ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዱአ ላደረጋችሁልኝ ሁሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ
ወላሂ በል ውነትህነው
እኔአላምንም
አማን
የምርህን ነዉ ወድሜ አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወድሜ😢❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነአላህ አላህ አፊያ ያድርግህ
ስደት ያላችሁት በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚን
Amiin 😊❤
አምንን😢😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢😢😢
ወላሂ አሏህ ያሽልህያረብ ጎደኛክ የምር የጎደኛትርጉሙ ገብቶታል እኔም አባቴታሞብኝ እንድህ ኩርትምብየነበር የማድረው አልሀምዱሊሏህ ተሽሎልኛል
ላኢላሀኢለአላህ አላህ ወክበር አላህ ወክበር ሱብሀነክረቢ እንኳንም አላህ አተረፈክ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ አለሠላመ
ሰያ አሏህ ያሽርክ ወድሜ ቁስሉም አላህ በቅረብ ያድረቅልህ አይዞህ❤❤❤❤❤😢😢
ግን የምሩን ነዉ ኢኩ እደ እኔኮ እነዚሕን ዩቲበሮቺ አላምንም
@ameenahuzefa8412 አወ እዴት ይዋሻል በህመም ወዴ 😭
ያአሏህ ከባድነው አላህ ያሽርህ 🤲
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ 😢😢😢እባብ እና ጓጉቸር😱😳ኧረ እኳን ወጣልህ ደግሞ እግዚአብሔር ይማርህ በዉነት አዉጣን ጌታሆይ ከደዚህ አይነት ነገር🙏
እኔ እሔን ግዜ ፈራሑት ኦሕት ፀልዩ ዱአ እናርግ የአላሕ ምዲነዉ የምሰማዉ
😢😢😢😢እኔም ከሆዴ ነፍስ ያለው ነገር አለ ይገላበጣል😢😢😢😢
ላኢላሀ ኢለላሀ በአላህ ስም😢😢😢 አረ ከባድ ነው ወላሂ ያረብ አንተ ጠብቀን አብሽር ወንድሜ😢😢 አላህ አፊያህን ይስጥህ
ሱበሀንአለህ አላህ ያሸርህ አላህየ ከንድዚህአይንት አደጋ ይጠብቀን
አልሀምድሊላህ ሰያ አብሽር አይዞህልኝ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው
ሱቡሀን አሏህ በጣም ይገርማል ከሰው ውስጥ እባብና ጓጉቸር ውይይ አኡዙቢላህ አሏህ ያሽርህ ወድሜ ጎደኛህ ግን በጣም ጀግና ነው አሏህ ውለታህን ይክፈለው
እወነት ነዉግን😢😢😢
አኡቢላህ ለመሥማት እደት እዳቃጠቀጠኝ የአላህ አላህ ያሽሪህወድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ አፊህን ይመልስልህ ወንድማችን አይ ዞን ለበጎነው
አየሰኢዲባትመኘው ጡሩነው😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም አላህ ለሁሉም ነገር አዋቂ ነው አልሀምዱሊላህ አብሽር ወንድማ አላህ ያሺርህ☝️☝️
እኔግን ዉሸት እየመሠለኝነዉ ሑለሐነገር እዉነትከሗነ አሏህ አፊያሕን ይመልስልሕ
ደምራኝማር
@@ሂክመትTubeእሺ መልሺደመርኩሽ❤
እኔም አላመኩም
ዬኔም ጥያቄነው😮
ዉሸት አይሆንም ዉቤ የእወህቴ ልጇ ብዙ ነገር ወቶለታል ደግሞ መነሻዉ የሠዉ እጅ ነዉ ድግምት😭😭😭
ያአላህ አብሸራ አልሀምዱሊላህ ወንድማችን ሠይድ❤❤
ወለህ እዉነት ናዉ ወይ በአለህ የረብ የአለል ሱበሀን አላ😢😢😢😢😢
እኔመቸም አልገባኝም😮
እንደው ለእይታ አንዳይሆን ብየ ፈራሁ
ኸረ እዉነት ነዉ ብዙ ሰወች እንደዚህ ይገኝባቸዋል@@hayatmohamed-j8q
