ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Politics is all about trust. You lost the trust period.
እባካች ለሀገራችሁ የእውነት ስሩእኔ ወጣት እያለሁ በግዳጅ በ1980ዓ/ም ጦርነት ገባሁእሔው እስከ ዛሬ የተረጋጋየፖለቲካ የኢኮኖሚ የመሐበራዊመረጋጋት ዋስትና ሳናገኝ ወደ ጦርነት ገባን ጦርነቱለልጄ ደረሰው እባካችሁለሀገራችን ሰላም የእውነትእንስራ ለልጆቻችን ስንል
ብልፅግና መወገድ ካልቻለ ሰላም አይመጣም
ኢትዮጵያ ብለህ ማንንም ልትቨውድ ከትቨችልም።
እኔ ምክክር ...የሚባል ተረት ተረት የበቃኝ የእኛን መስሪያ ቤት ፅዳትና ጥበቃዎች የአዲስ አበባ ተወካይ ብለው የሰበሰቧቸው ዕለት ነው::ይህ ቀልድ የሚመስል ነገር ግን ራሴ የማውቀው ምርር ያለ እውነት ነው::
A professor out of reality has moral vacuum and intellectual vacuum
እድሜ ዘልዛላው
ሀኪም ያጡ ሀኪሞች ።።
ፕሮፊሰሩ ለማንም አልወግንም በለው እየዋሹ በልፀግና ውሽት ያለሰተማረው አካል የለም ጳጳሰ በለው ሸህ ቄሰ በለው ደረሳ አይደለም ፓለቲከኛ!!
በአፍ OK በተግባር ኒኬ
ብሔራዊ ምክክር ውስጥ የፖለቲከካ ፓርቲ መካተት የለበትም ።
የአንድ እናት ልጆችን ሕይወት መጠፋፋት ማስቆም ቅድሚያ ይሰጠዉ!
ግጭቱ እኮ አይነት አለው ህዝብን እንደህዝብ እየጨፈጨፈ ካለ መንግስት ምን ይጠበቃል
ፕሮፌሰር በሞያዋት የበቁ ዶር ሆነው በዙሪያዋ ያሉትን የዐዕምሮ ህመምተኞች ለምን አያክሙም❤❤❤❤😂
We will see you after the fall of OPDO-PP.....
ለምንድነው አሁንም ኢትዮጵያ በከፋፋይና ገንጣይ ህገመንግስት የምትመራው?
ፕ/ር መስፍን: ችግሩን ለመፍታት ከተፈለገ: በመጀመሪያ ትሕነግ (የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር) ከመን ወይንም ከማነ ነው ነፃ የሚወጣው።😊
ብልፂግናዉቀርቶብንበሰላምወተንበገባን
ፕሮፌሰር እኔ ለርስዎ ሃሳብ ለመስጠት እሩቅ ነኝ ማለቴ ከርስዎ አንፃር እድሜና የት/ደረጃየ ይገድበኛል ነገር ግን አንድ ነገር ላሳስብዎ ወደድሁ እባክዎ ሰው የተፈጠረው ኖሮ ለሞት ነው ቅደም ተከተል ይኖረዋል እንጅ ሁሉም ያልፋል እና ለሚመለከታቸው ባለስልጣናት ድሃ በሃገሩ እንዲኖር አታሳቁት አታማሩት ኑሮው ከአቅም በላይ ከብዶታል ብለው ይንገሩልን ምክክሩ ቀስ ብሎ ይደርሳል!! ከብዷል ......ወ.ዘ.ተ
የሀገራዊ ምክክር; የብቃት የሌለው መሪ ያቋቋማቸው የእሱ ፍላጎት ለሟሟላት የሚንቀሳቀሱ ሮቦት መሳይ ሰዎች ናቸው😮
እባካችሁ ታላላቅ ምሁራን ሀገራችንን ከጥፋት አድኑን ሀገር እያለን ሀገር እንደሌለው ሆነን እየኖርን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ያግዛቹው
በዘር በቋንቋ መከፍፈል መቆም አለበት አንድን ዘር ለማጥፍት ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ኢትዮጵያ በክፍለሀገር መተዳደር አለባት በረቱ መፍረስ አለበት
ወደ ትግራይ ዳቦ እንዳይገባ አፋር ክልል ደም ስር ዘግቶልናል ባለውለታችን ነው ያልከው ረሳኸው እንዴ መስፍን አርአያ ?
