💔አዝናለሁ ማሜ በዚህ ልክ ክፉ አይመስለኝም ነበር እስልምናን ከሱ ተማሩ ክፋትን ሳይሆን ፍቅርን አስተምሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 228

  • @seidTube854
    @seidTube854  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    #ኢስላም ማለት ማሜ ነው አላህ ዱኒያ አከይራህን ያሳምርልህ ሰው ሲሳሳት በምክር መመለስ እደት ደስ ይላል

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞህወንድሜ 🥺🥺🥺ሁሉምአስመሳይነው

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁንም ተስታካከል

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ አሁንም በወቢርሽን ይቅጣ የመዳም ቅመም በላይ የሠው ሀቅ በሊ አፈር ብላ ባገኝህ ግን እገልህ ነበር

    • @saaedaas4407
      @saaedaas4407 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢስላም ሳይሆን ሙስሊም በል ወንድሜ

    • @eti4318
      @eti4318 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      סעיד מה המספר שלך

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሰው ማለት እንደ ማሜ ነው የኔ አስተዋይ ወንድማይ አላህ ይጠብቀህ👌👌👌👌ሰይድ ግን😏😏😏😏😏

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ማሜ ትክክል ነው ❤

    • @SelmaSelma-b7f
      @SelmaSelma-b7f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@saeedhahmed6421 ትክክለኛውን አላህ ነው የሚያውቀው በናንተ አእምሮ አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ብታደርጉም የሁሉም ደረጃ አላህ ዘንድ ተፅፏል

  • @Mathina-fw7dp
    @Mathina-fw7dp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ማሜኮ ጀግናነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ማሜ አሏህ ይጨምርልሕ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወላሒ የተማረ ይግዴለኛ ማሜ ማሻአሏሕ ዴንን ማወቅ እንደዚሕነው❤🎉 ይቅርታ ጠይቅ ሠፌንም ????????

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማሜ ትክክልነዉ❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በል ሶፊን ይቅሬታ ጠይቅ ሰይድ ወተህ ስተትህን ካመክ ማሜ ምሬጥወድማቺን❤❤❤

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ማሜ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማሜ በትክክል አላህ ይጨምርልህ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሜ🍬👌አስተወይ ሰዉ ነዉ በትክክክል👌🍬)

  • @ameenaali2318
    @ameenaali2318 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ከሴት ተወልደህ ሴትልጅ በዚህልክ መናገር ተገቢነው ብታጠፋ እኳን ሂሳባ ካላህ ነው በዚህ ባትወርዲ ጥሩነው

  • @MalyaRahamato
    @MalyaRahamato 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማሜ አላህ ይጫምርልሕ ትክክክል

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሜ ትከከል ነዉ አንተ አላህ ልቦና ይሰጥህ አሁንም እህቶችህን ይቅርታ ጠይቅ አከተመ

  • @A.M.-h2s
    @A.M.-h2s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሜ እረጂም እድሜ ከመልካም ስራጋ አላህ ይስጥህ ወንድሜ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድ ልጅ ለመምሰል ሞክር ባኩቸር ከአንተብሶ ማሜ ለሴት ልጅ ክብር አለው

  • @SalaSada-vk9kc
    @SalaSada-vk9kc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማሜ ትክክል ነው

    • @AsAsr5
      @AsAsr5 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ😢😢😢

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    አተ ረቶ ባለፈው ስታለቅስ ስብስክራይብ አድርጌህ ነበር አሁን ግን ሰብስክራይብ አንስቻለሁ ማሜ ምርጥ ሠው💓💓 ሶፊ ጀግና ናት 💪💗💗 ሴትን ልጅ እንዳዋረክ አላህ ያዋርድህ እርዝቅህን አላህ ይዝጋብህ ባለጌ😢😤😤😤😤😤

    • @seidTube854
      @seidTube854  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሽኩረን

