ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ባሌ ስንት ሁኘለት ፈቶኝ ሄደ ግን አደለም በሚድያ ለቤተሸቦቸም ለጓደኞቹም አልናገርም የስራውን ይስጠው
ይሻላል ፈጣሪ የሥራቸውን በዚችው አለም ያሣየን የኔ ፍላጎት ነው
አብሺሪ ❤❤❤
አብሽሪ አችአትግፊዉብቻ
የኔም የልጄ አባት ከፈታኝ በሗላ ይረዳኝ ነበር ግን ይሄን ያክል አልተዳረስንም እናወራለን ምርጥ ጓደኛሞች ሁነናል አሁን ባል ላገባ እንደሆነ ነገርኩት ደስ ብሎታል ግን ጥሩ ወንድ ምረጭ አለኝ ሰው ማለት ይሄ ነው
😂😂
እኔስ,አዲቀንኳ,ለመናገጋገር,አልፈቀዲኩለትም,ልጄ,ቤተሰቦቸ,ጋር,ነው,እርዲኝም,አልጠየኩም,@@AkkKk-c4f
አረ ባክሽ ደስ አለው አላለችም😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂@@ሪምወልየዋ
የኔባል4ካራትነውየወለዴግንለአላህመሰጠትይበልጣል
እሬሴንችየወለድኩልጄንላኩሰራገባሁ
ወዶችዬ ባታገቡ ምን አለ ሴትን እንደ ሲሊፔር ባትቀያይሩ
ሀገራችን እራሱ ሀገር ውስጥ ከሚወለደው ከውጭ የሚገቡ ህፃናቶች በዙልን በርቱ ሴቶች ሰው ሰርቶ ይገባል እናንተ ልጅ በእድሉ ያድጋል እያላችሁ ፈልፍሉ ተቃጠልን ወገን 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ለምን ከዛው አይፈለፍሉም
ሰይድ መፉታትህ እንጂ መልካም ሰው ነበርክ እይ😂😂😂😂ልጆችህን ግን ከመርዳትህ ወደኋላ አትበል ወንዲም
ወይ ጉድ የማይሰማ የለም
ኤረ ገና ሌላ ይመጣል😂😂😂ሌሎችም ካላችሁ ውጡ😂😂
ሀሀሀሀሀሀይ
😂😂😂😂😂🎉
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ዱባይ ያለችው ስወደው ሁሉ ነገር ሁናለችከመነሸውግን በጣም ቀናተኛናት😢😂
@@ZainabIdirish ሀሀሀሀሀይአችየተመታአችእንደእኔስራሽስሪየሚወጣነንሀሀሀሀሀይ
@ZainabIdirish አወ.ሴቶችኮ.ቅናት አለችብን
እባካችሁ ለአይሻ ሰጧት የጣውንት ደግየለውም
4እና 5ተኛ ም ይመጣሉ
ክክክክክ😅😅😅
ቆይ ምን አድርግ ነው የሚሉት ልጁን ኧረ ይደበራል
ሴት መቀያየር ፖት መቀየር መሰላቹ እንዴ
3 ተኛቱ ግን በጤናዋ ነው ያገባችው ይሄ ሁላ ልጂ መኖሩን አልሠማችም እደ ጭራሽ ኒቃብ ቢሥት ጭራሽም እርጉዝ ሥታሣዝኒ አይዞሽ
ነገእሷንምአውልቆይጥላታልየተሽፈነሁሉአላህንየፈራልማትአይቻልም
@SadSad-t1z ምናውቃለሁ አሏህን ፈርተን ነው የተሸፈነው እኛ ለዛ ነው ውዴ ሥለ ኒቃቢሥቶች ክደን ዘርግቼ ነበረ ሥከራከር አሣፈሪ ሁላ
የተሣሣተ አመለካከት አለን እሱም የተሸፈነ አይሣሣትም ወንጀል አይሠራም ብለን እናሥባለን ኩሉ በኒ አደም ኸጣ ነው ሲቀጥል ልጆች አሉት ልጆቹንም እያሣደገ ነው ሲለዚህ ታግባው አይታወቅም ወይ ከሴቶቹ ችግር ይሆናል የተለያዩት የነሡ መጥፎነት ነው አሁንም የታየው እሱላይ ጥፋት አልተገኘበትም
@@Sunny-c2l ልክ ነሽ ያልኩትን ተረጂኝ መጀመሪያ አች ጓደኛሽ ባልሽን ብቀማሽ ምን ይሠማሻል ለዚህ ነው ያያያዝኩት እኔ ተሸፋኝ ነኝ አልሣሣትም አልልም ግን አሏህን ፈርተን እስከሆነ ድረሥ በህቶቻችን ላይ ግፍ ባንሠራ
ወይዘድሮ🤣
እረ መፋታት የሚፈቅድ ዕምነት ምንድነው
ምን ማለት ነው እምነት መጠየቅ የየትኛው እምነት ነው ሳትሥማሙም ቤሆን ቁጭ በሉ የሚለው ?
