«ልጃ-ገረድ ናት?» | ጨዋታ ከእማማ ዝናሽ ጋር | Bernabas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024
  • በተለያየ ሀይማኖት የሚገኙ ጥንዶች ሊሰሙት የሚገባ || ፓስተር ቸሬ ክፍል ሁለት
    • በተለያየ ሀይማኖት የሚገኙ ጥንዶች ...
    Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel
    subscribe now Bernabas Molla

ความคิดเห็น • 663

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 2 ปีที่แล้ว +24

    እርጎ ለሰው ልጅ ጠቃሚ መሆኑኑ በእማማ ዝነሽ ለውጥ አየሁት በተለይ ለሴቶች። ዘኪ ተባረክ እድለኛ ነህ እኝህን እናት በማግኘትህ።

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 2 ปีที่แล้ว +20

    እናተ የሚዲያ ሰወቸ ለራሳቸዉ ስራ ስትሉ እየመጣቸዉ ልባቸዉን አታድርቋቸው ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነው ሙዝዝ ያለ ወሬ አይወዱም ከመሰላታቸዉ የተነሳ ላሟን ጠይቃት አሉ kkk አንድ ና አንድ ከዘካርያስ ጋር ስጫወቱ ነው ጫወታዉ የሚያዝናናዉ እባካቸዉ አታድርቋቸዉ🙏🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +47

    እማማ ዝናሽዬ ትልቅ ቁምነገር ነው የተናገሩት እሮብና አርብ አስበልተውኝ አይኔን ተጋረደ!!!! እማማዝናሽዬ ልብያለው ልብ ይበል!ጆሮ ያለው ይስማ አይደል🤔🤔💚💛❤😍

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄርበምህረቱይጠብቀንሀጢያታችንብዙነው

    • @גטהכסמהגכהרין
      @גטהכסמהגכהרין 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በጣም አታድርቃቼው አንዳንዴም ተረዷቼው
      ግን ለወጣቹ አድናቆት ልክ የለውም እግዚአብሄር ይባርካቼው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@seblegizachew7752 ሰብ አርጉኝ😍

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 7 หลายเดือนก่อน

      አድ ቀን ሲናገሩ ሰምቻቸው የ20 አመት ልጅ ያለሁኝ ነው እግዝአብሔር አርብና ሮብ ፁሚ ፀልይ ያለኝ አሉ እና ደሰ ነው ያሉኝ በእውነት እምነታቸው ሳስቀና

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +42

    ላሟን ጠይቃት 🤣🤣🤣🤣የኔ እናት የሳቄ ምንጭ 🥰❤😘

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 ปีที่แล้ว +23

    እማማ ዝናሽ ጋ እየሄዳችሁ ሚስት ፈልጉ ምናምን የምትሉ ሰዎች አደብ ግዙ ስታወሯቸውም እንደ አዋቂ አጫውቷቸው አታስለፍልፏቸው እማማ ዝናሽ ጥንቅቅ ያሉ ንቁ እመቤት ናቸው ።

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይ እማማ ዝናሽ የትኛውን መድሐኒአለምን ነው የምትወደው አሉ እኮ መድሐኒአለም አንድ ነው በስሙ የተመሰረቱ ቤተክርስቲያን ቢበዙም ፈጣሪ አንድ ነው እማማ ዝናሽዬ

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 2 ปีที่แล้ว +12

    እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥልን የሳቸውን ፕሮግራም ባየውቁጥር ደስተኛ ነኝ የደስታየ ምንጭ ዘኪዬ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 ปีที่แล้ว +10

    መዝጊው ተሰርቷል እማማ ዝናሽ አታስቡ ጫዎታው ሳይጥማቸው ነው አርእስት ለመቀየር ኧረ በሩ ይወድቃል ይላሉ 🤣🤣🥲🥲🥲🥲🥲

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +17

    ላሟን ጠይቃት አሉ😂😂 እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸዉ😍😍

  • @hanikitawtilahun7509
    @hanikitawtilahun7509 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 ปีที่แล้ว +45

