Tariku Gankisi - Dishta Gina - ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10K

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 ปีที่แล้ว +351

    ደቡብ ትንሿ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሀገሬን የሚፈታተሽ ከምድረ ገፅ ይጥፋ💚💛❤

  • @Tena77721
    @Tena77721 3 ปีที่แล้ว +39

    ከማይረባ ስብከት የበለጠ ይህ ሙዚቃ ብዙ ያስተምራል። በ እርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅም። thank you brother.

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 3 ปีที่แล้ว +708

    የሚያጥባት የለ
    ሚጠርጋት የለ
    ሰማይን አያት
    አቤት ማማሩዋ
    🙌🙌🙌 የሚገርም እይታ 😍

    • @MrMojeju
      @MrMojeju 3 ปีที่แล้ว +8

      After Tolstoy only this guy describe the beauty of sky with better words.

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +2

      @@MrMojeju ✔️✔️✔️🌿🌿🌿🙏

    • @kokobdream8768
      @kokobdream8768 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣስታዋይ ይለሃል 👌
      ሰላም ፍቅር ጤና ላንተ 🙏

    • @Faisalmussa0
      @Faisalmussa0 3 ปีที่แล้ว +1

      Hahaha translate it to English and see what it says

    • @tezusweet9776
      @tezusweet9776 3 ปีที่แล้ว

      @@aklilmesele5083 hi NBC I’m ok N m on

  • @Gwinfor
    @Gwinfor 3 ปีที่แล้ว +269

    🥰🥰 ዲሽታ ጊና ማነው እንደኔ ደጋግሞ ሲያዳምጥ የማይሰለቸው
    😘 እንክርዳድ ማነው ያለው.... ሁሉም ምርጥ ዘር 😍
    ውሎ የሚያሳምር የልጅ የአዋቂ ምርጥ ዘፈን 👌👌👌

    • @Martha_Takela
      @Martha_Takela 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንም አልሰማም ከዚህ ሙዚቃ ውስጪ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ብሰማው እማልጠግበው ነው ምርጥ መልዕክት አለው

    • @wedibuzubuzu8036
      @wedibuzubuzu8036 3 ปีที่แล้ว +2

      ኣባቴ 4 ግዜ ንው የደገምኩት

    • @abeilhedguhedgu8994
      @abeilhedguhedgu8994 3 ปีที่แล้ว

      Hi is fantastic 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @edlawitgirma2725
      @edlawitgirma2725 3 ปีที่แล้ว

      zem bel

  • @ninibella2894
    @ninibella2894 3 ปีที่แล้ว +160

    i am from Tigay i love your song ዘር መርጦ የተወለደ የለም ግን ይሁና የሰማይ ኣባታችን ግን በስራችን ይከፍለናል ። ይህ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነው ታሪኩ ተባረክ ። ኣገራችን ዉስጥ ካሉ ምሁራን 100 እጅ ትበልጣለህ ተባረክ ።

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +1

      ✔️✔️✔️🌿🌿🌿🌹

    • @mululife1
      @mululife1 3 ปีที่แล้ว +9

      እንዳንተ የሚያስቡ ይብዙልን

    • @bamlaktesfa7117
      @bamlaktesfa7117 3 ปีที่แล้ว +3

      Right 👍

    • @ኖህኦምሓጀርሽግሊስታተንታ
      @ኖህኦምሓጀርሽግሊስታተንታ 3 ปีที่แล้ว

      ውጻእ ዓጋመ ናይ ኢቶፕያ ደርፊ ንዓኹም ደቂ ወያነ ኣይግባኣኩምን ክትሰምዑ ንደቂ ሻዕብያ ኢዩ ዝብጻሓና

    • @ninibella2894
      @ninibella2894 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ኖህኦምሓጀርሽግሊስታተንታ መን ይብሉካ ሃመማ .....ዝዝዝዝዝዝ ንዑቅ

  • @saramahmad5445
    @saramahmad5445 3 ปีที่แล้ว +55

    ደቡቦች ውስጤ ናቸው ከድሮውም ዘረኛ አይደሉ ሰውን አይበድሉ
    ፍቅርን እንጅ ፀብን አይሰብኩ በጣም ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን

    • @mebratushimelis770
      @mebratushimelis770 3 ปีที่แล้ว +1

      አውነት ነው ያለናተ የለ ደቡብ ኢትዮጵያ አትታሰብም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 หลายเดือนก่อน

      እድገቴ አዋሳ ነው

  • @Fisho2008
    @Fisho2008 2 ปีที่แล้ว +945

    As an adopted Ethiopian boy in America, I am surrounded by American people. But I kept my Ethiopian language and culture so close. Now, I am grown up and have my own apartment and unfortunately here in America your neighbor usually complains when you open laud music. So, I played Dishta Gina laud on the speaker dancing and singing at the same time. So, two white American neighbors showed up at my door. I told them right away that I was sorry and that I will turn the volume down. Their answer, "oh no we don't you to turn it down, we just want to know the name of the song." I invited them into my apartment and showed them the whole music video, and they start dancing with me. Just wanted to say.... THE POWER OF OUR ETHIOPIAN CULTURE!

    • @wondiyehaile707
      @wondiyehaile707 2 ปีที่แล้ว +26

      Yes bro, the music has the power to catch the ear and the heart of many from different walk of life. We have so many more impressive traditional songs specially in the southern state of ethiopia where I am living.

    • @teshomemamo9398
      @teshomemamo9398 2 ปีที่แล้ว +5

    • @theseeker4488
      @theseeker4488 2 ปีที่แล้ว +3

      ❤️

    • @דרסומצ
      @דרסומצ ปีที่แล้ว

      טחק5ךםפפ צל>ץץך
      ג

    • @EmiliaNiclette1149
      @EmiliaNiclette1149 ปีที่แล้ว +12

      Big up Bro From switzerland

  • @sami-Eri91
    @sami-Eri91 3 ปีที่แล้ว +94

    I am From Eritra & Ethiopia Betam kojo Muziek ❤❤❤💯👌👍

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +3

      አመስግነካ ሓው

    • @DaniMezgebe
      @DaniMezgebe 3 ปีที่แล้ว +1

      ኤርትራ ሽኮር! የክፉ ቀን ደረሻችን!!! Love and RESPECT!!!!!

    • @minassiedubale2019
      @minassiedubale2019 3 ปีที่แล้ว

      @@DaniMezgebe Thank you for sharing እወነተኛ የኋልኛ ዘፈን

    • @KidestMeseret-sr3fd
      @KidestMeseret-sr3fd 5 หลายเดือนก่อน

      D 4:03 ❤❤❤😂​@@DaniMezgebe

    • @kerim9094
      @kerim9094 2 หลายเดือนก่อน

      Maybe it's because Ethiopians are just MUCH MUCH MUCH better musicians than all of eritreans living or dead combined , i don't know just a thought

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 3 ปีที่แล้ว +147

    ማሪያምን ይህን ሙዚቃ ያወኩት ያ ትንሹ ልጅን አይቸ ነውና እባካችሁ ሊረዳ ሊታገዝ ይገባል። በእውነት ሰው መሆን በቂነው አርቲስትና ሌላ ሰው ስላለሆነ ሳይሆን እና ህፃኑ ልጅ የተመቸው ♥♥👌👈🏽

