Haacaaluu Hundeessaa - Maalan Jira...? NEW AFAN OROMO OFFICIAL MUSIC VIDEO 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @yonasgebregergs-be7qf
    @yonasgebregergs-be7qf 7 หลายเดือนก่อน +49

    ከ ትግራይ ነኝ ትርጉሙ ባለቀዉም ሁሌም ምወደው ሙዚቃ ነው ኣዝናው ሀጩ ጀግና የህዝብ ልጅ ነበርክ ነብስህን በሰላም ትረፍ 😢😢😢

  • @user-lr5wx1sl5m
    @user-lr5wx1sl5m 4 ปีที่แล้ว +273

    አይ እናት ልጆችህ አባትህ ቤተሰብህ ሳስብ በጣም ውስጤን ያመኛል ወላሂ የስራቸውን ይስጣቸው ወንድሜ እኔ አማራ ነኝ ግን ያለምንም ምክኒያት ሞሞትህ በጣም የሆድ ህመም ሆኖኛል

    • @vhvvvg8151
      @vhvvvg8151 4 ปีที่แล้ว +9

      በጣም ልጅ ያለባት ያድጋል የሰው ልጅ በሙሉ አይሞት ያለ ወላጂ ማድግ ኡፍፍፍፍ የደረሰበት ብቻ ነው የሚቀው 😢😢😢

    • @abdrhminin9831
      @abdrhminin9831 3 ปีที่แล้ว +7

      እኘም እነስመኘዉን አተነልል

    • @abdrhminin9831
      @abdrhminin9831 3 ปีที่แล้ว +1

      እድት አወቅሺ ያለምከንዪት መሞቱን

    • @user-wo8ks7de1c
      @user-wo8ks7de1c 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ቀደሩን ስላደረሰዉ በነሱ መሞቻዉስለደረሰነው ቤተሰቦቻ ፈጣሪ ጥናቱንይስጣቸዉ በልጅነት እሱም

    • @user-ef6hr8ds8d
      @user-ef6hr8ds8d 3 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @natinati1714
    @natinati1714 4 ปีที่แล้ว +449

    ማርያምን አንጀቴን በልተህዋል ልቤብ ተሰብሯል ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለማይጠቅም ፖለቲካ የሳት እራት አደረጉህ ገና በወጣትነትህ ቀጩህ ፅናቱን ይስጣቸው ለቤተሰቦችህ ለልጆችህ ሚስኪን 😢😢😭

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +12

      በትክክል

    • @emaneman1545
      @emaneman1545 4 ปีที่แล้ว +14

      እኔም ልችልኩም ከሱውጭ አላይም አልሰማም። ብቻ ሰለሱ የሚወሩ ፈልጊ ለመሰማት ነው የምገባው

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +5

      @@emaneman1545 እኔም አዲስ ይሆናል በሰአት ሰአት

    • @user-oe6ir4vt3c
      @user-oe6ir4vt3c 4 ปีที่แล้ว +10

      ሀቂቃ ልጅቹ ምንም አይሆንም እሱ ነው ሚያሳዝነው ለቤተሰቡ ለመላው ወዳጁ መፅናናት እመኝለህ

    • @user-oe6ir4vt3c
      @user-oe6ir4vt3c 4 ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 2 ปีที่แล้ว +45

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ሙዚቃ ነው። ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም እወደዋለሁ።

    • @hahucomedyofficial
      @hahucomedyofficial 3 หลายเดือนก่อน

      I WILL TELL YOU IT'S TRANSLATE IF YOU'RE INTERESTED

    • @mickeymickey8675
      @mickeymickey8675 2 หลายเดือนก่อน +2

      💚💛❤️ One Love

  • @user-cb6lu3ss2q
    @user-cb6lu3ss2q 4 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርመው ነገር እኔ ኦሮሚኛ አልስማም
    ነገር ግን ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ ከሚሰሙት ሰዎች በላይ እኔ የቻልኩት ይህል ስሜት ነው የሚስማኝ
    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 4 ปีที่แล้ว +51

    እየቆየው ዘፈኖችህን ስሰማ በጣም አዝናለው ወንድሜ ስራወችህ በልባችን ውስጥ ይኖራል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አንተን ለመውደድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብንም እንወድሀለን

  • @TsionAzeb
    @TsionAzeb 4 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ወሎየ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባየ ነው የሚመጣ ኦሮሞ😍😍😍😍

  • @user-zq3gj1gx2f
    @user-zq3gj1gx2f 2 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ ወንድሜ በሉህ አፈር ይብሉና:: መቼም ከውስጤ የማይወጣ ሀዘን ነው ያንተ መሞት:: እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው:: 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-id8gs4do3y
    @user-id8gs4do3y 4 ปีที่แล้ว +27

    የሚገርመው አለቃውም ነበረ ተገደለ ሲባል ስሙን ፅፌ ገባሁኝ እሄ ሙዚቃ መጣልኝ ለምን እንደሆነ አለቅም አንጀቴን በለው ኡፍፍፍፍ ገና ሮጦ ያልጠገበ ወጣት ምን አርጓቸዉ ነው 😭😭😭😭

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችዉ ነኝ ምነዉ ባላዬሁት አልቅሼ ሞትሁ እህህህህህህ አሁንስ አለም ከቱ አስጠላችኝ

    • @biniaserat2777
      @biniaserat2777 3 หลายเดือนก่อน

      alakewm malet

  • @sketchartist614
    @sketchartist614 4 ปีที่แล้ว +315

    My girlfriend is from the Oromo tribe living in Kenya. She was telling me about this guy. May his soul rest in peace. Love you Oromo people. Love from🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 4 ปีที่แล้ว +16

      Oromo the first Ethiopia after oromo

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 4 ปีที่แล้ว +13

      @@yeshewerkbelay9652 The are Ethiopia oromo we are one peoples

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 4 ปีที่แล้ว

      @@medihabesha1541 ehit hode abelashehute mesel egelezegawen
      Lemalet yefelekut hulum Ethiopiawey new keza behare yeketelal adel EMA mechem behare ke Hager ayebeletem.

