"ለሼህ አላሙዲ ገንዘብ እንዲሰጡት ጋቢ ሸልሟል... " እውነት? ውሸት? አዝናኝ ጨዋታ በሀይሌና በካስዬ መሀከል | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 หลายเดือนก่อน +80

    ጀግናችን ሀይሌአችን❤ድንቅ አትሌታችን የኢትዮጵያን ኩራታችን እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ🙏

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤❤❤

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏🙏🙏
      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 11 หลายเดือนก่อน +32

    ሀይሌአችን ጀግናችን ጫዋታክ አይጠገብም ደስ ስትል እድሜ ጤና ይስጥክ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 11 หลายเดือนก่อน +60

    ሀይልዬ ❤❤❤❤❤❤ ወጉ አይጠገብም እድሜ እና ጤና ይስጠህ

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሰይፉ የሚያፏጩ ስድ አደግ ተመልካቾችን ስርዓት አስይዝልን ሃይሌ እንደተለመደው ሁሌም ጀግና ነው፡፡

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 11 หลายเดือนก่อน

      ምኖ ምን ችግር አለው ፉጨት አረ በማርያም

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 11 หลายเดือนก่อน +9

    የአይሌ ትትና ደስ ሲል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አቦ የኢትዮጲያ እቁ😘😘😘

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 11 หลายเดือนก่อน +20

    ካሥዬ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል በጣም ነው የምወደው❤😘

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 11 หลายเดือนก่อน +9

    የሀገሬን ሯጮች ስወዳችሁ በእውነት ልባችሁ ቀና የሆነ ኑሩልን ሀይልዬ ቀነኒ ኬኛ ደርዬ ጥሩዬ መስዬ ወዘተ ...ኑሩልን በደስታ ስቅስቅ ብለን ያለቀስንበት የማይረሳ ግዜያቶች ያየንባችሁ ክበሩልን🙏🏼👏💐💕

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 11 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር አለኝ ላንተ ሀይሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ለካስዬ የሰጠኸው ድጋፍ በጣም ደስ አሰኝቶኛል።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም ሁላችሁም የሀገር ቅርሶች ናችሁ ተባረኩ። ሰይፉ እባክህ ካስዬ የጋበዛችሁ ፕሮግራም ላይ በተቻለ ተግኝታችሁለት ለኛም ፅደቁብን ያላንተ ከቶስ ማን አለን።❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን ሀይልሻአንተ ባታወራም ታዝናናኛለህ❤❤❤❤💐💐

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 หลายเดือนก่อน +25

    ደስ ስትሉ።።። ሀይሌ እኮ ሰው ነህ❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይልዬ የኢትዮጵያ እውቅ ልጅ❤❤❤❤

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እድሜ ከጤና ይስጠው ሀይሌ እንቁአችን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይልዬ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ የኛ የዋህ ሰው

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ግን ታድላ ሀይሌን የመሰለ እንቁ አላት❤❤❤ we love you haile

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይላችን የኛ ግርማ ሞገስ እርጅም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ የኢትዮጵያ ኩራት ኑርልን❤❤❤

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 11 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይልዬ ስወድህ የሀገር ተጠሪ 🙏🙏🙏👍🙏🙏ስታወራ አባቴን ነው የምትመስለኝ በጣም ነው የምንወድህ ክፉ አይንካህ እድሜህ ይርዘም 🐔🐔🐔🐔

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሌ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እመቤቴ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤

  • @sare100-t7q
    @sare100-t7q 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ተጫዋች ናቸው በጣም ያዝናኑኝ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግና፣ ካስዬ ተጫዋችነቱ ደስ ይላል

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይልዬ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 11 หลายเดือนก่อน +13

    ኃይሌ ጨዋታ አዋቂ ነው ለካ አሪፍ ምሽት አሳለፍኩ 🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 หลายเดือนก่อน +30

    አንደኛው የኢትዮጵይ ጀግና,
    ሀይሌ ገብረሥላሴ!👏🏽👏🏽🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️

    • @berekasurur9293
      @berekasurur9293 11 หลายเดือนก่อน

      ተልቅ አክብሮት አለኝ ለሀይሌ ሀይሌ ማለት ኢትዬጲይ ማለት ነው ሀይሌ በሆደበት መጠበቅ መከበር ያለበት ጀግናችን ነው

  • @zd820
    @zd820 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ሀይሌ ሽ አመት ኑርልን

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 11 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ሰይፉ ላይ ከቀረቡ እንግዶች የዛሬዎቹ አንደኛ ናቸው!! ሀይላችን ምርጡ ሰው ከድንቁ አርቲስት ጋር❤❤❤