ዉነትም ይሆናል ብዙ ሠወች ወቶላቸዋል
ወንዲም አላህ ያሺርህ ቁስሎንም የውሻ ቁስል ያዲርግልህ ጓደኛህንም አለህ ከክፉ ነገር የጠብቀው አብሺር
ያረቢ የአላህ😢😢 ወንድሜ ቦታውን ጠቁመኝ በአላህ እዳታልፈኝ እኔም እፈልጋለሁ ለባልተቤቴ 😢😢
አትሸወዱ እሡ እዉነት አይመሥለኝምየመመያወራዉ የቤተ ቀለም ሁሌየምሠሬበት ቤትአደል ሢጀመር ሆዱተቀዶከወጣለት እደዚህ ለምንአበጠ
@@alahamalaham😂ሳህ
ሡባሀንአሏህ አሏህያሽር እምትሳዴቡ አሏህ ይዘንላችሁ
አላህ ይጠብቀን የኔም ዘመድ እደዝህ እባብ ነው የወጣላት ፣ተጠበቅ ያሉህን ተጠበቅ አደራወድም
ወላሂ በይ ውሸትሽን
@njoodkrieshan8283 ወላሂ ምን አስዋሸኝ
@@ZEBlDAR ኧረ ውዴ ምን እደተደረገ አናቅም ቁረአን ቲቀራባት 8ቀን ዱህና ትሆናለች ተዛመልሶ ያብጣልሆዷ
እደት አላህ የስቱር በደት ወጣላት@@XtraXtra-u2o
አላህ የስቱር እደት ወጣላት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንኳን ፈጣሪ እርዳህ እግዚአብሔር ይማርህ ግን ነብስ ያለው ነው
እግዚአብሔር ይማርህ እምፈራውነገር ቢኖረይህን ነገር ጌታሆይ አደራህን😭😭😭😭😭😭
😢😢😢እግዚአብሔር ይማረክ😢😢
አብሺር አላህ ጤናህን ይመልሰልህያረብ ምን አብልተዉህነዉ በፈጣሪ😢😢😢
ይሄን ክላሢካል ተዉት ጆሮአቺን ተዘበራረቀብን አላህ ያሽርህ
ሲህር ነው የኔም ወነድሜ እደዚህ ታሞ ያቃል አሁን ግን ተሽሎታል አልሀምዱሊላህ ያረብ
እ ሱበሀን አላህ አላምንም ካለየሁ ለማመን ይከብዳል እደት ሆድህን ተቀደህ ታዋራለህ ውነትህንም ከሆነ አላህ ያሽርህ ውሸትህን ከሆነ አላህን ፍራ
የውራል እኮ ማውራት አይከለክልም
ለማመን ይከብዳል
እኔም ለማመን ከብዶኛል ብቻ አላህ ሁላችንም ይጠብቀን@ايمانايمان-ع5ه
አለኮ ይወጣል
እኔም እማቀው አለ በሦስት አመት የሚሶጣ ብዙ ነገር ነው የሚወጣለት
ሙሉእ ምሕረት ይዉርደልካ ማዓረይ 🙏🙏🙏
ውነት ይሆን ግን በሲህረ ይከሰታል አላህ ይጠብቀን
ሱብሀን አላህ አላህ ያአፊይክ ወንዲሜ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሎ ያኛ ዉዴነብየችን❤❤
ወንድሜ አለህ ይሽረህ ግን ሰዉ ያወራል ግን አሏህ አለሁ አብሸረ ወድሜቺን አሏህ፣ጂዛዉን አሏህ።ይካፋለዉ😢😢😢😢😢😢😢
ባዲቀን ተጉዘህአመልያሁነህሀኪቤት አወጣም አሏህ እስቱረ
😂
አኮ በራሱ ላይ ያሟርታንደ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን😢😢😢😢❤
ክላሲኩ ይረብሻል
ስይድ እይዞህ እንኳን ኦፕሬሽን እደረክ በርታ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ ቦሃላ በሽታ የለምእግዚእብሔር ይመስገን እረግጠኛ ነኝ ዶክተሮች ነግረውህ ይሆናል መቀሳቀስ ጥሩ ነው ለደም ዝውውርበጣም እስፈላጊ ነው ተቀሳቀስበት በርታ
ሱበሃን ኣላህ ይገርማል
አብሽር ወንድም ሰይድ የውሻቁስል ያድረግልህ አላህ ከአንተ ይሁንበዱአ በርታ አላህን ያዝ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው የሚሆነው አብሽር
ሚስኪን ኮሜታተሮች አምናችሁት እነው 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😭😭😭😭
😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
ተው እባካችሁ እድህ አይባልም ፈጣሪነው ሚያቀው😢😢😢😢😢😢