ባአተ እድሜ በዚህ ዘመን ያለቀ ህዚብ የፈሰሰ ይህፅናት ደም ፈጣሪም ይፈርዳል የኢትዮጵያም ህዚብ ይፈርዳል ለታሪክም አይረሳም ብልፅግናም ይወርዳል እናተ በህዚብ ደም ተጨማልቃቸሆል
አንተ ብሎ ፕሮፌሰር አፈር ብላ በዚህ እድሜህ የአንድ የጠንቋይ ልጅ በህዝባችን ላይ ልታነግስልን ትደክማለህ ሆኖም አማራን አትወክልም
የፈረሰው ያወደሙብን ንብረታችን ይመልስልን መግስት ፍትህ አረብ ሀገር የለፋንበት ቤታችን ህገወጥ ነው እንዳትሉ መግስት የዜግነት መብታችን ይስጠን
የሚገርመው ፣ ፕሮፌሰር ዶ/ር መስፍንን የማውቃቸው ከደሴ ሆስፒታል ጀምሮ ነው። ስብእናቸውና ለእውነት ቋሚነታቸው አያጠያይቅም። አሁን ላይ ታዲያ ምንዓይነት ፈታኝና አጣብቂኝ የሆነ የሀገር ጉዳይ ውስጥ እንዳሉ የሚገልጸው በፊታቸው ላይ አዚህም እዚያ የወጣው ማድያት ነው።
ፕሮፌሰሩ ለምን ጠ/ሚዉን አያክሙልንም???
አልበላሽምን ምን አመጣው ?
በመንግስት በጀት እየተወያየን ገለልተኛ መሆን ይቻላል!?!?!?
ይህ ሀሳብ ከፖለትካ ባሕላችን ተሻጎ ኃይማኖታዊ ባሕላችን ዉስጥ ተሰራጭተዋልና በቀላል የሚወሰድ አይደለም
የጥቂት ቡድን ችግር ተፈታ ማለት የሀገሪቱ ችግር ተፈታ ማለት አይደለም ሥልጣንን ሳይሆን ሀገርን ማስቀደም ከታሪክ ተወቃሽነትም ያድናል
መከላከያ ያለስራው ገብቶ ማንነት ተኮር ጥፋት ግድያ የአገር ውድመትን በተለይ በአማራ ክልልና ሕዝብ ላይ ላደረሰው ወንጀል ከብርሃኑ ጁላ ጀምሮ መጠየቅ አለባቸው።
ፖለቲካዊ ቁማርን ማስቆም የማይችል ምክክር ጉንጭን ማልፋት ነው።
ውውውውውውውውውው የምትናገሩትና ተግባራችሁ አይገናኝም ዶ/ር ተስፋዬ በልጅገ
እወነትነወ❤❤❤
በዚህእድሜዎባያዳክሩይሻላል
ዶክ!!!ይልቅ ቤተክርስቲያን ቀርበህ ይቅር በለኝ በል !!!
እስኪ እንዴት ?
leba leba Fano yacenfal
የሚመመጣውስ ምን ያደርገን ይሆን እንጅ ብልፅግናስ ይውደቅ።
የአንድ አገር ህዝብ ከግማሽ በላይ በመሪው ላይ አምነት ካጣ አምባገነን ካልሆነ በቀር ስልጣኑን መልቀቅ በፓለቲካ አተረጓጎም ግዴታ ነው የናንተ ምክክር ግን መሪውን ለማስቀጠል እየታገላቹህ ነው ተገቢ አይደለም።
Ebakachu le etiyopiya ye ewente hulachume seru
ፊልዲማርሻል ከበዴ ረጋሳ ኢትዮጲያዉይ ፈጣሪ ይጠብቅክ ፊልዲማርሻሉ መሰጠት ያለበት ላንተነበር የህዝብልጂ እፎፎ ደስሲል
አሁን እኾ የምክክር ኮሚሽኑ እርቃኑን ቆሞ አየነው ። ገና ከጅምሩ በናዝሬት ስብሰባ ላይ ወደቀ እኮ። ምክክሩ ከሕዝብ ጋር መሆኑ ቀርቶ ከአባ ዱላ ከተባሉ ኦነጋውያን ጋር ብቻ ነበር እኮ።
ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች
አቶ ተስፋዬ በልጅጌ እና ሌሎችም ልዩ ትንታኔያቸው ማርኮኛል ።
እኔ የምለው የሀገረ መንግስ ምስረታ ላይ ችግር አለ እያሉ እንደዚህ ዓይነት ሰዎይ ጀዋርንም ጨምሮ ሁልገረዜም የምትነሳ ነች ሰዎች ሀገሪቷ እስከዚህ የቆየችው በጠንካራ መሰረት ላይ ነው እንደዚህ እንዳሁኑ በመንግስት ፖሊሲ ላይ የተመሰረተ አይደለም አሁን ግን ሰላሳ ዓመት እንኳን መጓዝ አቅቶታል ታዲያ የትኛው አመሰራረት ነው ትክክል?
ውሽታም በዚህ እድሜህ በንፁሀን ደም የሚቀልዱ ባንዳዎች የእጃችሁን ታገኛለችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል በኢትዮጵያ እናቶች እምባ በባታችሁ ይግባ ሀዘን እንዴት እንደሆነ ታቁታላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
First and most the safety of Ethiopian people no more deaths of civilians. The role and regulations and stability of peace.these are the responsibility of the government and the community of Ethiopian people.
It is true war is not good Ethiopia is a great city. Please stop war. ❤
"አስቻይ ሁኔታዎችን ፍጠሩልን" ስቲ...........ል?