    • @hadushberhe5786
      @hadushberhe5786 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይሄግማታም ወድወድአይመስልምሲጀመርይሄገገማ አላህያዋርድህ ደስታ ዳታገኝ አተጥባጥብፈስ ነህሽ ሶፊጀግናናት

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ግም ጀል እባብ ሄዲ እናት እህት የለለህ ዉሻ​🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵@@seidTube854

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ እኔም አንስቻላው😢😢😢

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ሶፊን ማሜሜሜ አላህ ይጨምርልክ

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አታፍርም ከማሜ እኩል እሮቶ ሙቶ ይበልጥሀል ባለየ ልቅ አፍ ማፈሪያ ነህ ለሴት ልጅ ክብር የሌለህ በጣም አሳዝነኸኝ ነበር አመመኝ ስትል

  • @MeremTube-s1j
    @MeremTube-s1j 2 นาทีที่ผ่านมา

    አተ ዘተር የሀረብ ሀገር ልብሥ በብርህ ገዝተህጅ አይሠጡም ጎታ እዳሥጠላሀኝ 😊😊😊😢😢😢😢

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ትክክክል 👍

  • @JohoraJohora-f1j
    @JohoraJohora-f1j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የራሣችን ሥተት ጠፍቶብን የሠዉ ነዉር መከታተላችን አይ ሠዉሥ😮😮😮

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@الحمدالله-ف4ثግም❌❌❌❌🙄🙄🙄

    • @SemiraAylew
      @SemiraAylew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@medinaa-tc7sr ግንሥለሆሺነዉግምየምትይዉ🙃🐄🐄🐄👎🏻👎🏻👎🏻አዉቀናልግምእደሆንሺ😤😤😤🥱🥱🤧🤧

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ይጠይቃት

  • @HawaWusen
    @HawaWusen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስተትህን አተረዳም ሶፊን ይቅርትጠይቅ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ አተ ግን ሰረኣት ያዝ የምር በጣም ታሣፍራለህ

  • @ZDMM-s2k
    @ZDMM-s2k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አው ማሜ ❤❤ የህ ጉቱ የህ እሩጉዚ😂😂😂😂😂😂

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባለጌ ነህ ሙስሊም እህትህን እደዛ ማዋረድ ድሮም አትመቸኝም ነበር 😊😊

  • @toyba3774
    @toyba3774 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰይድ የለበስከውን ሀብል አውልቅ ሶፊንም ይቅርታ ጠይቅ አላህን ፍራ እፈምሳለሁ ብለህ አትዞልም አትብላ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 5 นาทีที่ผ่านมา

    ማሜ በኡነት መልካም ሰዉ ነዉ

  • @የሰካል
    @የሰካል ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሜ አላህ ይጨምር ልህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሜ ትክክል ነዉ አተምን አገባህ ምን ይመስላል😂😂

  • @zehara4258
    @zehara4258 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አተነህ የወደከው አርብየጣለውን ጥምጣም አላለም አተከምታርገው የውሻ ሰሰለት ሳይሻል አይቀርም አተለራሱ ባለጌነህ ሲያውት ያላማር ሲበሉት ያቀራል አሉ መጀመሪያ ድንህን ተማር ለብርብለህ ሴትልጂ ማዎርድ አይከብድም

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሜ ትክክል❤❤❤

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 44 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄንልጂ ወላሂሠብያደረጋችሁነገወየውላችሁየውመልቂያማ ሴትልጂ ያዋረደ ባደባባይ ነገበኔስቢሆንብላችሁአስቡ እኔአስቻለሁ😢😢😢😢😢ሱበሀንአሏህ😢😢

  • @Hayat-x6k
    @Hayat-x6k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ😡አትጃጃል

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mashallah Wolyi xuru timrti alha samtho mexakame sahu alha yaderghu

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰያ ትክክልነህ አብሽር

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ😢😢😢😢😢

  • @HayuYimer-k3m
    @HayuYimer-k3m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሜትክክልነዉ አንተየሆንክነገረኛነህሴታሴት