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 4 ปีที่แล้ว +5

      @@yeshewerkbelay9652 awo Ethiopia tikdem Yetignewm Bher Ke Ethiopia belay mahon ayichilu Ethiopia walta mehagerchin nat ''Sew'' Ethiopia ''Oromo amhara wezete...........Ethiopia🇪🇹 first

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 ปีที่แล้ว +4

      @@yeshewerkbelay9652 እኔም መሃል አገር አደግሁና ቋንቋውን ባልችልም ኦሮሞ ነኝ። ዝጉርጉርነታችን ውበታችን ነው። ችግር የሆነው ጥግ መንደርን ይዞ የጋራ ነገራችንን ሥናወርደው ነው። ፌስቡክን ያጥፋልን

  • @zedywolloleje2486
    @zedywolloleje2486 4 ปีที่แล้ว +107

    ያስዝናል ወንድማችን ሀጫሉ ልብ ይሰብራል ለመላው ቤተሰቦችህ አዲናቂወችህ መፅናናትን ይስጥ

    • @simezesdea9298
      @simezesdea9298 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-wz5tx6qr9i
      @user-wz5tx6qr9i 4 ปีที่แล้ว

      @@simezesdea9298 amainnnnnnnnnnnñnnn. Yareb

    • @zenabyasen9046
      @zenabyasen9046 4 ปีที่แล้ว +1

      ነብስህንይማርውወንድምቤተሰቦቺህንምፀናቱንይስጣቸው

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ዘፈን ተለቆ ብዙም ሳልቆይ ከሀገር ወጣው እና እናቴ ይሄን ዘፈን ስትሰማ እኔ ነው ምታስታውስበት ነብሱን ይማረው የሞተ ግዜም ገልግለቴኮ ሞተ አለቺኝ አይ ይቺ ምድር ስንቱን ታስተናግዳለች እፍፍፍ እንደ ሞት ማን ክፉ አለ 😭😭😭😭

  • @addisabeba3559
    @addisabeba3559 4 ปีที่แล้ว +83

    የገዳዮች የኣስገዳዮች እድሜአችሁ ይጠር ይህን ወርቅ ኢትዮጵያዊ ቀጠፋችሁት

  • @alikaabdi5585
    @alikaabdi5585 5 ปีที่แล้ว +243

    I am Somali but Lucky to understand oromia ...still listening to the song.... who is with me 2019 Feb

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +4

      gtf outta here this is salaalee we dont fuckin wanna know you ,,,this is central shoa oromo not your ass licker hararghe bastards WE ARE CHRISTIANS ,,WE PRAY TO MEDEGANIALEM !!

    • @sablemi5987
      @sablemi5987 5 ปีที่แล้ว +8

      @@pcpc5242 shut up!!!!!!

    • @sablemi5987
      @sablemi5987 4 ปีที่แล้ว +13

      MUSLIMS AND CHRISTIANS ARE ONE O❤️R💚O❤️M💚I❤️A
      ❤️❤️❤️💚💚💚❤️❤️❤️

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 4 ปีที่แล้ว +4

      @@sablemi5987 amen amen oromuma tookkuummas dha !!!!😎🤩😎🤩😎🤩😎🤩

    • @samueltafesa1824
      @samueltafesa1824 4 ปีที่แล้ว

      Best song

  • @user-gq7xm3sg4n
    @user-gq7xm3sg4n 5 ปีที่แล้ว +74

    እኔ አማራ ነኝ ግን ይህን ዘፈን ስወደው አያድርስ ነው ትርጎሙም ባይገባኝ በፍቅር እሰማዋለሁ

    • @goldbird3810
      @goldbird3810 5 ปีที่แล้ว +5

      እናቴ ሁሌም እወድሽ አለሁ እናቴ እውነት ነው ይህ የኢትዮጵያኖች ስሜት ቢሆን መልካም ነበር

    • @user-gq7xm3sg4n
      @user-gq7xm3sg4n 5 ปีที่แล้ว +6

      @@goldbird3810 ምን ዋጋለው ቤተሰብ ሲያሳድገን ብሄርን ከብሄር ለይቶ አላሳደገንም ኢትዮጵያዊ እደሆንን ነበር የነገሩን

    • @mindsetinvestors1579
      @mindsetinvestors1579 4 ปีที่แล้ว +4

      የቤዝ ቢቱ የጎጃምኛ ነዉ፤ እስክስታ እራሱ ያስመታል።
      በሙዚቃዉ አድነትን ሰብኳል!

    • @user25645
      @user25645 4 ปีที่แล้ว

      ከአንድ ዓመት comment ewunetegna nesh

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 3 ปีที่แล้ว

      Enem

  • @Bay862
    @Bay862 ปีที่แล้ว +38

    Never committed a crime except expressing the pain of Oromians with beautiful songs . You Paid ultimate price for you ppl.
    Rest in peace Hachalu , you will be missed 😞

    • @user-ws8wh1ql7n
      @user-ws8wh1ql7n 10 หลายเดือนก่อน

    • @enderasu
      @enderasu หลายเดือนก่อน

      You see an angel we see demon.

  • @shelohama9612
    @shelohama9612 3 ปีที่แล้ว +203

    I am not Oromo, but I don't know why I love most the people & their culture as well. Oromos are the most comfortable people to live with. Hachalu is not only singer but also singer philosopher in his language. RIP bro.