😂😂😂🎉🎉🎉😂ጌምኦቨር ወንድም ✅
Yes Amaram Oromom Tigrem,,Gamo welaytam Afar SimalemmGuragem HaterimManim Memot yelebetim ‼️Mebtachon yekeber ‼️‼️ Amara Yemetagelew Le Hilwnaw ena Le mebtu new💪 fano Ye Ethiopian HizbHilwna ena Selam Selam 💚💛❤️💪
ውድ ኢትዮጵያውያን መወያየት መመካከር መወሠን ላይሆን ይችላል ።ነገር ግን መሠረታዊ ችግሮችን ለመረዳት ይጠቅማል ።ውይይታችን ኢትዮጵያ የጋራ ሐገራችን መሆኑን ያረጋግጣል። የማንግባባቸው ሐሳቦች በሌላ እና በገለልተኛ የውይይቱ አካል በሚቀርብ ሐሳብ እና በጉዳዩ ሥንሔድበት ከይቅርታ እሥከ መተራረም ።ከዛም በደንብ መረዳዳት ያሥገኛል። ኢትዩጵያዊያን እባካችሁ ወደውይይት መምጣት የትልቅነት መገለጫ ነው። እድሉ አያምልጠን!!
Leba shimagle
ክቡር ፕሮፌሰር የክቡር ቡልቻ ደመቅሳ መልካም ስም ቢያገኙ ደስ ይለኛል ።በዚሁ ከቀጠሉ ግን ወጣ ወጣና እንደሽንበቆእንዳይሆን ነገሩ😂😂😂
የአብይ አህመድ የስልጣን ማራዘሚያ ፋይዳቢስ ኮሚሽን
Memar bichawin aybekam...wanaw hilina new
ሰላምምምምም የጠማን ነፃ አውጭ የለም በደሀ ደም የዶላር ነጋዴ እንጂ
የምትወግነዉ አብይን ነዉ...አትዋሽ ትልቅ ሰዉ ነህ.
እና ህዝቡ ነው እንዴ ሰላም አያስፈልግም ያለው ?
እኔ የሚያሳዝነኝ ይህ ፕሮፌሰር ነዉ። አንተን ብሆን ጦርነቱ ሳይቆም የምክክር ኮሚሽን እያልክ አልቃዥም። ጦርነት ላይ ያለ አገር ማንና ማን ነዉ ምታማክረዉ???
ልባዊ ንግግርና ዘላቂ ሀገራዊ መፍትሄ ለማምጣት ከተፈለገ ገዢው የብልፅግና ፓርቲ በክልል ደረጃ የኦሮምያ ብልፅግና የአማራ ብልፅግና የጋምቤላ ብልፅግና በሚል ለሀገራዊ ውይይቱ የሚያስፈልጉ አጀንዳዎችን ካማሰባሰብ ወጦ እንደ አንድ ፓርቲ አቋሙን መፈተሽና እንደአንድ ፓርቲ ሆነ ሊቀርብ ይገባዋል።
If you were peace maker you have to tell PP to change Higemengist. Other wiseyou can,'t donotting. Just get your Salary . No solution, No result.
Washo
እነዳንኤል አወያይተዉ ነዉ ኢትዮጵያ ሀገር ምቶነዉ 😂😂😂
So why you accept no transitioal government instructions from your boss.
ሀገራዊ አንድነትና ሠላም የሚወርደው የሥልጣን ምነጭ በፖለቲካ ዊ ግፊት መሆኑ ቀርቶ እንደ አሜሪካዊያን በድሞክራሲያዊ አሠራር በሕዝብና በሕዝብ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው።
ለምን እባቡን ጠቅላይ በአዕምሮ ህመም ሲሰቃይና ሲያሰቃይ ዝም አሉ ቢያክሙት አይሻልም በሙያዎ
መጀመሪያ ጎጠኞች እና ቢሄርተኛች ኬኛዎች የበታችነት ስሜታቸውን ያስወግዱ
Retirement is a good opportunity for u . Mr professor.Let me tell u it is not to late.
ክብር እንዲኖርህ ከፈለክ የ ህዝቡን ሉኣላዊንት ና ደህንነት ማስተበቅ ስትችል ንው። ንጹህ ዜጋን እየገደልክ የ ፓርቲ ኣገልጋይ ሆነህ ክብርን ኣትጠብቅ።
ብልጽግና ጥይት ሲያልቅበትና ድሮን መግዢያ ዶላር ሲያጥረው ሰላም ሰላም ማለት ያበዛል። ልክ አይ ኤም ኤፍ ዶላር ሲሰጠው ወዲያው በሚዲያ ልክ እናገባቸዋለን የሚል ድንፋታው ይጀምራል። አሁን ዶላር እያለቀ ነው። ጠብቁ ዶላር በቅርቡ ሲመጣ ድምጸቱ ይለወጣል
ችግር ለመፍታት ሳይሆን ጭራሽ የሚያባብስ ስብስብ ሆኗል
Well said Mr ❤️❤️❤️👍👍👍❤️
አይይ…….ይ ! ይች መርከብ ፈረደባት !!!!