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዉን እዉነት ነዉ ለሴት ልጅ ክብር የሊለህ እጅግ የዘቀጥክነህ አንተ እራስህ ለአላህ ምን ያክል ፈረተሀዋል ስለሰዉ የምታወራዉ ሙስሊም ወንድ አንገቱላይ ምንም ማጠልጠል እንደማይችል ያልተረዳህ ሰዉ ስዉን መሳደብ ምንይሉታል

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ክብሩ አለው አች ደሞ ምስቱ ስት መሠረት እየከፈለች ከሌላ ሤት ተጋደመ ዳይበር

    • @UaeUae-yw1cs
      @UaeUae-yw1cs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @FedilaRedwan-ny2um እሱ እኮ እራሱ አላህን በሴት የቀየረአይደል ሀብል አዉልቅ ሲባል ሚስቴናት ያረገችልኝ ያለሰዉ እኮነዉ

  • @ዜድነኝእናቴንናፋቂ-ተ5ወ
    @ዜድነኝእናቴንናፋቂ-ተ5ወ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ ወንድ ወንድ ለመሆን ሞክር አኡዙቢላህ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ አንሱበት ሰቡን እኔ አንስቻለሁ እሚያስተምር እሚያዝናናን እምከተል

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሜ ትክክልል

  • @ZeharaYimam-go3xc
    @ZeharaYimam-go3xc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆👍👍👍👍

  • @hayattube8142
    @hayattube8142 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክልናችው ይቅርታጠይቅ

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የራስህን ነውር አየህበት እሶን አዋርዳለሁ ስትል የራስህ ተዋረዲክ😅😅😅ውርደታም

  • @ፋጡማ-አህመድ
    @ፋጡማ-አህመድ 51 นาทีที่ผ่านมา

    ያጠፋን ሰው መም ከረንጂ መሰደብ ጥሩ አይደለም ማሜ ትክክል ነው የተናገረው ኮሜንት ረችመሳዲ በለሰው ልጅ እኮ ጥሩ አይደለም ጥፋተ ጥፍተሃል ብሎ ያንን ሰው መምከር ከዛ ከጥፋቱ እንዲመለስ ማረግ እንጂ

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ አተም ወደአላህ ተመለስ እሷጋ ምን አገናኘህ

  • @FathimaMadeena-sv7rl
    @FathimaMadeena-sv7rl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክልክናውያገረክአቴጌጆዱበረስ😢😢😢😢

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ባለጌ ነህ ዲንህን እወቅ ሰውን ኸመተቸትህ በፊት ጀዠባ

  • @mekiymo
    @mekiymo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህይጠቡቀንወላህየኛወጀልቡዙነዉ

  • @frgt2491
    @frgt2491 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ብለሀል ወድማቸን በቃ ይቅርታ በል አለቀ

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bintahmed
    @bintahmed 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አተ ይቅርታ ጠይቂት ወንድሜ ሀላስ ኩሉበኒአደም ኽጣ ነው የአደምልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳች ምርጥ ብሎ ማለት ወደ አላህ ተፀፅቶ የተመለሰነው

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዱሮነበርጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ፍጫ ጥዶ ማልቀስ አሉ ብትሳሳትም በዚህልክ ደበርማለፍ አልነበረብህም ወላሂ ማያቱን ማበረታቱን እሶንም አተንም እያበረታታነዉ ግናተ ቱ😮😮😮😮😮😮😮

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 13 นาทีที่ผ่านมา

      🤣👌🥰

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kee Ahun buhallaa teQeyer said sew tesadbeh xiQim kee mitageny bii Qer ibih you shallall

  • @FatimaHassan-b7x
    @FatimaHassan-b7x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ ፈኪን ስትወነጅላት የነበረው መርፌና ክር ሲሰካኩ አይታአይደለም ቪድወ ለምን ሰራች ብላ ነው ስለዚህ የዘራችውን ነው ያጨደችው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሷኮ ተኛ አላለችም አስታውሽ ማሽ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልክ ልክህን ነው የነገረክ አንተ አልጫ
    ማሜ 👌👌
    አንተማ ገና ሰው ሁሉ ይዞርብሀል አላህ ደሞ ከተበዳይ ጉን ቁሙ ብሎዋል

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና นาทีที่ผ่านมา

    ምን አረጊ ነዉ የምትላት ቶፊቅም ተወልህ ችግር ካለብ በዉስጥ ፍታ!!!!