    • @atikawake1033
      @atikawake1033 3 ปีที่แล้ว +4

      We love you too

    • @hotspot4764
      @hotspot4764 3 ปีที่แล้ว +6

      We love everyone!
      we respect not only for humanbeings but also for the whole nature
      Thank you

    • @samuelmathu5075
      @samuelmathu5075 3 ปีที่แล้ว +2

      Exactly 💯💯 true

    • @sumuyee3042
      @sumuyee3042 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @abelbekele2392
      @abelbekele2392 3 ปีที่แล้ว

      Nklllkloppppp

  • @suleimanteddy5199
    @suleimanteddy5199 4 ปีที่แล้ว +116

    Rest in peace brother😭
    from Somalia 🇸🇴 🇪🇹

    • @VuHn-pi7ie
      @VuHn-pi7ie 6 หลายเดือนก่อน +1

      Oromookiyaajabaadhuokok❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofiyajamal9999
      @sofiyajamal9999 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@VuHn-pi7ie5:29

  • @ahmedomerahmedomer3447
    @ahmedomerahmedomer3447 4 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ የኦሮሞ እንቁ ልጅ ሣላደንቅህ አላልፍም
    ስራዎችህ ለታሪክ ይቀመጣሉ አንተ ብትሞትም
    የኦሮሞ ድንቅልጅ ነብስህን ባፀደገነት ያኑረው
    በመሞትህ በጣም አዝኛለሁ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ሠብ አድርገኝ ማሜ

    • @hewanmoligeta4686
      @hewanmoligeta4686 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @mebraktekeste2235
    @mebraktekeste2235 ปีที่แล้ว +45

    LEGEND Hachallu HUNDESSA will ALWAYS be in my HEART ❤ REST IN PEACE BEST SINGER OF OROMO ETHIOPIA 🇪🇹

    • @user-di8ri9de7c
      @user-di8ri9de7c 7 หลายเดือนก่อน +1

      Hanga ummanni Oromoo jaalatutti nagaan ni boqota

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 ปีที่แล้ว +35

    ምናለ ነበር ኢትዮጲያን ቋንቋ በሙሉ ባዉቅ ኖሮ ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ 👌

  • @Burqaatubei
    @Burqaatubei 7 หลายเดือนก่อน +8

    I am from Oromia but now living in London always Oromo music 🎵 Best listen haccalu ♥️💚♥️

    • @zedo8044
      @zedo8044 6 หลายเดือนก่อน

      Naf jiraadhu bro😢😢

  • @ilovetravelin6951
    @ilovetravelin6951 4 ปีที่แล้ว +33

    አማራ ነኝ፣ ሞትህ ግን ልቤን ሰብሮታል፣ ምናለበት እግዚአብሔር የፈቀደለትን ዘመን ኖሮ ቢሄድ። ክፎዎች ውድ ሂዎቱን ነጥቀውታል። አምላክ ነፍስህን ከደጋጎች አባቶቻችን ጋር ያሳርፍልን። አሜን

    • @SeraSera-wk2rl
      @SeraSera-wk2rl ปีที่แล้ว

      አች አሽቃባጪ የገደለው የራሱ የኦነግ መሪ አጫሉ የአማራ ጥላት እሰይ 😎

    • @emebetassefa4173
      @emebetassefa4173 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @emebetassefa4173
      @emebetassefa4173 ปีที่แล้ว

      ​@@SeraSera-wk2rlአይባልም በሰው ሞት የሚደሰት ሰይጣን ነው ያስገደለው አብይ ነው

    • @user-zx2fd9we1i
      @user-zx2fd9we1i ปีที่แล้ว

      enamesegenalen endachi/ante ayenetu amhara hulun endantela yaregenal kiber/ri

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@SeraSera-wk2rlነብይ እችል የአማራ ጠላት አይደለም አትዋሽ ኢንተርቫውላይቀርቦ እኔኢትዬጲያዊነኝ ብሎል

  • @user-el9ft1hn4z
    @user-el9ft1hn4z 12 วันที่ผ่านมา +2

    I am from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 but i love oromo music especially hachalu hindesa 's music

  • @alinasir6290
    @alinasir6290 4 ปีที่แล้ว +193

    I am from Eritrea,,,, R, I, P,,,,, who is very sad,,,,,,, he was best singer of Horn Africa in these decade !!!

  • @Z-oneandonly
    @Z-oneandonly 4 ปีที่แล้ว +218

    They might have silenced this beautiful voice but they will never silence his message RIP Haacaalu from Eritrean

    • @oromtitiwbo5078
      @oromtitiwbo5078 3 ปีที่แล้ว +5

      😘😘😘❤️❤️❤️

    • @bh3855
      @bh3855 3 ปีที่แล้ว +3

      a bunch of lairs 🤮🤮

    • @selwamo7512
      @selwamo7512 2 ปีที่แล้ว +1

      Well said!

    • @ShMuhammedKariye
      @ShMuhammedKariye 2 ปีที่แล้ว

      @@oromtitiwbo5078 P; UI buy it;;;; in like i

    • @ShMuhammedKariye
      @ShMuhammedKariye 2 ปีที่แล้ว

      @@oromtitiwbo5078 P; UI buy it;;;; in like io

  • @kidsofafrica925
    @kidsofafrica925 4 ปีที่แล้ว +74

    From Tanzania here is my love for this music ❤️

  • @etihoelu8626
    @etihoelu8626 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬም እሰማሀለሁ እዳዲስ ሀጩዬ💔💔💔❤❤ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ💚💛❤

  • @maserat1616
    @maserat1616 4 ปีที่แล้ว +21

    አጫልዬ ይህንን ወርቃማ ድምፅህን በማጣታችን እጅግ ልቤ ተሠብረዋል በጣም አዝናለሁ

  • @fearlessness57
    @fearlessness57 4 ปีที่แล้ว +143

    The biggest star is falling down. RIP brother.😭😭😭 🇪🇷

    • @chuchuumamo1258
      @chuchuumamo1258 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @chuchuumamo1258
      @chuchuumamo1258 4 ปีที่แล้ว +1

      Uuuuuuuuufffffuuuuuuu

    • @fearlessness57
      @fearlessness57 3 ปีที่แล้ว

      @Asier Yosief yes I am. but why?

    • @rosarosa116
      @rosarosa116 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@chuchuumamo1258❤

    • @derartumulatu7297
      @derartumulatu7297 10 หลายเดือนก่อน

      4ጸተሚሚመቐቐቐቐቘቐቐቐቐቐቐቐቐቐኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸቘደደፐዘቨቨለለለለሀሀሐሐለለለለለለሀሃሃ😮😮😅

  • @user-wq5jm4fr9c
    @user-wq5jm4fr9c 6 ปีที่แล้ว +291

    ይህ ዘፈንህ ስወደው ምንም እኩዋን ትርጉሙን ባላቀው ይመችህ ምርጥ የኦሮሙ ልጅ

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว +4

      ፍቅር በሸዋ ልጅ 😍😍👏

    • @fozeyajamal5577
      @fozeyajamal5577 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር በሸዋ ልጅ mbxxfhk.lpftoln

    • @user-ul2il9gz4r
      @user-ul2il9gz4r 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ

    • @user-ul2il9gz4r
      @user-ul2il9gz4r 5 ปีที่แล้ว +3

      አይደል እኔም አላቀውም ዝምብዬ ማዳመጥ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +2

      wow " fiqir beshewa liji " shewa land is unique all the 80 languages of ethiopia plus 35 fireign languages reside in shewa , specialy central shewa,,,,SHEWA RISE !!!

