I feel hair thinnest is better to fix it from inside out, we have to fix hormonal imbalance, mostly thyroid problems, vitamin d deficiency and been An anemic, better to fix your hair problem from inside out
There are a lots of factors that damages our hair, such as hormone imbalance, stress, vitamin D deficiency, bad sleep, eating junk food…… we need to fix first this Sirius issue then our our hair needs to be treated also from outside like our skin. That is why there are all this synthetic commercial hair products on the market 🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልጄ he just turned 21 እና ፀጉሩ በጣም curly ነው እና እየሳሳ ነው ከፊቱ አናቱ ላይ በእርግጠኛነት እጠቀማለሁ after I order the shea butter What kind of shampoo/ conditioner and leave in conditioner should I buy for him I live in America How do I contact you Thank you
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
🇮🇹 +39 3808966138
🇪🇹 +251913287952
🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
❤️
እኔ በጭንቀት ልጠፋ ነው እባካቹን እርዱኝ በሀሳብ
Yete naw ymgnaw says btar
በሀገራችን ቅቤ መሆን አይችልም መልሺልን
@@elsafikadu8427 ይሆናል ማሬ 🙏❤️🙏
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ሁሉ ስላም ፍቅር ደስታ እና የማታ እንጀራ ይስጣቹ ስጭ እንጅ ተቀባይ አያር ጋቹ ❤❤❤❤
Amen❤🙏
Amiin❤❤
❤❤❤❤❤
Amin❤❤❤
Amennn
በጣም እናመሰግናለን እኔ ሽያ በተሩ በጣም ነው የተስማማኝ አሁን ደግሞ ከሽንኩርቱ እና ከቡናው ጋር እሞክረዋለሁ ኤልሲየ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልስዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነዉ
Amen 🙏❤️🙏
Wow, the right time. I was thinking about hair treatments. Thank you, Elsiye❤❤
One a week we have to use homemade hair treatments ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሳ ሰላም አሁን የተቀባሽውን ውህድ በኖርማል ቅቤ መቀባት ይቻላል መለት አሁን ጾሙ ስላለቀ? አመሰግናለሁ
How come so sulfate free shampoo and Conditioner are recommended to use by hair salon specialist ?
ኮመንት ላይ ለሚጠይቁሽ መልሺላቸው እንጂ
Ewnetm….. Kalmelesechln minun Tetekemin
ከየትኛው Research. ነው ያገኘሽው?
Dear my sister,can I use normal butter means I can't get Shea butter or coconut oil what do think I wait until to answer me.
Can I use batter instead of Shea better
Shea butter geziche askemichalehu elsiye yayeshign new yemeselegn koy ekebawalehu
Elsy, you know about life and a lot of technique one can get solution. Your ideas take someone from heart to the glory!
Thank you mare 🙏❤️🙏
የኔ ቆንጆ እኔየተቸገርኩበት ፀጉሬ ያድጋል ነገርግን ይሰሰባበራል ለሱ ነው መፍትሄ ያጣሁት
እንዴዴዴዴ ብታምኒም ባታምኒም ፀጉሬን ትሪት ላደርግ ስለ ቀይሽንኩርት ትሪትመንት ኤልሲ ምን ነበር ያለችው ? ብዬ ዩቲዩብ ስከፍት በአዲስ መልክ ሰርተሽው ለቀሽ አገኘሁና በጣም ደስ አለኝ.
እሱ ብቻ አይደለም ታጥቤው ሳበጥረው ልስልስ ብሎ አልተሳሰረ አልተቆራረጠ ! ቆይ ማን ያምነኛል , ለራሷው ልንገራት አልኩ
እግዚያብሄር በሰጠሽ እውቀት, አንደበት , እንዲሁም ውበት ረጅም እድሜ ጀባ ይበልሽ!
ኑሪልን
ጎበዝ ጀግኒት ብዬሻለሁ 👏❤️🙏
How can we get your shea butter from Ethiopia?