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 11 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሀይሌ ጀግናችን

  • @makis1623
    @makis1623 11 หลายเดือนก่อน +6

    ካስዬ ምርጥ ሰው 👌

  • @እሙነኝከስዳትመልስ
    @እሙነኝከስዳትመልስ 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ በጣም ነው ምወድክ ዘመንክ ይባርክ የኢትዮጵያ ኩራታችን

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 11 หลายเดือนก่อน +11

    ክቡሩ ሰው ሀይሌ ገብረስለሴ የኢትዮጵያ ኩራት ጀግናችን በደስታ ስንቴ አስለቀስከን እናመሰግንሀለን 🙏:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ::

  • @beletetube_
    @beletetube_ 11 หลายเดือนก่อน +22

    የሞላ እያለ ነው ኑሮው የሞላለት ያለው ነገር ተመቸኝ❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እድሜና ጤና ለጀግናዉ አትሌታችን ለሀይሌ ቀሪዉ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @CyGu-k3d
    @CyGu-k3d 11 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለረኞች አላለም ሶይፍሽ 😅😅😅 እኔም እረኛ ነበርኩ

  • @EhitneshFisha
    @EhitneshFisha 11 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ እንዴት ነህ የምታቀርባቸው ስወችና ፕሮግራምህ እጀግ በጣም ተወዳጅ ነው በርታ እያልኩኝ
    የማሳስብህ ነገር ቢኖር ለ ሃይሌ መልክት እንድታስተላልፍልኝ ነው መልክቱም
    ሀይሌ ሆይ አረያህ ጀግንነትህ ፍፁም ኢትዮጵያዊነትህ እጅግእጅግ በጣም የሚደነቅና የበል የሚያሰኝ ነው ኑርልን ቀጥልበት እያልኩ የምፅፍልህ ከደ/ጎነድር ደብረታቦረ ሲሆን ከዚህ አካባቢ ምንም አይነት ደረጃውን የጠበቀ ሆቴልም ሆነ ምዝናኛ የለም በሚያሽችል ድርጃ ነው እናም ውድ ያገራችን ቀንዲል ሆይ ፊትህን ወደዚህ ቢታዞርልን እያልኩ ከሌሎች ባለሀብቶች ተለየ አንተ እንድስራ ያልኩበት ምክንያት ቦታው ካለው የመሬት አቀማመጥና ያየር ንብረት የተነሳ
    ጥልቅ የአትሌቲክስ መፍለቂ ይሆናል ብየ ስለማስብና ከቢዝነሱ ተጨማሪ አረያነትህ አስፈላጊነው ብየ ስለማምን ነው
    ለዚህ ደግሞ ቦታ የማመቻቸትና የፕሮጀክት ክትትል ስራ እኔ አና ደ/ዩኒቨርሲቲ ሀላፊነቱን እንውስዳለን
    ብርሀን ነኝ ከ ደ/ዩኒቨርሲቲ +251920253003

  • @GateEngineering
    @GateEngineering 11 หลายเดือนก่อน +7

    Our national hero!!!! Much respect hailesha 🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 11 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ አክባሪህ ነኝ የኢትዮጵያ ጀግና ነህና እንኮራብሃለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሆቴል ትምህርት ቤት ሰርተሃል መቼ ነው ሃኪም ቤት የምትሰራልን?? ውጪ እየሄድን ገንዘባችንን ከመከስከስና በህክምና እጦት ከመሞት የምታድነን ?? እባክህ ከእኛ ተርፎ ለአፍሪካ የሚተርፍ ሆስፒታል ስራልን!!! እመ አምላክ ዕድሜና ጤና ትስጥህ 🙏

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሌ የኛ ጅግና ኑርልን ❤❤❤❤ ጋሞዎች ❤❤❤❤❤

  • @مريمجديد-ه7ج
    @مريمجديد-ه7ج 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ የኢትዮ ጀግና

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ ምርጥ ሰው ኑርልን❤❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ያድልክ ፈጣሪ የምንወድክ የምናከብርክ❤🙏

  • @meserettsegaye21
    @meserettsegaye21 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሌ ግን ትለያለህ ዘላለም ኑር❤❤❤

    • @yenayenu3590
      @yenayenu3590 11 หลายเดือนก่อน

      የሰዉ ልጅ ዘላለም አይኖርም ጠናዉን ያብዛዉ 🙌🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 11 หลายเดือนก่อน

    ሃይለ ግን በጣም ደስ ይላል እውነት ዛሬ ነው ያወቅኩት በድንብ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ አይሌ❤❤❤❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 11 หลายเดือนก่อน +6