  • @absinyaabsinya4632
    @absinyaabsinya4632 2 ปีที่แล้ว +71

    He understand Oromo history more than historians .Rest in peace bro

    • @mekdesabate8871
      @mekdesabate8871 ปีที่แล้ว +1

      ሙዚክ

    • @user-di8ri9de7c
      @user-di8ri9de7c ปีที่แล้ว +1

      Thank you for your kind words. You are a well-known and great country

    • @user-di8ri9de7c
      @user-di8ri9de7c ปีที่แล้ว

      ​@@mekdesabate8871 Oromoon biyya durii fi qaroomina guddaadha Muuziqaan waan na hawwatu miti​ @Mekdes Abate Oromoon biyya durii fi qaroomina guddaadha Muuziqaan waan na hawwatu miti

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 4 ปีที่แล้ว +11

    ውድ ሀጫሉ ወንድሜ ነብስህን አምላክ ይማረው እኛ ኢትዮጲያኖች ወንድሞችህና እህቶችህ ኦሮሞና አማራ ትግሬም አንድ ሆነን ጠላቶችህን እነጅዎርን እና ጌታቸው እረዳን አንገታቸውን እናስደፋቸዎለን አንለያይም ጠላት ደስ አይበልህ

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 ปีที่แล้ว

      ገዳዩ አብይ ነው አትዘባርቅ

    • @kiflemaruleul6023
      @kiflemaruleul6023 4 ปีที่แล้ว

      @@aaabbb-xx1tq ማንም አይሰማህም።መርዛም።

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 4 ปีที่แล้ว

      @@aaabbb-xx1tq ባንዳ የባንዳ ልጅ

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 ปีที่แล้ว

      @@user-xm8lb7rx8s
      ባንዳ እንዳንተ አይነቱ የገዳይ ደባቂና ገዳይ ነው።

  • @mathu4616
    @mathu4616 4 ปีที่แล้ว +27

    Even I don’t understand I love his all songs ❤️
    I’m from Eritrea 🇪🇷 love you bro 😭
    May God bless your Soul🙏

    • @mindsetinvestors1579
      @mindsetinvestors1579 4 ปีที่แล้ว

      How did you all even heard?

    • @selamshikor9012
      @selamshikor9012 3 ปีที่แล้ว

      @@mindsetinvestors1579 bezemaw newa tirgumo bayawkewim zemaw ytimal 😥

  • @zhhghah7281
    @zhhghah7281 ปีที่แล้ว +18

    I love oromo people I am from Ertirea 🇪🇷 special Haccalu 😭 the Legend never deid respect

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀጬዬ አማራነቴ ባንተ ሞት ከመቃጠል አላዳነኝም ልጄ ነፍሥህን በገነት ያኑረው በእረፍትህ ላዘኑ ሁሉ መፅናናትን ይስጣቸው

    • @Mishabekuto
      @Mishabekuto 2 ปีที่แล้ว

      Thank you richo!!!

  • @hussein3535
    @hussein3535 3 ปีที่แล้ว +51

    Am eritrean I don't know what his saying but am so addicted to this song I love him may his soul rest in peace 🥺🥺🥺

    • @fretesema7521
      @fretesema7521 3 ปีที่แล้ว +1

      Fp

    • @eluhoti4129
      @eluhoti4129 3 ปีที่แล้ว +1

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓ
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @ahmadmohammed8305
      @ahmadmohammed8305 3 ปีที่แล้ว +1

      I'm eritrean but I like what he say ever time I love to hear his song

  • @muatafa6972
    @muatafa6972 ปีที่แล้ว +22

    I am from sudan. The song is really attractive and left great emotion, even i do not understand the meaning, but i feel that it reflects the suffering of the oromos people. I heard before about the story of the singer, who is one of the famous oromos demand for their rights.
    No one knows the meaning of safety until he drinks from the cup of suffering. We are now going through the most difficult times in sudan. Definitely, the circumstances are different but the suffering might the same. We wish you also people of ethiopia and us continued stability and safety.

  • @abdifatah222
    @abdifatah222 4 ปีที่แล้ว +85

    Oromo brothers here in Kenya,We feel the pain of losing this icon.

  • @robelico1
    @robelico1 2 ปีที่แล้ว +40

    I am Ethiopian and IF you have to know, Amhara Ethnicity ( born in Addis sine my GM) that lived outside my Country for a long time. I am Truly SAD about Everything. I NEVER teach my kids Hate and NEVER WILL . I promise. let's spread love. black or white, and Amhara, Oromo or Tigray. one race, one Human. AMEN
    to be Ethiopian is Something makes me and my kids to scream on the top of the roof and Announce. we are beyond proud!! please know your History!!

    • @glipgloop2121
      @glipgloop2121 ปีที่แล้ว

      Well then you tell Amhara elites that, not us, Oromo just want justice for all the lies and atrocities about everything that went down in Ethiopia.

    • @user-jt9ce7tj1i
      @user-jt9ce7tj1i 10 หลายเดือนก่อน

      We all need this idea because it is African ❤❤

    • @user-di8ri9de7c
      @user-di8ri9de7c 7 หลายเดือนก่อน

      I appreciate and am pleased by your love for the unity of the peoples of Ethiopia, but a person’s pride in his family, clan, or nationality does not prevent affection between peoples. Greetings to you, my dear brother.