Be Hager Bet kibe meserat anchilem? Shea butter magnet lemanchelew malete new
GOD bless you 🙏🙏🙏🙏🙏 ELSY!!!!!!
ውነትሺነው:እህታችን:ይሔውእኔ:ከማዳምቤትነኚ:እየተቃጠልኩ:በሙቀቱም:በሥራውም:እየተቃጠልቁ:መላጣዬንቀረሁ😢😢😢😢
I feel hair thinnest is better to fix it from inside out, we have to fix hormonal imbalance, mostly thyroid problems, vitamin d deficiency and been An anemic, better to fix your hair problem from inside out
There are a lots of factors that damages our hair, such as hormone imbalance, stress, vitamin D deficiency, bad sleep, eating junk food…… we need to fix first this Sirius issue then our our hair needs to be treated also from outside like our skin. That is why there are all this synthetic commercial hair products on the market 🙏❤️🙏
Your absolute right
Shea butter mitk kibe metekem anchlim
ኤልሲ የኔ ውብ የኔ ጀግና በምን ልግለጽሽ ደሞ እምር ብሎብሻል ተባረኪልኝ።
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልስዬ የኔ መልካም
Elese sewedeshe yene wede deGe GeraGere neshe beka medaneyaleme yetebekeshe🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Ibest coffee maker where did you get it?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ልጄ he just turned 21 እና ፀጉሩ በጣም curly ነው እና እየሳሳ ነው ከፊቱ አናቱ ላይ በእርግጠኛነት እጠቀማለሁ after I order the shea butter What kind of shampoo/ conditioner and leave in conditioner should I buy for him
I live in America How do I contact you
Thank you
Thank you so much for sharing ❤️
ስለሺይ በተር ሁሌ ስትናገሪ እሰማለሁ ጥሩ ነው። ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለሁሉ ይስማማል ማለት አይቻልም ያንቺም ብራንድ ቢሆን ማለቴ ነው። ምክንያቱም የትኛውም ቆንጆ ቅባት ላንቺ ቆዳ ከተመችው ለሌላው ሰው ሊስማማ አይችል ይሆናል ሞክሩት ሌላ ነገር ነው የግድ የኔ ምርጥ ነው ይስማማችሁል አይባለም ሊስማማ ይችላል ላይስማማ ይችላል አለቀ።
Where do i found shea butter in Rome Italy can you tell me the place to buy please
በጣም ጎበዝ ነሽ ኤልስየ ግን የጸጉርሽ ቲንታ ምን አይነት ነው በጣም ነው የሚወደውና ንገሰርኝ አመሠግናለሁ❤
Inebria በጣም ብዙ ቪድዮዬ ላይ ተናግሬአለሁ ሁሌ እሱን ነው የምቀባው 🙏❤️🙏
Thank you bless you !
Amen 🙏❤️🙏
Pl መልሺልኝ ጋና ጎረቤት አለኘ ከቤታችን ከዛፉ የተሰራ ነዉ ብለው ይሰጡኛል ፀጉሬ ስቀባው ግን ሻፗ ለማስለቅ ባለማጋነን 4 አጠቀማለው ከዚያ በኋላ ፀጉሬ ይደርቃል መጠቀም እየፈለግሁ ተወኩት
ኤልሱ እስቲ ስሙን በደንብ ፃፊልን? enwedeshalen❤
ሸአ በተር ምንድን ነው
I'll try it ❤❤ Thanks🙏
Please let us know our thoughts thank you dear 🙏❤️🙏
ርዝመት አይደለም የምፈልገው እዲበዛልኝ ነው የምፈልገው ያላረኩት የለም ምንአይነት ቅባት እንደምቀባ አጣሁት የምታውቁ ጠቁሙኝ
Me toooo
ይሄ ውህድ ፀጉር ያበዛል በጣም ብዙ ሰው የመሰከረለት ነው እንዲሁም ከውስጥ እራስሽን ተንከባከቢ ማሬ 🙏❤️🙏
Elusive, please, how to use makap? Can you show as step by step, please 🙏
I will if you need but am not professional 🤣❤️🙏
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ሺዋ በተር ማግኘት አልቻልም ኘሪቶሪያ ሳ.አ የለም ለምን ሚክስ የሆነ ዲስከም አለ ግን ብቻውን የለም ለምን ከዲስከም ከክሊክስ አትነጋገሩም ለኛም ይመቸናል ለናንቸ ተመቺ ነው አስቢበት ተባረኪ ለሌላ ቅባት እጠቀማለሁ
ሽአ በተር ማለት ቅቤ ይሆናል?