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 3 ปีที่แล้ว +2

      excellent idea

    • @IzidbiheIzidbihe
      @IzidbiheIzidbihe หลายเดือนก่อน

      ​2:03 2:23 2:24 ​@@ethiocsc8289

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 3 ปีที่แล้ว +1413

    ማነው ይሄንን ሙዚቃ ሲሰማ የሆነ ስሜት የተሰማው ደጋግሞስ የሰማው??👍👍👍

    • @tewodrosfeleke9128
      @tewodrosfeleke9128 3 ปีที่แล้ว +10

      I do

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 ปีที่แล้ว +13

      እኔይሄንን።ሙዚቃአልለውም።ምርጥመዝሙርነውለኔ።የማዳምጠው።ወቅቱንየጠበቀ።መዝሙርነው።እኛንየሚያስተምር።

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 ปีที่แล้ว +4

      ከምር።ምርጥድምጽጋምርጥመልክት።

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 ปีที่แล้ว +1

      ቢዘመርየለ።ቢዘፈንየለእዴውምንይሻላል።በሱፊትስንቆምዘርአያጸድቅም።

    • @frehiwotdesta5016
      @frehiwotdesta5016 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too i love it. It has great message

  • @debbiefloresbrown5317
    @debbiefloresbrown5317 ปีที่แล้ว +91

    Was introduced to this song by a special ethiopa co worker i had the pleasure to meet. Thank you for everything and much love to Ethiopia from Texas Girl, USA🇺🇸🇨🇱❤

    • @viktoriazewaldi158
      @viktoriazewaldi158 ปีที่แล้ว +2

      Much love to Texas girl💗💗💗💗

    • @amanuelh210
      @amanuelh210 ปีที่แล้ว

      We Africans want america to be disappear from the world

    • @BelayneshMengesha
      @BelayneshMengesha ปีที่แล้ว +1

      ​@@viktoriazewaldi158 awesome vh😅😮

    • @saint_of_saints
      @saint_of_saints ปีที่แล้ว +2

      same. my ethiopian coworker just introduced it to me and i'm a Texas boy as well lol hilarious

    • @stevenstern2199
      @stevenstern2199 ปีที่แล้ว

      Fantastic ❤music

  • @thewild1371
    @thewild1371 3 ปีที่แล้ว +129

    ኢትዮጵያ እንደዚህ ህዝቡን የሚያቀራርቡ ብዙ ኣርቲስቶች ከሁሉም ብሔረሰቦች ያስፈልጓታል መበረታታት ያለበት ጎበዝ ኣርቲስት

  • @et52media76
    @et52media76 3 ปีที่แล้ว +163

    ይህን ሙዚቃ ላስተዋወቀው ህፃን ልጅ ምስጋና ይገባል

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 ปีที่แล้ว +1421

    በጣም የወደድኩት ስራ ነው:: ወደፊት አብረን ጥሩ ስራ እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +18

      Wow ዳዊትዬ ጥሩ idea ነው። ሁላቹም እየተቀናበራቹ ስሩ be creative on the art. .

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 3 ปีที่แล้ว +16

      Deva በጣም አድናቂህ ነኝ ስወድህ🥰🥰❤️

    • @selamseli5891
      @selamseli5891 3 ปีที่แล้ว +8

      @@maki--tube2858 👍👍👍

    • @selamseli5891
      @selamseli5891 3 ปีที่แล้ว +5

      Betam konjo

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 3 ปีที่แล้ว +3

      @@selamseli5891 yene wed 🥰

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 ปีที่แล้ว +36

    _ወንድማችን ታሪኩ/ዲሽታጊና የፍቅር ሰው ነህ አባቴ የትግራይ ልጆች በጣም እንወድሃለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ♥♥♥♥_

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 ปีที่แล้ว +56

    ወይኔ መልክት ብሎ፡ፀጥ፡እግዚአብሄር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥ፡ከነ፡ልጆችህ😍

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +154

    የምድር ሥራ እንጂ የሚያስጠይቅ
    በእሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ!!!
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤
    ዲሺታ ጊና ወደቀልባችን የመለሰን ምርጥ መልእክት ያለው ሥራ ነው በጣም ነው የወደድኩት 😘💚💛❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +53

    ይሄ ንጹህ ልጅ ከባድ መልእክት ነው ይዞ የመጣው የሱ ዓይነት ንጹህ ልብ ያላቸው ሃገርን በእውቀትና በቅንነት ቢመሩልን ነው መዳን ሚቻለው! ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ታሪኩ

  • @lahtanguytian3655
    @lahtanguytian3655 ปีที่แล้ว +135

    I'm from Ivory Coast located In the west Africa. I consider Ethiopians as part of my family. I feel glad when I see them and ear them sing such a lovely song.

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb ปีที่แล้ว +4

      Well come brother we are one blood ❤

    • @meseretdebebelimetameseretdebe
      @meseretdebebelimetameseretdebe ปีที่แล้ว

      ,ሠሠሠመመመመመመመመመመመመመመመመመ.ቨኘነዘፈሀሀሀሀሀጸወሀ
      😮,፳
      ኘጀኘሸሸ ጠ

    • @lahtanguytian3655
      @lahtanguytian3655 ปีที่แล้ว +2

      I look forward to visiting Ethiopia and discovering not only its cultures but also its beautiful peoples

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 ปีที่แล้ว +2

      We love you too

    • @tsedytaye8681
      @tsedytaye8681 ปีที่แล้ว +1

      Same. From ethiopia to you

  • @semereberhane6807
    @semereberhane6807 3 ปีที่แล้ว +64

    ለየት ያለ ኣሁን ያለንበት ግዜ ሚገልጽ ድንቅ ስራ።ጎበዝ ነክ ❤❤❤ from Eritrea 🇪🇷 eritrea 🇪🇷 love u man

  • @milig3276
    @milig3276 3 ปีที่แล้ว +393

    ድሽታጌና From Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 good job keep it ✊ ✊ bro 🤗🤗🤗🤗

    • @Kemalemeye
      @Kemalemeye 3 ปีที่แล้ว +1

      Woww me too

    • @anebagetachew6327
      @anebagetachew6327 3 ปีที่แล้ว +7

      Get out😂😂😂🤮🤮

    • @mayolmadit7348
      @mayolmadit7348 3 ปีที่แล้ว +16

      I like how you respect ethiopian my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @missandeyobsaron2195
      @missandeyobsaron2195 3 ปีที่แล้ว +2

      Aneba Getachew minaba honika wurinchila diha ye diha lij

    • @anebagetachew6327
      @anebagetachew6327 3 ปีที่แล้ว +1

      @@missandeyobsaron2195 hodam ahiya hid wita

  • @KIBROM_M_ABERHA
    @KIBROM_M_ABERHA 3 ปีที่แล้ว +450

    ቆንጆ ሙዚቃ .... ዲሽቲጊና - በኢትዮጵያዊነት የማይደራደረው እና ብዙ ባህል እና ትውፊት ያሉት ደቡብ ኢትዮጵያ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @onelove5182
      @onelove5182 3 ปีที่แล้ว +2

      So true

    • @semung2513
      @semung2513 3 ปีที่แล้ว +6

      Becha ye Tegre oromona ye Amharan mehuran Alah yatfalen

    • @onelove5182
      @onelove5182 3 ปีที่แล้ว +2

      @Ride On you can Go to hell

    • @yibeltallitgeb5620
      @yibeltallitgeb5620 2 ปีที่แล้ว +1

      ረጰ

  • @ser24190
    @ser24190 2 ปีที่แล้ว +23

    From an Israeli who speaks Russian, I want to say this is one of the most beautiful sound combinations I've heard! After I understood the meaning of the song I must say it is one of the best songs I have heard in my life, I listen to the song almost every day at least a few times!!! Many thanks to everyone who took part in making this song, thank you!!!