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 ปีที่แล้ว +17

    አይ አንቺ ዓለም😭 ስንቱን ነጠቅሽን😭😭😭 ነፍስ ይማር ሃጫሉዬ❤

  • @bakkalchabake4995
    @bakkalchabake4995 9 ปีที่แล้ว +255

    I never commented anything on youtube, but this song forced me to do so! I love it and I can not stop playing it in my head. can't stop watching .. what a great job, super and amazing video ! The cinematography is just unbelievable. This work shows that our language and culture are so beautiful, rich and that we need to be proud of.
    I left Oromia very long time ago and never went back to visit. This song makes me to think about where I grown up -homesick- West Harargeh, Oromia.
    My fellow Oromo, we must buy his songs not just listen/watch and enjoy it. They've spent time and a lot of money.... let's support them in order to have more of like this song.
    Haacaaluu, what great artist you are!!!
    love you man

    • @user-pj1pu3ns5p
      @user-pj1pu3ns5p 6 ปีที่แล้ว +1

      Bakkalcha Bake Tnx for this beautiful comment sweet dear

    • @A.D.540
      @A.D.540 6 ปีที่แล้ว

      @@zufanseifu7978 that makes no sense

    • @seladinrahman1542
      @seladinrahman1542 5 ปีที่แล้ว +1

      Wowwe bayyee nati tolee hacee koo bayyee si jalladha ani oso qabenya qabadhee damati si badha silaa mal godhaa ree hiyyuma kotoi maalee

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว

      Never heard a place called OROMIYA.
      I know Ethiopia is it a new country now??

    • @fatumaabdul3141
      @fatumaabdul3141 5 ปีที่แล้ว +1

      You right but how can one buy it online?

  • @shafimunta6788
    @shafimunta6788 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀጫሉ አንተ የጀግና ጀግና ነህ 🙏🙏🙏 ታሪክ ሁሌም የነሣሐል!!!

    • @fili9703
      @fili9703 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/mN1RZZV6Cmy7Mnn4h1J5Wg.html
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uu8rh2tz6g
    @user-uu8rh2tz6g 3 ปีที่แล้ว +6

    እር የትርጉም ያለህ ሀጫሉን በጣምነው የምወደው ግን ኦርሞኛ አልቺልም አማርኛ ብቻነው እስኪ በትንሹ ተርጉሙልኝ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ምን እልሀለሁ ብቻ ልጆቺህን ያሳድግልህ

  • @dukeraunak
    @dukeraunak 4 ปีที่แล้ว +80

    Life knows no geographical bounds. Love and Respect from India! Rest in peace 💔😞

    • @RolexConsultancy
      @RolexConsultancy 11 หลายเดือนก่อน +1

      True!!
      let this message of humanity spread to all! Very beautiful view!!

  • @mahamedomer7162
    @mahamedomer7162 3 ปีที่แล้ว +5

    I'm from Eritrea but I love you hachalo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭😭

  • @user-zm5lx6vf5g
    @user-zm5lx6vf5g 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀጫሉ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑርው አንተ ብትሞትም ታሪክክ እና ሙዚቃክ መቼም አይሞትም ዘመን ያሻግራል

  • @user-mg2kc1ii9f
    @user-mg2kc1ii9f 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ከሚያናድደኝ ንግግር ቢኖር ባባቴ የአንቦኦሮሞ ሆኜ በናቴ አማራ ነኝ በሁለት ቋንቋ አለማደጌ ያበሳጨኛል

    • @getanehsaron129
      @getanehsaron129 7 หลายเดือนก่อน +1

      It’s not too late to learn now. Sometimes we have to stop blaming others and just do it! That way you can pass it on to your kids.

  • @myownoasis
    @myownoasis 3 ปีที่แล้ว +63

    Peace to my Oromo people. They will never silence the voice Hachalu even he is Louder than when he was alive.. RIP my Golden brother
    Your Eritrean 🇪🇷

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 4 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ቃል የለኝም ወንድሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር 😭

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 ปีที่แล้ว +37

    ነፍስክን ይማረው አጫሉ በጣም ነው ያዘንኩት በመሞትክ

    • @jamilazayba4795
      @jamilazayba4795 4 ปีที่แล้ว +2

      ባላውቀውም እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ል።

    • @asdyoutube1490
      @asdyoutube1490 4 ปีที่แล้ว

      አተንም የዘቅዝቅህ አልሀምዱሊላ ያማራ ጥላት

    • @jamilazayba4795
      @jamilazayba4795 4 ปีที่แล้ว

      እንዴ ማለት

    • @makedam6773
      @makedam6773 4 ปีที่แล้ว

      @@asdyoutube1490 mne malt new koy

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 4 ปีที่แล้ว +2

      አረአላህልብይሥጣችሁሞትለማንደግነውሠውየርዝቁንሊበላበርግጣምአማራወችንአባረውይጠሉናልግንአላህአይጥላን

  • @weldeyesustsegai8968
    @weldeyesustsegai8968 3 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ
    ለዚህ ልጅ የገደለ ለህዝቡ ተነግሮት ኣንድ ነገር መደረግ ኣለበት ባይ ነኝ ኦሮም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ነች ይህን ልጅ ያጣችው። በሰማይ ኣምላኩ ይቀበለው

    • @semirtube3306
      @semirtube3306 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እውነት እውነት !!!!!!!!!!!!!!

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 6 ปีที่แล้ว +92

    ትርጉሙ ባይገባኚም ሙዚቃው እራሱ ደስ ይላል አጫሉ ይመቸኛል አጫሉ jirttu✌

  • @yokidssoundsofanimals1456
    @yokidssoundsofanimals1456 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም እንኳን ትርግሙ ባለቀውም l love this music 😘😘& l love hachalu 😭😭 from tigray

  • @chrisbrown766
    @chrisbrown766 4 ปีที่แล้ว +32

    Rip brother. I can't stop crying deep in my heart why do we hate each other for nothing? Bro you deserve to live more than this... LS from Gambia

    • @safikasaid4870
      @safikasaid4870 4 ปีที่แล้ว

      oh is he killed

    • @dasirgolicha6331
      @dasirgolicha6331 4 ปีที่แล้ว +2

      I even wonder why human being hate each other..