አላህ ያሽርህ ወድሜ💔💔💔
ሡብሀን አላህ ኧረ ምንአይነት ጊዜ ደረሥን አላህየ እደኛ ሥራ ሣይሆን እዳተ እዝነት እራህመትህ እዘንልን አተም አላህ ያሺርህ ወድማችን ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን አሣዝነህኝ ነው የኮመትኩት❤❤❤❤
ሡብሀን አላህ አላህ ሙሉ አፍያህን ጨርሦ ይመልሥልህ ወድሜ😢😢😢
አዎ እኔ አክስቴን ምንነቱ የማይታወቅ ሰባት ትልልቅ አይን ያለዉ በባሊ አዉጥተዉ ሰተዉናል ዘመድ የተባለ እንዳየዉ ወንድሜ አላህ ያሽርህ😢😢😢😢
ስብሀን አላህ አብሽር ወንድሜ አላህ አፊያ ያድርግህ
አላህ አፊያ ያረግህ የተጨነቀን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅረብ ያረግልን
ሡብሀን አላህ አላህ ያሽርህ 😢😢😢
በየት ገብተው ነው ኧረ አኡዙቢላህ የማንሰማው ነገር የለም
እ በወይት ገብተዉ እረ አታርግብኝ ነዉ እሚባለዉ😊
አላህ ያሽርክ የውሻ ቁስል ያርግልህ😢😢
ግን ወላሂ እኔ አላምንም ማለቴመቸ ሂዴክመቸ? የሚለው?ተሆነም አልሀምዱሊላህውሼተሆነግን በሂወትክአታሟረት
ሳህ መቸ ሂዶ መቸ ታይቶ ቢዋሺ እራሱን ነው የሚጎዳው
@sayeedsayeed6895 ትክክልየኔቢጤ የመዳምቅመሞችሁሌመሸወዳቸውይገረመኝል
የአላህታምርአይልቅምአልሀምዱሊላህአላህአፌያህንይመልስልህአብሽር
ወላሂ በህይወትህ አታቧረት እደኔ ወሸቱነው እምትሉ ኑ በላይክ ግጩኝ ወዶቸ😂😂
ዉሸት አይሆንም ዉደ የእህቴ ልጅ ብዙ ነገር ወቶለታል መነሻዉ የሠወ እጅ ነዉ😭😭
@@temerhussen6824😢😢😢😢😢እኔም ከሆዴ ነፍስ ነገር አለ ይገላበጣል
ያኡመተ ሙሀመድ ሲሉ አለእረሡል
አረ ሰውዬ በህግ አምላክ ቆይ እባብ ና ጓጎንቸር እንዴት ከሆድህ ውስጥ ይገኛል አቤት መቀደድ 😅😅😅
ሲህርነው
አላህ አፊያህን ይመልሥልህ🤲🤲🤲🤲ያርብ፣❤❤❤
እኛ አሁን ላይ ውሸትትና ውነት መሆሆኑን እደት እንመን ደሞ የተጠቀለለው ውሸትነው እኮን እባብ በሆድ ተቀምጦ አይናከሥም እደ በጉጀራሥ ውሀ መላት እደ አነተጋር የምትቀመጠው ደሞ ሆድድህ ላይ የተቀደደው ከልብህ ሥርነወይ
ሊኖር ይችላል አክስቲ ነፍሷን ይማርውና 2እባብ ወቶላታል ነፍስ አለው ግን መርዝ የለውም😢😢
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢😢😢 እደትነው ከሆድ እሚገባው በፈጣሪ ወይኔ አይዞህ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢
በምግብ ነዉ የሚያበሏቸዉ እኔም እናቴ ወጥቶላታል😢😢😢
አሏህ ያሽርህ የውሻ ቁስል ያድርግልህ
እኔ አላምንም 😮😮 ስቱ ዋሽቶናል ሆዲህ ከቀነሰ አምናለሁ 😊😊😊
አላህ ያሺርክ ወንድሜ ግን ለማመን ይከብዳል ኧረኡኡኡበህልምሺነው በሉኚ 😢
ያኔየሱን አሏሁአለም ግን እያወጡላቸውነው
እዳዉ ያላህ ሥራ ይገርማል ሡብሀን አላህ ወገኖቸ የሠዉ ሀቅ እዳበሉ የአላህ ሥራ አይታወቅም
ሠብሀን አላህ😢😢 አላህ ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ😢😢
በስማም እኮንም ወጣልህ ወዲሜ በጣም ከባዲነው❤❤❤
ሱባሀን አላህ ቦርጭ ብቻ ሳይሆን አድስው አቃለሁ ሆዱን በጣም ያመው ነበር እሆድህ እባብ አለ ይሉታል አላህ ይጠብቀን አተም አላህ ያሽርህ
ለማንኛውም አላህ ያሽርህ ወድሜሜ😮