አንት አህያአማራን አአ አትገባም ብለህ እየከለከልክ ,መንገድ ላይ እያሳገትክ ,ቤት ንብረቱን እያፈረስክ ....እንዴት ነው ከእናንተ ጋር የምንግባባው ?????በጭራሽ።
Nice...... ኢትዮጵያ 💐
እኔ የምለዉ ሌላዉ እንዳለ ሁኖ ተፎካካሪ ፖርቲ አለ እንዴ ክርስቲያን ታደለን ዮሃንስ ቡያለዉን የአማራ ሊህቃንን አስሮ ብሄራዊ መግባባት ማለት ምን ማለት ነዉ
Betam zegeye nitshan aleku ahunem eyaleku new mejemeria torenet akumu
Like the way honourable PP man articulated
ዛሬ አይናቸው ተገልጧል😂😂
አይ አሙሰሜ ለኢትዮጵያ ህዝብ እራሱ ያልተነበበ መፃፍ ነው እርሶ አምብበው የሚሰሩትን አየን
እያንዳንዱ የምክር ቤት አባል የአማራን መሰረታዊ ችግር ጥያቄ አያውቁምን? ለምን አብይ የሚለውን ብቻ ያንጸባርቃሉ?
አብይን ማንም አያምንም
ጠቡ ካልበረደ ውይይቱ ጥሩ ቢሆንም የሲቃ ውይይት ነው የሚሆነው። የሚበጅ የእግዚአብሔር የውሳኔ ጊዜው ደርሦ ትእቢተኞችን ዝም የሚያሰኝበት የሚገድልበት አላልሁም ጊዜ ቢደርስ ነው የምለው። እግዚአብሔር ሰው የሚወለደው በዘኝ ወራት አካባቢ ሲሆን የሀገራችንን ትዕቢተኞች የሚያስተነፍስበት ጊዜ የራሱ የእግዚአብሔር ጊዜ አለውና እስከዚያ ፀሎት ያዋጣናል።
የተከበሩ የምክክር ኮሚሽን እኔ ሰላማዊና ጤነኛ የሆነ ጭንቅላት ያለው ሁሉ መመካከርና ወደ መፍትሄ መሄድን የሚጠላ የለም ትልቁ ችግር የሚመነጨውአሁን ሀገራችን በድሮን በምትጠብቅበትና መንግስት የሚመራውን ህዝብ በጥርጣሬ በሚመለከትበት በዚህ ፈታኝ ወቅት ልባዊ ንግግር ማድረግ ይቻላል ወይ?ሌላው የሀገራዊ ምክክር ጉዳይ ለፓርቲዎች ብቻ የሰጠው ማነው? ቢያንስ በፌደራል ክልል ወረዳ እሰከ ቀበሌ ድረስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በወኪሎቻቸው አማካኝነት የመሳተፍ መብታቸው ሊከበር ይገባል።
ሌላ ማን አለ ኢትዮጵያን መምራት የሚችል ዉሼት ጥሩ አይደለም ።
እባክሆ Mr. Doctorየprofessional ስራዎትን ሥሩ ።አክሙ አክሙ
የኢትዮጵያ የሰብአዊ ፍጡራን መብትና ግዴታዎች ማን እንደሚያከብርለት ወይም ማን እንደሚያስከብርለት ባለማወቁ ህብረተሰቡ እርስ በርሳቸው እስካለመተማመን የተደረሰበት ግዜ ላይ ነው የደረስነው ሲሉ በየቦታው ይደመጣሉ።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ታዲዎስ ታንቱን አንሳ
ትልቁ በግ ሲዋሽ አፉ ይያያዛል ለነገሩ መገደዱ
ብልጽግና እኮ ዛሬም በዘር ከመንግስት ስራ እያባረረ የምን ምክክር ትላላችሁ። ዛሬም አአ አማራ ከመንግስት ስራ ተመርጦ እየተባረረ አይደል እንዴ የብልጽግና አጋር አዴፓ መቸ ነው እንደ አጋር ለህዝቡ ጠበቃ የሚሆነው የሚጠይቀው የአማራ ህዝብ አስቀመጠው እንደተቀመጠ ይኸው አመታት አለፉ
ውሸት ሰላምም አንድነትንም ማምጣት አይቻልም
የዚህ ሀገር ፖለቲከኞች በራሳቸው ህዝም ደም መነገድ ነው የመጨረሻው ግባቸው ።ስለዚህ ጭር ስል አይወዱም የግድ የሰው ልጅ መሞት ኤና ውድ ዋጋውን መክፈል አለበት እነሱ እንድኖሩ ይህ ነው የእኛ ሀገር ፖለቲካ መጨረሻው ።
😂😂😂 ያልተባለውን ተብሏል ማለት በትንሽ ሳይሆን በጣም በትልቁ አይደብርም? ነውርምኮ ነው 😂😂😂
የቁማር ፖለቲካ እስካለ ሁሉ ነገር የወሸት ነው።
መስፍን የብልቃጥ መርዝ የሆነ ዘረኛ ነው ዛሬ ስላስመሰለ አንቀበለውም አራት ነጥብ።
እኒህአዛዊትአርፈውቢቀመጡይሻለወታል
የታሠሩት ይፈቱ
Politics is all about trust. You lost the trust period.