    • @salwaajib1219
      @salwaajib1219 4 ปีที่แล้ว

      yes hacaalu is very strong singer thanks

  • @Helu7797
    @Helu7797 ปีที่แล้ว +11

    I am from Thigray I don't understand afan Orono but when I am driving this is my favorite to listen ❤💛 R.i.p

    • @FfdfdFfdfddee
      @FfdfdFfdfddee 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 8 หลายเดือนก่อน

      Lol

  • @abdulahiabdi7868
    @abdulahiabdi7868 4 ปีที่แล้ว +28

    I love this song
    From Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴👍

    • @talaabo2065
      @talaabo2065 3 ปีที่แล้ว

      It is good to understand what it is about before you like

  • @barisodange699
    @barisodange699 4 ปีที่แล้ว +7

    I really want to say thank you so much from my heart to all of you who showed your condolence towards my beloved and heroic brother hachalu hundessa. RIP sweet bro !!!!!! You live forever in our heart ❤️.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +27

    R.A.P እፍፍ የምር እንደሀጫሉ ሞት እርር ያደረገኝ የለም የእዉነት ከሞቱ ደግሞ አሟሟቱ

  • @dembayeka3615
    @dembayeka3615 2 ปีที่แล้ว +2

    Je suis sénégalaise mais j’adore vos musiques malgré que je ne comprends pas les paroles 😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nimomohamed9215
    @nimomohamed9215 4 ปีที่แล้ว +16

    You will truly be missed 😥😥from Somalia 🇸🇴 🇸🇴🇸🇴🇸🇴we love ❤️❤️❤️our oromia people

    • @ibrahimgufu3202
      @ibrahimgufu3202 4 ปีที่แล้ว +3

      Sis we love you more we are one Oromo and Somali love love

    • @omarmohamedhussein2920
      @omarmohamedhussein2920 4 ปีที่แล้ว

      Yeah we from one father somlia and ormia.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 4 ปีที่แล้ว

      WE LOVE ALSO OUR OROMO BROTHER , HIS BROTHERS AND SISTERS FROM ETHIOPIA !!

    • @abdiahmedjr9430
      @abdiahmedjr9430 4 ปีที่แล้ว

      We love you too

  • @oneday855
    @oneday855 3 ปีที่แล้ว +96

    The one nd the only! Rip nd God bless ur wife with her children.frm 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ermiaskuflom276
      @ermiaskuflom276 3 ปีที่แล้ว +3

      From chatidrale gbresdom bless

    • @mikimiki3099
      @mikimiki3099 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ermiaskuflom276 benkus yeblka entay malet iyu gebrsdom

    • @muugetaooo6778
      @muugetaooo6778 3 ปีที่แล้ว

      QAaaàà1

    • @user-cf9yk3ny6y
      @user-cf9yk3ny6y 3 ปีที่แล้ว

      @@muugetaooo6778 ZZZt

    • @nemanema864
      @nemanema864 2 ปีที่แล้ว

      @@ermiaskuflom276 ላይ ያሉ ነገሮችን በጣም አስፈላጊ በሚሆን ላይ ነው ማንኛውንም መከራ ለምን

  • @foreverythingamen6491
    @foreverythingamen6491 4 ปีที่แล้ว +6

    Waddeessi ciraa gubee,
    Amboo irraa calaqeessisee
    narraa fagaatte jedhee
    siyaadu yooman dhiisee.......😭😭😭😭 I really miss you bro, my heart is broken💔💔. Rest in power 🙏🙏

  • @delinaabadi2505
    @delinaabadi2505 2 ปีที่แล้ว

    እረ የሄ ዘፈን ቢሰማ ቢሰማ ኣልሰለቸኝም ትሩጉሙ ባቀው እንዴት ደስስ ባለኝ ግን ዶሞ በሰማሁት ቁጥር ኣለቅስለው😭💔 ኣየ ቋንቋ ኣለማወቅ💊👏

  • @MetaPhysical369
    @MetaPhysical369 4 ปีที่แล้ว +83

    May his soul rest in peace.
    My sincere condolences to my sisters and brothers of beloved Ethiopia.
    Waves of love from Sudan 🇸🇩💖🇪🇹

    • @jemilashaikh8457
      @jemilashaikh8457 4 ปีที่แล้ว +1

      Rain Drop تحيت لكي

    • @susanosmani209
      @susanosmani209 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭🇸🇸🇸🇸🇸🇸

    • @aishasafi2845
      @aishasafi2845 2 ปีที่แล้ว +1

      Should’ve said Oromos but thanks

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว

      @@aishasafi2845 orimo is one part of Ethiopia duz

  • @hamzamusa50
    @hamzamusa50 6 ปีที่แล้ว +52

    እኔ ሶማሌ ነኝ ግን ኦሮሞ ሁሌም ፍቅር ናቸው ካልደርስክባቸው አይደርሱብህም እንኛ ወንድም እና እህት ነን one love 😍

    • @hamzamusa50
      @hamzamusa50 4 ปีที่แล้ว

      @mariyam Mariyam gadalut. Eko 😢😢😢

    • @aminetamra1379
      @aminetamra1379 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ሁሉንም በአንድ አይን ነው የማየው

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ኢትዮጵያ ነኝ ሁሉንም እወዳለሁ😍😍😍

    • @alemns5942
      @alemns5942 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ኢትዮጵያዊ ነኘ ግን ወንድማቸን በማንም ወንበዴዎች በመገደሉ በጣምአሳዝኖኘል የማይሞትልጂ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว +1

      @mariyam Mariyam ደምሪኝ መሪየም

  • @samuelnegassi5119
    @samuelnegassi5119 4 ปีที่แล้ว +9

    I don't really understand oromigna but one thing I know about this legend of oromo is real and born to be a messenger to open the invisible portal of thoughts and expressions of every society. It's so touching. His look has something to tell. May his soul rest in peace.