    አቤት ትግስትህ ዘካርያስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ለሳቸውም እድሜ ይስጥልህ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመረኩሸ ወዴ

    • @mercy9108
      @mercy9108 ปีที่แล้ว

      የአዛውንት እጅ እና ጉልበት ነው የሚሳመው

  • @salams8514
    @salams8514 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ሲሉ ጉበዝ ተጠይቀው የማያቁትን ነበር ሲጠይቃቸው የነበር እና ደስ ይላል አጠያየቅክ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 ปีที่แล้ว +14

    አይ የእኔ እናት እውነታቸውን ነው ላሟን ጠይቃት አሉ ዛሬ ደስተኛ አይደሉም ለምርቃት እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽዬ

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว

      Ao.
      Didachewin amoachewal !
      Leza yihonal

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ እማማ ዝናሽ እድምና ጤና ይሰጦት ተገኝ ወርቅ ተባረክ ከአነ ቤተሰቦችህ

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 ปีที่แล้ว +40

    ወይኔ እማማ ዝናሽ ዛሬ ተናደዋል ልጁም ተኮለኛ ነው ክክክ ላሟን ጠይቃት አላሉም

  • @ወi
    @ወi 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርመው ነገር ማማ ዝናሽ ብዙ በመናገራቸው በጣም ጥሩ ነው የማሰብ ችሎታቸውን ያዳብረላቸዋል አለ መርሳትን ይረዳቸዋል ። መታደል ጊዜን ከሳቸው ጋር ማድረግ ። እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣቸው ።።። ለአንተም እግዚአብሔር ይጨምርልህ።

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +88

    እውነታቸውን እኮ ነው ላሟን ጠይቃት ግን የትኛዋ ላም ናት 😂😂 የዘኪ ሳቅና ትህትናውን እወድለታለሁ😍

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +2

      አራ በሳ ክክክክክክክ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 ปีที่แล้ว +1

      Egiziabihar Edima yisitilini Emama Zinashi❤

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioeyeattube5297 በቅንነት ስብስክራያብ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@selammamo4166 በቅንነት ሰብስክራያብ አድራገኘ እማ

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውደ

  • @ok2800
    @ok2800 2 ปีที่แล้ว +21

    የህልም መፍታተት ይቅሮበት እማማ ዝናሸ አትናደዱ የኔ እናት😘❤

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ህልም ሲፈቱ 100 ደስ ሲሉ
    እድሜዎት ያርዝምልን

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁ በጣም ጎበዞች አመሰግንሃለሁ ወጡን የምትሰራው ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር
    አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ለሁላችሁም ሰላም እና ጤና እመኝላችኋለሁ በጣም ደጎች ናቸው

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว +5

    በርናባስ እመሰግናለን እማማ ዝናሽን ስላቀረብክ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +24

    ወይ እማማ ዝናሽ❤️ ለእርስዎ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

    • @abdulabdu3629
      @abdulabdu3629 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @suraflebaltimore2787
      @suraflebaltimore2787 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 5 หลายเดือนก่อน

      እቦምንያስቃል​@@abdulabdu3629

  • @enatss8354
    @enatss8354 2 ปีที่แล้ว +9

    አዲስ ነኝ ለቤቱ እማማ እድሜ ይስጦዎት የሳቄ ምጭ

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ ያላሉ እድሜ ና ጤና ያስጣቹህ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ላሟን ጠይቃት ኪኪኪኪ ዝነዬ የአራዳ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 ปีที่แล้ว +27

    ምርጥ ሰው በርማነስ አድናቅህ ነኝ ዘኬም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +12

    ላሟን ጠይቃቴ ኡሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት ሀሀሀሀሀሀሀባርናባስና እንግዶቹ ተባረኩ

    • @fjff2817
      @fjff2817 ปีที่แล้ว

      😆😆🤣

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 2 ปีที่แล้ว +5

    God bless you guys

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +7

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር የመረጣቸው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +51