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ዉበረከቱሂ ስያ ምን ጉድ ነዉ በአላህ😢😢አላህ አፊያ የድርግህ ውንድሜ😢 ኡኡኡኡኡ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ፈራሁ😢
እኔስ ፈራሁ😢😢😢😢😢😢የአላህ አኡዙቢላህ😢
አላህ ያሽርህ ውድሜ
አላሕ ያሽረሕ ወንድሜ በበለጠ ደግሞ ቁሥሉ ሢድንልሕ ወደ ቁረአንም ሞክር ወንደሜ እኔ ከሰው ሖድ ውሥጥ እባብና ባጉቸረ በሲሒረ ምክነያትነው ወጣ ሢባል ምሠማው አናም አላሕ አፊያሕን ይመልሥለሕ
በእግዚአብሔር ስም ጌታወይ ከእንደዚህ አይነት ጠብቀኝ😢😢😢😢😢
አላህ ያሽርህ እኛንም አላህ ሃደዚህ አይነት ይጠብቀን
አይዞህ ሠይድዋ አላህ ያሽርህ ወድሜ
የኔ ወድም አላህ ያሺርህ
እኳን እግዛብሔር በቶሎው አሳወቀህ ወድሜ
አተሰዉየ ደሞ እምታወራዉ ሁሉ ይዘጋል ዉነት ነዉ ዉነትህን ከሆነ አሏህ ያሺርህ
አላህ ያሸርህ ወዲም ዉነት ነዉ ከሰዉ እባብ ኢና አሊላሂ
አይ የኛ ነገር 😢😢😢 ወድሜ ጨርሶ ይማርክ
ሱበሀንአላህ አላህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ሰያ 😢😢😢
ፀበል ይጠ ጣበት እባብ ማለት ሴጣነው ሙስሊምም ብትሆን ችግር የለም አይዞህ
አኡዙቢላህ እኔ ለመስማት አንቀጠቀጠኝ እውነትህን ነው ግን ባአላህ ከሆነ አላህ ያሽርህ ካልሆነ ግን በጤናህ ላይ አትቀልድ
አይ ማስመሰል እደት እደት ቤተሰብ ሰያቅ ሳይፈርም ሰው እደዝህ ሀከሙህ እኔ አልምንም ባጉቸር እና እባብ ሆድ ውስጥ ቁመህ ኸድክ እኔ ፈራሁኝ ያአላህ
ይኸየገር የሚፈጠረው ከውፍረትአይደለም ከሢህር ነው የሚፈጠረው የኔምአክሥት አማቷ ሢህር አብልታት ከሆዶ እባብወቷል ግንጨርሧአልወጣላትም እናም ቁማ መሄዱን ትሄዳለች ግን ሙሉጤነኛአይደለችም
እንዃን እግዚሃብሄር እረዳህ እሱ ይማርህ
ሱብሃን አላህ እንኳንም ወጣልህ አላህ ዓፊያህን ሙሉ ያድርግልህ ። ግን ኮመንተሮች የኔም ገጠመኝ ነው ።እኔ ጓጎስ የሚታውቁ ካላችሁ እሱን የመሰለ ከወጣልኝ በኃላ ይሄው ስደትም መጥቸ እንደ ሰው ህይወቴ ተስተካክሏል አልሃምዱሊላህ ። ስለዚህ የሰውን ችግር ሳታውቁ አትሳለቁ !! እኔ 8ክፍል እያለሁ የተበከለ ምግብ አብልተውኝ ነው በሩቃ ነው ይህ የወጣልኝ።ብታምኑም ባታምኑም የልብ ቀዶ ጥገና ልደረግ ፊርማ ሊያርፍ ሲል ዘመድ መጀመሪያ ሩቃ እንሞክራት ብሎ ነው በዛ አላህ መድሃኒት አድርጎልኝ ።
የአላህ እንኳንም አለዉ አዳነሽ ግን እንደት ነው የሚያረግሽ ነበር እኔም የተበከለ ውሀ ጠጥቼ ይሄው አመት አለፈኝ ሆዴን ያቃጥለኛል ይጮሀል የጨጓራ ባክተሪያ ነው ብለው ከኒና ያሸክሙኛል እኔ ግን ምንም ፋልቻ አላገኘሁም የአላህ አንተ በራህመትህ የተጨነቀውን ሁሉ ጭንቃችንን አሡግድልን
እኔ በጣም ቅጥን ብየ ምግብ ብዙ አልወስድም ፈሳሽ ነገር እንጅ ። ልቤ ላይ ነው ከባዱ ችግር ።አልሃምዱሊላህ ከብዙ ስቃይ በኃላ በሩቃ ነው የተሻለኝ
አላህ ያሺርህ ወንድማችን ሠይድ
አላህ ያሽርህ ሰይድ😢😢😢😢
ወላሂ ሆድህ ኖርማን አልመሠለኝም ነበር እንኮን በሠላም ወጣህ
ሱብሀን አላህ አላህ ጨረሶ ያሸረህ ወድሜ አብሸረ
ሱባሀን አሏህ 😳😢😢😢
😢😢😢😢😢እ አላህ ያሺርህ ወዲሜ
አሏህ አፊያ ያርግህ ወንዲሜ አብሽር
አለህ ያሺርህ ወንዲሜ
በስመአም በጣም ይዘገንናል ፈጣሪይማርህ❤❤❤❤❤❤❤መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤
ሰኢድ አብሽር አይዞህ ወንድም 😢😢😢😢
አላህ ያሽልህ ግን ድምፁን ብተውት ጥሩ ነው በጣም ይደብራን