  • @antenehketema7847
    @antenehketema7847 3 ปีที่แล้ว +203

    የምድር ስራ እንጂ በሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅም ❤👏👏👏😍

  • @yohanesmengistu5779
    @yohanesmengistu5779 3 ปีที่แล้ว +31

    በ 2 ወር ውስጥ ከ12 million በላይ እይታ✌️✌️ በጣም የሚገርም መልእክት የያዘ ይበልጥ ደሞ ደጋግሜ ስሰማው በደንብ መልእክት የተረዳሁበት music ነው ይሄን ሙዚቃ የሰሙ እጅግ አተረፉ ታሪኩ እናመሰግናለን🤝 👏 ኢትዮጵያንም አስተዋውቀካል በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 ปีที่แล้ว +40

    ይሄ ዘፈን ባንለዉ መልካም ነዉ የሀገሬ ልጆች ፈጣር በእጃዙር እንደ መከረን ቁጠሩልኝ !!!!!!!👌👌👌👌

  • @Temple_of_Peace333
    @Temple_of_Peace333 11 หลายเดือนก่อน +13

    as a white guy from germany, i am so happy to hear music like that. it is so different and good. love you all and peace

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +4531

    ይህንን ሙዚቃ ያስተዋወቀው ህፃን ልጅ እርዳታ ይደረግለት የሚል👍

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 3 ปีที่แล้ว +51

      very good idea

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +23

      @@h.a6044 you are so generous I will try my best to find him respect

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว +16

      Me too 👍 I want him to get support

    • @Ftheatlanta
      @Ftheatlanta 3 ปีที่แล้ว +11

      I am in.

    • @yihunabraham600
      @yihunabraham600 3 ปีที่แล้ว +8

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ he lives in SNNPRG, Gofa Zone, Sawla town

  • @Amanu122
    @Amanu122 3 ปีที่แล้ว +25

    ማርይምን ምርጥ ክምርጥም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ። እንደ ኤሌክትሪክ ነው የነዘረኝ

  • @seidyimam9316
    @seidyimam9316 3 ปีที่แล้ว +445

    He does not have a PHD in the study of Peace and Conflict and yet we hear him commanding the peace in simple words. What a beautiful song !!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +13

      Nor does he need uniform to promote Peace and Unity the saddest thing they use our poor taxpayers money to stride on the cat walk, we need minority voices forward

    • @exodus134
      @exodus134 3 ปีที่แล้ว +5

      That's exactly why they say, "KISS! ( Keep It Simple, Stupid)." :)

    • @nathanman6847
      @nathanman6847 3 ปีที่แล้ว +2

      Tell me about it bro...fiker tefa

    • @bensontayin6596
      @bensontayin6596 3 ปีที่แล้ว +10

      Education helps us to strategies not to think. He is a hero in peacemaking.
      I wasn't understanding it before, however, the melody captivates me and thanks for making me understand 🇸🇸🇸🇳

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes. The irony! He does not have PHD for Peace & Conflict Studies:). Here.here Abiy Ahmed.

  • @NabySoumah-wu5ux
    @NabySoumah-wu5ux ปีที่แล้ว +16

    Depuis la Guinée 🇬🇳
    Ethiopie pays des martyrs ❤

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 3 ปีที่แล้ว +159

    የደቡብ ልጅ ነኝ እድለኛው ILove ደቡብ💚💛❤️ብሄር ፍቅር💚💛❤️

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว

      ዲሽታግኒ ምን ማለት ነው ዘፈኑ ምክር ነው ፐ ዛሬ ገና ዘፈን ጨረስኩ ሆ

    • @makadeshabtam9590
      @makadeshabtam9590 3 ปีที่แล้ว +1

      ደቡብ ፋቅር ብቻ

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +2

      mubarek ye semen belo ye debub lij negn mxxx

    • @hanac2982
      @hanac2982 3 ปีที่แล้ว

      Just say I’m Ethiopian

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ቤቴልእናኒነኝ ደቡብ አንድ ቋንቋ ብቻ አይደለም ያላት ብዙ ነው እኔም አላወኩትም ግን በአማርኛ እየቶሮገመው ነው እኛ እስካሁንም ድረስ የብሄር ስም አልተሰጠንም ግን የምንኖርበት አከባቢ ሰፈረ ሰላም ይባላል

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 ปีที่แล้ว +23

    ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው
    1b view ይገበዋል
    ውቢቷ ኢትዮጵያችን

  • @muniirmohamed3818
    @muniirmohamed3818 2 ปีที่แล้ว +41

    Salaams from Kenya 🇰🇪 I love Ethiopians... African men out of this world fabulous

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +3

      Karbu 🙏🏾🙌🏾

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 3 ปีที่แล้ว +68

    ጆሮ እና ልብ ያለው ይስማ ያስተውል ትልቅ ምክር ነው: 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      ምንዲነው የሚለው ???????????

  • @DAVE-gm1yj
    @DAVE-gm1yj 3 ปีที่แล้ว +2725

    እኛ የደቡብ ልጆች ንፁ እና የዋህ ነን እኮ እስኪ ለደቡብ ልጅ 👍

    • @bekibeki9414
      @bekibeki9414 3 ปีที่แล้ว +33

      አይሻልሽም የሰሜን

    • @DAVE-gm1yj
      @DAVE-gm1yj 3 ปีที่แล้ว +46

      @@bekibeki9414 ልጋጋም

    • @leule9684
      @leule9684 3 ปีที่แล้ว +10

      @@DAVE-gm1yj wey nitsu endih aynet tesadabi Hulu I'm AYWEKILUM. You must be respectful. Ligagam eyalish weynim wendi kehonk eyetesadebik nitsu, yezer nitsu yelewim.

    • @bekibeki9414
      @bekibeki9414 3 ปีที่แล้ว +7

      @@DAVE-gm1yj የቁም እሬሳ

    • @DAVE-gm1yj
      @DAVE-gm1yj 3 ปีที่แล้ว +14

      @@bekibeki9414 ትላም ምንድነው ችግርክ

  • @mercymama8529
    @mercymama8529 3 ปีที่แล้ว +135

    እየሰማቹህ ያለቀሳቹ😭 የሀገራችሁ ጉዳይ ያስጨነቃቹ🥺🇪🇹🤝 ሰላም የናፈቃቹ የት ናቹ

  • @EyobEshete-ck8xe
    @EyobEshete-ck8xe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I am ethiopian i love this song well I am on my dad's phone and I love this song I was born with this song when I was little I was dancing with this song I love this❤❤

  • @odeyomer4145
    @odeyomer4145 3 ปีที่แล้ว +49

    كل الحب والتقدير لي اخت بلادي 🇪🇹🇸🇩 لو لم اكن سودنيا لبقيتي اثيوبيا تحياتي ❤

  • @k.s5286
    @k.s5286 3 ปีที่แล้ว +36

    አዳም ወንድሜ 👉 ሰላም ለሁላችንም ይሁን
    One Ethiopia one people

    • @k.s5286
      @k.s5286 3 ปีที่แล้ว

      @Rita Maril Bob Thanks

  • @Mነኝየማርያምልጅ
    @Mነኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏 ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን 👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ስንት ባህል አለ በተለይ ደቡብ ክልል ዋዉ🥰 ሰሜን ኢትዮጵያ ሰላማችን ይመልስልን እግዚአብሔር 🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adamakromah4890
    @adamakromah4890 3 ปีที่แล้ว +339

    Greeting from west Africa 🌍
    Love to my brothers and sisters 🤗

    • @amirabukar2913
      @amirabukar2913 3 ปีที่แล้ว +4

      Love too from East Africa 😍

    • @sintayehubogale7054
      @sintayehubogale7054 3 ปีที่แล้ว +1

      ከበኘቶ

    • @tube-hk4ey
      @tube-hk4ey 3 ปีที่แล้ว +3

      Same

    • @adamakromah4890
      @adamakromah4890 3 ปีที่แล้ว +1

      ንግስት tube I appreciate 😊

    • @tube-hk4ey
      @tube-hk4ey 3 ปีที่แล้ว +5

      @@adamakromah4890 can I have your address?