እባካች ለሀገራችሁ የእውነት ስሩ
እኔ ወጣት እያለሁ በግዳጅ
በ1980ዓ/ም ጦርነት ገባሁ
እሔው እስከ ዛሬ የተረጋጋ
የፖለቲካ የኢኮኖሚ የመሐበራዊ
መረጋጋት ዋስትና ሳናገኝ
ወደ ጦርነት ገባን ጦርነቱ
ለልጄ ደረሰው እባካችሁ
ለሀገራችን ሰላም የእውነት
እንስራ ለልጆቻችን ስንል
ብልፅግና መወገድ ካልቻለ ሰላም አይመጣም
ኢትዮጵያ ብለህ ማንንም ልትቨውድ ከትቨችልም።
እኔ ምክክር ...የሚባል ተረት ተረት የበቃኝ የእኛን መስሪያ ቤት ፅዳትና ጥበቃዎች የአዲስ አበባ ተወካይ ብለው የሰበሰቧቸው ዕለት ነው::ይህ ቀልድ የሚመስል ነገር ግን ራሴ የማውቀው ምርር ያለ እውነት ነው::
A professor out of reality has moral vacuum and intellectual vacuum
እድሜ ዘልዛላው
ሀኪም ያጡ ሀኪሞች ።።
ፕሮፊሰሩ ለማንም አልወግንም በለው እየዋሹ በልፀግና ውሽት ያለሰተማረው አካል የለም ጳጳሰ በለው ሸህ ቄሰ በለው ደረሳ አይደለም ፓለቲከኛ!!
በአፍ OK በተግባር ኒኬ
ብሔራዊ ምክክር ውስጥ የፖለቲከካ ፓርቲ መካተት የለበትም ።
የአንድ እናት ልጆችን ሕይወት መጠፋፋት ማስቆም ቅድሚያ ይሰጠዉ!
ግጭቱ እኮ አይነት አለው ህዝብን እንደህዝብ እየጨፈጨፈ ካለ መንግስት ምን ይጠበቃል
ፕሮፌሰር በሞያዋት የበቁ ዶር ሆነው በዙሪያዋ ያሉትን የዐዕምሮ ህመምተኞች ለምን አያክሙም❤❤❤❤😂
We will see you after the fall of OPDO-PP.....
ለምንድነው አሁንም ኢትዮጵያ በከፋፋይና ገንጣይ ህገመንግስት የምትመራው?
ፕ/ር መስፍን: ችግሩን ለመፍታት
ከተፈለገ: በመጀመሪያ ትሕነግ (የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር) ከመን ወይንም ከማነ ነው ነፃ የሚወጣው።😊
ብልፂግናዉቀርቶብንበሰላምወተንበገባን
ፕሮፌሰር እኔ ለርስዎ ሃሳብ ለመስጠት እሩቅ ነኝ ማለቴ ከርስዎ አንፃር እድሜና የት/ደረጃየ ይገድበኛል ነገር ግን አንድ ነገር ላሳስብዎ ወደድሁ እባክዎ ሰው የተፈጠረው ኖሮ ለሞት ነው ቅደም ተከተል ይኖረዋል እንጅ ሁሉም ያልፋል እና ለሚመለከታቸው ባለስልጣናት ድሃ በሃገሩ እንዲኖር አታሳቁት አታማሩት ኑሮው ከአቅም በላይ ከብዶታል ብለው ይንገሩልን ምክክሩ ቀስ ብሎ ይደርሳል!! ከብዷል ......ወ.ዘ.ተ
የሀገራዊ ምክክር; የብቃት የሌለው መሪ ያቋቋማቸው የእሱ ፍላጎት ለሟሟላት የሚንቀሳቀሱ ሮቦት መሳይ ሰዎች ናቸው😮
እባካችሁ ታላላቅ ምሁራን ሀገራችንን ከጥፋት አድኑን ሀገር እያለን ሀገር እንደሌለው ሆነን እየኖርን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ያግዛቹው
በዘር በቋንቋ መከፍፈል መቆም አለበት አንድን ዘር ለማጥፍት ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ኢትዮጵያ በክፍለሀገር መተዳደር አለባት በረቱ መፍረስ አለበት
ወደ ትግራይ ዳቦ እንዳይገባ አፋር ክልል ደም ስር ዘግቶልናል ባለውለታችን ነው ያልከው ረሳኸው እንዴ መስፍን አርአያ ?