እኔምብያለሁ. ሆድህበደህናአይደለም ኢንሻአላህ አላህአፍያያድርግህ. እህቴም እደዚህሆዷን ከዘጠኝወርበላይ የደረሰችይመስላል እርግጠኛነኝ. እሆዷ እባብናባኩቸርይወጣዋልብየ አስባለሁ ሀኪም አልቀረየለምግን ከቀን ወደቀን. እየነፋትመጣ ያረብ. እዳተቀዶጥገና ካላደረገች አይተውም በሗላ መቆጨትነው እና የሄድክበት ሀኪም ብትነግረኝ ተስፋ አደርጋለሁ😢
አይዙህደነገጥኩሳእኔ😢😢አይዙህወደሜ
እንኮን በሰላም እግዚአብሄር ገላገለሕ
ሱበሀንአለህ በጠም ይገርማል አለህአፊየ የርግልህክ😢
አልሀምዱሊላህ ይሄን መርዛማነገር ለገላገለህ ወድሜ ሀብሉን ጣለዉ በአላህ ለብሠኸዉ እንኩዋን ያልሞክ ከክፉነገር ይጠብቃቹህ በሥደትያላቹህ
ሡባሀን አላህ አላህ ያሺረህ ወድሜ ያረብ 😢😢😢
ወድሜ ለሰው አትጨነቅ አተን አላህ ያሸርህ ጎደኛህን ም አላህ ይባርከው አተንም አላህ ያሽርህ
ዱአ ላደረጋችሁልኝ ሁሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ
ወላሂ በል ውነትህነው
እኔአላምንም
አማን
የምርህን ነዉ ወድሜ አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወድሜ😢❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነአላህ አላህ አፊያ ያድርግህ
ስደት ያላችሁት በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚን
Amiin 😊❤
አሚን
አምንን😢😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢😢😢
ወላሂ አሏህ ያሽልህያረብ ጎደኛክ የምር የጎደኛትርጉሙ ገብቶታል እኔም አባቴታሞብኝ እንድህ ኩርትምብየነበር የማድረው አልሀምዱሊሏህ ተሽሎልኛል
ላኢላሀኢለአላህ አላህ ወክበር አላህ ወክበር ሱብሀነክረቢ እንኳንም አላህ አተረፈክ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ አለሠላመ
ሰያ አሏህ ያሽርክ ወድሜ ቁስሉም አላህ በቅረብ ያድረቅልህ አይዞህ❤❤❤❤❤😢😢
ግን የምሩን ነዉ ኢኩ እደ እኔኮ እነዚሕን ዩቲበሮቺ አላምንም
@ameenahuzefa8412 አወ እዴት ይዋሻል በህመም ወዴ 😭
ያአሏህ ከባድነው አላህ ያሽርህ 🤲
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ 😢😢😢እባብ እና ጓጉቸር😱😳ኧረ እኳን ወጣልህ ደግሞ እግዚአብሔር ይማርህ በዉነት አዉጣን ጌታሆይ ከደዚህ አይነት ነገር🙏
እኔ እሔን ግዜ ፈራሑት ኦሕት ፀልዩ ዱአ እናርግ የአላሕ ምዲነዉ የምሰማዉ
😢😢😢😢እኔም ከሆዴ ነፍስ ያለው ነገር አለ ይገላበጣል😢😢😢😢
ላኢላሀ ኢለላሀ በአላህ ስም😢😢😢 አረ ከባድ ነው ወላሂ ያረብ አንተ ጠብቀን አብሽር ወንድሜ😢😢 አላህ አፊያህን ይስጥህ
ሱበሀንአለህ አላህ ያሸርህ አላህየ ከንድዚህአይንት አደጋ ይጠብቀን
አልሀምድሊላህ ሰያ አብሽር አይዞህልኝ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው
ሱቡሀን አሏህ በጣም ይገርማል ከሰው ውስጥ እባብና ጓጉቸር ውይይ አኡዙቢላህ አሏህ ያሽርህ ወድሜ ጎደኛህ ግን በጣም ጀግና ነው አሏህ ውለታህን ይክፈለው
እወነት ነዉግን😢😢😢
አኡቢላህ ለመሥማት እደት እዳቃጠቀጠኝ የአላህ አላህ ያሽሪህወድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ አፊህን ይመልስልህ ወንድማችን አይ ዞን ለበጎነው
አየሰኢዲ
ባትመኘው ጡሩነው
😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም አላህ ለሁሉም ነገር አዋቂ ነው አልሀምዱሊላህ አብሽር ወንድማ አላህ ያሺርህ☝️☝️
እኔግን ዉሸት እየመሠለኝነዉ ሑለሐነገር እዉነትከሗነ አሏህ አፊያሕን ይመልስልሕ
ደምራኝማር
@@ሂክመትTubeእሺ መልሺደመርኩሽ❤
እኔም አላመኩም
ዬኔም ጥያቄነው😮
ዉሸት አይሆንም ዉቤ የእወህቴ ልጇ ብዙ ነገር ወቶለታል ደግሞ መነሻዉ የሠዉ እጅ ነዉ ድግምት😭😭😭
ያአላህ አብሸራ አልሀምዱሊላህ ወንድማችን ሠይድ❤❤
ወለህ እዉነት ናዉ ወይ በአለህ የረብ የአለል ሱበሀን አላ😢😢😢😢😢
እኔመቸም አልገባኝም😮
እንደው ለእይታ አንዳይሆን ብየ ፈራሁ
ኸረ እዉነት ነዉ ብዙ ሰወች እንደዚህ ይገኝባቸዋል@@hayatmohamed-j8q
ዉነትም ይሆናል ብዙ ሠወች ወቶላቸዋል
ወንዲም አላህ ያሺርህ ቁስሎንም የውሻ ቁስል ያዲርግልህ ጓደኛህንም አለህ ከክፉ ነገር የጠብቀው አብሺር
ያረቢ የአላህ😢😢 ወንድሜ ቦታውን ጠቁመኝ በአላህ እዳታልፈኝ እኔም እፈልጋለሁ ለባልተቤቴ 😢😢
አትሸወዱ እሡ እዉነት አይመሥለኝምየመመያወራዉ የቤተ ቀለም ሁሌየምሠሬበት ቤትአደል ሢጀመር ሆዱተቀዶከወጣለት እደዚህ ለምንአበጠ
@@alahamalaham😂ሳህ
ሡባሀንአሏህ አሏህያሽር እምትሳዴቡ አሏህ ይዘንላችሁ
አላህ ይጠብቀን የኔም ዘመድ እደዝህ እባብ ነው የወጣላት ፣ተጠበቅ ያሉህን ተጠበቅ አደራወድም
ወላሂ በይ ውሸትሽን
@njoodkrieshan8283 ወላሂ ምን አስዋሸኝ
@@ZEBlDAR ኧረ ውዴ ምን እደተደረገ አናቅም ቁረአን ቲቀራባት 8ቀን ዱህና ትሆናለች ተዛመልሶ ያብጣልሆዷ
እደት አላህ የስቱር በደት ወጣላት@@XtraXtra-u2o
አላህ የስቱር እደት ወጣላት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንኳን ፈጣሪ እርዳህ እግዚአብሔር ይማርህ ግን ነብስ ያለው ነው
እግዚአብሔር ይማርህ እምፈራውነገር ቢኖረይህን ነገር ጌታሆይ አደራህን😭😭😭😭😭😭
😢😢😢እግዚአብሔር ይማረክ😢😢
አብሺር አላህ ጤናህን ይመልሰልህያረብ ምን አብልተዉህነዉ በፈጣሪ😢😢😢
ይሄን ክላሢካል ተዉት ጆሮአቺን ተዘበራረቀብን አላህ ያሽርህ
ሲህር ነው የኔም ወነድሜ እደዚህ ታሞ ያቃል አሁን ግን ተሽሎታል አልሀምዱሊላህ ያረብ
እ ሱበሀን አላህ አላምንም ካለየሁ ለማመን ይከብዳል እደት ሆድህን ተቀደህ ታዋራለህ ውነትህንም ከሆነ አላህ ያሽርህ ውሸትህን ከሆነ አላህን ፍራ
የውራል እኮ ማውራት አይከለክልም
ለማመን ይከብዳል
እኔም ለማመን ከብዶኛል ብቻ አላህ ሁላችንም ይጠብቀን@ايمانايمان-ع5ه
አለኮ ይወጣል
እኔም እማቀው አለ በሦስት አመት የሚሶጣ ብዙ ነገር ነው የሚወጣለት
ሙሉእ ምሕረት ይዉርደልካ ማዓረይ 🙏🙏🙏
ውነት ይሆን ግን በሲህረ ይከሰታል አላህ ይጠብቀን
ሱብሀን አላህ አላህ ያአፊይክ ወንዲሜ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሎ ያኛ ዉዴነብየችን❤❤
ወንድሜ አለህ ይሽረህ ግን ሰዉ ያወራል ግን አሏህ አለሁ አብሸረ ወድሜቺን አሏህ፣ጂዛዉን አሏህ።ይካፋለዉ😢😢😢😢😢😢😢
ባዲቀን ተጉዘህ
አመልያሁነህ
ሀኪቤት አወጣም
አሏህ እስቱረ
😂
አኮ በራሱ ላይ ያሟርታንደ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን😢😢😢😢❤
ክላሲኩ ይረብሻል
ስይድ እይዞህ እንኳን ኦፕሬሽን እደረክ በርታ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ ቦሃላ በሽታ የለም