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅራታ ጠይቃት ሶፊን አተ ከሴት አይደል የተፈጠርከው ሴትን ልጁ በዚህ ልክ ተገቢ አይደለም ብታጠፋኳን ይሄን ያክል ጡሩ አይደለም

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 46 นาทีที่ผ่านมา

    የሆክ 🤑🤑🤑🤑

  • @BdCv-ir4oe
    @BdCv-ir4oe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ✅✅✅✅✅✅✅☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲

  • @tsehayYimer-tv4dq
    @tsehayYimer-tv4dq 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዘረጦ

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 12 นาทีที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣

  • @መሂ
    @መሂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሂ እዉናት ናዉ አለህ የደባቃልን እዲ አደበባይ ማዉጠት ፌር አይደለም እቅርታ ጠይቅ

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቦረጫምነህ እሽ ግመል😅😅

    • @seidTube854
      @seidTube854  50 นาทีที่ผ่านมา

      እሽ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 12 นาทีที่ผ่านมา

      ​@seidሶፊን ይቅርታ ጠይቅTube854

  • @seidhebeshi2984
    @seidhebeshi2984 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    جزاكم الله خيرا يا حبيبي 🤙🏻

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 13 นาทีที่ผ่านมา

    ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ 😢

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን የምትሳደቡ ሠዎች ጤነኛ ናችሁ ወይ አላህን ፋሩ በሠው ነገር አትግቡ

  • @ayu-c8m8n
    @ayu-c8m8n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቦርጫም እስፖርት ስራና ተስተካክል አንኮላ ሰብስክራይቤን አንስቻለው ክብረ ቢስ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ እኔም አንስቻለሁ

  • @toibatube
    @toibatube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ክክክክክክ

  • @newid5082
    @newid5082 30 นาทีที่ผ่านมา

    የወድአልጫ እኩል ከጀግናወድጋ ወድትባላለህ

  • @SelmaSelma-b7f
    @SelmaSelma-b7f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አጂብ በስሜት የሚነዳ ሰው ሀቅን ያስተባብላል ሱብሀን አላህ።
    እስልምና ነውር ደብቁ ሲለን በሚስጥር ያየነውን ለሌላ አካል አሳልፈን እንዳንሰጥ ነው።
    ሜዲያ ላይ ነውራቸውን ለሚያወጡ ሰዎች ደግሞ ነውራቸው በሜዲያ ቢነገራቸው ለሌሎቹም የመጥፎ ስታይል አርእያ እንዳይሆኑ መማሪያ ይሆናቸውል ከሜዲያ ርቃ የሰራቸውን ነውር ከሆነ ያወራሀው እሱ ያንተ ስህተት ነው ሜዲያ ላይ ለምትባልግ ሴት ግን ጨዋ ሴቶች እሷን እንዳይከተሉ ሲነገራት መስማት አለባቸው።
    ሲቀጥል አንተ ራስህ አንገትህ ላይ ያደረከውን ሰንሰለት የከለከሉህ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ናቸው እንጂ ግለሰብ አይደለም ።
    ማሜን ያሞገስከው የወደድከው ያንተን ፍላጎት ስላልተቃወመህ ነው ።በትክክል የመከረህን ሰው የጠላሀው ግን አላህ የጠላውን ከሱና ያፈነገጠ ስነምግባርህን ስላወገዘብህ ነው ወደድክም ጠላህም ሀቅ አንድ ነች።