    • @yahyaduba5583
      @yahyaduba5583 4 ปีที่แล้ว

      sabra oboleyan Ethiopia yahya Isiolo

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ቢገሉህም ሥራህን ግን አይችሉም። ነፍስህን በአፀደ ገነተረ ያኑርልን።🙏💝💕🌳🌴

  • @seyaahemd7657
    @seyaahemd7657 6 ปีที่แล้ว +84

    ሃጫሉ ትርጉሙን ባላቅውም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማዳምጠው። እና ምችት ይበልህ

  • @lulahashi8424
    @lulahashi8424 4 ปีที่แล้ว +36

    From Somali my heart is bleeding why why our differences is our beauty doesn’t deserve to die he was a bravo kid is very very painful RIP our brother my Oromo people be strong “OROMO LIFES MATTERS “

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l 4 ปีที่แล้ว +2

      All life's lives matters 🙏🙏🙏🙏

    • @21hakim843
      @21hakim843 4 ปีที่แล้ว +1

      governmment killed hacaalu😭😭

    • @alioadanjaldo8194
      @alioadanjaldo8194 3 ปีที่แล้ว +1

      Hchalu killing government &ahmara neftengna

    • @madeenabuloo5401
      @madeenabuloo5401 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @abdirahmanmuktar3946
      @abdirahmanmuktar3946 ปีที่แล้ว

      I always love the oromo people

  • @navabdi9504
    @navabdi9504 3 ปีที่แล้ว +17

    May his soul Rest In Peace love form Nairobi kenya 🇰🇪 am Oromo

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ምናለበት እግዚአብሔር እስከፈቀደለት ቤኖር ኖር አይ ሠዉ ከቱ የገደለዉን የሡን ቀን ይስጣችሁ ክፉወች😥😥❤❤❤

  • @user-ps8xn9el2o
    @user-ps8xn9el2o 3 ปีที่แล้ว +14

    I don't know the language from Ethiopia, but a sweet voice, your brother from Sudan 🇸🇩🇸🇩♥♥♥🇪🇹🇪🇹

    • @ayyeetube
      @ayyeetube 3 ปีที่แล้ว

      Thank you
      But Hacaalu is deid now
      prime minister of Ethiopia Abiy Ahmed killed Hacaalu hundeessa 😭😭😭😭😭😭
      Hacaalu is our hero 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ayyeetube
      @ayyeetube 3 ปีที่แล้ว

      Thank you
      But Hacaalu is deid now prime minister of Ethiopia Abiy Ahmed killed Hacaalu hundeessa
      Hacaalu is our hero
      Hacaalu is oromos hero 😭😭😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍ እኔ ኦሮሞ አደለሁም ግን ዘፈኖቹ ሁሉ ዉስጤ ናቸዉ ነፍስህን ይማረዉ R.A.P አይ ማላንጂራ ስወደዉ ጂራ ጂራ

  • @yabebala
    @yabebala 9 ปีที่แล้ว +10

    I don't understand why fellow Ethiopians dislike this music. Nice work Hacaalu. Keep it up!

    • @asaffaadalee8758
      @asaffaadalee8758 9 ปีที่แล้ว

      ***** so what's up did you like the music Helen erthioameric or triangle in short form

    • @asaffaadalee8758
      @asaffaadalee8758 9 ปีที่แล้ว

      ***** oh thanks you're sweet

  • @genetebrahim5900
    @genetebrahim5900 11 หลายเดือนก่อน +1

    My all time Best Oromiffa song ever! Never cease listening to Hachalu 😢😢😢 despite whatever happened in his life.He got such a beautiful, vibrant, earcatching, and never fade vocal! RIP!

  • @user-pw3gf8un9j
    @user-pw3gf8un9j 4 ปีที่แล้ว +15

    የምር የዚ ልጅ ሞት በጣም ውስጤን ነው ያቆሰለው😭😭💔💔 ሙዚቃዎቹ በፍቅር ነው ምሰማቸው ቱርጉም ግን ወፍ የለም

  • @jarsojarso2864
    @jarsojarso2864 9 ปีที่แล้ว +5

    It has the power to wake me up in the middle of deep sleep and plug headphone to my ears. I have nothing to complain about the video. Simply Natural and all colours untouched. What a scene to watch now and then and then. I must also appreciate those young boys and girls who made this work mighty.

  • @abdissamengesha876
    @abdissamengesha876 6 ปีที่แล้ว +4

    Haccaluu said it well!! What a sweet rhythm! I can't stop listening. He totally captured me. All I can say is, thank you for this noble work.

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር ወንድሜ የማይሞት ስው ሞተ በጣም ነው ያዘንኩት ዘፈኖችሕን በጣም ነው የምወደው ነብስሕ ትረፍ አምላክ ሐቅን ያውጣልሕ ወንድሜ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +12

    ቀንቋውን ባላውቀምም ፈታ ያረጋል ነብስህን ይማረው ኢትዮጲያዊነት አንድነው

  • @yonasbrhane2893
    @yonasbrhane2893 6 ปีที่แล้ว +36

    ትርጉሙ ባላውቀውም የኦሮሞ ልጆች ሁለት አሉ አብረውኝ ሲዘፈኑት እሰማለው እናም በጣም እወደዋለው ይመችህ nice song

  • @magdarodriguez6778
    @magdarodriguez6778 2 ปีที่แล้ว +22

    I am from tigray and i love the song amazing voice. Love oromo people 🧡🧡🧡🧡🧡

  • @lovenature1972
    @lovenature1972 8 หลายเดือนก่อน

    በዚሕ ሙዚቃ ሁለት ነገር ማየት ደስ ይለኛል፥ የሀጫሉ የጀግና ባህሪ እና የልጅቱ ማራኪ ተፈጥሯዊ ባህሪ።

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 4 ปีที่แล้ว +5

    ለቤተሠቦችህ መፀናናቱን ይስጥህ አተሥ ላትመለሥ ኸድክ አይ ጓደኞች ፈጣሪ የጃችሁ ይሥጣችሁ አይ ሀገሪ አልታደለሽ እየመረጡ ጀግኖችሽን በሏቸው ውስጥ ውስጡን ጀብአለ ፈጣሪ ሀቁን ያውጣው ደሞአንዱ ሳይደገም አተ ተሞትክ ጀምሮ ሠላምየለም ፈጣሪ ሀቁን ያውጣው

  • @mojtabaelcheikh6166
    @mojtabaelcheikh6166 2 ปีที่แล้ว +7

    Great love from Sudan 🇸🇩 to our Etopian brothers and sisters ❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀጫሉ ሁንዴሳ ውስጤ ነህ።ነብስህን ይማረው ወንድማችን፣።

  • @Adam-hw8ed
    @Adam-hw8ed 3 ปีที่แล้ว +5

    I'm not Ethiopian
    and I don't understand most Ethiopian languages Except Amharic but I really love 💕 Ethiopian music
    I feel very sad For the big Oroomian 🌟 very sad, 😥
    I wish peace for Ethiopian and Eritrean but for all horn Africa. 🇪🇷

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 4 ปีที่แล้ว +28

    Even thouth I don't understand Iove his songs, I m Eritrean. Realy sorry for his death 😢

    • @abekasim6051
      @abekasim6051 4 ปีที่แล้ว +1

      My friend ur President share the derema of death of him by Abiy.
      We hope abiy will migrate to ur country when the truth come for oromo.