Thank you sis😘😘😘😘😘😘😘😘
ትክክለኛ ስሙን አስቀምጪልን ባለንበትአገር እንግዛ
Thanks so much!!!!!
ሼያ ባተር የት እናገናለን ንገርን ተባረኪ።
ሰላም አኤልሲ የፀጉርሸ ቀለም አጣውት የት ይገኛል ሁሌም አንድ አይነት በጣም ያምራል እረ ሸበት አሰቸገረኝ
ሺያ በተር ካልተገኘ በቅቤ መጠቀም ይቻላል?
Hi where do I get Shia butter i live addis ababa pls
አሜን አሜን አሜን
የት ነዉ ሽያ በተር ጀማገኛዉ አረብ ሀገር
Thanks so much ❤️ 🙏 ❤❤❤❤️🇪🇷
በምንታጠብሽው በዱሩሳሙና ቢሆንስ እባክሽ መልሱንነገሪኝ
እኔን እሚሥማማኝ ለምሣሌ ለፀጉሬ የሆላንድ ቅቤ ነው
ኤልሲ ሙዚቃው በዛ
ቅቤ ቢሆንስ ለምንሺያበተር ማለት ምንማለትነው እስኪ በኛአማርኛ ንገሪን
ሻቤተር ካልሆነ በሌላ ቅባት አይቻልም
ውይ ኤልሲ ፀጉሬ ሳስቶ በቃ ደብሮኝ ነበር
እረረረረረ ጠላትሽ በይ እራስሽን አታጨናንቂ በምትችይው ተንከባከቢ ውዴ 🙏❤️🙏
እሰኪ እቃውን አሳይን
ፀጉራችንን ከመጠቀማቸው በፊት መታጠብ አለብን ? በየጊዜው መጠቀም አለብን ?
ሺአ በተር የማናገኘ በቅቤ መስራት እንችላለን?
Endet order enargalen kanchi
Mama mindan new siha batr zebda ya miblu new
ሁሌ እከታተልሺ አለሁ ዛሬ ግን እሞክር አለሁ የኛ ቆንጆ
እመኝኝ ትገረሚያለሽ በውጤቱ 🙏❤️🙏
Elsiy balebet ke America liyametalegn felgo yet endemiyagne botawen betengerign ebakesh
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉 🎉
የተረፈንን ፍርጅ ብናስቀምጠው ይሆናል?
