ግቡ ቢለያይም የስኬት ሂደት ተመሳሳይ ነው/አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • እኔም ሃይሌ ነኝ በሚል መርህ ስር በ #አዲስአመትስንቅ ዝግጅታችን በሩጫ፡ በንግድ፡ በተለያዩ ስራዎች የምናደንቀው ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ከስኬቱ ጀርባ ስላለው ሂደት ያካፍለናል፡፡
    In our #አዲስአመትስንቅ the legendary runner Haile Gebrselassie share his secrets to success in running, business and more
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVD...
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/gre...
    Listen to The Greatness show PODCAST here
    thegreatnesssh...​
    thegreatnesssh...

ความคิดเห็น • 43

  • @dessalegnkassa2354
    @dessalegnkassa2354 3 ปีที่แล้ว +11

    Hile the symbol of courageous, heroism, productivity ,consistency..

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀይልዬ ሀይላችን ውድ ሰው እንኳን መጣህልን። መልዕክትህ
    ሁልጊዜም
    1. ቀና መሆንን
    2. ማክበርና መከበር
    3. ለሰዎች ማዘንን
    4. ተጠያቂነት አንድ ነገር ከሆነ በኋላ
    5. ለሆነ በተለይ ለውድቀታችን ሌላውን ተጠያቂ ከማድረግ ወደ መፍትሔ እንሂድ ከነ ምሣሌህ ትልቅ
    6. ሀላፊነት
    ቃላችንን ማድረግ ያልነውንን ማድረግ
    7. ምንም ከማድረግሽ በፊት ሌላውን ከማሸነፍ ይልቅ እራስሽን ማሸነፍ።
    8. ጊዜ በጣም ወሳኝ ወሳኝ ነው።
    በሩጫ ከእግራችን በፊት አዕምሮአችን ነው።
    በትጋት ሳይሆን በስጋት ነው መኖር ያለብን ነገ
    Endurance ማለት ሁልጊዜ ስጋት
    መጀመሪያ እራሱ እራሱን ያያል።
    ሰው መጀመሪያ እራሱን ማግኘት አለበት።
    እኛ የሚቆጨነን ሞክረን የቆጨን ሳይሆን ሳንምክረው ያመለጠን ነው።
    9. ገንዘብ የደም ስር ነው።
    ከአለም ተረጂነት ለመውጣት ገንዘብን ቆጠብ ያደርጋል።
    10. 1ሺ ሰው ሊያታልል ይችላል ነገር ግን እራሱን እንዳያታልል
    ጊዜ በተመለከተ
    ዲስፕሊን ለሁሉም ወሳኝ ነው።
    ጥሩነት ክብር መስጠትን ለራሱ መሆን እንዳለበት ማወቅ
    ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት እሺ ሀይልዬ እናመሰግናለን

  • @lddetyeenate619
    @lddetyeenate619 3 ปีที่แล้ว +8

    የሀገራችን ኩራት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ እንኳን አደረሰህ ኩራታችን ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +2

    ሺ አለቃ ሀይልየ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ ሰዉ

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ነገር ተማርኩኝ ሀይሌ አንተ የውልግዜ ጀግና ነክ ይመችክ አሁን ሁሉ ሰው ያንተን ፈለግ ይከተላል

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም በጣም ደስ ይላል የኃይል ሃቅ ማካፈሉ ሀሌም ለፍቶ ያገኘ ይጣፍጣል ኑእልን አንተ የኛ ምልክት💚💛❤🙏

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እንወድሀለን አንተን አለማድነቅ ማሃይምነቴን ነው የምገልፀው ዴንቅ ነህ ሀይሌ።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ሀይሌ ነው አንተ ያልኩት ስለምወደውና ስለማደንቀው ነው

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልሻ ጀግናችን ምልክታችን ኢትዮጵያን ትወዳሀለች አንተም እጅግ በጣም ትወዳታለህ እድሜ ይስጥህ

  • @tshay1655
    @tshay1655 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ ሀይሌን ገቢረስላሰን አገናኙኝ እባካቹሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን ለኢትዮጽያ ኩራት አስገኝታሃል ታላቅ ሰዉ በርታ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
    💕🙏💕

  • @fasikawjejaw4349
    @fasikawjejaw4349 3 ปีที่แล้ว +1

    Ehitachin mirt program new.enameseginalen.haile fetari akilo hail yihunih.