    • @Solyana0531
      @Solyana0531 4 ปีที่แล้ว

      @@abekasim6051 thank you I am not understanding but I feel something RIP.

    • @geneamha7584
      @geneamha7584 4 ปีที่แล้ว

      @@abekasim6051 First his not my president! 2. I don't Care about Aby! 3. R.I.P to Haacaalu!! And my condolences to his family!!!!!

  • @simboowakenna8561
    @simboowakenna8561 9 ปีที่แล้ว +7

    Wow Lal galoo too ....sirba baay,ee namati toludha nuuf jiraadha wellisaa Haacaaluu Hundeessaa fi d/ midhagsee ija ummaataf dhiiyeesse Amensisaa Ifaa @

    • @tsadaluuluv2618
      @tsadaluuluv2618 9 ปีที่แล้ว

      saabbonaa keenyaa nufi jiraadhu umuri kee yaa dheeratuu waqayooni sii yaa ebbisuu bayyee namati tolaa saanbonaa haacaaluu galatomi

    • @simboowakenna8561
      @simboowakenna8561 9 ปีที่แล้ว +1

      Amiiiiin.....waaqayyoo umurii isaa nuuf haa dheeressu goota keenya ,Galatomi Tsadaluu luv koo !

    • @derejekefyalew8829
      @derejekefyalew8829 9 ปีที่แล้ว

      gota ethiopia nu jiradhu !!

  • @mohajambo5254
    @mohajambo5254 4 ปีที่แล้ว +9

    I'm somali boy my intention has been drown after hearing this song i really love our Ethiopian brother's

  • @user-tw1qn4hq5e
    @user-tw1qn4hq5e 3 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ልጂ ገዳዮች ግን እውነት የህሊና ሰላም ይኖራቸው ይሆን ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑራት😥

  • @talemm
    @talemm 6 ปีที่แล้ว +35

    It's Oromia's time. When Oromia shines so does the nation and nationalities of Ethiopia. Oromo people have come a long way, baby! Hence EPRDF is the savior of my Oromo people. Thanks to EPRDF and the long hard Knock struggle of our Oromo people, today we're better off than we we were say, 30, 50 or 100 years ago. We Oromo people can now proudly say we are Ethiopians, for we have a party and government that listen and understand the legitimate grievances of our people. There's no Ethiopia without Oromo, period!

  • @barcelonalovelyclub3340
    @barcelonalovelyclub3340 4 ปีที่แล้ว +8

    I don’t understand oromo langue but I love this song, he was really king 👑 of music :: r.i.p

  • @axmedaxmed5455
    @axmedaxmed5455 4 ปีที่แล้ว +14

    My condolences to oromo people I am really feel bad for losing hacaluu hundeesaa the first I saw was 2011 I am somali but I was born Oromia regional when I left oromiya state my Oromo language was Tough but I forgot little bit now
    Oromo jiraadhaa oboleessoo kenyaa

    • @reya720
      @reya720 4 ปีที่แล้ว +1

      Axmed Aden 💯 we love somalis

    • @safikasaid4870
      @safikasaid4870 4 ปีที่แล้ว

      @@reya720 love ethiopians back i wish peace for all of us horn africans and all africans

    • @somalillandpure1423
      @somalillandpure1423 4 ปีที่แล้ว +2

      carl Johnson that propaganda was when TPLF was in charge, did you see any negative things each other now ? Its gone Somalis and ethiopians are brothers .

    • @axmedaxmed5455
      @axmedaxmed5455 4 ปีที่แล้ว +1

      carl Johnson we hate Amhara who were killing our grandfathers for many centuries but not Oromo so are you Amhara?

    • @reya720
      @reya720 4 ปีที่แล้ว +1

      SomalillandPure thank u both for ur clever response.. I’m glad to see not all Somali believe that Oromos have the towards Somali because we never did. How can oromo hate Somali the only people who helped us and protected us. Remember when Amhara banned our language, we had to travel to Mogadishu to record news in affaan Oromo. We are forever indebt to Somalia 🇸🇴. Tplf told Oromo and Somali to kill each other because they support abdi illey or tplf wanted to something else. I hope it never happens again 💯

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว

    አቦ በዚህ ዘፈኑ በጣም ነው ምወደው ነብስህ በሰላም ትረፍ💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏

  • @KOinfinite
    @KOinfinite 9 ปีที่แล้ว +17

    Lammii kiya dhuggaa bayyen sin boone jiraa
    A
    I Proud of you haacalu ♡♡
    ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
    ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
    Lammii ofii
    ☆☆☆☆
    Sabaa
    koti

    • @brhanegenet9369
      @brhanegenet9369 4 ปีที่แล้ว +1

      RIP😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kibromtesfatsion1715
    @kibromtesfatsion1715 4 ปีที่แล้ว +32

    I know music very much.his voice is astonishing. To speak truth, I compare hachallu to justin bieber. Am sad ,we lost this precious young artist.

  • @dmdems
    @dmdems 9 ปีที่แล้ว +19

    OMG! Am spending my second sleepless night, just watching and rewatching. Can't stop listening! This is the best song of all time.

  • @naolmule624
    @naolmule624 2 ปีที่แล้ว +2

    our hero where u know? የህዝብ ታጋይ ሀጫሉ ሁንዴሳ