ባአተ እድሜ በዚህ ዘመን ያለቀ ህዚብ የፈሰሰ ይህፅናት ደም ፈጣሪም ይፈርዳል የኢትዮጵያም ህዚብ ይፈርዳል ለታሪክም አይረሳም ብልፅግናም ይወርዳል እናተ በህዚብ ደም ተጨማልቃቸሆል
አንተ ብሎ ፕሮፌሰር አፈር ብላ በዚህ እድሜህ የአንድ የጠንቋይ ልጅ በህዝባችን ላይ ልታነግስልን ትደክማለህ ሆኖም አማራን አትወክልም
የፈረሰው ያወደሙብን ንብረታችን ይመልስልን መግስት ፍትህ አረብ ሀገር የለፋንበት ቤታችን ህገወጥ ነው እንዳትሉ መግስት የዜግነት መብታችን ይስጠን
የሚገርመው ፣ ፕሮፌሰር ዶ/ር መስፍንን የማውቃቸው ከደሴ ሆስፒታል ጀምሮ ነው። ስብእናቸውና ለእውነት ቋሚነታቸው አያጠያይቅም። አሁን ላይ ታዲያ ምንዓይነት ፈታኝና አጣብቂኝ የሆነ የሀገር ጉዳይ ውስጥ እንዳሉ የሚገልጸው በፊታቸው ላይ አዚህም እዚያ የወጣው ማድያት ነው።
ፕሮፌሰሩ ለምን ጠ/ሚዉን አያክሙልንም???
አልበላሽምን ምን አመጣው ?
በመንግስት በጀት እየተወያየን ገለልተኛ መሆን ይቻላል!?!?!?
ይህ ሀሳብ ከፖለትካ ባሕላችን ተሻጎ ኃይማኖታዊ ባሕላችን ዉስጥ ተሰራጭተዋልና በቀላል የሚወሰድ አይደለም
የጥቂት ቡድን ችግር ተፈታ ማለት የሀገሪቱ ችግር ተፈታ ማለት አይደለም ሥልጣንን ሳይሆን ሀገርን ማስቀደም ከታሪክ ተወቃሽነትም ያድናል
መከላከያ ያለስራው ገብቶ ማንነት ተኮር ጥፋት ግድያ የአገር ውድመትን በተለይ በአማራ ክልልና ሕዝብ ላይ ላደረሰው ወንጀል ከብርሃኑ ጁላ ጀምሮ መጠየቅ አለባቸው።
ፖለቲካዊ ቁማርን ማስቆም የማይችል ምክክር ጉንጭን ማልፋት ነው።
ውውውውውውውውውው የምትናገሩትና ተግባራችሁ አይገናኝም ዶ/ር ተስፋዬ በልጅገ
እወነትነወ❤❤❤
በዚህእድሜዎባያዳክሩይሻላል
ዶክ!!!ይልቅ ቤተክርስቲያን ቀርበህ ይቅር በለኝ በል !!!
እስኪ እንዴት ?
leba leba Fano yacenfal
የሚመመጣውስ ምን ያደርገን ይሆን እንጅ ብልፅግናስ ይውደቅ።
የአንድ አገር ህዝብ ከግማሽ በላይ በመሪው ላይ አምነት ካጣ አምባገነን ካልሆነ በቀር ስልጣኑን መልቀቅ በፓለቲካ አተረጓጎም ግዴታ ነው የናንተ ምክክር ግን መሪውን ለማስቀጠል እየታገላቹህ ነው ተገቢ አይደለም።
Ebakachu le etiyopiya ye ewente hulachume seru
ፊልዲማርሻል ከበዴ ረጋሳ ኢትዮጲያዉይ ፈጣሪ ይጠብቅክ ፊልዲማርሻሉ መሰጠት ያለበት ላንተነበር የህዝብልጂ እፎፎ ደስሲል
አሁን እኾ የምክክር ኮሚሽኑ እርቃኑን ቆሞ አየነው ። ገና ከጅምሩ በናዝሬት ስብሰባ ላይ ወደቀ እኮ። ምክክሩ ከሕዝብ ጋር መሆኑ ቀርቶ ከአባ ዱላ ከተባሉ ኦነጋውያን ጋር ብቻ ነበር እኮ።
ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤
አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች
አቶ ተስፋዬ በልጅጌ እና ሌሎችም ልዩ ትንታኔያቸው ማርኮኛል ።
እኔ የምለው የሀገረ መንግስ ምስረታ ላይ ችግር አለ እያሉ እንደዚህ ዓይነት ሰዎይ ጀዋርንም ጨምሮ ሁልገረዜም የምትነሳ ነች ሰዎች ሀገሪቷ እስከዚህ የቆየችው በጠንካራ መሰረት ላይ ነው እንደዚህ እንዳሁኑ በመንግስት ፖሊሲ ላይ የተመሰረተ አይደለም አሁን ግን ሰላሳ ዓመት እንኳን መጓዝ አቅቶታል ታዲያ የትኛው አመሰራረት ነው ትክክል?
ውሽታም በዚህ እድሜህ በንፁሀን ደም የሚቀልዱ ባንዳዎች የእጃችሁን ታገኛለችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል በኢትዮጵያ እናቶች እምባ በባታችሁ ይግባ ሀዘን እንዴት እንደሆነ ታቁታላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
First and most the safety of Ethiopian people no more deaths of civilians. The role and regulations and stability of peace.these are the responsibility of the government and the community of Ethiopian people.