    Respect! Haile real human! He is himself always. ❤❤❤

  • @hannalissanu2299
    @hannalissanu2299 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሃይልዬ ጀግናችን❤❤❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ፉጨቱ ጆሮየን አሳመመኝ ከዝህ ቡሀላ ይቅር ፉጨት አስፈላጊ አደለም ሀይሌ ጀግና ነህ ሰይፉም ጎበዝነህ ዘፋኙ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁህ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 11 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይሌ የሚደነቅ የዋህ ልብ ያለው ጀግና

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you
    Haile
    Arba Minch, Number one People,, I love you Gamo people

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 หลายเดือนก่อน

    ሐይላችን ኩራታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እቴቱ
    @እቴቱ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለካስዬ ❤❤❤❤❤❤ላገሬ ልጂ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 11 หลายเดือนก่อน +3

    የምየ ETHIOPIA ልጅ ሀይልየ ጀግናዉ እኔ በልጅነቴ ትምርት ስማር ከቤት አንስቸ እስከ ትምርት ቤት እሮጥ ነበር እኔም የሱ ተከታይ እሆናለሁ ብየ እሮጫየ የድል ጉዳይ ሆኖ የመዳም ታክሲ ሆንኩ

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጨዋታ ይሁንልህ

  • @HabtamuYerga-d2u
    @HabtamuYerga-d2u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሻለቃ ሀይሌ እኔ በጣም ነው የማደንቅህ ነገር ግን ምን አለበት አንድ ዳቦ ቤት እና ዘይት ቤት ብትከፍት ለደሀው ቀነስ ባለ ዋጋ ብትሸጥ ደሀዋ ሁሌ ትመርቅክ ነበረ!!!!!!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ተወልጄ ያደኩት ድሬደዋ ነው ግን አርባምንጭ በስራ ምክንያት ለሶስት አመት ተቀምጬ ልጄን እዛ ነው የመጀመሪያ ልጄን የወለድኩት እዛ ነው አይ መታደሌ ከአሜሪካን ከሄድን ልጄም እኔም ሳንሄድ አንመለስም ስለዚህ አርባምንጮች ወርቆች ናችሁ ተባረኩልኝ

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይሌ እንወድሃለን

  • @TebareknuruNasir
    @TebareknuruNasir 11 หลายเดือนก่อน +7

    የሀይልዬ ቀልዶች እኮ ያዝናናል😅

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሌ ኑርልን

  • @Destavich
    @Destavich 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሌ
    ሀይሌ
    ገብረስላሴ
    ሀይሌ
    ሀይሌ

  • @እቴቱ
    @እቴቱ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሌ እንዴት እኔ ልንካዉ እንዴባረክልኝ

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከሃይሌ ጋር አብሮ ያለው መልኩ አስፋው መሸሻን የሚመስለው ለእኔ ብቻ ነው እስኪ የመሰለው ካለ 👍

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ ጨዋታ አዋቂዉ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @Seble67
    @Seble67 11 หลายเดือนก่อน

    ታምራላችሁ🙏🙏🙏💚💛♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ManeWo
    @ManeWo 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስም የበጎች እረኛ ተብሎ ተጠርቷል ። (ዮሐንስ 10:14-15)

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 11 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግናው ሀይሌ

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ሰው የወሎ ንጉስ🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ጋሞ የሰውነት ዉሃ ልክ ነው

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @MelakGmariam-i9y
    @MelakGmariam-i9y 10 หลายเดือนก่อน

    ይቻላል!!

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 11 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of him ❤🙏

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሀይልዬ ጨዋታህ ሆላ ደሰ ይላል የሞላ የሞላ እያለነዉ የሞላለት አላለም😂 የስራ ሰዉ ነዉ 👌

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 11 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ወረባቦ መብራት እና ት/ቤት የለም ቢሰሩልን ከሼህ አላ ሙሀድን ጋ ተባብረው ሀሪፍ ነበር🇪🇹🇪🇹

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 หลายเดือนก่อน +7

    አይሌ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulfetaNursefa-x8l
    @AbdulfetaNursefa-x8l 11 หลายเดือนก่อน

    አሏህዬ ሂዲያውን እድሜውን ይስጣቹ❤

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 11 หลายเดือนก่อน

      ህድያውን ማለት..? ሙስሊም ይሁን ማለት ነው

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር ።።ግን በ ፉጨት እየበጠበጡ አበላሹት ።።።

  • @eduam2859
    @eduam2859 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይልዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን በእውነት

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሼህን ስም አይቼ ስለ መዲ እውነት ለመስማት እሩጫ😂😂😂😂😂 ህዝቤ ብጥልጥል አደረጋት እኮ ኦ አምላኬ

