ወይ ጉድ አትሌት ሀይሌን የመጨረሻው ንጉስ … አዳም ረታን ደግሞ ድምፃዊ ያደረገው የቻይናው Deep Seek | Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ወይ ጉድ አትሌት ሀይሌን የመጨረሻው ንጉስ … አዳም ረታን ደግሞ ድምፃዊ ያደረገው የቻይናው Deep Seek | Seifu on EBS
ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ሰይፍሻ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣክ የመልካሞች ጥግ ሰላም ከሁላችን ከእናንተ ጋር ይሁን ❤ በልባችሁ መሻት ሁላ ያሰባችሁትን መድሀኒያአለም ያሳካላቹ ከክፎ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ❤
ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
demerkuh
enegam gora belu
yehen comment like yarege hulu habtam yehun AMEN🙏
ሳምንቱ ጥሩ አላለፈም ተደፍራ የተሰቀለችው ህፃን በነገራችን ላይ የኢትዮጲያ ህግ ጭምር ነው የደፈሯት በሀገራችን እንፈር
ጭቃ ቤት ይስራል
ጭቃ ምጣድ ይስራል
ጭቃ ጀበና ድስት ይስራል
ጭቃ ጌጥ ይስራል
ጭቃ ሸ ር ታ ቴ❤❤❤❤❤❤
ይቺን ኮሜንት የምታዩ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🤲🙏❤❤❤❤❤❤
Ameen 🤲🤲
ስይፉዬ እንኩዋን ለሳምንቱ በስላም በጤና አደረስህ ቅብጥብጥ በልበት በእስቴጁ ላይ የእኔ ደግየሳቄጌታ❤❤❤
👍🏼👍🏼 starting the show with Stephen Colbert style🤗
ለምን ግን አብረን አናድግም፤ፎለው ተደራርገን ሰይፉን እንተካው!
ስ ይ ፉ ዬ የሳቄ ጌታ❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ ወደ ስቱዲዮ ስትገባ ካዳንስህ በኋላ በጣም ነበር የምትዘለው አሁን ሳይህ ቀስ ብለህ ነው ምንድነው ብዬ ሳስብ የመሬት መንቀጥቀጡን ለመቀነስ ነው
**Abebe Bikila** (አበበ በቂላ), born on August 7, 1932, in Jato, Ethiopia, is an immortal icon of distance running and a trailblazer for African athletes. He is best known for his historic **barefoot Olympic marathon victory** in 1960 and his enduring legacy as Ethiopia’s first Olympic gold medalist. Here’s a focused overview of his life and achievements:
Seifuye begugut new programihin mitebikewwww
እኔም ትክክለኛውን መልስ ነው ያገኘሁት👍 ሰይፍሻማ የምትቀባጥረው የGPT 🖐️አለበት😜
Amen🙏🙏🙏
ስ ደ ት ይብቃ ትክክል አባባል
አዎ ሰይፉዬ በቃችሁ ይበለን
አይ ሰይፉ በጣም ነው እኮ የምታሥቀን😂😂😂😂
አርሰናል እየመራ ነው 4_1ዋንጫ ግን አይበላም
የአዳም መፀሀፍ ግራጫ ቃጭሎች እንጂ ግራጫ ቅጠሎች አይደለም
ዝም ቢልስ? ሁሉ አይቅርብኝ
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️waawwwwww
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እውነትም ቻይና ሲክ ነው።
❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ወደእኔ ኑ
Andegna
እባካችሁ መክሊትን እናድናት
በነጭ እንዳትነጭ 😂😂😂😂😂
ቴዲ አፍሮን ለምን አታቀርበውም ሰይፉ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰይፉ ኣድናቂዎች እስኪ በሰይፉ ስም ሳብስክራይብ ኣርጉሉኝ😊🥰🥰
which country is this I need husband 🎉
Esti demrugn weg yidresegn😢😢
Ere ሰይፍሻ axeqaqemsh ነው.... አንጂ endzi aylem keser ያለወን aberaw..... ተሸወድሽ yena melaxa
Zare ledat nw enkan tawaladesh balueng
Sefuu.tiramph.tiramph .melatonin abezakow. What happene to you bro is ayaqihim tirfu. Forename mekera🤔🙄
😂😂😂😊
ግራጫ ቃጭሎች ነው።
አንተ ራሱ እኮ ዲፕ ሲክ ሆንክብን። አዳም ግራጫ ቅጠሎች የሚል መፅሐፍ የለውም። ግራጫ ቃጭሎች ነው። ሁለቴ እኮ ነው የተሳሳትከው 😢
ወይኔ😂የአፕ ነገር እማ በጣም ነዉ የሚአስቀዉ 😂ሰይፍሻ አንተን ብቻ ነዉ በትክክል ያወቀክ ❤ሱሳችን ሁነህብኛል አሁን እማ ድፍን 9አመት ሆነኝ ስከታተልህ እወድሀለሁ🎉
Chat gpt is better
Seifu አርፈህ ስራህን ስራ የማታውቀው ነገር ላይ አትዘባርቅ ስለህ ስለቴክ የምታውቀው ነገር የለም እና ስለ ሳይንስ አታውቅም ስለዚህ ዝም በል። ደሞ ደደብ እንደሆንክ አሳይተሃል ።
ስሀ ቴክ አንድ ነገር ልጠይቅህ Reenforcement learning ምን ማለት ነው? በማታውቁት ነገር ድድብናችሁን አታሳዩን
This Message is from Chat GPT"ሴፉ ፋንታሁን ማን ነው ?".....ሴፉ ፋንታሁን በኢትዮጵያ የታወቀ የፖለቲካ ሰውና የህዝብ መሪ ነው። እሱ በወቅቱ በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በታጋይ ክልል የኢትዮጵያ ህዝብ አንደበት እና ተላላኪ ነበር። እንዲሁም ሴፉ ፋንታሁን በአንዳንድ ወቅት ሀገራዊ ተግባራት ውስጥ በግልጽ ተፅዕኖ የተያዘ ሰው ነበር። ስለ ሴፉ ፋንታሁን በተጨማሪ መረጃ ትፈልጋለህ? Please take a moment to review the information carefully before making any judgments 😜😜😜😜
አትዋሽ
ቀላቅሌ የሆነ አፕልኬሽን ነው😅😅😅