It is true war is not good Ethiopia is a great city. Please stop war. ❤
"አስቻይ ሁኔታዎችን ፍጠሩልን" ስቲ...........ል?
😂😂😂🎉🎉🎉😂ጌምኦቨር ወንድም ✅
Yes Amaram Oromom
Tigrem,,
Gamo welaytam Afar Simalemm
Guragem Haterim
Manim Memot yelebetim ‼️
Mebtachon yekeber ‼️‼️
Amara Yemetagelew Le Hilwnaw ena Le mebtu new💪 fano Ye Ethiopian Hizb
Hilwna ena Selam Selam 💚💛❤️💪
ውድ ኢትዮጵያውያን መወያየት መመካከር መወሠን ላይሆን ይችላል ።ነገር ግን መሠረታዊ ችግሮችን ለመረዳት ይጠቅማል ።ውይይታችን ኢትዮጵያ የጋራ ሐገራችን መሆኑን ያረጋግጣል። የማንግባባቸው ሐሳቦች በሌላ እና በገለልተኛ የውይይቱ አካል በሚቀርብ ሐሳብ እና በጉዳዩ ሥንሔድበት ከይቅርታ እሥከ መተራረም ።ከዛም በደንብ መረዳዳት ያሥገኛል። ኢትዩጵያዊያን እባካችሁ ወደውይይት መምጣት የትልቅነት መገለጫ ነው። እድሉ አያምልጠን!!
Leba shimagle
ክቡር ፕሮፌሰር የክቡር ቡልቻ ደመቅሳ መልካም ስም ቢያገኙ ደስ ይለኛል ።በዚሁ ከቀጠሉ ግን ወጣ ወጣና እንደሽንበቆእንዳይሆን ነገሩ😂😂😂
የአብይ አህመድ የስልጣን ማራዘሚያ ፋይዳቢስ ኮሚሽን
Memar bichawin aybekam...wanaw hilina new
ሰላምምምምም የጠማን ነፃ አውጭ የለም በደሀ ደም የዶላር ነጋዴ እንጂ
የምትወግነዉ አብይን ነዉ...አትዋሽ ትልቅ ሰዉ ነህ.
እና ህዝቡ ነው እንዴ ሰላም አያስፈልግም ያለው ?
እኔ የሚያሳዝነኝ ይህ ፕሮፌሰር ነዉ። አንተን ብሆን ጦርነቱ ሳይቆም የምክክር ኮሚሽን እያልክ አልቃዥም። ጦርነት ላይ ያለ አገር ማንና ማን ነዉ ምታማክረዉ???
ልባዊ ንግግርና ዘላቂ ሀገራዊ መፍትሄ ለማምጣት ከተፈለገ ገዢው የብልፅግና ፓርቲ በክልል ደረጃ የኦሮምያ ብልፅግና የአማራ ብልፅግና የጋምቤላ ብልፅግና በሚል ለሀገራዊ ውይይቱ የሚያስፈልጉ አጀንዳዎችን ካማሰባሰብ ወጦ እንደ አንድ ፓርቲ አቋሙን መፈተሽና እንደአንድ ፓርቲ ሆነ ሊቀርብ ይገባዋል።
If you were peace maker you have to tell PP to change Higemengist. Other wiseyou can,'t donotting. Just get your Salary . No solution, No result.
Washo
እነዳንኤል አወያይተዉ ነዉ ኢትዮጵያ ሀገር ምቶነዉ 😂😂😂
So why you accept no transitioal government instructions from your boss.
ሀገራዊ አንድነትና ሠላም የሚወርደው የሥልጣን ምነጭ በፖለቲካ ዊ ግፊት መሆኑ ቀርቶ እንደ አሜሪካዊያን በድሞክራሲያዊ አሠራር በሕዝብና በሕዝብ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው።
ለምን እባቡን ጠቅላይ በአዕምሮ ህመም ሲሰቃይና ሲያሰቃይ ዝም አሉ ቢያክሙት አይሻልም በሙያዎ
መጀመሪያ ጎጠኞች እና ቢሄርተኛች ኬኛዎች የበታችነት ስሜታቸውን ያስወግዱ
Retirement is a good opportunity for u . Mr professor.Let me tell u it is not to late.
ክብር እንዲኖርህ ከፈለክ የ ህዝቡን ሉኣላዊንት ና ደህንነት ማስተበቅ ስትችል ንው። ንጹህ ዜጋን እየገደልክ የ ፓርቲ ኣገልጋይ ሆነህ ክብርን ኣትጠብቅ።
ብልጽግና ጥይት ሲያልቅበትና ድሮን መግዢያ ዶላር ሲያጥረው ሰላም ሰላም ማለት ያበዛል። ልክ አይ ኤም ኤፍ ዶላር ሲሰጠው ወዲያው በሚዲያ ልክ እናገባቸዋለን የሚል ድንፋታው ይጀምራል። አሁን ዶላር እያለቀ ነው። ጠብቁ ዶላር በቅርቡ ሲመጣ ድምጸቱ ይለወጣል
ችግር ለመፍታት ሳይሆን ጭራሽ የሚያባብስ ስብስብ ሆኗል
Well said Mr ❤️❤️❤️👍👍👍❤️
አይይ…….ይ ! ይች መርከብ ፈረደባት !!!!