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube 11 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ነበር የመጣሁት😂የወሬ ጥማት 😂😂😂😂😂

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌን ወደድኩት 🎉

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 11 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ከተፎ ይለኝ ነበር አለ እውነትም ከተፎ
    እኔም ሰልማን እነ አብደረህማን የሚባሉ ፍጥን ያሉ ልጆች አሉኝ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 11 หลายเดือนก่อน

    ይገባዎል የጋሞ አባቶች ላሳዩት መልካም ምሳሌ አይሌ ሊያስደስታቸውእና ሊያመሰግናቸው ይገባል🎉❤

  • @meramSyrei
    @meramSyrei 11 หลายเดือนก่อน

    እሰቲ ለአሊያ ሙህደን አድረሱልኝ 3ሚሌያን ቢሰጡኝ እናቴ ናፍቂኝ አለች እናቴጋልገናኝ14አመቴነዉ ሰደትተጀመርኩ ወትደረየለኝ እናትነፍቃኝአለች😢😢😢😢

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 11 หลายเดือนก่อน

    አው ሀይልዬ ሠምቼ በጣም ደንግጬ ነበር አርጉዝ ነበርኩኝወደኩ የዛሬ20 አመት

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሀይሌ ሲመቸኝ

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 11 หลายเดือนก่อน

    ካሳሁን ግን በዚህ ልክ ትዋሻለህ? ቢያንስ ክለብ የሚሰሩ ጓደኞቼ ምን ይሉኛል የሚያውቁኝ ሰወችስ ምን ይሉኛል አይባልም? ክለብ 21 ይላል እንዴ? 😅😅 31 ዓመት ድፍን። ምን አስዋሸህ ብሮ? 1990 ሐረር መሶብ ስትሰራ አውቅሃለሁ። በዛ ላይ ስግብግብ አትበል ባለሃብት ባለበት እና ባየህ ቁጥር😏😏😏
    ሀይልዬ ጀግናችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን💖🙏

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน

    Ewuye hayilesha sewdehe erjeme edmena tana yesetehe ❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 11 หลายเดือนก่อน +3

    The title is weird ! please change it! "ለሼህ አላሙዲ ገንዘብ እንዲሰጡት ጋቢ ሸልሟል ? i don't think it's fair.

  • @NeHase16
    @NeHase16 11 หลายเดือนก่อน

    ወደ ዐርባምንጭ አገባበዝህ፤ ዕንባዬን አመጣው 🥹❤️ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ እንመጣለን💚💛❤️

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน

    Kaseya all music andega new enamesgenalen ❤❤❤❤❤

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 11 หลายเดือนก่อน

    🙌slam 💚💛❤️☝️ saqi chiwata komegere mekebabere yalebete geze nebere 👏👏👏

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by 11 หลายเดือนก่อน

    Ere fuchtu ykere.
    Yetkber swe fite. Uuuuuuuu
    Haile we love you💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @automotive797
    @automotive797 11 หลายเดือนก่อน

    Respect 🙏 our Hero

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይልየ የኔ ኩሩ ባለ ሀብት

  • @jonieuole
    @jonieuole 11 หลายเดือนก่อน

    Seifu thank you arif sewche akerbekelen

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 หลายเดือนก่อน

    ዘና አረጋችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @FunnyCave-pk6mo
    @FunnyCave-pk6mo 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ❤❤❤❤❤

  • @girmaweyessa
    @girmaweyessa 11 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆውን ፕሮግራም ፉጨት በጠበጠው

  • @UnitedLeeds-hi3ec
    @UnitedLeeds-hi3ec 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hailey we love you ❤❤

  • @AndualemTamiru-j7p
    @AndualemTamiru-j7p 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ ኩራታችን

  • @saragetachew4218
    @saragetachew4218 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hyeliye und kasye yimechachu love you

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 11 หลายเดือนก่อน

    እናድንዱ ሲያሽቋልጥ 120ሚልየን ልጆች ነን አላለም።😅😅😅ወይ ጉድ

  • @BbBb-rg8ry
    @BbBb-rg8ry 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ሀይ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    እኛም ነበርን ተባረን አንተስውልከሕ ለምን የጎዳና ተዳዳሪ አይሖንም ይጉቡና ይብሉ ነው ያለው በስርጉ ላይ ሐይሌ ገብረሥልሤ ሖቴል የለውም ነበር የዛን ጊዜ ሐይሌ ገብረሥልሤ በስርጉ ላይ ይግቡና ይብሉ በጣም የስው ልጅ ነው ሐይሌ ገብረሥልሤ simply.