  • @ashenafiwahid5430
    @ashenafiwahid5430 3 ปีที่แล้ว +41

    ምርጡ ዘር እንክርዳድ ማነው ያለው
    የምድር ስራ እንጅ የሚያስጠይቅ
    በሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅ
    የሚያጥባት የለ
    የሚጠርጋት የለ
    ሰማይን አያት
    አቤት ማማሩዋ
    የሚገርም እይታ ምርጥ ልጅ በርታ እንደሌሎቹ ታይተህ እንዳጠፋ
    የኔ ሀገር ወዳድ ነህ በርታ::

  • @samirosama2403
    @samirosama2403 ปีที่แล้ว +22

    I am from Sudan residing in the Emirates. I loved this beautiful heritage of the Ethiopian people I love you all my Ethiopian brothers❤❤

    • @Notinb
      @Notinb 5 หลายเดือนก่อน

      (" ...") Nice

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +193

    ምርጥ የሰው ዘር የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች ላይክ👍

    • @bewunetud1466
      @bewunetud1466 3 ปีที่แล้ว

      ግን እሱ እንደዛ አለ? የአዳም ዘር ምርጥ ዘር

  • @traveltoethiopia1893
    @traveltoethiopia1893 3 ปีที่แล้ว +267

    ይህን ዘፈን ነበር በመደመር መፅሃፍ ፈንታ በተለያዩ ቋንቋ ተርጉመው እያስመረቁ አንዳንድ በትላልቆች መሃል ላሉ ህፃናት ማስተማርℹ
    ምክንያቱም ዘፈኑ ያለፈ የወደፊት የ ሀገራችን 💚💛❤ ግፉኣን ታሪክን ስለሚገልፅ።
    የምድር ስራ እንጂ ሚያስጠይቅ
    በሱፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ፣
    ሚያጥባት የለ ሚጠርጋት የለ፣
    ሰማይን እያት

    • @abelgebeyaw5205
      @abelgebeyaw5205 3 ปีที่แล้ว +1

      Tnxxxxx👀💚💛❤

    • @kdandgbadi1915
      @kdandgbadi1915 3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂that’s right

    • @moticohen7227
      @moticohen7227 3 ปีที่แล้ว +2

      Tekekel

    • @selamyihonal.9290
      @selamyihonal.9290 3 ปีที่แล้ว

      Hahaha

    • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
      @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ለሁሉም እንደ እውቀቱ ስጥ እንጂ የሰለሞንን ጥበብ ወስዶ ለዳዊት አልሰጠም ለምን!??አንተ ናን ከዘር ቋጥ አልወጣህም ጭስ ባየህበት ምታሟሙቅ መንደርተኛ ነህ ዘለህ ከመሪ ጋር ማፈናጠጥህ! "ደግሞም እወቅ መሪ ሚሾመው እግዚአብሔር ነው"! 👈

  • @Yoni20231
    @Yoni20231 3 ปีที่แล้ว +36

    ከ 2021 የተለቀቀ ሙዚቃዎች የሞወደዉ ከ 100 በላይ የሰማሁት ምርጥ ዘፈን ነዉ ከ ኤርትራ ነኝ

  • @tsehaydebele1519
    @tsehaydebele1519 ปีที่แล้ว +8

    This song is so catchy, greetings from Canada 🇨🇦🍔

  • @yordanosandetsion5932
    @yordanosandetsion5932 3 ปีที่แล้ว +160

    from Eritrea 🇪🇷 I love the song brother good job God bless you and my beautiful Ethiopian🇪🇹 people 🙏❤ 💕

    • @ellegmye
      @ellegmye 3 ปีที่แล้ว +4

      ❤️❤️❤️

    • @muhammedyimer8071
      @muhammedyimer8071 3 ปีที่แล้ว +2

      Brother

    • @mikiyasgetishe2249
      @mikiyasgetishe2249 3 ปีที่แล้ว +1

      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @meti1484
      @meti1484 3 ปีที่แล้ว

      Hey
      Q z🙃😜🤨🤨🤩😄😟😔😎

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍💟

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 3 ปีที่แล้ว +75

    ደቡቦች በፍቅር ነው የምወዳቹህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘራቹህ ይብዛ

  • @TommTube
    @TommTube 3 ปีที่แล้ว +27

    ያለማጋነን ካሁኑ ጋር ከ20 ግዜ በላይ ደጋግሜ ስምቼዋለው 😀 👍👍👍👍

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ግን ደቡብ ክልል ነኝ እስካሁን ድረስ ብሄር አላወጣንም የሰፈራችን ስም ሰፈረ ሰላም ይባላል ምንም ልዩነት ዬለንም ተመስገን

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ስምንት ደርሻለው ደስ ብሎኝ ከቤት ትንሽ ጨፈርኩበት

  • @eyobgebremedhin7398
    @eyobgebremedhin7398 ปีที่แล้ว +2

    Love you Tariku
    “’እኛ የደቡብ ልጆች ንፁ እና የዋህ ነን እኮ እስኪ ለደቡብ ልጅ 👍’’ yemchahehuuuuu

  • @bruktifirde5084
    @bruktifirde5084 3 ปีที่แล้ว +18

    ከ 3 አመት በፊት ደቡብ ቲቪ ላይ አስታውሰዋለሁ የዛን ግዜ ብዙም አልተሰማለትም አልተደመጠለትም ነበር አሁን እንደአዲስ ስሰማው በጣም ደስ አለኝ👍👍👍

  • @yosifhabtom5724
    @yosifhabtom5724 3 ปีที่แล้ว +56

    From Eritrea God bless you bro 🇪🇷❤🇪🇹

  • @jordana7775
    @jordana7775 3 ปีที่แล้ว +418

    እኔ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ነኝ የደብብ ልጅ ዘር የማያውቅ ንጹህ ኢትዮጵያዊ በተለያየ የጦር አውድማ አጥንቱን የከሰከሰ ደሙን ያፈሰሰ ቆራጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው (Respect)።

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว +11

      ewunet new!! you guys ye ewunet Ethiopiawuyan !!!

    • @sifanthlil1020
      @sifanthlil1020 3 ปีที่แล้ว +11

      Allah 1 yadrgen yehin kefuqen Allah beslam yasalfelen yarbii👏👏👏👏

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +6

      100% RIGHT

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว +4

      @@sifanthlil1020 Amen yene ehit

    • @beyinambekele1784
      @beyinambekele1784 3 ปีที่แล้ว +3

      thinks 🙏

  • @sirajalfaqeeh
    @sirajalfaqeeh 11 หลายเดือนก่อน +36

    I Love All My Horne's people ❤🇪🇷🇩🇯🇸🇴🇪🇹❤ From Somalia.

    • @fruitsarelife7073
      @fruitsarelife7073 10 หลายเดือนก่อน +4

      Love you all As well.❤️❤️
      From Eritrean 💙🌍🙏🏾

    • @sirajalfaqeeh
      @sirajalfaqeeh 10 หลายเดือนก่อน +6

      @@fruitsarelife7073 Brotherhood and love 🇸🇴🇪🇷 we are neighbors and One nation 💙❤🇸🇴🇪🇷

    • @adelataddesse
      @adelataddesse 7 หลายเดือนก่อน +1

      Love and respect
      Thank you

  • @samsonasrat23
    @samsonasrat23 3 ปีที่แล้ว +30

    ናሆም ሪከርድስ በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏 ደቡብ ይህ ነው እኛ የምናውቀው ፍፁም ጨዋወችና ደጋጎች ያሉበት ዘረኝነትን ማያውቁ የነበሩት!