እሱ አራት ምን አሰገባው ደግ አረግት የተለየነገር ያለውመለው
ማግባቱ ስተት አይደለምኮ ሠው ያገባል ካልተሥማማ ይፋታል ደግሞ ፈቷቸውም ጡሩ እየዋለላቸው ነው ልጆቹንም አልጣለ የነሡ ነው ጥፋቱ
ይሄ ሁሉ የዛ የድዙ የመሀመድ ስራ ነው😢😢😢😢😢😢
@@kalebdaniel7414የማን አባሽ ሙሀመድ ነብያችንን እዳይሆን ደንቆሮካፉር
የዱባይ ወንዶች የሳኡዲዎችን እየበለጡ ነው እያስወለዱ በመፍታት የወንድ አልጫዎች ከልብ ወንድ ሁኑጅ ምንድን ነው እንደ ውሻ ከአስሩ ማንጠብጠብ 😠😠😠😠😠
የምር እኔ ሁሉንም አቃቸዋለሁ ለልጆቹ ጎበዝ ነው ግን ማግባቱን ስላልወደዱነው ብዙ ወድ አይቸለሁ ግን ለልጆቹ ጀግናነው ግን ለምን አገባ ብላ እቤት እራሱ መታ እቃ ሰብራ ወጡን ደፋታነው የሄደችው ዱባይ ልጅ ያላት ዝብላችሁ አትፋረዱ ስት ወድ አለ
ውደ የት ሀገር ናቸው ሀገር አኢሻን ድምፅን አውቃት መሰለኝ ባገኘሁአት
እህ በቃ በእምነታችሁ እኮ ሐላል ስለዚህ ካገባ አምነው መቀመጥ ወይ ደሞ ፍቺ ከፈለጉ ጥጋቸው ይዘው መኖር ነው
ስቶችን ነው ሚያገባው
እሠይ ደግ አረጉት ከዛም ከዛም መውለዲ ሙያ መሠለው እደ ለልጆቹ ሢል ምናለ ቢችል አኡዙቢላህ
ሠውየው ግን እየጣፈጣቸው ነው የተለያቸው
😂😂😂😂😂 ያንችስ ከፋ
@@oumahmed965 😂😂😂😂እኛ እንመዘግብለታለን እሱማ መች ነቃ ከቅልፉ
@@TegestGrmay😅
ሰውዬው እራሱ ችግሩ ምድነው እዝያም እዝያም እያገባ እየወለደ የሚፈታው ኸረ ጉዴ
ሀቡባያሳቀኖጇከርነው
ሌላምኳላችሁእንግዜን ወጣወጣበሉ በነካእጅሽ ሀቢ ውይ ወገኔ ምነውሰርቶ ኢንቭስት ሲያረጉ አይታችሁ በየቦታው እየወለዱ መነጫጨር ምንጉድናችሁ እንዴ አረወደዛ
በጌታ ጭምልቅልቅ ያለ ነገ አረ ወደዛ
ለምድነው በሀቢባ ስም የከፈታችሁ ዩቱብ ጉድ ሌባው በዛኮ ዘንድሮ
አተ አስሮ ነበር መግረፍ በየቦታው መውለድ አራዳነት መለክ እንዴ
Dege argute shermuta wesha 4 sate beshetena
ግማሽ እሰጥሻው ተሻርኮ ነው አይሻ ልይ
አረ ሁ
Yemanew yetemechk 4satoche
ወዱ እራሱ ዝብ ነው ቱ
የኔ ባሌ ስንት ሁኘለት ፈቶኝ ሄደ ግን አደለም በሚድያ ለቤተሸቦቸም ለጓደኞቹም አልናገርም የስራውን ይስጠው
ይሻላል ፈጣሪ የሥራቸውን በዚችው አለም ያሣየን የኔ ፍላጎት ነው
አብሺሪ ❤❤❤
አብሽሪ አችአትግፊዉብቻ
የኔም የልጄ አባት ከፈታኝ በሗላ ይረዳኝ ነበር ግን ይሄን ያክል አልተዳረስንም እናወራለን ምርጥ ጓደኛሞች ሁነናል አሁን ባል ላገባ እንደሆነ ነገርኩት ደስ ብሎታል ግን ጥሩ ወንድ ምረጭ አለኝ ሰው ማለት ይሄ ነው
