ እዉነት በጣም ደስ ይላል

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 2 ปีที่แล้ว

    በረታ ዎንድሜ መልካም ሥራ እየሰራክነው

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 2 ปีที่แล้ว

    ናሂ ፕራንክ ባትደራረጉ እያልኩ እሳሳላቹ ነበር እና በርቱ እንደዚህ ባሉ መልካም ስራዎች ብትመጡ ደስ ይላል

  • @asteraster3112
    @asteraster3112 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว +2

    በምድር የምሰጡት የምታደርጉት ነገር ሁሉ በሰማይ በወርቅ መዝገብ ይፃፍላችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ናሂ የሰጡ እጆች ይባርኩ በወጣ ይተካ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ እንዴት ደስ ይላል🙏😘💚💛❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 ปีที่แล้ว

    የሰጣቹ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቹ ሀገራችንን።ሰላም።ያርግልን።ናሂ።ትዳርህ የተባረከ።ይሁን።ውለዱ።ክበዱ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰሰጣቹ እግዚኣብሔር ከበረከቱ ይስጣቹ

  • @mahlet5911
    @mahlet5911 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደሰታ ለሰጣቹህ እግዛቢሒር በሰጣቹህት ይስጣቹህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @smshcekk2266
    @smshcekk2266 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀንትስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ናሂ & ዉብዬ እንኳን አደረሳችሁ እንዳሁም በመለዉ አለም የምትኖሩ ዉድ ኢትዮጵያዉያን በያላችሁበት አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ከምንም በላይ ጦርነት ከሀገራችን ጠፍቶ ህዝባችን በሰላምና በፍቅር የምትኖር ኢትዮጵያን በ20015🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቺሁ እግዚአብሔር ይስጣቺሁ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጣችሁ ናሂ

  • @siphan792
    @siphan792 2 ปีที่แล้ว

    Amenn enatochachin destachewun enji hazenachewun ayasayen

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ናሆም

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 ปีที่แล้ว +1

    እእፍፍፍ የኔ እናት

  • @tegestademasu4776
    @tegestademasu4776 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ወድም ናሂ

  • @BettyJ-il9fr
    @BettyJ-il9fr 2 ปีที่แล้ว +1

    በወጣው ይተካ ናሂ እኳን አደረሳችሁ

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጨመሮጨምሮ ይስጥህ ፈጣሬ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ 2 ปีที่แล้ว

    ወይነ ናህ ፈጣሪ የምታዘዝ ልጅ ይስጥክ

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 2 ปีที่แล้ว

    E/r birik yadirgih bewnet yelijih abar yadirg huletachihunim betam new yemwedachihu❤❤❤❤❤❤

  • @ማዳምyoutube
    @ማዳምyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @dggfrg
    @dggfrg ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች አላህ ሀሣብህን ያሣካልህ❤❤

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ናሂ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዚህ በጎ ስራ ለተሳተፋችሁ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ቤታችሁን ይባርክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ናሂ ውብዬ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ወድሜ እንዴት ደስ እደሚል የእናቶች ምርቃት መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🙏💞💞💞

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว

      ናሂ እግዚአብሔር ይባርክ የስጣቹት ሁሉ በወጣ ይተካ ይባርክ ሁላቹም

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የእዉነት ናሄዬ እግዝያብሔር ይስጥህ እድሁም ለእርዳት የሰጡተም እግዝያብሔር ይስጣችሁ የይቅርታ ዘመን ያደርግልን አሜን ሰላም ለይትዮብያ መልካም አደስ አመት ይሆንልን❤💛💚❤🌹💐👍

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ናሂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 2 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት በጣም ደስ ይላል በጣም ፈጣሪ ባለው ላይ ይጨምርላችው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን ነውን መልካም ስራ ዘንመን ይሁንልን

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የሚሰፍንበት እናቶች የሚስቁበት ይሁንልን

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn awo egizabr agarachini salm yarigiliin🇪🇹🙏🏽😘🇪🇹 Hahome egazaber yibarikik wandimee🙏🏽😭 digilii maraami tixbiqachuuu🙏🏽✝️❤🥰