ስሜታችንን ሳንፈረድ ካዳመጥነው አሁን ጋር ያመጣናል፡ አቅም ያለው አሁን ላይ ነው/ሀና ተክለየሱስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ስሜታችን ምን እየነገረን ነው? እንዴት እንያዘው የስነ ልቦና ህክምና ባለሙያ ሀና ተክለየሱስ የምታካፍለን አላት #አዲስ አመት ስንቅ
    In our #አዲስ አመት ስንቅ psychotherapist Hana tekelysus share her insight and tools on how to handle our emotions and learn and listen what it is trying to tell us.
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVD...
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/gre...
    Listen to The Greatness show PODCAST here
    thegreatnesssh...​
    thegreatnesssh...

ความคิดเห็น • 22

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የወደድኩት በጣም ዊዝደም ያለው ነገር ነው እያስተማራችሁን ያላችሁት በጣም ነው እየተማርኩበት ያለሁት ለዚህ ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን በቅዳሴዋ በወንጌሏ በጥሞና ከነበረብኝ ውጣ ወረድ ያስተማረችኝን ያረጋጋችኝን ዛሬ እናንተ ስትደግሙት ለቅድስት ቤተክርስቲያን ምስጋና በድጋሚ አቅርባለሁ ለእናንተም ትውልዱን እ ድታስተምሩ እግዚአብሔር ሞገስ እንዱሆናችሁ እመኛለሁ እግዚአብሔር ከእናንት ጋር ይሁን እላለሁ።

  • @semhaltesfaye6035
    @semhaltesfaye6035 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁሌም የተሻለ ነገር እንጠብቃለን 🙏

  • @nardoskindo9343
    @nardoskindo9343 2 ปีที่แล้ว +3

    You both are the best!

  • @zahraibrahim3351
    @zahraibrahim3351 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, your calmness is contagious.
    Thanks so much 🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ግንዛቤ እግኚቻለው በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሶፊ መልካም ስራ ነው በርቺ 🙏

  • @sisaytenkir254
    @sisaytenkir254 2 ปีที่แล้ว +2

    Your discation good,both are matured personality,thanks more.

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    ሶፍ እባክሽ አድራሻዋን ስጭኝ የስነ ልቦና እርዳታ እፈልጋለው።

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ በዚህ ጥሩ ንግግርሽ አመሰግናለሁ💚💛❤🙏

  • @biniameretsa1680
    @biniameretsa1680 2 ปีที่แล้ว

    Very matured discussion and lesson.
    Thanks Hanna

  • @eyormak
    @eyormak ปีที่แล้ว

    wow she has great potential i admire your audience.

  • @gelilaalemayehu7040
    @gelilaalemayehu7040 2 ปีที่แล้ว +1

    Bertu

  • @saidshiferaw6306
    @saidshiferaw6306 2 ปีที่แล้ว

    Amazing discussion which is motivating.

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Betam dess yemilu sewochin naw mitamechiw😍😍

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing Show!!! Thank You So Much!!!

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ብዙ አትርፈናል

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว

    Thank you💕💕🙏🙏

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የት ሄጄ እዳልሰማሁ እኔጃ ግን ደርሻለሁ በጣም እና መሰግናለን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-if3lv4vb3b
    @user-if3lv4vb3b 2 หลายเดือนก่อน

    Ye metsafun sem? Degemiew

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