Hi Elsy What is your favorite Novel
I love it beautiful❤
Thank you! 😊🙏❤️
በርች
የኔ ውድ እህት የኔ ወላሂ ከስሩ ንቅል ብሎ አለቀ ሽኩርቱን በምን ልጠቀመው ሸአበተር አላገኝም ካች ኤደት ኤደሚጠለብ አላቅም😢
Be kibe tekebiw
እንቅልፍ በደብ ትተኛለሽ ? ውሀ በደም ትጠጫለሽ? ጭንቀት አለብሽ ? እነዚህን መጀመሪ በመቀጠል ቤት ባፈራው ከውጪ ደግሞ ተንከባከቢው 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 በቀን 8 ብርጭቆ ውሀ እጠጣለሁ እቅልፍ 7 ሰአት እተኛለሁ ደሞ ብዙም አልጨነቅ ግን ያሳዝነኛል በጄ ስንካው እኳ ንቅል ሲል😥ሉጫ ነው ፀጉሬ ሎ ፕሮሰቲ😥
ሽያ በትር ምንድነው?????❤❤❤❤❤
እባክሽ shea butter
Amazon lay yalew sheya buttre kechin new
Tsegurshen style stadergi pls update adrgi pls
እሺ 🙏❤️🙏
Hi Elsiye,ye segur coloresh men ayenet new? Kuterus sentence new? Please negerign betam selemiyamer wedejewalehu,leza new mekebat felekugn
8.31 + 7 + 9.5 inebria hair color 🙏❤️🙏
ሻበተር ምድነው
ሽያ በተር ከሌለን የፀጉር ቅቤ አይሆንም ኤልሲ
ይሆናል ማሬ 🙏❤️🙏
እንዴት ዋልሽ ሽያ ቤተር የቤቲ ፍሪያት ገዝቸ አጠቆረኚ ምንድነው ምንድነው ነገሩ መልስልኝ ❤❤❤❤❤❤
በፍፁም ሺያ በተር ተቀብቶ አይወጣም ያጠቁራል ማታ ተቀብተሽ ጧት መታጠብ አለብሽ
ለዚህ እኮ ነው ማታ ተቀቡ ያልኩት ማሬ 🙏❤️🙏
@@beautiful8049እኔ ግን ቀንም እጠቀመዎለው ከስንስስክሪን በፊት ሜካፕም ስቀባ እንደፕራይመር እጠቀመዎለው በጣም ነው ሜካፑን የሚያሳምርልኝ ለማንኛውም የሁሉም ቅዱስ ይለያያል
Elsu elsuka endet neshln castor oil meche new addis ababa migebaw wdua
በቅርብ ቀን ማሬ 🙏❤️🙏
Elsi ene Europe new yalehut beterun banchi bekul lagegn echelalehu ?
ቤት የተሰራ ቅቤ ይሆናል
God bless you and your family,
What number is your Mac face foundation?
42 studio fix powder 🙏❤️🙏
አረብ ሀገርያለነውስ በምን እነገኘዋለን በባለፈው የለቀቅሽው ሻምፕው አማዞን ላይ የለም እኔ ያለሁት ሳውዲነው በተረፈ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
ጅዳ ከሆንሽ ሱቅበዋዲ አለልሽ
@@meditube1065
አወጅዳ ነው ያለሁት አቡሁር የት ነው የማገኘው እማ
@@meditube1065ጅዳ የት ነው ማገኘው እህት
ሺያ በተር ካጣሽ በቅቤ ስሪው በጣም ቆንጆ ነው 🙏❤️🙏
በቅቤ አይሆንም
Shea better Ethiopia eko yelem
Ala dear tik tok lay suyasetawaweku aychalaw
እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው እንዴት ነው ሸሀ በተሩን ማግኝት የምችለው ? የምትሰሪው ነገር ሁሉ ጥሩ በርቺ
ክብር ይስጥልኝ ማሬ genatibeb.co.uk
Etiopia yet agengalehu?
ሻበተር ምንድነው ግን
👍
የፀጉሩን ሒና ንገሪን የት ይገኛል
ኤልሰየ ሳሙናውስ ቆንጆ ነው ወይ ሳሙናው አግንቸአለሁ መልሸልኝ
❤❤❤
Shea butter yet yegnale please location
Pure shea butter you can find it either Nigeria or Ghana
ንፁህቡናየማናገኝኑስኮፊይሆናል
ንፁ ብና እዴት ይታጣል ውዴ 🤔❤️🙏
Belam kibe ayhonm
በቅቤ ይሆናል
Tebarki
Amen 🙏❤️🙏Amen
Kuteu sentegnaw new please ye hair coloresh?
8.31 + 7 + 9.5 inebria hair color 🙏❤️🙏
Please answer my question
What is your question? No secret in this room
What was your question dear 🙏❤️🙏
🙏🙏
🎉🎉🎉
I like to order sea better can you please send me your email or your phone number thank you!