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛ እኮ እስካሁን ብሄር ዬለንም ደቡብ ተብለን እንጠራ እንጂ እኛም አልጠየቅንም የሰፈራችን ስም ሰፈረ ሰላም ይባላል ግን እስካሁን ከማንም ብሄር ተጋጭተን አናውቅም ጌታ ይመስገን

  • @tizitaadema8289
    @tizitaadema8289 3 ปีที่แล้ว +35

    የደቡብ ልጆች ፍቅር ናችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ለዝላልም ትኑር🇪🇹❤️

    • @habtamuethio5146
      @habtamuethio5146 3 ปีที่แล้ว

      amen

    • @ethiopiajustgreeceword2327
      @ethiopiajustgreeceword2327 3 ปีที่แล้ว

      ማን ነበረ በአገራችን ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ነን፡ ‹‹እኛ የሰለሞን ዘር ነን›› በማለት የዘረኝነት ችግኝ የተከለው!!! አይይይይይ! ‹‹ሆድ እያወቀ ዶሮ ማታ›› አሉ

  • @kingpauljoel6827
    @kingpauljoel6827 3 ปีที่แล้ว +390

    I cannot understand a single word ,but the beat and his way of singing are simply amazing,the music video is dope too,love from DR Congo🇨🇩❤️.

    • @alemghebreab8634
      @alemghebreab8634 3 ปีที่แล้ว +23

      Let me break it down to you in French brother. Cette chanson est devenue populaire grâce au grand message: (langue Ari, sud de l'Éthiopie et quelques paroles en amharique à la fin)
      Il chante, nous sommes tous les descendants d'Adam et Eve. Nous devons donc nous aimer en tant que frères et sœurs. Nous sommes de la terre, nous retournons a la terre. Le salut ne peut pas venir de la prétention «Je suis de cette race ou je suis de cette ethnie». Notre acte sur la terre est notre garantie de salut. Nous devons éviter le tribalisme et le racisme et nous aimer les uns les autres, peu importe d'où nous venons.
      Dishtagina est la nouvelle année du peuple Ari. Il dit que le passé soit révolu et reçois la nouvelle année avec un nouvel espoir et un nouvel amour!

    • @kingpauljoel6827
      @kingpauljoel6827 3 ปีที่แล้ว +16

      @@alemghebreab8634 thanks brother,merci,this song have a great message,i hope many will hear it and be inspire to be peaceful and less prejudicial.

    • @samiothman7443
      @samiothman7443 3 ปีที่แล้ว +8

      Hi thank you 🙏 l love congo🇪🇷Eritrea 💪👍

    • @kingpauljoel6827
      @kingpauljoel6827 3 ปีที่แล้ว +6

      @@samiothman7443 thanks bro i love Eritrea too,most of my close friends are Eritreans.

    • @raphael-fl6ci
      @raphael-fl6ci 3 ปีที่แล้ว +2

      @@samiothman7443 i feel the same as an eritrean too

  • @አሙቁልኝ
    @አሙቁልኝ 3 ปีที่แล้ว +7

    አንተ መልካምና ሀቀኛ ሰው ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ሰላምን ያለ ሁሌም አሸናፊ ነው we love you tariku

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 ปีที่แล้ว +174

    ደቡብ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

    • @hillayeenatwa4569
      @hillayeenatwa4569 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @ermiassolomon5242
      @ermiassolomon5242 3 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia bel🙄

    • @shumetwyes6260
      @shumetwyes6260 3 ปีที่แล้ว +1

      በሶስቱ ብሔረስቦች የተነሳ ተስቃየን ትግሬ አማራ ኦሮሞ

    • @accessdoctors2485
      @accessdoctors2485 3 ปีที่แล้ว

      @@shumetwyes6260 ፖለቲካው እንጂ የህዝቡ ችግር አይደለም - እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ብዙ አያስኬድም !

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @zinabuassefaderess9453
    @zinabuassefaderess9453 3 ปีที่แล้ว +18

    እናመሰግናለን፣በጣም ደስ የሚል ዜማ ና በሳል መልዕክት ያለው ነው

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 3 ปีที่แล้ว +799

    እስኪ ደቡብን የሚዎድ💚💛❤️👈

    • @bamlaktesfa7117
      @bamlaktesfa7117 3 ปีที่แล้ว +1

      ብጣምምም😘 ከማርቆስ

    • @masaret2849
      @masaret2849 3 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር እኮ ነኝ

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ደቡብ ነኝ ግን ስወዳት የመጀመራዬ ነው💕💋👍👌

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋው ምን ይባላል? ሀገሩስ የትነው?

    • @masaret2849
      @masaret2849 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ኢትዮጲ ወላይታ ሀዲያ ሀዋሳ
      ጉራጌ ስሌጤ ሀላባ ከምባታ አርባምንጭ ጋሞ ሌሎችም የናዚህ ዋና ከተማ ሀዋሳ ናት

  • @KHEG228
    @KHEG228 ปีที่แล้ว +26

    Any form of negativity towards this song will be banned in the African United.
    Big love from Morocco 🇲🇦 🇲🇦 💚❤️

  • @abraham2636
    @abraham2636 3 ปีที่แล้ว +368

    I am south african ,i really love this music its becoming my addiction nice hit 🥰

    • @michaeldemssew9640
      @michaeldemssew9640 3 ปีที่แล้ว +5

      @Bambi Habesha i999099

    • @hermonlegesse4363
      @hermonlegesse4363 3 ปีที่แล้ว +4

      I wish you know what he is singing about ..how the lyrics is so meaningful .and it touchs everybody's life around the world

    • @ashnafineguse2662
      @ashnafineguse2662 3 ปีที่แล้ว +6

      Me too l am south Africa but my father is Ethiopia

    • @bayushtakele1462
      @bayushtakele1462 3 ปีที่แล้ว

      l@@ashnafineguse2662 I’m a go I’m a

    • @amanuelabera5328
      @amanuelabera5328 3 ปีที่แล้ว +1

      👏

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 ปีที่แล้ว +21

    እነዚህን የመሳሰሉ ወንድምና ህዝቦች አሉን አናሳ ብሄር እያልን እምናቃልላቸው ሁላችንም ግን አንድ ነን በፈጣሪ ፊት ልቦና ሰቶን አንድ ሆነን በሰላም ተዋደንና ተከባብረን ለመኖር ፈጣሪ ይርዳን በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን!

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว

      Anasa eko ke kuter antsar new kemin meseloh new

  • @xy808
    @xy808 3 ปีที่แล้ว +32

    ለመጀመሪያ ጊዜ በፍቅርና በክብር የሰማሁት ዘፈንና ዘፋኝ! በሌላ በኩልበታሪኩ ማለት ለሀገሩ የታገለ እኔ ጋር ባድሜ ላይ ለወራት ያለረፍት የታገለ ኢትዮጵያዊ ወታደር፣ልቡ በፍቅር ብርሀን የተሞላ! ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! የማዲንጎንና ጥላሁን ሙዚቃ ሲያቀነቅን ወደር የለውም! ብዙ ክብር!

    • @sol3417
      @sol3417 3 ปีที่แล้ว

      well-articulated comment!

  • @robelgoytom2117
    @robelgoytom2117 2 ปีที่แล้ว +81

    I love this music from Eritrea 🇪🇷 ❤

  • @LifeTheGriot
    @LifeTheGriot 3 ปีที่แล้ว +579

    Love from the United States. I heard this song for the first time a few days ago at an Ethiopian restaurant in Houston Texas. It spoke deeply to my soul. I have no idea what he's saying but I could feel it. I asked the waitress who was the artist. She brought me to this page. This song has been repeat in my house for 3 days. Thank you!