  • @Sofyayimam
    @Sofyayimam 34 นาทีที่ผ่านมา

    ሶፊንይቅርታጠይቅ

  • @newid5082
    @newid5082 29 นาทีที่ผ่านมา

    ማሜጋርእኩል ወድከሆክ እደማሜን መሆን ከፈለክ ሴትእህትህን ይቅርታበል ዠልጦ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ አተ ማለት ወራዳ ነህ በጣም የምታስቀይም ነህ አላህን ባወክ እዳዛ ወርደህ አታወራም ነበር

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣👌👌

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንም ከስድብ ራቅ ሞእሚንለሞእሚን እንዴግብ ነዉ ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልቅሰህ ነውዴ አይንህ ያበጠው

  • @مريم-ص4س8خ
    @مريم-ص4س8خ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @JohoraJohora-f1j
    @JohoraJohora-f1j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረቦቹ የጣሉትን ጥምጣም አላለም😅😅😅

    • @AbcdefgHinklmn-s2u
      @AbcdefgHinklmn-s2u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ🙈🙈🙈

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔ የወረደ ኩንታል ሲያስጠላኮ ኩንታል ሾካካ

  • @Toyba-nv6mn
    @Toyba-nv6mn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረአላህልብህንይመልሥልክምንትረፍታገኛለ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ ያን ሁሉ መጥፎ ንግግር ተናግረህ የስዋን ወንጀል አላህ ወዳንተ ያደርግልሀል

  • @ጁጁባባ
    @ጁጁባባ 12 นาทีที่ผ่านมา

    ሙስሊም ክብሩ ደሙ ገዘቡ የተጠበቀ ነው ገባህ አይድል እሷንም አሏህንም ይቅርታ ጠይቅ።

  • @LubabaSl
    @LubabaSl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሜወድማችንትክክልነው

  • @ifj8189
    @ifj8189 35 นาทีที่ผ่านมา

    እስኪ እደና ማሜ ውንድ ሽተት እባክህ

  • @ማህረብ
    @ማህረብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ በጣም ታሣዘነኝ ነበረ ግን በሶፊ መጣህ እሧኮ ምርጥ ሤት ናት
    አንተ ለራሥህ ፎቶ ያለበት ሸሚዝ ለብሠህ አሠግድም እደ ሶላት አያሠግድም እኮ
    ሀብልህሥ ሀራም አደል የሠው ወንጀል የምትከታተለው
    አሁን ይቅርታ ጠይቅ ሶፊያን
    መልሥ አለመሥጠቷ የኔ ሥሥት
    አሏህ ምቀኞችሽን ያርቅልሽ መልሥ አትሥጭው ለዚህ ሠውየ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አተ እበት እኮ ሠይድ እሚባል ዝተት 😤😤😤

  • @seadi5
    @seadi5 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሜ ስነስርዓት ያለው ልጅነው
    ማሜ ጥሩቤተሰብያሳገውነው
    እንዳንተ ያለአይደለም
    ልክልክህን ነገረህ/ እሰይ
    የወንድነት ስነስርዓት ከማሜተማር

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂❤❤

  • @ፎዝየክርታታዋ
    @ፎዝየክርታታዋ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አተ ያርጀ እሮቶ ደነዝ

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 12 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ ሦፊን በቪድዮ ወጥተህ አውፉ በይኝ ካልክ ሰብስክራይብ አረግሀለው አለበለዛ😏😏😏😏😏

  • @fahedali632
    @fahedali632 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቶፊቅ ዳይበርእኮነው ሰይድ ጂልጂላጂልጂላፎ አላህይሰራህንይስጥህ

  • @hawaaliWali
    @hawaaliWali 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነተ ከየት ያመጠኸውን ነው ያወራኸው አነተ የምታወራውን የማታቅ የውነት እያለቀሥክ እሥከሚመሥል ድረሥ እያለቀሥክ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 37 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ ከዛሬ ጀምረህ አርፈህ የራስህን ስራ በሶፊያ ድጋሜ እዳትመጣ ይቅርታ መጠነቅ አለብህ በሠዉ ሂወት አይመለከትህም በሷ ስራ አንተ አትጠየቅም