  • @Vanity_vanity
    @Vanity_vanity ปีที่แล้ว

    Big ups Haile and great interviewer as well

  • @JoHaw-o4w
    @JoHaw-o4w ปีที่แล้ว

    Our Legend 🙌 Much respect ✊

  • @abebafantahun1871
    @abebafantahun1871 3 ปีที่แล้ว +3

    It was such a wonderful inspirational and rich in wisdom conversation. Thank you 🙏

  • @tshay1655
    @tshay1655 ปีที่แล้ว

    አስቸኳይ ጉዳይ ፈልገኔው

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 10 หลายเดือนก่อน

    Mariye siwedish ergatash akebaberish liyu new berchi adinakishe negn❤

  • @tewodrosjegnaw8546
    @tewodrosjegnaw8546 ปีที่แล้ว

    Real hero

  • @doitright593
    @doitright593 ปีที่แล้ว

    I have learned so much wawww thank so much 🙏🏽 amazing

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 10 หลายเดือนก่อน

    Bewint hile kejeginam jegina chewata awaki andebet eretu (angagere awaki) enameseginalen M.r hayile enwedihalen

  • @tshay1655
    @tshay1655 ปีที่แล้ว

    እንደት ልወቅህ በማሪያም

  • @okoo3056
    @okoo3056 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sofi,... He is strong

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @zemenayehu-y5q
    @zemenayehu-y5q 2 หลายเดือนก่อน

    Gretest people

  • @amanuelabule8448
    @amanuelabule8448 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks betam his believes and understanding about life teaches a lot of things about

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 3 ปีที่แล้ว +1

    you are fantastic💚💛❤️🙏 Melyachen nehe🙏

  • @girumgezahegn2867
    @girumgezahegn2867 2 ปีที่แล้ว

    My Hero!

  • @rosaarega4416
    @rosaarega4416 3 ปีที่แล้ว

    I love this man

  • @selam6919
    @selam6919 3 ปีที่แล้ว

    Enjoyed listening to this interview! Very informative and an eye opening. Thank you both!

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 3 ปีที่แล้ว +1

    betam arif new berchi ketilalik sewoch bizu enimaralen

  • @nolikids1169
    @nolikids1169 2 ปีที่แล้ว

    Thank you haile. educative life exprince & nice advice.

  • @ashenafifeleke9123
    @ashenafifeleke9123 2 ปีที่แล้ว

    I got a lot of knowledge amzaing

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Hayile egiziyabhir edime Tena yisitihi❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕

  • @tregeocell8322
    @tregeocell8322 3 ปีที่แล้ว +1

    It's amsizing motivation.

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @MahiFeleke
    @MahiFeleke 7 หลายเดือนก่อน

    sound track

  • @girma6195
    @girma6195 3 ปีที่แล้ว +1

    Yezih jegna ethiopiawi Slk kutrun btaskemtuln dewllet neber

  • @SmilingCupcakes-yc3rm
    @SmilingCupcakes-yc3rm 5 หลายเดือนก่อน

  • @bihonegnkasew1457
    @bihonegnkasew1457 2 ปีที่แล้ว +1

    Ante, ye ethiopia, kurate, enwadhalen

  • @tshay1655
    @tshay1655 ปีที่แล้ว

    እውኔትክን ኔው

  • @zoladelina2935
    @zoladelina2935 3 ปีที่แล้ว

    Displine only