    • @tewekdenahom485
      @tewekdenahom485 3 ปีที่แล้ว +20

      He's singing about his life as a Ethiopian soldier, who became a day labourer after and then homeless. He sings about leaving the big city of Addis to become a farmer in the village that raises him but when he returns to his village the elders don't respect his soldier hairstyle. So the he sings about living near the village in the forest with his children. He is trying to use his own life story to encourage peace beyond different ethnicities, races, tribes and religion

    • @a.tekestetesfamariam2218
      @a.tekestetesfamariam2218 3 ปีที่แล้ว +43

      @@tewekdenahom485 bla bla... why do you have to give false info. He is not singing about himself, rather about life in general

    • @biniyambirhanu7520
      @biniyambirhanu7520 3 ปีที่แล้ว +4

      @@tewekdenahom485 you should nt write what you want😂😂

    • @hwoodward884
      @hwoodward884 3 ปีที่แล้ว +4

      Heard it myself for the first time today, been on repeat ever since!

    • @natiman5850
      @natiman5850 3 ปีที่แล้ว +14

      He is saying we all one brothers and sisters our race won’t take us no where...
      WHAT WE WANT IS PEACE 💕

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว +44

    ደቡብ ኢትዮጵያ የተደበቀ ብዙ ሚስጥር አለ ማለት ነው:: ስለ ፍቅር ስለ እምነት ስለ ፈጣሪ ስለ ሰላም ስለ አንድነት በሚያምር ድምጽ በሚያምር ሙዚቃ በሰማሁት አማርኛ ክፍል ተረዳሁ:: ደቡብ ኢትዮጵያውያን በጣም ወደድካቸው::

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว +1

      እስካሁን ድረስ የብሄር ስም አሎጣልንም ግን ደቡብ ነን እንጂ ሰፈራችን ሰፈረ ሰላም ይባላል

    • @princerock2901
      @princerock2901 3 ปีที่แล้ว

      @@youtub5171 should 2be 9for and be a better team and a better player in the game against a team than in a game in which we

    • @xmenprodigy9351
      @xmenprodigy9351 3 ปีที่แล้ว +1

      @@youtub5171 I love your culture, it’s beautiful

    • @qeramso
      @qeramso 3 ปีที่แล้ว

      I am from Senegal. I love this song

  • @bladegreen9757
    @bladegreen9757 3 ปีที่แล้ว +289

    I’m Jamaican and this video made me feel like this is where my home is big up Ethiopia 1 ❤️

    • @addisabeba876
      @addisabeba876 3 ปีที่แล้ว +4

      💚💛❤️

    • @tempstep4058
      @tempstep4058 3 ปีที่แล้ว +9

      I don't know what he says in the Ari language, but in Amharic he says:
      "I brought nothing down and I don't take anything back up. Who called the pure seed a chaff? Adam my brother, me and Adam my one father. You and Eve my one bone. It's our deed on earth we have to answer to. When we stand before Him, seed (race) doesn't make you righteous. No one washes her, no one sweeps her, but look at the sky how beautiful she is. Woe earth woe. I'm from you, you're from me, but love is lost. You are from there (above), I am from there. Babylon dispersed us, and until this day we lost true love; nothing to sing, nothing to chant. What's better for us now?" The song fades out as he repeats it.
      At 01:16
      "Dishta Gina, Dishta Gina;
      Gail babo, a Dishta Gina
      Baarger babo, a Dishta Gina
      Sida babo, irar Dishta Gina
      Seiti babo, irar Dishta Gina
      Teyye babo, irar Dishta Gina
      Baka babo, irar Dishta Gina
      Huba babo, hura Dishta Gine
      Laide babo, hura Dishta Gine
      Woze babo, hibaa goyse akka
      Arit Dishta Gine
      Arit Dishta Gine"
      I'D REALLY LOVE to KNOW WHAT MEANS.

    • @MT-fw6vl
      @MT-fw6vl 3 ปีที่แล้ว +1

      Ffyy

    • @VictoryToFano
      @VictoryToFano 3 ปีที่แล้ว +10

      Always welcome, Ethiopia is your home 🇯🇲❤🇪🇹

    • @yetenagetachew7843
      @yetenagetachew7843 3 ปีที่แล้ว +1

      @@MT-fw6vl p ?

  • @login1140
    @login1140 4 หลายเดือนก่อน +14

    Legends listening this in 2024

  • @anguingorayatbaak7834
    @anguingorayatbaak7834 3 ปีที่แล้ว +149

    I love this song ♥️♥️♥️♥️🇸🇸🇪🇹🇸🇸🇪🇹
    While I don't understand it .
    Much respect to you My lovely ♥️♥️♥️♥️ Ethiopian people

    • @tempstep4058
      @tempstep4058 3 ปีที่แล้ว +6

      I don't know what he says in the Ari language, but in Amharic he says:
      "I brought nothing down and I don't take anything back up. Who called the pure seed a chaff? Adam my brother, me and Adam my one father. You and Eve my one bone. It's our deed on earth we have to answer to. When we stand before Him, seed (race) doesn't make you righteous. No one washes her, no one sweeps her, but look at the sky how beautiful she is. Woe earth woe. I'm from you, you're from me, but love is lost. You are from there (above), I am from there. Babylon dispersed us, and until this day we lost true love; nothing to sing, nothing to chant. What's better for us now?" The song fades out as he repeats it.
      At 01:16
      "Dishta Gina, Dishta Gina;
      Gail babo, a Dishta Gina
      Baarger babo, a Dishta Gina
      Sida babo, irar Dishta Gina
      Seiti babo, irar Dishta Gina
      Teyye babo, irar Dishta Gina
      Baka babo, irar Dishta Gina
      Huba babo, hura Dishta Gine
      Laide babo, hura Dishta Gine
      Woze babo, hibaa goyse akka
      Arit Dishta Gine
      Arit Dishta Gine"
      I'D REALLY LOVE to KNOW WHAT MEANS.

    • @anguingorayatbaak7834
      @anguingorayatbaak7834 3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you very much indeed ❤️❤️🥰🥰 for translation and I'm real appreciated you.

    • @tempstep4058
      @tempstep4058 3 ปีที่แล้ว +1

      @@anguingorayatbaak7834
      No worries, brother

    • @takeluminlariglih3188
      @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว +1

      Thak you

    • @anguingorayatbaak7834
      @anguingorayatbaak7834 3 ปีที่แล้ว

      @@takeluminlariglih3188 you are warmly welcome 🙏🙏😍😍 and I'm very extremely happy with a song, I'm always enjoy listening 🎧 to this 👉 amazing song.

  • @dagemsorsa6887
    @dagemsorsa6887 3 ปีที่แล้ว +18

    የሚገርም ሙዝቃ ደስ ስል በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ነው የማዳምጠው

  • @tolaughonly2407
    @tolaughonly2407 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ትልቅ መልክት ያለው ዘፈን ነው ,እባካችሁ ተባብረን ወደተለያዩ ቋንቋች እናስቶረግመው በተለይ በማንነት ለምጣሉ ህዝባችን እንታደግ ።

  • @Ksatriya
    @Ksatriya 2 ปีที่แล้ว +104

    My mind didn't understand a single word, but my Heart was dancing with the lyrics and its rhythm. Love from India 🇮🇳♥️

    • @serene7848
      @serene7848 2 ปีที่แล้ว +4

      Much love back to you ❤❤❤❤❤

    • @feysal445
      @feysal445 2 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @asimaafonko1366
      @asimaafonko1366 ปีที่แล้ว

      We love u🙏

    • @Etiipia6777
      @Etiipia6777 ปีที่แล้ว

      ኔናናኔኔኖኖኖኖኑፐፕፐፐቐቐቐ

    • @sabirabdo7907
      @sabirabdo7907 ปีที่แล้ว

      @@serene7848 ssss

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 ปีที่แล้ว +410

    ብዙ ሰው ትርጉሙ ሳይገባው ወዶቴል ግን እኔ አልቅሻለሁ ሰማይ ስለማንደርስበት ሰው ስለማይኖርበት አይቆሽሽም በምድር እኛ ዘረኞች አቁሸሸነዋል

    • @fanta3228
      @fanta3228 3 ปีที่แล้ว +4

      I noticed that as well. It has deep meaning.