አንት አህያ
አማራን አአ አትገባም ብለህ እየከለከልክ ,መንገድ ላይ እያሳገትክ ,ቤት ንብረቱን እያፈረስክ ....
እንዴት ነው ከእናንተ ጋር የምንግባባው ?????
በጭራሽ።
Nice...... ኢትዮጵያ 💐
እኔ የምለዉ ሌላዉ እንዳለ ሁኖ ተፎካካሪ ፖርቲ አለ እንዴ ክርስቲያን ታደለን ዮሃንስ ቡያለዉን የአማራ ሊህቃንን አስሮ ብሄራዊ
መግባባት ማለት ምን ማለት ነዉ
Betam zegeye nitshan aleku ahunem eyaleku new mejemeria torenet akumu
Like the way honourable PP man articulated
ዛሬ አይናቸው ተገልጧል😂😂
አይ አሙሰሜ ለኢትዮጵያ ህዝብ እራሱ ያልተነበበ መፃፍ ነው እርሶ አምብበው የሚሰሩትን አየን
እያንዳንዱ የምክር ቤት አባል የአማራን መሰረታዊ ችግር ጥያቄ አያውቁምን? ለምን አብይ የሚለውን ብቻ ያንጸባርቃሉ?
አብይን ማንም አያምንም
ጠቡ ካልበረደ ውይይቱ ጥሩ ቢሆንም የሲቃ ውይይት ነው የሚሆነው። የሚበጅ የእግዚአብሔር የውሳኔ ጊዜው ደርሦ ትእቢተኞችን ዝም የሚያሰኝበት የሚገድልበት አላልሁም ጊዜ ቢደርስ ነው የምለው።
እግዚአብሔር ሰው የሚወለደው በዘኝ ወራት አካባቢ ሲሆን የሀገራችንን ትዕቢተኞች የሚያስተነፍስበት ጊዜ የራሱ የእግዚአብሔር ጊዜ አለውና እስከዚያ ፀሎት ያዋጣናል።
የተከበሩ የምክክር ኮሚሽን እኔ ሰላማዊና ጤነኛ የሆነ ጭንቅላት ያለው ሁሉ መመካከርና ወደ መፍትሄ መሄድን የሚጠላ የለም ትልቁ ችግር የሚመነጨው
አሁን ሀገራችን በድሮን በምትጠብቅበትና መንግስት የሚመራውን ህዝብ በጥርጣሬ በሚመለከትበት በዚህ ፈታኝ ወቅት ልባዊ ንግግር ማድረግ ይቻላል ወይ?
ሌላው የሀገራዊ ምክክር ጉዳይ ለፓርቲዎች ብቻ የሰጠው ማነው? ቢያንስ በፌደራል ክልል ወረዳ እሰከ ቀበሌ ድረስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በወኪሎቻቸው አማካኝነት የመሳተፍ መብታቸው ሊከበር ይገባል።
ሌላ ማን አለ ኢትዮጵያን መምራት የሚችል ዉሼት ጥሩ አይደለም ።
እባክሆ Mr. Doctorየprofessional ስራዎትን ሥሩ ።አክሙ አክሙ
የኢትዮጵያ የሰብአዊ ፍጡራን መብትና ግዴታዎች ማን እንደሚያከብርለት ወይም ማን እንደሚያስከብርለት ባለማወቁ ህብረተሰቡ እርስ በርሳቸው እስካለመተማመን የተደረሰበት ግዜ ላይ ነው የደረስነው ሲሉ በየቦታው ይደመጣሉ።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ
ታዲዎስ ታንቱን አንሳ
ትልቁ በግ ሲዋሽ አፉ ይያያዛል ለነገሩ መገደዱ
ብልጽግና እኮ ዛሬም በዘር ከመንግስት ስራ እያባረረ የምን ምክክር ትላላችሁ። ዛሬም አአ አማራ ከመንግስት ስራ ተመርጦ እየተባረረ አይደል እንዴ የብልጽግና አጋር አዴፓ መቸ ነው እንደ አጋር ለህዝቡ ጠበቃ የሚሆነው የሚጠይቀው የአማራ ህዝብ አስቀመጠው እንደተቀመጠ ይኸው አመታት አለፉ
ውሸት ሰላምም አንድነትንም ማምጣት አይቻልም
የዚህ ሀገር ፖለቲከኞች በራሳቸው ህዝም ደም መነገድ ነው የመጨረሻው ግባቸው ።
ስለዚህ ጭር ስል አይወዱም የግድ የሰው ልጅ መሞት ኤና ውድ ዋጋውን መክፈል አለበት እነሱ እንድኖሩ ይህ ነው የእኛ ሀገር ፖለቲካ መጨረሻው ።