😂😂
እኔስ,አዲቀንኳ,ለመናገጋገር,አልፈቀዲኩለትም,ልጄ,ቤተሰቦቸ,ጋር,ነው,እርዲኝም,አልጠየኩም,@@AkkKk-c4f
አረ ባክሽ ደስ አለው አላለችም😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂@@ሪምወልየዋ
የኔባል4ካራትነውየወለዴ
ግንለአላህመሰጠት
ይበልጣል
እሬሴንችየወለድኩልጄንላኩ
ሰራገባሁ
ወዶችዬ ባታገቡ ምን አለ ሴትን እንደ ሲሊፔር ባትቀያይሩ
ሀገራችን እራሱ ሀገር ውስጥ ከሚወለደው ከውጭ የሚገቡ ህፃናቶች በዙልን በርቱ ሴቶች ሰው ሰርቶ ይገባል እናንተ ልጅ በእድሉ ያድጋል እያላችሁ ፈልፍሉ ተቃጠልን ወገን 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ለምን ከዛው አይፈለፍሉም
ሰይድ መፉታትህ እንጂ መልካም ሰው ነበርክ እይ😂😂😂😂ልጆችህን ግን ከመርዳትህ ወደኋላ አትበል ወንዲም
ወይ ጉድ የማይሰማ የለም
ኤረ ገና ሌላ ይመጣል😂😂😂ሌሎችም ካላችሁ ውጡ😂😂
ሀሀሀሀሀሀይ
😂😂😂😂😂🎉
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ዱባይ ያለችው ስወደው ሁሉ ነገር ሁናለችከመነሸውግን በጣም ቀናተኛናት😢😂
@@ZainabIdirish ሀሀሀሀሀይአችየተመታአችእንደእኔስራሽስሪየሚወጣነንሀሀሀሀሀይ
@ZainabIdirish አወ.ሴቶችኮ.ቅናት አለችብን
እባካችሁ ለአይሻ ሰጧት የጣውንት ደግየለውም
4እና 5ተኛ ም ይመጣሉ
ክክክክክ😅😅😅
ቆይ ምን አድርግ ነው የሚሉት ልጁን ኧረ ይደበራል
ሴት መቀያየር ፖት መቀየር መሰላቹ እንዴ
3 ተኛቱ ግን በጤናዋ ነው ያገባችው ይሄ ሁላ ልጂ መኖሩን አልሠማችም እደ ጭራሽ ኒቃብ ቢሥት ጭራሽም እርጉዝ ሥታሣዝኒ አይዞሽ
ነገእሷንምአውልቆይጥላታልየተሽፈነሁሉአላህንየፈራልማትአይቻልም
@SadSad-t1z ምናውቃለሁ አሏህን ፈርተን ነው የተሸፈነው እኛ ለዛ ነው ውዴ ሥለ ኒቃቢሥቶች ክደን ዘርግቼ ነበረ ሥከራከር አሣፈሪ ሁላ
የተሣሣተ አመለካከት አለን እሱም የተሸፈነ አይሣሣትም ወንጀል አይሠራም ብለን እናሥባለን ኩሉ በኒ አደም ኸጣ ነው ሲቀጥል ልጆች አሉት ልጆቹንም እያሣደገ ነው ሲለዚህ ታግባው አይታወቅም ወይ ከሴቶቹ ችግር ይሆናል የተለያዩት የነሡ መጥፎነት ነው አሁንም የታየው እሱላይ ጥፋት አልተገኘበትም
@@Sunny-c2l ልክ ነሽ ያልኩትን ተረጂኝ መጀመሪያ አች ጓደኛሽ ባልሽን ብቀማሽ ምን ይሠማሻል
ለዚህ ነው ያያያዝኩት እኔ ተሸፋኝ ነኝ አልሣሣትም አልልም ግን አሏህን ፈርተን እስከሆነ ድረሥ በህቶቻችን ላይ ግፍ ባንሠራ