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik 3 ปีที่แล้ว

      xactly

    • @frehewotttekle886
      @frehewotttekle886 3 ปีที่แล้ว +5

      Be hewot zemene kesemawachw zefenoch bemulu andegn beyewalhu Medern akoshshenat

    • @Martha_Takela
      @Martha_Takela 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም በጣም አሳዝኖኛል

    • @dureti742
      @dureti742 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛ ነው ምለው እስት ቶርግምልኝ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 ปีที่แล้ว +1845

    እስኪ ህፃኑን ልጅ አይቶ የመጣ እጁን ያውጣ✋

    • @remlalove8526
      @remlalove8526 3 ปีที่แล้ว +5

      😂🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @mikyas392
      @mikyas392 3 ปีที่แล้ว +6

      link pls

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 3 ปีที่แล้ว +2

      Yes, I did.

    • @mikyas392
      @mikyas392 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ thanks

    • @Martha_Takela
      @Martha_Takela 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በጣም ገርሞኝ ነው ዘፈኑን ፈልጌ የሰማዉት

  • @adetomiakintitan4980
    @adetomiakintitan4980 3 ปีที่แล้ว +161

    This is catchy af😩😩 love from Nigeria😍

    • @tempstep4058
      @tempstep4058 3 ปีที่แล้ว +8

      I don't know what he says in the Ari language, but in Amharic he says:
      "I brought nothing down and I don't take anything back up. Who decided the pure seed and the chaff? Adam my brother, me and Adam my one father. You and Eve my one bone. It's what we do on earth we have to answer for. When we stand before Him, seed (race) doesn't make you righteous. No one washes her, no one sweeps her, but look at the sky how beautiful she is. Woe earth woe. I'm from you, you're from me, but love is lost. You are from there (above), I am from there. Babylon dispersed us, and until this day we lost true love; nothing to sing, nothing to chant. What's better for us now?" The song fades out as he repeats it.
      At 01:17
      "Dishta Gina, Dishta Gina;
      Gail babo, Dishta Gina
      Barged babo, a Dishta Gina
      Sida babo, irar Dishta Gina
      Seiti babo, irar Dishta Gina
      Teyye babo, irar Dishta Gina
      Baka babo, irar Dishta Gina
      Huba babo, hura Dishta Gine
      Laide babo, hura Dishta Gine
      Woze babo, hibaa goyse akka
      Arit Dishta Gine
      Arit Dishta Gine"
      My favorite section.

    • @liyayosef
      @liyayosef 3 ปีที่แล้ว +2

      I love this song!! Ik it’s random but I hope you have a good day! Jesus loves you and died for you! Repent of your sins and trust Jesus! God Bless you all!✝️🤍

    • @takeluminlariglih3188
      @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @Дэни-д6ю
      @Дэни-д6ю 3 ปีที่แล้ว

      lmao right

    • @adetomiakintitan4980
      @adetomiakintitan4980 3 ปีที่แล้ว

      @@tempstep4058 aww thank you for translating ☺️💖

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv ปีที่แล้ว

    ታሪኩ በጣም ጎበዝ ነህ አድንቄሃለው እንዲህ ያለ መልእክት ያለው ተሎ አይገኝም እና ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semariahabtom8049
    @semariahabtom8049 3 ปีที่แล้ว +44

    I am Eritrea amazing music I listen again and again thank you for your beautiful message., Dishtagena

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ካዛ መጣው
    አንቺም ከዛ መጣሽ
    አንተም ከዛ መጣ 💯💯💯💯
    ፍቅር ብቻ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዲሽታ ጊና ፀዴ ስራ ነው 🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alinaveed739
    @alinaveed739 3 ปีที่แล้ว +339

    I don’t understand what he saying but love this song respect ✊ love from Pakistan 🇵🇰

    • @mindaalemante9583
      @mindaalemante9583 3 ปีที่แล้ว +25

      He says there are no race all of us are children of Adam and Eve.

    • @alinaveed739
      @alinaveed739 3 ปีที่แล้ว +5

      That’s good to know thanks bless you

    • @maylii3452
      @maylii3452 3 ปีที่แล้ว +13

      I found this in the comment section from guy named Solomon, the lyrics below are the amharic part of the song, the song is using 2 languages (Ari) and (Amharic), glad you liked the song❤️
      Me and Adam( my father)
      You and Eve (my bone)--he points his index finger towards his ribs[ reference to the Bible].
      I came naked to this world and leave with nothing.
      There is no best Ethnic group/race amongst ourselves..
      Where does this Evil came from, we are all one.
      Look up the sky, no one washes it or cleans it but it is amazingly beautiful.
      It is here on Earth that "We do not have LOVE".
      GOD judges you for what you did on earth.
      You do not get salvation before God based on your Ethnicity/race.
      You came from there, I came from there, We all came from there, We are all one(This is where he grasps his chest)
      We are scattered all over the world after the fall of Babylon from God's grace.
      To this day, we do not have a true love. no matter how we sing about it.
      What should we do ?
      GOD judges you for what you did on earth.
      You do not get salvation before God based on your Ethnicity/race./2/

    • @ajax1472
      @ajax1472 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mindaalemante9583 were not children of adam and even they are fictional character

    • @alinaveed739
      @alinaveed739 3 ปีที่แล้ว +2

      This song is ❤️

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንኮንስ ተጠልተን ! ተዎድደንም ቢሆን ፈተና የሆነ ዓለም እንደሆነ የገው ሰው የት ነው ያለው?

  • @eder8170
    @eder8170 3 ปีที่แล้ว +83

    understanding:0%
    enjoying: 100%
    love from marrakech

    • @twinflame3527
      @twinflame3527 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @ADH9093
      @ADH9093 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍🍇🥀

    • @danielghrmay358
      @danielghrmay358 3 ปีที่แล้ว +1

      We 💕 love you you are home 🏡

    • @elianasamuel6050
      @elianasamuel6050 2 ปีที่แล้ว

      That's how I feel abt this song! I'm ethiopian

  • @production3969
    @production3969 3 ปีที่แล้ว +174

    Surprisingly, we were waiting for the song. ❤It was something very Ethiopian🇪🇹

  • @tadeletube6547
    @tadeletube6547 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ልጅ ከጎዳና ላይ አንስቶ እዚህ ያደረሰው አምላክ.

  • @imadandalousi2835
    @imadandalousi2835 3 ปีที่แล้ว +218

    The song, or rather the music to me, because I don't understand what the song says takes you to another world
    Greetings to you from Morocco 🇲🇦

    • @bekele600
      @bekele600 3 ปีที่แล้ว

      nothing except our good sin

    • @bekele600
      @bekele600 3 ปีที่แล้ว +5

      the song is about all human came from one place and we all are brother and sister. We came in this world with nothing be nice to each others.

    • @imadandalousi2835
      @imadandalousi2835 3 ปีที่แล้ว

      @@bekele600
      what do you mean🤔🤔

    • @imadandalousi2835
      @imadandalousi2835 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bekele600
      So even the message of the song is as beautiful as the music. Yes there is a lot of racism in this world💔💔

    • @haymanot3974
      @haymanot3974 3 ปีที่แล้ว

      @@imadandalousi2835 it is not for rasicim . He say every one came from Adam Eva we are one family we don't Hove love be together wane we go ski God he don't ask ware we came God ask what we do in life.??