እግዚእብሔር ይመስገን እረግጠኛ ነኝ ዶክተሮች ነግረውህ ይሆናል መቀሳቀስ ጥሩ ነው ለደም ዝውውር
በጣም እስፈላጊ ነው ተቀሳቀስበት በርታ
ሱበሃን ኣላህ ይገርማል
አብሽር ወንድም ሰይድ የውሻቁስል ያድረግልህ አላህ ከአንተ ይሁን
በዱአ በርታ አላህን ያዝ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው የሚሆነው አብሽር
ሚስኪን ኮሜታተሮች አምናችሁት እነው 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😭😭😭😭
😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
ተው እባካችሁ እድህ አይባልም ፈጣሪነው ሚያቀው😢😢😢😢😢😢
አላህ ያሽርህ ወድሜ💔💔💔
ሡብሀን አላህ ኧረ ምንአይነት ጊዜ ደረሥን አላህየ እደኛ ሥራ ሣይሆን እዳተ እዝነት እራህመትህ እዘንልን አተም አላህ ያሺርህ ወድማችን ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን አሣዝነህኝ ነው የኮመትኩት❤❤❤❤
ሡብሀን አላህ አላህ ሙሉ አፍያህን ጨርሦ ይመልሥልህ ወድሜ😢😢😢
አዎ እኔ አክስቴን ምንነቱ የማይታወቅ ሰባት ትልልቅ አይን ያለዉ በባሊ አዉጥተዉ ሰተዉናል ዘመድ የተባለ እንዳየዉ ወንድሜ አላህ ያሽርህ😢😢😢😢
ስብሀን አላህ አብሽር ወንድሜ አላህ አፊያ ያድርግህ
አላህ አፊያ ያረግህ
የተጨነቀን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅረብ ያረግልን
ሡብሀን አላህ አላህ ያሽርህ 😢😢😢
በየት ገብተው ነው ኧረ አኡዙቢላህ የማንሰማው ነገር የለም
እ በወይት ገብተዉ እረ አታርግብኝ ነዉ እሚባለዉ😊
አላህ ያሽርክ የውሻ ቁስል ያርግልህ😢😢
ግን ወላሂ እኔ አላምንም ማለቴ
መቸ ሂዴክመቸ? የሚለው?
ተሆነም አልሀምዱሊላህ
ውሼተሆነግን በሂወትክ
አታሟረት
ሳህ መቸ ሂዶ መቸ ታይቶ ቢዋሺ እራሱን ነው የሚጎዳው
@sayeedsayeed6895 ትክክል
የኔቢጤ የመዳምቅመሞች
ሁሌመሸወዳቸውይገረመኝል
የአላህታምርአይልቅም
አልሀምዱሊላህ
አላህአፌያህንይመልስልህ
አብሽር
ወላሂ በህይወትህ አታቧረት እደኔ ወሸቱነው እምትሉ ኑ በላይክ ግጩኝ ወዶቸ😂😂
ዉሸት አይሆንም ዉደ የእህቴ ልጅ ብዙ ነገር ወቶለታል መነሻዉ የሠወ እጅ ነዉ😭😭
@@temerhussen6824😢😢😢😢😢እኔም ከሆዴ ነፍስ ነገር አለ ይገላበጣል
ያኡመተ ሙሀመድ ሲሉ አለእረሡል
አረ ሰውዬ በህግ አምላክ ቆይ እባብ ና ጓጎንቸር እንዴት ከሆድህ ውስጥ ይገኛል አቤት መቀደድ 😅😅😅
ሲህርነው
አላህ አፊያህን ይመልሥልህ🤲🤲🤲🤲ያርብ፣❤❤❤
እኛ አሁን ላይ ውሸትትና ውነት መሆሆኑን እደት እንመን ደሞ የተጠቀለለው ውሸትነው እኮን እባብ በሆድ ተቀምጦ አይናከሥም እደ በጉጀራሥ ውሀ መላት እደ አነተጋር የምትቀመጠው ደሞ ሆድድህ ላይ የተቀደደው ከልብህ ሥርነወይ
ሊኖር ይችላል አክስቲ ነፍሷን ይማርውና 2እባብ ወቶላታል ነፍስ አለው ግን መርዝ የለውም😢😢
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢😢😢 እደትነው ከሆድ እሚገባው በፈጣሪ ወይኔ አይዞህ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢
በምግብ ነዉ የሚያበሏቸዉ እኔም እናቴ ወጥቶላታል😢😢😢
አሏህ ያሽርህ የውሻ ቁስል ያድርግልህ
እኔ አላምንም 😮😮 ስቱ ዋሽቶናል ሆዲህ ከቀነሰ አምናለሁ 😊😊😊