    ቀረፃ በዛባቸው እኮ ፍትህ ለማማ ዝናሽ

    • @hereiam9898
      @hereiam9898 2 ปีที่แล้ว

      😆 🤣

    • @yetinayetmechal3493
      @yetinayetmechal3493 2 ปีที่แล้ว

      huyyguyyghyuuuuoiuuiuujjilppoooog

    • @absalataderajew891
      @absalataderajew891 2 ปีที่แล้ว

      Kae

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@hereiam9898 ሰብ አርጊኝ😍😍

    • @bekibelay4906
      @bekibelay4906 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት እልሃለሁ ቀረፃው ይቅርና የማያናድዷቸው በሆነ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ኣታበሳጯቸው እንዴ

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሪያምን ትግስታችሁ ይደንቃል ወንድሞቼ ❤

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 2 ปีที่แล้ว +15

    በርናባስ ላሟን ጠይቃት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አቦ ሰላማችሁን ያብዛው❤❤❤🕊🕊

  • @meh.3461
    @meh.3461 2 ปีที่แล้ว +57

    ደስ ትላላቹ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ

    • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
      @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว +5

      አሓሁም አሚን ያረብ ለሁላችንም ሠለም ለሀገራችን❤

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች
      th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@almaayerga6339 ደምሪኝ😘

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      ፉትህ፣ቤታቸው፣ለሚፈርስባቸው፣እናአት፣አባት፣ህጻናአት፣ፉትህህህህህ😭😭😭😭

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 ปีที่แล้ว +34

    🇸🇦 ነቢዩ (ﷺ)እንዲ ብለዋል።
    “በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)አላህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም
    ➊🇸🇦ፍትሃዊ መሪን🌹
    ➋🇸🇦አላህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ🌹
    ➌🇸🇦ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው🌹
    ➍🇸🇦 ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአላህ ብለው)🌹
    5⃣🇸🇦አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አላህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ🌹
    ➏🇸🇦በድብቅ ሶደቃ (ምጽዋት )የሚሠጥ ሰው🌹
    ➐🇸🇦ብቻውን ሆኖ አላህን ሲያስታውስ አላህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው🌹
    ቡኻሪ ዘግበዉታል
    አላህ ከነሱ ያድርገን አሚን🤲🤲🤲

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว +19

    እማማ ዝናሽ በጣም ነው የሚያስቁኝና የሚያስገርሙኝ

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว +17

    ክክክክክክክክክክ አየ እማማ ዝናሽ የፈገግታየ ምንጭ ነዎትኮ
    ባለፈው ሞተች እያሉ አስደንግጠውኝ የተረገሙ ውሸታሞች

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘኪ ምርጥ ሰው

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว +1

    Edegemewalehu, arogit hulu sew le merekat genzeb siyasekefel yet ager new yayachehut..merekat begenzeb yemisetu arogit..ahun yedeberalu

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +5

    ለዝህ ቤት አዲስ እንግዳ ነኝ ለማማሺ ስል ነው ስብስክራይብ የማርግህ😀
    የገባቸው አራዳ እኮናቸው *ላሞን* ጠይቆት አላሉም ፍታ አርጋችሁን *ማኪያው በመወልወል ተስቃየ😀*
    *ቴዲን ይዝህ መጣት ነበርብህ እንግዳው!! ቴዲን በጣም በጣም ወደውታል ህልም በነጻ እፍታልሀለሁ እያሉ ነበር ቴዲን ይዘህ መተህ ቢሆን በደብ ይከባከቡህ ነበር😀*

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 ปีที่แล้ว +1

    Special and beloved mam!