  • @yibsyibs6237
    @yibsyibs6237 3 ปีที่แล้ว +140

    I am not even Ethiopian and I don’t I understand what he is saying but I can feel his energy. I like everything about this song ❤️ and the world needs this.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +9

      You don’t have to be Ethiopian to enjoy music, anyways the song is full of wisdom which has universal theme of humanity

    • @lola47022
      @lola47022 3 ปีที่แล้ว +6

      what the world needs is Jesus.

    • @GirumNew5691
      @GirumNew5691 3 ปีที่แล้ว

      @@lola47022 fax ma boy

    • @PomKocky
      @PomKocky 3 ปีที่แล้ว +5

      Dear Non Ethiopian Listeners,
      I am amazed by your deep interest in Ethiopian music and for that I applaud you. In my opinion, the song went viral because of the message and the openness of TARIKU about his personal life on live TV interview. Tariku was born and grown up in the rural part of southern Ethiopia. He served in the military and fought a war in the North. Life was challenging for him when he was in the capital Addis Ababa. He worked as a day laborer and was living homeless life in the streets. Lastly, he decided to go back to his place of birth to break from the hustle and bustle of Addis Ababa . But the challenge he faced was that his people disowned him because of his gangster look with the long dread hair. He then went to local church and prayed to GOD to reveal his talent and make him somebody. Now he lives in the jungle as a farmer. He is the father of 5 kids. The meaning of his father's name [Gankisi] is "To break bad habits." He is happy with his life and never complains. He is full of positive energy and exerts this magnetic power in to the crowd with laughter.
      DISHTA GHINE means New Year in "ARI" language. It is an Afro -Asiatic > Omotic>South language.
      He begins the song by calling all the months and asking everybody to forgive their wrong doings and hope the New Year to brings happiness. And then he says the following verses in Amharic and translated as follows:
      Me and Adam( my father)
      You and Eve (my bone)--he points his index finger towards his ribs[ reference to the Bible].
      I came naked to this world and leave with nothing.
      There is no best Ethnic group/race amongst ourselves..
      Where does this Evil came from, we are all one.
      Look up the sky, no one washes it or cleans it but it is amazingly beautiful.
      It is here on Earth that "We do not have LOVE".
      GOD judges you for what you did on earth.
      You do not get salvation before God based on your Ethnicity/race.
      You came from there, I came from there, We all came from there, We are all one(This is where he grasps his chest)
      We are scattered all over the world after the fall of Babylon from God's grace.
      To this day, we do not have a true love. no matter how we sing about it.
      What should we do ?
      GOD judges you for what you did on earth.
      You do not get salvation before God based on your Ethnicity/race./2/
      It is a dazzling, mesmerizing, inspirational, and spiritual song full of positivity that reminds everybody that "We are created in the image of GOD.
      Solomon Tadesse
      Boston, Massachusetts

    • @hayatmekdelatube2166
      @hayatmekdelatube2166 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-94WwywylhE/w-d-xo.html

  • @jagathnissanka2349
    @jagathnissanka2349 2 หลายเดือนก่อน +14

    Anyone from sri lanka 🇱🇰 2024. ❤

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +407

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🙏

    • @SaraSara-sk3ks
      @SaraSara-sk3ks 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @tdf9728
      @tdf9728 3 ปีที่แล้ว +2

      Mn

    • @ruhamabekele3186
      @ruhamabekele3186 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዩቲ ለሁለችንም ማር ለእነንቴም ረመዳን ከሪም ብየለው ኣላ ፆምና ዱኣቹን ይቀበላቹሁ መልካም ፆም

    • @surveycto3313
      @surveycto3313 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ማር

    • @surveycto3313
      @surveycto3313 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሙዚቃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰

  • @Itssamri
    @Itssamri 3 ปีที่แล้ว +54

    ማን ይሆን ሚረዳው ዘር እንደማያፀድቅ😢😢🥰🥰

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 ปีที่แล้ว +105

    ማነው እንደ እንደ እኔ ይሄ ሙዚቃ የተመቸው

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ካንተ አንተም ከኔ ፍቅር ጠፍ ዘንበል ብለህ እያ💚💛❤👌👌👌👌1000👍👍👍👍

  • @theeGee_SA
    @theeGee_SA 2 ปีที่แล้ว +2

    all the way from south africa loving dishta gina, showing muslim love

  • @israelwondwosen8086
    @israelwondwosen8086 3 ปีที่แล้ว +27

    "የ ምድር ስራ እንጂ የሚያስጠይቅ
    በሱ ፊት ሲቆም ዘር አያጸድቅም" ምርጥ ስራ ነው።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +20

    ልዩ የሆነ መልክት ጅ ፍሽታግ
    "
    ያ ባቢሎን እኛን በታተነ
    ይሄው እስካሁን ፍቅራችን
    ጠፋ ቢዘፈን የለ
    ቢዘመር የለ
    የምድር ድር እንጂ የሚያስጠይቅ
    በሱ ፊት ስንቆም ዘር አያፀድቅ"💚💛❤💚💛❤🇨🇬 ምርጥ ሙዚቅ

    • @lelisiabamaya7101
      @lelisiabamaya7101 3 ปีที่แล้ว

      Lovely , human wherever you are have unlimited potential

  • @aymenahmed8781
    @aymenahmed8781 3 ปีที่แล้ว +54

    From turkey this is dope 😍😍😍😍

  • @lawrencemusyoki9458
    @lawrencemusyoki9458 27 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for everything Ethiopia and much love ❤️ from Nairobi,Kenya

  • @brahimbelhaj3538
    @brahimbelhaj3538 3 ปีที่แล้ว +80

    I'm from Morocco and really appreciate the groove of this song ! Keep it up guys 😜
    Ichtagina ...

    • @hanisha9376
      @hanisha9376 3 ปีที่แล้ว +5

      Do you know that the Berber people in Morocco have blood related bond with the Ethiopians? They immigrated from the northern part of Ethiopia called Agew . There's a lot of similarities in our cultures and the way we look. I've a plan to visit them one day.

    • @brahimbelhaj3538
      @brahimbelhaj3538 3 ปีที่แล้ว

      @@hanisha9376
      Thanks for your answer Hani.
      I noticed similarities but I've never seen it written anywhere ...
      Could you please share the link of a video or article where it is mentioned that Berbers are blood related to Agew people ?

    • @hanisha9376
      @hanisha9376 3 ปีที่แล้ว +5

      @@brahimbelhaj3538
      Unfortunately, I don't have any video of it for the moment. I just started being interested about the Berber people because here in Europe where I live, the moroccans keep telling me all time that I look like the Berber people. And, I started my investigation in Ethiopia and the only information I've for the moment is that, effectively they immigrated from Agew. Ethiopia is a country of more than 80 different ethnic groups, each of them with their own language and culture. But what I've noticed is that, the culture of the Berber people has special similarity with the people of the northern part of Ethiopia. One of the reasons why I want to visit Morocco is to know more about them in first hand.

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 3 ปีที่แล้ว

      Amazigh people are native Africans. They originated around Ancient Egypt and Lybia. As a cyclical cultural continuity, many people in the Sahara region have ancient Historical contacts. Even with this diverse sparse land. People have traded / traveled and influenced one an other since antiquity. In ancient time trans-Saharan traders used to navigate from the tip of Somali-land up to the riff atlas mountain. Many Western Historians now a days like to to ignore this fact, There was a trade route named " Neqada Behir ", which traders from Mediterranean, Red sea and Atlantic ocean used to meet. Still the significant impact and the clear trace they made is un-deniable.
      P.s. It is better if you don't use the name "Berber" to refer your self. The more acceptable term should be Amazigh / Imazighen or any of your tribe name. The term Berber/Barabarian is derogatory word given to them by Europeans.

    • @alembrhane6325
      @alembrhane6325 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hanisha9376 i have got answer my question, thanks