አላህ ያሺርክ ወንድሜ ግን ለማመን ይከብዳል ኧረኡኡኡበህልምሺነው በሉኚ 😢
ያኔየሱን አሏሁአለም ግን እያወጡላቸውነው
እዳዉ ያላህ ሥራ ይገርማል ሡብሀን አላህ ወገኖቸ የሠዉ ሀቅ እዳበሉ የአላህ ሥራ አይታወቅም
ሠብሀን አላህ😢😢 አላህ ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ😢😢
በስማም እኮንም ወጣልህ ወዲሜ በጣም ከባዲነው❤❤❤
ሱባሀን አላህ ቦርጭ ብቻ ሳይሆን አድስው አቃለሁ ሆዱን በጣም ያመው ነበር እሆድህ እባብ አለ ይሉታል አላህ ይጠብቀን አተም አላህ ያሽርህ
ለማንኛውም አላህ ያሽርህ ወድሜሜ😮
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ዉበረከቱሂ ስያ ምን ጉድ ነዉ በአላህ😢😢አላህ አፊያ የድርግህ ውንድሜ😢 ኡኡኡኡኡ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ፈራሁ😢
እኔስ ፈራሁ😢😢😢😢😢😢የአላህ አኡዙቢላህ😢
አላህ ያሽርህ ውድሜ
አላሕ ያሽረሕ ወንድሜ በበለጠ ደግሞ ቁሥሉ ሢድንልሕ ወደ ቁረአንም ሞክር ወንደሜ እኔ ከሰው ሖድ ውሥጥ እባብና ባጉቸረ በሲሒረ ምክነያትነው ወጣ ሢባል ምሠማው አናም አላሕ አፊያሕን ይመልሥለሕ
በእግዚአብሔር ስም ጌታወይ ከእንደዚህ አይነት ጠብቀኝ😢😢😢😢😢
አላህ ያሽርህ እኛንም አላህ ሃደዚህ አይነት ይጠብቀን
አይዞህ ሠይድዋ አላህ ያሽርህ ወድሜ
የኔ ወድም አላህ ያሺርህ
እኳን እግዛብሔር በቶሎው አሳወቀህ ወድሜ
አተሰዉየ ደሞ እምታወራዉ ሁሉ ይዘጋል ዉነት ነዉ ዉነትህን ከሆነ አሏህ ያሺርህ
አላህ ያሸርህ ወዲም ዉነት ነዉ ከሰዉ እባብ ኢና አሊላሂ
አይ የኛ ነገር 😢😢😢 ወድሜ ጨርሶ ይማርክ
ሱበሀንአላህ አላህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ሰያ 😢😢😢
ፀበል ይጠ ጣበት እባብ ማለት ሴጣነው ሙስሊምም ብትሆን ችግር የለም አይዞህ
አኡዙቢላህ እኔ ለመስማት አንቀጠቀጠኝ እውነትህን ነው ግን ባአላህ ከሆነ አላህ ያሽርህ ካልሆነ ግን በጤናህ ላይ አትቀልድ
አይ ማስመሰል እደት እደት ቤተሰብ ሰያቅ ሳይፈርም ሰው እደዝህ ሀከሙህ እኔ አልምንም ባጉቸር እና እባብ ሆድ ውስጥ ቁመህ ኸድክ እኔ ፈራሁኝ ያአላህ
ይኸየገር የሚፈጠረው ከውፍረትአይደለም ከሢህር ነው የሚፈጠረው የኔምአክሥት አማቷ ሢህር አብልታት ከሆዶ እባብወቷል ግንጨርሧአልወጣላትም እናም ቁማ መሄዱን ትሄዳለች ግን ሙሉጤነኛአይደለችም
እንዃን እግዚሃብሄር እረዳህ እሱ ይማርህ
ሱብሃን አላህ እንኳንም ወጣልህ አላህ ዓፊያህን ሙሉ ያድርግልህ ። ግን ኮመንተሮች የኔም ገጠመኝ ነው ።እኔ ጓጎስ የሚታውቁ ካላችሁ እሱን የመሰለ ከወጣልኝ በኃላ ይሄው ስደትም መጥቸ እንደ ሰው ህይወቴ ተስተካክሏል አልሃምዱሊላህ ። ስለዚህ የሰውን ችግር ሳታውቁ አትሳለቁ !! እኔ 8ክፍል እያለሁ የተበከለ ምግብ አብልተውኝ ነው በሩቃ ነው ይህ የወጣልኝ።ብታምኑም ባታምኑም የልብ ቀዶ ጥገና ልደረግ ፊርማ ሊያርፍ ሲል ዘመድ መጀመሪያ ሩቃ እንሞክራት ብሎ ነው በዛ አላህ መድሃኒት አድርጎልኝ ።
የአላህ እንኳንም አለዉ አዳነሽ ግን እንደት ነው የሚያረግሽ ነበር
እኔም የተበከለ ውሀ ጠጥቼ ይሄው አመት አለፈኝ ሆዴን ያቃጥለኛል ይጮሀል የጨጓራ ባክተሪያ ነው ብለው ከኒና ያሸክሙኛል እኔ ግን ምንም ፋልቻ አላገኘሁም የአላህ አንተ በራህመትህ የተጨነቀውን ሁሉ ጭንቃችንን አሡግድልን