  • @muzeyn2528
    @muzeyn2528 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ፋጋግታው ያምራል

  • @hiwottilahun1509
    @hiwottilahun1509 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪዬ ግን ለምንድነው አንዳንድ ሰዎች እየመጡ የሚያደርቋቸው? እሳቸውኮ ማውራት ካልፈለጉ ያስታውቃሉ እባክህን ዘኪዬ መጫወት ባልፈለጉ ሰዓት ባያስቸግሯቸው ጥሩ ነው፡፡ ለእማማ ዝናሽ፣ ላንተና አንተን ለመሰሉ በጐ አድራጊዎች ደጓ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘክይ እድሜ ከጤና ስለትግስትህ ተባረክ አይ እድሜ

  • @tilanishleiwe4779
    @tilanishleiwe4779 2 ปีที่แล้ว +1

    She is really smart lady

  • @ወi
    @ወi 2 ปีที่แล้ว

    አታስጨንቁቸው ።።። አንተ ወንድም በጣም እድለኛ ነህ ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว +3

    Yeneta sewodot eko shii nurulen 😍😍😍 wendemachin merx program new😍😍😍😍

  • @Mezgie_Habesha
    @Mezgie_Habesha 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ያላሉ እድሜ ና ጤና ያስጣቹህ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen rejm Edemena Tena ysetlen Emama zenashiye yene Enat 😍😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🧡🧡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
    @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት ላሟን ጠይቃት አላሉም ስወዳቸው እኮ እድሜና ጤና ይሰሰጣቸው ጥያቄያቸው ደሞ እስማርት ነው😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘
    እመቤቴን ካፋቸው አያወርዷትም የኔ እና ደላላ አደለሁም አሉ😁😁😁😁😁😁😁

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 2 ปีที่แล้ว +1

    Emama zenasheye I miss seeing you you guys keep up the good work 👏

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማእፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ። 🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰 አሜን የተባርክ ትዳር ይስጥህነ

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ላሟን ጠይቃት እር መልስ አይማማ ዝናሽየ

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
    @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ የመልስ ምት አያቴን እየመሠሉኝ ስስቅም ሳለቅስም ነው የማያቸው አያቴ አላህ ይራህምሽ። ወላሂ መልካቸው ቁርጥ አያቴን የሠፈሩሠው ተሠብስቦ ሲዝናኑ ሲስቁነበር የሚያመሹት ከኛቤት። አሁን ጭርአለ ቤታችን አያቴ ስትሞት የጋጋታቤት ጭርታ ሆነ

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 2 ปีที่แล้ว

      Sorry my dear I lost My dear grandmother 2 she's a one the best

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 2 ปีที่แล้ว

      Oh let's miss her!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እንዲህ ነው ከተሞቻችን ላይ ሰላም ስለሆነ እንዲህ በጨለማ እንኳን እንዲህ ያለ ደስታን ወጣቶቹ እራሳቸውን ሲድሩ ቀለበት ሲያደርጉ ዘመነኛው። በሉ እንግዲህ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 ปีที่แล้ว +68

    የማማዝናሽን ጭቅላት አለማድነቅ አይቻልም😍

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว +1

      Endeee !
      Min tiyake alew BETAM tikikil nesh !!!!!!!!!

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@kardon4996 ደምሪኝ😘

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ እማማ ዝናሽዬ ላሟን ጠይቃት አላሉም።። ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት። 30 አመቴ ነው አላሉም😁😂😂😂😂

  • @helentube325
    @helentube325 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰታምሩ 🥰😍

  • @fhhjffghh
    @fhhjffghh ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትግስታችሁ እኔ ትግስት የለኝም ትግስቱን ይስጠኝ 😊😊

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow wow wonderful wonderful good job good job good bless

  • @africadejene9779
    @africadejene9779 ปีที่แล้ว

    ዘኪዬ ፈጣሪ ይስጥህ ስራክ ጥሩ ነው። ግን እማማ ዝናሽን አታበሳጯቸው።

  • @romkonjoo501
    @romkonjoo501 2 ปีที่แล้ว +47

    እኔሚገርመኝ እማማ ዝናሽ ህልም የሚፈቱት እንደዘንድሮ ፖስተር ሁሉን ነገር ካጣሩ በኅላ ነው 😄😄😄

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክወይኔ ደስእሚማቆይታነበር እነመስግነለን ወድማችን

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +24

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥️🙏♥️♥️♥️

    • @ateneshzekareya3636
      @ateneshzekareya3636 2 ปีที่แล้ว

      😦😍🤩😍💛💚❤🙏🙏👌

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች
      th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html

  • @kalkidangetachew5075
    @kalkidangetachew5075 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሁ እ/ር ይጠብቃችሁ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ በጣም ደስ ይሉኛል እኮ እውነታው ነው የሚናገሩት ረጀም እድሜ ከጤና ጋ እመኞሎታለሁ

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በርንዬ ምንም አልተመቸሀቸውም😂😂😂😂

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ደብሯቸዋል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ ትምህርት🤲😔🤲

  • @blenteketube8323
    @blenteketube8323 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት!! ዘኪ ዘመንክ ይባረክ!!

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ዝናሽን አይቼ ነው ሠፕ ያረኩህ እማማ ዝናሽዬ ሱሴ እኮኖት ኑሩልኝ

  • @Makuye
    @Makuye 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku Nisroch.

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 2 ปีที่แล้ว

    Oh my God. She is so right.

  • @fikrtbahru377
    @fikrtbahru377 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደው ዘኬ ቆይ ሁሉም እየሄድ መጠየቅ አለበት ይደክማቸዋል ስበዛም ጥሮ አይመጣም በቃ ራስህ ስታጫውታቸው ይሻላል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እንደ እማማ ዝናሽ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ❤

  • @gion1216
    @gion1216 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🥰❤

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 ปีที่แล้ว +10

    ቴዎድሮስን ነው የሜወዱት

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 2 ปีที่แล้ว

    ደሥሥ ሢሉ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጣችሁ

  • @romi2171
    @romi2171 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የወጣቶች ጽናት😆😆 እርጅና እኮ አስቸጋሪ ነው እማማ ዝናሽዬ😍😘😘

  • @lucyyeman7713
    @lucyyeman7713 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እማማ ደስ ሲሉኝ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲዬን ነው የሚወዱ እማማ ዝናሽ 😀
    ያዳላሉ 🙄

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan 2 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ የኔ ጀግና እሰይ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርናበስ ግን አይኑ ተንቀለቀለ ስንት ላይክ አገኝ ይሆን እያለ ነው😉

    • @alemtsehayearaya
      @alemtsehayearaya ปีที่แล้ว

      እማማ ዝናሽ ተባርከዋል የወለደ እንኳን ይሄን አይገኝም

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @sitrawollootube9643
    @sitrawollootube9643 2 ปีที่แล้ว +6

    ላሟን ጠይቃት😂😂😂

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈገግታህ ደስይላል ወድም

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 ปีที่แล้ว +3

    ይድረስ ለእማማ ዝናሽ ዘካሪያስ በፈጣሪህ ይሁንብህ እማማ ዝናሽን ኣታበሳጯቸው ለእናንተ እኮ ነው ቀልድ ለእማማ የምር እየተበሳጩ ነው ኧረ Plase

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 ปีที่แล้ว

    Emama zenashe chewatachewe setafet edeme yestot ❤❤❤⚘⚘⚘🤝🤲👏✋🙏🏼👍💯👈

  • @MahletGiday
    @MahletGiday ปีที่แล้ว

    ወይ እማማ ዝናሽ ላሟን ጠይቃት እርሜና ጤና እረጅም እርሜ ኑሩ

  • @masharabacuno1125
    @masharabacuno1125 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን አሜን አሜን በል ወንዱሜ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ ሌሎች እናቶችን አሳዩን።

  • @beli7375
    @beli7375 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ አይ እማማ ዝናሽ ወንድማችን ባርናባስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @rimamari9057
    @rimamari9057 2 ปีที่แล้ว

    እውነት፣ደሰላል

  • @saharhawi6978
    @saharhawi6978 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ በሰቅህ ሞትኩኝ አፍንጫክህ ላይ ግጠመዉ 😂😂😂😂